ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤❤ወንድሞቼ ለናንተ ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ልፋታቹ ፍሬአማ ሲሆን ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ይሆናል ።።።።ሰነፍ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ይሆናል
ውሸት ነው
@@tigstuersumo6454 እዉነት ነዉ ሲሆን እያየን ስለሆነ
አንብብና ሞክረው@@tigstuersumo6454
በትክክል
Min ayinet gubizina or dinkurna 😂
እሰይ እሰይ የጠፉትን በጎች አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ወደ ቅድስት ተዋሕዶ በረት በሰላም ሰበሰበልን። ስብሕዎ ለአምላከ አበዊነ ።
ተረት😂
@@tigstuersumo6454edmikn lk teret eyalk menor ayselechm😂😂😂
@@tigstuersumo6454 ተረት ሳይሆን ተገልጦ እያየን ነዉ
Alitefashim eyi rasishin ke meferedi befit ke dirsanat ayidelem ke bable antar enj 😅
@@Yonabbbbbየማታውቀውን ባታወራስ ወንድሜ
እግዚአቢሔር ይመስገን እናተ የተዋህዶ እቁዎች በጣም ብዙ እየተማርን ነዉ ከናት እግዚአቢሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
ናቲ፡ ወንድማችን፡ አስገራሚ፡ ምስክርነት፡ አንብቦ፡ ከመረዳትና፡ ታሪክና፡ ሃይማኖትን፡ አብሮ፡ በማገናዘብ፡ የተለያዩ፡ መንፈሳዊ፡ ዕውቀት፡ የያዙትን፡ መፃህፍት፡ በማንበብና፡ በቂ፡ ዕውቀትና፡ መረዳት፡ ኖሮህ፡ በመመለስህ፡ ማንበብ፡ ምን፡ ያህል፡ አስፈላጊና፡ ጠቃሚ፡ መሆኑን፡ ለእኛ፡ ኦርቶዶክሳውያን፡ ትምህርትም፡ ጭምር፡ ነው፡ በመልዕክትህ፡ ያስተላለፍክልን፡ Thank You Very Much
የተዋህዶ አርበኞች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ ጸጋውን ያድላቹህ ወንድሞቸ
ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ሁላችሁንም ወንድሞቼ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስለ እናንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እል ልል ልል ልል ልል ወንድሞቼ እንኳን ተመለሳችሁ ፅኑ በርቱ ተበራቱ
እንቁ የተዋህዶ ልጆችን በርቱልን ❤❤❤
ናቲ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዴት አይነት አገላለጽ ነው በጣም ገብቶሃል ጥፍጥ አድርገህ ነው የገለጽኀው ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ፡፡
🎉❤🎉❤🎉❤🎉የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣቹልኝ በእለተ ቅዱስ ገብርኤል ስላየኋቹህ ደስስስስ...ብሎኛል ታላቁ አብሳሪ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አርጎ በክንፋ ሽፍን ያርግልኝ የኔ አባት ያሳደገኝ መልአክ ይባርካቹ ሰባቸውን ይስበርላቹ ለዘላለም አሜን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
መንፈስ ቅዱስ እንኳን እውነቱን ገለፀላችሁ ወንድሞች እናንተ ወጣቶች ትውልዱን ለማዳን የመረጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ ታሪክ እየቀየራችሁ ነው። ኩራቶቻችን❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤ ወድሞቼ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤
Koy gebrial hulu bota yigegnal ende Amilak newu belugna Ayi 😢
@@Yonabbbbbእኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሰይጣን ሁሉ ቦታ አለ አይደል ለምን?
@@birhan-lp2vz Manewu yalewu 😂😂 atisasat setan chifirawochu bizu nachewu enji esu be hulum bota ayigegnm kersuga bizu abalat alu Alamachewu andi yehone gebahi egiziabheri bicha newu behulum bota megegnt michilewu demom ye amilakinetu Bahri newu eshi andi neger liteyikih seyitan egiziabher gar yalewun neger Yawukal eyalki newu? Demom gesitu kenanitem yisheshal yilal kalu adel ena yemishesh neger endeti behulum bota megegnt yichilal ?
@@Yonabbbbbከቻልክ መዝሙረ ያሬድ በቅርቡ ያሰተማረው አለ ሰለ መላእክት።ይመስለኛል እውቀት የለህም
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የቁጥር አይደለም ጉዳያችን የነብስ ጉዳይ ነው እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን የወጡትን ይመልስልን እኛንም ይጠብቀን አንድ ያድርገን የድንግል ልጅ❤❤❤
ስለሁለቱም ወድሞቼ የሁሉ ምነገር አስገኚ ፈጣራ የቅዱሳን አሞላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እእእልልልልልልልል ተመስገን እልልልልልልል🙏🙏🙏 ተ መ ስ ገ ን ✝️ ✝️ ✝️
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን የተወደደ ቀን የተወደደ አመትወደአባቴ እቅፍ የተመለስኩበትአንባር ቀለበትን የተሸለምኩበትየተወደደ አመት❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምንይሳነዋል እንኩዋን ወደ ክርስቶስ አካል ህብረት ተጨመርክ ቀጥተኛ ወደ ሆነችው ሀይማኖት መጣህ አሜን አሜን አሜን
Wede eyesus newu enji memtat wede haymanote 🫣
tadya wede man yemetut wede eyesus weym christos new eko. mindnew bemhal eyegebah yemiagebahin yemittsfew kechalik antem wede chirstos akal wede honech kidist betechristian tekelakel.
@@Yonabbbbb ሀይማኖት ምን ማለት ነው ወንድሜ??
በስመአብ የናቲን አገላለጽ ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም እግዚአብሔር መርጦሀል እረድቶሀል እናም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ያበርታህ 🙏🙏🙏❤
አግዚአብሔር ይመስገን ለሎቺንም በበረቱ ይሰበሰ አግዚአብሔሪን እናመሰገኛለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ተመስገን✟⛪🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
እልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገንትክክለኛ አዋቂወች ተዋህዶ ክርስትና ከየት እንደመጣች ያውቃሉ የተመሰገነ ይሁን አምላክ
እልልልልልልልልል ተመሰገን እንኳንም እግዚአብሔር ረዳቸሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ጠንክሮ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትህን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።✝️⛪️🙏❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል !!! ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ወደ ዘለአለም እረፍታቹ በፀፀት በንሰሀ ተመለሳቹ ❤❤❤ በሰማይ መላእክት በምድር በ አሀቲ ቤተክርስቲያን እልልታ ደስታ ሆነ ! እልልልልል በቤቱ ያፅናቹ እልልልልልልል ❤❤❤ እውነት እንዲገለት የምታስተምሩ እንቁ የተዋህዶ ልጆች !!! እግዚያብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣቹ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤ ገና ! የጠፉትን . የተቅበዘበዙትን አእላፍ ወገንን ወደ እረፍታቸው ታስገባላቹ ❤❤❤ ይህ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልል የተመለሳቹ በቤቱ ያፅናቹ በጣም የምንወዳቹ መምሮቻችን እናመስግናለን ክበሩልን ከናንተ ብዙ ተምሬአለዉ ፀጋዉን ያብዛላቹ ብዙ ነብሳት እያዳናቹ ነዉ ተባረኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ እዉነተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም በጣችሁ በቤቱ ያጽዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በእማምላክ
እግዚአብሔር"ይመስገን በርቱልን ወድሞቻችን🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ጥበብን፣ እውነትንና እውቀትን አብዝቶ ይስጣችሁ። ተባረኩ !!!!
እግዛብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ አምላካችን ይውሰድ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
የኦርቶዶክስ እንቁዎች እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
አሜን ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያፅናህ
አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን ናቲ የተመለሰበት መንገድ በጣም ደስ ይላል የሚድኑትን ያብዛልን።
በንግግርህ እምባዬ ነው የመጣው ተመስገን ክብር ለስላሴዎች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣቹ ከቤቱ አያውጣቹ
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት መጣችሁ። በ ቤቱ ያጽናችሁ እልልልልል (3)
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእውነተኛዋ ቤተክርስትያን ጨመረህ
እልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ቀደመው ቤታችሁ መጣችሁ! ክብር ለመድሀኒያለም!
Elllllllllllllllllllllll temesgen fetari 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ enanm bebeto yatsenan memhranochahin enamsegnalen 🙏❤❤❤
ተመስገን አምላኬ ወንጌልን የገባው ያነበበ የተረዳ እንደዚ ይመለሳል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉እግዚያብሔር ይመሰገን
ናትናኤል እንኳን እግዚአብሔር እረዳው በቤቱ ያፅናክ ከዚህ በላይ እውነትን ይግለፅለክ
ናቲ እመብርሃን ትጠብቅህ እስከ መጨረሻው
ተባረኩ
እልልልልል ተመስገን አምላክ ወንድሞች እንካን በሰላም ወደዚች ቀጥተኛ እና ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣችሁ🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን💙💒❤❤❤
እሰይ እሰይ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹን ወደ እውነተኛው በረት ስላስገባቸው
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
አኬ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ። thanks
አምላክ ይክበር ይመስገን አምላል እኳን ለዚቀን አበቃችው ወደ ትክክለኛው መገድ መራችው እልልልልልልልልል🙏አሜን 🌷
እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የመጀመርያው Vediyo የት ነው የማገኘው ማለትም ስለ ሚስጥረ ስላሴ የተማማራቹበትን???
በደንብ የሚያነብ እና እውቀት ያለው ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ይመጣል
ተጀጀል ባክህ ውሸታሞች😂
አምላክ ይመስገን
እድህ ነው ፍሬ ማፍራት እግዚአብሔር ይመስገን
Egzyabhare yemsgen❤❤❤❤
Wawe bebtuo ysenhe merte agelalse❤❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን
እልልልልልልልልልል ልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ እልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን
ይህን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን።
ሺርክ አተሸርኩ
እግዚያብሄር ይመስገን ኣርቶዳክስ በዉሸት የምትወነጀልባት እና እምትሰደብበት የጨለማ ዘመን አብቅቶዋል በእዉቀት ብርሃን ተሸንፎዋል ገና ብዙዎች ወደ ቀጥተኛይቱ ሃይማኖት ይመጣሉ....,
እልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይወድሃል ተመሰገን. ጌታ ይወዳሃል አንኳን. ወደ አናት ቤተክርሰቲያን መጣህ. ከወንደሞችህ ጋር አየተገናኘህ. ደግሞም ጥሩ አንባቢ ነህ ደንግል ማርያም ከአጠገብህ ትሁን ወንድሜ
Elelelelelelelelel egziabhare yemsgen
Elililili sele hulum EGZIABIHER yimesgen
Yihen mesmat nafkogn nbr egziabeher ymsgen
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልል ልል ልል ልል ልል
Enkuan selm metachiwu wod kirstos ewunetegnaw bet yatsinachiwu wondmoche ❤❤❤
መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲያስተምር በብዛት በምሳሌ ነው ምሳሌ ተረት አይደለም ጥሬ ቃሉን እያነበባችሁ ከምትጠፉ ትርጉም ተማሩ ፡ኦርቶዶክስ ስንዱ እመቤት ናት አያልቅባትም ኑና ተማሩ ሳይረፍድባችሁ።
ናታኒ እንኻን ደህና መጣህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመስገን::🎉
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
Temesegen. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእነዚህ ዉንድሞች ስልክ ቁጥር የሚያውቅ የአንዳቸውን ላኩልኝ እባካችሁን በእግዚአብሔር ስም
እልልልልልልልልልልል❤❤❤
ናቲ እግዚአብሔር ይማርህ ያቅልልህ❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል
🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😍😍😍😍😍
እልልልልል
🙏🙏🙏♥️♥️♥️👏👏👏
እዩብ በጣም ሰውን እየቦለክ ነው የሚሳደቡትን እሺ ግን የኛ ልጆች አንዳንዴ ባለማወቅ ሲፅፉ ከመገፀፅ ትቦልካለክ ከሌሎች ትግሰት ውሰድ ወንድሜ
Egezaberi yemesegene Enekune dena metachu wedemocha
Tabaraku ka chalachu inenimi sheri adirgu wonidimochi
የምን ሼር አልገባንም
Min share enadrgih ❓
እልል እልል እልል ።።።።።
❤❤❤❤ወንድሞቼ ለናንተ ቃላት የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ልፋታቹ ፍሬአማ ሲሆን ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ይሆናል ።።።።ሰነፍ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ይሆናል
ውሸት ነው
@@tigstuersumo6454 እዉነት ነዉ ሲሆን እያየን ስለሆነ
አንብብና ሞክረው@@tigstuersumo6454
በትክክል
Min ayinet gubizina or dinkurna 😂
እሰይ እሰይ የጠፉትን በጎች አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ወደ ቅድስት ተዋሕዶ በረት በሰላም ሰበሰበልን። ስብሕዎ ለአምላከ አበዊነ ።
ተረት😂
@@tigstuersumo6454edmikn lk teret eyalk menor ayselechm😂😂😂
@@tigstuersumo6454 ተረት ሳይሆን ተገልጦ እያየን ነዉ
Alitefashim eyi rasishin ke meferedi befit ke dirsanat ayidelem ke bable antar enj 😅
@@Yonabbbbbየማታውቀውን ባታወራስ ወንድሜ
እግዚአቢሔር ይመስገን እናተ የተዋህዶ እቁዎች በጣም ብዙ እየተማርን ነዉ ከናት እግዚአቢሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
ናቲ፡ ወንድማችን፡ አስገራሚ፡ ምስክርነት፡ አንብቦ፡ ከመረዳትና፡ ታሪክና፡ ሃይማኖትን፡ አብሮ፡ በማገናዘብ፡ የተለያዩ፡ መንፈሳዊ፡ ዕውቀት፡ የያዙትን፡ መፃህፍት፡ በማንበብና፡ በቂ፡ ዕውቀትና፡ መረዳት፡ ኖሮህ፡ በመመለስህ፡ ማንበብ፡ ምን፡ ያህል፡ አስፈላጊና፡ ጠቃሚ፡ መሆኑን፡ ለእኛ፡ ኦርቶዶክሳውያን፡ ትምህርትም፡ ጭምር፡ ነው፡ በመልዕክትህ፡ ያስተላለፍክልን፡ Thank You Very Much
የተዋህዶ አርበኞች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ ጸጋውን ያድላቹህ ወንድሞቸ
ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ሁላችሁንም ወንድሞቼ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስለ እናንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እል ልል ልል ልል ልል ወንድሞቼ እንኳን ተመለሳችሁ ፅኑ በርቱ ተበራቱ
እንቁ የተዋህዶ ልጆችን በርቱልን ❤❤❤
ናቲ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዴት አይነት አገላለጽ ነው በጣም ገብቶሃል ጥፍጥ አድርገህ ነው የገለጽኀው ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ፡፡
🎉❤🎉❤🎉❤🎉የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣቹልኝ በእለተ ቅዱስ ገብርኤል ስላየኋቹህ ደስስስስ...ብሎኛል ታላቁ አብሳሪ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አርጎ በክንፋ ሽፍን ያርግልኝ የኔ አባት ያሳደገኝ መልአክ ይባርካቹ ሰባቸውን ይስበርላቹ ለዘላለም አሜን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
መንፈስ ቅዱስ እንኳን እውነቱን ገለፀላችሁ ወንድሞች እናንተ ወጣቶች ትውልዱን ለማዳን የመረጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በርቱ ታሪክ እየቀየራችሁ ነው። ኩራቶቻችን❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤ ወድሞቼ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤
Koy gebrial hulu bota yigegnal ende
Amilak newu belugna Ayi 😢
@@Yonabbbbbእኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሰይጣን ሁሉ ቦታ አለ አይደል ለምን?
@@birhan-lp2vz Manewu yalewu 😂😂 atisasat setan chifirawochu bizu nachewu enji esu be hulum bota ayigegnm kersuga bizu abalat alu Alamachewu andi yehone gebahi egiziabheri bicha newu behulum bota megegnt michilewu demom ye amilakinetu Bahri newu eshi andi neger liteyikih seyitan egiziabher gar yalewun neger Yawukal eyalki newu?
Demom gesitu kenanitem yisheshal yilal kalu adel ena yemishesh neger endeti behulum bota megegnt yichilal ?
@@Yonabbbbbከቻልክ መዝሙረ ያሬድ በቅርቡ ያሰተማረው አለ ሰለ መላእክት።ይመስለኛል እውቀት የለህም
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የቁጥር አይደለም ጉዳያችን የነብስ ጉዳይ ነው እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን የወጡትን ይመልስልን እኛንም ይጠብቀን አንድ ያድርገን የድንግል ልጅ❤❤❤
ስለሁለቱም ወድሞቼ የሁሉ ምነገር አስገኚ ፈጣራ የቅዱሳን አሞላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እእእልልልልልልልል ተመስገን እልልልልልልል🙏🙏🙏
ተ መ ስ ገ ን ✝️ ✝️ ✝️
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት
ወደአባቴ እቅፍ የተመለስኩበት
አንባር ቀለበትን የተሸለምኩበት
የተወደደ አመት❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምንይሳነዋል እንኩዋን ወደ ክርስቶስ አካል ህብረት ተጨመርክ ቀጥተኛ ወደ ሆነችው ሀይማኖት መጣህ አሜን አሜን አሜን
Wede eyesus newu enji memtat wede haymanote 🫣
tadya wede man yemetut wede eyesus weym christos new eko. mindnew bemhal eyegebah yemiagebahin yemittsfew kechalik antem wede chirstos akal wede honech kidist betechristian tekelakel.
@@Yonabbbbb ሀይማኖት ምን ማለት ነው ወንድሜ??
በስመአብ የናቲን አገላለጽ ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም እግዚአብሔር መርጦሀል እረድቶሀል እናም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ያበርታህ 🙏🙏🙏❤
አግዚአብሔር ይመስገን ለሎቺንም በበረቱ ይሰበሰ አግዚአብሔሪን እናመሰገኛለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ተመስገን✟⛪🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
እልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገንትክክለኛ አዋቂወች ተዋህዶ ክርስትና ከየት እንደመጣች ያውቃሉ የተመሰገነ ይሁን አምላክ
እልልልልልልልልል ተመሰገን እንኳንም እግዚአብሔር ረዳቸሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ጠንክሮ ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትህን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።✝️⛪️🙏❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል !!! ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ወደ ዘለአለም እረፍታቹ በፀፀት በንሰሀ ተመለሳቹ ❤❤❤ በሰማይ መላእክት በምድር በ አሀቲ ቤተክርስቲያን እልልታ ደስታ ሆነ ! እልልልልል በቤቱ ያፅናቹ እልልልልልልል ❤❤❤ እውነት እንዲገለት የምታስተምሩ እንቁ የተዋህዶ ልጆች !!! እግዚያብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣቹ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤ ገና ! የጠፉትን . የተቅበዘበዙትን አእላፍ ወገንን ወደ እረፍታቸው ታስገባላቹ ❤❤❤ ይህ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልል የተመለሳቹ በቤቱ ያፅናቹ በጣም የምንወዳቹ መምሮቻችን እናመስግናለን ክበሩልን ከናንተ ብዙ ተምሬአለዉ ፀጋዉን ያብዛላቹ ብዙ ነብሳት እያዳናቹ ነዉ ተባረኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ እዉነተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም በጣችሁ በቤቱ ያጽዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በእማምላክ
እግዚአብሔር"ይመስገን በርቱልን ወድሞቻችን🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ጥበብን፣ እውነትንና እውቀትን አብዝቶ ይስጣችሁ። ተባረኩ !!!!
እግዛብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ አምላካችን ይውሰድ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
የኦርቶዶክስ እንቁዎች እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
አሜን ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያፅናህ
አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን ናቲ የተመለሰበት መንገድ በጣም ደስ ይላል የሚድኑትን ያብዛልን።
በንግግርህ እምባዬ ነው የመጣው ተመስገን ክብር ለስላሴዎች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣቹ ከቤቱ አያውጣቹ
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት መጣችሁ። በ ቤቱ ያጽናችሁ እልልልልል (3)
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእውነተኛዋ ቤተክርስትያን ጨመረህ
እልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ቀደመው ቤታችሁ መጣችሁ!
ክብር ለመድሀኒያለም!
Elllllllllllllllllllllll temesgen fetari 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ enanm bebeto yatsenan memhranochahin enamsegnalen 🙏❤❤❤
ተመስገን አምላኬ ወንጌልን የገባው ያነበበ የተረዳ እንደዚ ይመለሳል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉እግዚያብሔር ይመሰገን
ናትናኤል እንኳን እግዚአብሔር እረዳው በቤቱ ያፅናክ ከዚህ በላይ እውነትን ይግለፅለክ
ናቲ እመብርሃን ትጠብቅህ እስከ መጨረሻው
ተባረኩ
እልልልልል ተመስገን አምላክ ወንድሞች እንካን በሰላም ወደዚች ቀጥተኛ እና ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣችሁ🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን💙💒❤❤❤
እሰይ እሰይ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹን ወደ እውነተኛው በረት ስላስገባቸው
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
አኬ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ። thanks
አምላክ ይክበር ይመስገን አምላል እኳን ለዚቀን አበቃችው ወደ ትክክለኛው መገድ መራችው እልልልልልልልልል🙏አሜን 🌷
እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የመጀመርያው Vediyo የት ነው የማገኘው
ማለትም ስለ ሚስጥረ ስላሴ የተማማራቹበትን???
በደንብ የሚያነብ እና እውቀት ያለው ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ይመጣል
ተጀጀል ባክህ ውሸታሞች😂
አምላክ ይመስገን
እድህ ነው ፍሬ ማፍራት እግዚአብሔር ይመስገን
Egzyabhare yemsgen❤❤❤❤
Wawe bebtuo ysenhe merte agelalse❤❤❤❤
ፈጣሪ ይመስገን
እልልልልልልልልልል ልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ እልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን
ይህን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን።
ሺርክ አተሸርኩ
እግዚያብሄር ይመስገን ኣርቶዳክስ በዉሸት የምትወነጀልባት እና እምትሰደብበት የጨለማ ዘመን አብቅቶዋል በእዉቀት ብርሃን ተሸንፎዋል ገና ብዙዎች ወደ ቀጥተኛይቱ ሃይማኖት ይመጣሉ....,
እልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይወድሃል ተመሰገን. ጌታ ይወዳሃል አንኳን. ወደ አናት ቤተክርሰቲያን መጣህ. ከወንደሞችህ ጋር አየተገናኘህ. ደግሞም ጥሩ አንባቢ ነህ ደንግል ማርያም ከአጠገብህ ትሁን ወንድሜ
Elelelelelelelelel egziabhare yemsgen
Elililili sele hulum EGZIABIHER yimesgen
Yihen mesmat nafkogn nbr egziabeher ymsgen
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልል ልል ልል ልል ልል
Enkuan selm metachiwu wod kirstos ewunetegnaw bet yatsinachiwu wondmoche ❤❤❤
መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲያስተምር በብዛት በምሳሌ ነው ምሳሌ ተረት አይደለም ጥሬ ቃሉን እያነበባችሁ ከምትጠፉ ትርጉም ተማሩ ፡ኦርቶዶክስ ስንዱ እመቤት ናት አያልቅባትም ኑና ተማሩ ሳይረፍድባችሁ።
ናታኒ እንኻን ደህና መጣህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመስገን::🎉
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
Temesegen. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእነዚህ ዉንድሞች ስልክ ቁጥር የሚያውቅ የአንዳቸውን ላኩልኝ እባካችሁን በእግዚአብሔር ስም
እልልልልልልልልልልል❤❤❤
ናቲ እግዚአብሔር ይማርህ ያቅልልህ❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል
🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😍😍😍😍😍