#ዳሎል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta 6 หลายเดือนก่อน +19

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።ዳሎልን 1992 ዓ.ም ነው የማውቃት።የሐገር መከላከያ ሠራዊት አባል በነበርኩበት ጊዜ።ባዳ የምትባል መንደር ነበር የቆየነው።እንግዳ ተቀባይ የአፋር ሕዝብ እወዳችኋለሁ ።

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 6 หลายเดือนก่อน +17

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ
    ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ ብዙ ያላየናቸውና ያልሰማናቸው ብዙ ሀብቶች አሉን❤ #ጉዞ_ኢትዮጵያንም እናመሰግናለን #Respect❤

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ፋኖን ይንቀልልን አሜን ሰላም እናገኛለን ሌላዉ ክልል ሰላም ነዉ ይመሰገነዉ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰጋላን ይንቀልልን በወረራ የመጣ ጭራቅ ጎሳ ሀበሻ ወርቅ ህዝብ ነው በሰሜኑም በደቡቡም ከጋላ በስተቀር😅😅😅😅

  • @ItenuWarku
    @ItenuWarku 23 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን። ሄኖክ ስዩም

  • @ethiopiakimi7726
    @ethiopiakimi7726 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው እውነትም ሌላ አለም

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 10 วันที่ผ่านมา +1

    DALLOL DEPRESSION THAT'S IT'S MOST MEANINGFUL AND IN OUR EARTH PLANET WONDER REAL SEVENTH PLANET DIFFERENT EXCEPTION EXCELLENT //="

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ audio video balance, አሪፍ observation and telling combo, professional use of drone, አብሬአችሁ እንድጓዝ፣ እንዳድር፣ አብሬአችሁ ማለዳ ተነስቼ የፀሐይዋን መውጣት ምስክር ስሆን፣ አብሬ አምሽቼ ከግመሎቹ ጋር ፀሐይዋን ሸኝቼ፣ እናንተ ወደ አዲስ አበባ እኔ ግን ድንኳኔን ጥዬ እዛው! አይ የፈጣሪ ጥበብ! ይሁን ብሎ በቃሉ ካለመኖር ወደመኖር ያመጣት አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል የዋሆች የአፋር ህዝብ ወርቅ ህዝብ ነው ጎረቤቶቻችን ናቸው ለአማራ ህዝብ በጣም ነው የምንወዳችሁ

    • @cheregirma
      @cheregirma หลายเดือนก่อน

      ዘር ጠርቶ እንወዳችኃለን ከማለት እንደ ኢትዮጲያዊ እንወዳችኃለን ማለት አይሻልም።

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 6 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ በብዙ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላቹንም የጉዞ ኢትዮጵያ አዘጋጆች....ሁሌም እንደምለው እቺን ቅድስት ሀገር በፈለጋችሁ ሰዓት እንደፈለጋችሁ የጎበኛችኅት እየጎበኛችሁ ያላችሁ የሰው ዘር ሁላችሁ ሁሌም ፈጣሪያችሁን አመስግኑ....እኔም እግዚአብሔር ሲፈቅድልኝ በአይኔ ያየዋቸውን በእግሬ እንደምረግጥ አልጠራጠርም በብዙ ሀገሬን እንደማጣጥማት እስከዛ ግን የራቀኝን አቅርባችሁ የምታሳዩን የጉዞ ኢትዮጵያ አዘጋጆች እግዚአብሔር ባላሰባችሁት በረከት ይባርካችሁ
    ለጥቆማ ያህል👇👇
    የወጨጫ ማርያምን ቤተክርስትያን ታሪክን ብትሰራልን አዲስ አበባ ጫፍ ላይ ያለች 200 አመቷን ልታከብር ጥቂት ቀናት የሚቀራት ድንቅ ታሪክ ያላት ቤተክርስትያን ናት

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @SisayGebre-k4i
    @SisayGebre-k4i 6 หลายเดือนก่อน +22

    ሲሳይ ነኝ ከድሬ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ መእድን ፍለጋ ሁለት ሺ ሶስትና አራት ዘጠኝ ወር ከኢንግሊዞች ጋር ሹፊር ሆኜ ሰርቻለሁ በርሐሌ ምርጥ ከተማ ነች

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 6 หลายเดือนก่อน

      አሁንስ

    • @KalekaleShimels
      @KalekaleShimels 2 หลายเดือนก่อน

      ሲስ ወድምነት አሁን የት ነህ

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 6 หลายเดือนก่อน +7

    ከፍተኛ መሰረተ ልማት ያስፈልጋል። መንገድ ሆቴል ያስፈልጋል። ባአለም ዝቅተኛው ቦታ ቱሪስት በከፍተኛ ፍልሰት ለመጎብኜት በተለይ ተመራማሪዎች ወደፊት ትውልድ ያስብበት።
    ወጣት ተውልድ ሥራው የናንተ ፈንታ ነው።

  • @binyamatsbeha9465
    @binyamatsbeha9465 6 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ....ቦታ በተደጋጋሚ በሰይፈ (ስፌር ቱር) በኩል ለማየት ችያለው። ሰይፈ አሪፍ ሰው ነው። ቱር ሹፌር ስለነበርኩ። ከ 7 አመት በፊት። ቦታውን ለማየት ...ጎብኝውም መኪናውም ብቃት ያላቸው መሆን ግድ ነው። ድንቅና ምርጥ ቦታ ነው።

  • @dr.werotawbezabih1057
    @dr.werotawbezabih1057 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ።
    ስላስጎበኝችሁን እግዚአብሄር ይስጥልን ።

  • @asratgebremariam
    @asratgebremariam 28 วันที่ผ่านมา +1

    It is good information thank you. I want to ask you it is low land of our country , but you wear properly it doesn't hot ? how much the temperature level at that time?

  • @sameketemabacha419
    @sameketemabacha419 6 หลายเดือนก่อน +8

    ከአዲስ አበባ ሰመራ ከሰመራ ዳሎል ቀጥታ የባቡር መስመርና ሞተር ዌይ ይሰራል ከትሩዝሙም ሌላ የነዳጅና የልዩ ልዩ ማዕድናት ፍለጋ ይደረጋል ይህም ለኢትዮጵያና ለአፋር ሕዝብ ልማት ይሆናል ።

  • @fikredenbi9126
    @fikredenbi9126 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከአፍዴራ አህመድ ኢላ ያለው መንገድ የቀየስኩ ሰርቨየር ነኝ በጣም ተፍትኜበታለሁ አፉርሮች ምርጥ ሰዋች ናቸው አከብራቸዋለሁ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ኢንጂ ፍቅረ
      አንተ ከሆንክ መንገዱን የቀየሰከዉ ለምን እንደ እሰፓጌቲ መንገዱ ጥምዝምዝ ሆነ ፤ ቁልቁለቱን ለማካካሰ ከሆነ አላቅም
      ሁለት ይህ አንተን አይመለከት ይሆናል ግን መንገዱ ብዙ የተቦረበረ ቦታዎች አሉት ይህ የሚመጣዉ የዝናብ ዉሃ መሄጃ ሲያጣ ነዉ
      ለጥ ያለ መንገድ አይሰራም ያለዝያ ዉሃ ይቆጥራል መንገዶች እንደጣሪያ የአሞራ ክንፍ መምሰል አለባቸዉ ለምን ጎርፍ አሰፋልቱ ላይ መተኛት የለበትም
      ሶሰተኛ መነገዱ ከጎን ጎነ የቱቦ ጉድጎድ የለዉም ብዙ ግዜ መንገድ ተሰርቶ ቱቦ ይራሳል እንደ ቅንጦት ይታያል በያመቱ መጠገን ካልፈለግን አለሳልሶ መኮትኮቱን ማቆምና ጥንቅቅ አርገን መሰራት አለብን
      አራተኛ መንገዱ አዋራማ ነዉ መኪኖቹ ብዙ አዋራ ያሰነሳሉ ተከታትሎ ለመሆድ ያሰቸግራል ሰለዚህ ለአዋራዉ ዜዴ መፈለግ አለብን የአፈሩነ ዓይነት ሳላቅ መመለሰ አልችልም
      አምሰት ይህንን አዋራ መንገድ በአሰፋልት መቀየሩ በጣም ትልቅ ሰህተት ነዉ በፍፁም በሞቃታማ ሀገር መንገድ በአሰፋልት መሰራት የለበትም የፕላሰቲክ መንገድ ካልፈለግን በሰተቀር
      ሰድሰተኛ አሜሪካና ካናዳ አሰፋልት መጠቀም አቁመዋል 89.7%

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 6 หลายเดือนก่อน +1

    WOW THAY ARE ABSOLUTELY BEAUTIFU GIRL'S AND PIOPLE 💚💛❤️🙏🏻🙏👍LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS YOU ALL 🙏🏻

  • @atkiltbekele1086
    @atkiltbekele1086 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ መቼም መቼም ሄጄ እንደማላየው አውቃለሁ። ግን እድሜ ለአንተ ይህን ድንቅ ብርቅዬ ዳሎልን እዛው እንዳለሁ ተሰምቶኝ አይቸዋለሁ። "እውነትም ውቧ ሀገሬ" አመሰግናለሁ ። ለቦታው ውበት ቃላት የለኝም።

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 6 หลายเดือนก่อน

      Heed enaa eyaaw

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing this beautiful nature ❤️ 💜 💕

  • @abdulkadirjemal7074
    @abdulkadirjemal7074 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ወንድሜ

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሔኖክ፤ ድንቅ ሥራ ነው፡፡ ቀድመህ ሠርተህ ይሆናል፡፡ አለዚያ እኔምለው በኢንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ሥራው፡፡ የዓለም ህዝብ ይደመም፡፡ ለጉብኝት ወደ ዳሎል ይትመም፡፡
    It is a wonderful work. Thank you. You may have already done it. Or, I would say, pleases work it in English and French. Let the world people inspired to visit Dalool.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ለምን አንተ ራሰህ አትተረጉመወም

  • @tebibusol
    @tebibusol 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for sharing this amazing unique environment literally it looks like a land escape in science fiction movies. Great production. Keep it up.

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you to shar us that beautiful natural God gift

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    The first place i really feel impressed. And i would like to keep it in my mind.

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጂኦ ቴርማል ይህንን የመስለ ሃብት ጥይዞ የናንት ብኣቦ መርይ ማማ ፍሽካ ምሳበላን ኣትክልት ቺግ ን ተከልኩ ተብሎ ህዝቦ መብራት እይቶ እይቅም ኣምላኽ ጥሩ መሪ ይስታት ከልመና ያውጣት.

  • @shimelslegesse1348
    @shimelslegesse1348 6 หลายเดือนก่อน +6

    የፈጣሪ ስራዉ ድንቅ ነዉ።

  • @sidoyennatu4472
    @sidoyennatu4472 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

  • @TeshomeGezahegn-x7f
    @TeshomeGezahegn-x7f หลายเดือนก่อน +2

    Leasasa watanee teftann helekobter telekolin mekelee asrafanee bemagistu beziyaw helekobter dubtii torekanbacin beselame derasinee Ethiopia geramii hagaree selamish yibzaa.

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 6 หลายเดือนก่อน +4

    ስወደው ይሄን ልጅ ኡፍፍፍ ስፈልገው አገኘውት

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 5 หลายเดือนก่อน +5

    ገበታ ለ ሀገር
    በፍጥነት
    በርካታ ነዋይ ሊያፈስበት የሚገባው ቦታ
    ዳሎል አፋር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      እወነትህን ነበር ከሁሉ ቦታ መቅደም የነበረበት ቦታ ነበር
      የገበታ ለሀገር ሁቴል የሚሰሩት በሀገር ዉሰጥ ግብሀት ሰለሆነ ይህን ልበል
      የገበታ ለሀገር ዳሌል ላይ ከተሰራ ክፍሎቹ በጣም ሰለሚሞቁ A/C ሊያሰፈልገን ነዉ ለማቀዠቀዦ ደግሞ ኤሌትሪክ ሊያሰፈልገን ነዉ
      ሰለዚህ ባህላዊ መፍትሄዉ የጭቃ ቤት ነዉ የጭቃ ቤት ሰል ዘመናዊ የጭቃ ቤት ማገርና ወራጅ አጠና የማይፈልግ ጥይት የማይበሳሱ እሳት የማያቃጥለዉ በሙቀት ግዜ የሚቀዘቅዝ በቅዝቃዜ ግዜ የሚሞቅ ቤት በጭቃ መሰራት ይቻላል
      ወይ ደግሞ ዳሎል ዉሰጥ በሚገኙ ድንጋዬች ቤቶቹ ከተሰሩ በትግሬዎች ባህላዊ አሰራረ ወበትን ይላበሱ ነበር
      ሳሰበዉ ጣርያም የሚፈልጉ አይመሰለኝም ካሰፈለገም በድጋሚ ከትግራይ የድንጋ ቤት ጣርያ አሰራር ተምረን ቆንጆ ቤት እንደምንሰራ ተሰፋ አለኘ
      ለኤሌትሪክ ንፍሰ ካለ በንፋሰ የሚሰራ ኤሌትሪክ ማመንጫ መትከል ነዉ የሶላር ፕወሩ ፓናሉ ሙቀቱን ካልቻለ የንፋሱ ሃይል ይሻል ይመሰለኛል

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 6 หลายเดือนก่อน +4

    አንደኛው የትይንቱ አጃቢ ሙዚቃ የሆነው የህዘን እንጉርጉር አይነት የሚያንፀባርቅ ስለሆነ የደስታ ስሜት መስጠት በሚችልና ከሀዘን በራቀ ብትለውጡት ተመራጭነት አለው

  • @YohannesKEmiru
    @YohannesKEmiru หลายเดือนก่อน

    Incredible and appreciated work.

  • @GebisaWorku-dj8bl
    @GebisaWorku-dj8bl 6 หลายเดือนก่อน +2

    WOW AMAZING AREA I LIKE IT

  • @desalegneshetu8082
    @desalegneshetu8082 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ስራ።በርታ።

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing, many thanks for put me close to nature

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 หลายเดือนก่อน +4

    😳 የከለሩ ብዛት የተለያየ ህብረ ቀለማት ምድሩን አድምቀውታል በእውነት እዛ ቦታ መገኘት በራሱ መታደል ነው :: ስላሳያችሁን እጅግ እናመሰግናለን ለአገሬ ለወንዜ ሰላምና ፍቅሩን ይመልስላት :: 🙏👌

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወድሜ

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጉዞ ኢትዮም ሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች በጣም ብዙ ዋሻዎች እየተባለ ሲወራ አያለሁ
    በኛ አካባቢ ግን በኪሎ ሜትር የሚለካ እርቀት ያለው ዋሻ አለ ። ኳስ እንኳን ተጫውተንበታል ። በዛላይ በውስጡ ምን እንዳለ የሚያቅ የለም ምክኒያቱም በጣም ጨለማ ነው ወደ ውስጥ እየገባህ በሄድክ ቁጥር። በትጉበኙት አሪፋ ነው።ማንም ጉብኝቶት አያቅም
    በኢትዮጵያ እስካሁን በሚዲያ ካየሁት ዋሻ በስፋትም ሆነ በርቀቱ የሚስተካከለው የለም በዛላይ በጣም የሚያምር እና ረጅም ፏፏቴ አለው
    አዳርቃይ ከምትባለው ከተማ ከ2 -2:30 ሳዓት የሚወስድ የእግር ጉዞ አለው
    ሰሜን ጎንደር ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ፋኖን እጅ ሰጥ ትጥቅህን ፍታ በለዉ የሰዉ ሰዉ ልከህ ልታቀልጠዉ ነዉ

  • @gizachewgebrie7979
    @gizachewgebrie7979 หลายเดือนก่อน +1

    Please translated it to many languages. It is amusing nature.

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ኢትዮጵያ! ታይተሽ ተቀምሰሽ ተሰምተሽ ትዳሰሽ የማይደረስብሽ።እንቆቅልሽ የሆንሽ የፍጥረት መጀመርያ።ኧረ በምን ቃላት እንግለጽሽ።አዘጋጁን እናመሰግናለን ።

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 2 หลายเดือนก่อน

    I can’t wait to visit 🍀😍🙏

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 5 หลายเดือนก่อน

    አስገራሚ ቦታ፣ አርኪ ቪዲዮ። 👍

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 5 หลายเดือนก่อน

    ስለዳሎል ብዙ ነገሮችን ማቅረብ ሲቻል አካባቢው ን ለማስታወቅ የተደረገው ጥረት ግን በጣም በጣም ዝቅተኛ ነው:: ዳሎል እኮ
    ታሪካዊ ቦታ መሆኑን የውጭ ጎብኝዎት በትክክል አቅርበውታል::
    የሚያሳዝነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን የሀገራችንን ታሪክ
    እንኩዋን በትክክል አለማረባችን ምን አይነት ድክመትና ግድሌሽነት
    እንዳለብን የሚያሳይ ትልቅ ድክመት ነ?

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 6 หลายเดือนก่อน

    Yeraw balebet Egziabher yimesgen AMEN!!!!!

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ተፈጥሮ ውበቷ በጣም ያስደምማል🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 10 วันที่ผ่านมา

    Mostly 45 - 50 Degrees Some time Could be more than That's In Dallol Depression and areas including from red sea coastal some often boundary to northern high land and southern land well ="

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ አፋር ፣ በረኀማነት ከሰማሁ ቀይቷል ፣ አፋር ድንቅነሽ
    ወይም " Lucy " ትውልድ ቦታ ነው ። 3.2 ሚሊየን ኖራለች
    ተብሎ በሳይንቲስቶች በተለይም ዶናልድ ጃ-ሐንሰን ( Donald
    Johanson ) 1974 የዛሬ 50 ዓመት ገደማ ተገልጻለች ።
    የሚያሳዝነው ከኃይለሥላሴ አንስቶ ዛሬም እገዛለሁ እስከሚለው መንግሥት፣ ለአፋር ልማት የተሰጠው
    ትኩረት የለም ።
    ኢትዮጵያን ለምታስተዋውቀን ተጓዥ ካሜራ ወንድማችን
    እናመሰግንሃለን " ዳሎል " የተሰኘችውን ድንቅ ቀለማት ያለትን
    ቦታ ስላሳየኸን ።
    የኢትዮጵያ ሃብታሞችን ፣ አልሟትና ክበሩባት እንዳንላቸው
    መንግሥት ጸጥታ ማስከበር ስላልቻለ ፣ ኢትዮጵያ ተዳከመች 😂

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 29 วันที่ผ่านมา

    The stupidity of our mentality left us focusing on controlling government and keeping on fighting for that purpose no open mind for the great mission of development through hard work on the abundant resource God has provided us like no other countries. God bless you bro for bringing such fascinating natural sceneries to our attention.

  • @MesfinTadu
    @MesfinTadu 2 หลายเดือนก่อน

    Nature is madecin

  • @marwatube7474
    @marwatube7474 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @Sirajmuhamedd
    @Sirajmuhamedd หลายเดือนก่อน

    የኸን ቦታ ማየት ፈልጋለሁ

  • @teshometura8493
    @teshometura8493 5 หลายเดือนก่อน

    bayyee bareedadha jabaadhu!

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ👏👏👏

  • @MenalsshSEYEFU
    @MenalsshSEYEFU 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ናት ሀገሬ

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 5 หลายเดือนก่อน

    13:00 During sunrise in the morning, you might truly love the sun here, but in the middle of the day, when temperatures rise to 50 degrees celsius, you would curse the sun.

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa 2 หลายเดือนก่อน

    Abet mamar. des sisil. Hulum be-ijachin neber...mikegninet tesibo wereren enji. EgziAbher hulumn seton neber. wede lebonachin yemelisen Amen.

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 6 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏👍👍👍👍👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @ethiopiawinet4938
    @ethiopiawinet4938 6 หลายเดือนก่อน

    ቀረፃ አቀራረባችሁ ምርጥ ነው
    ነገር ግን እዚህ ላይ ስትጭኑ ቪዲዮ ኳሊቲውን እስከ 2000 ብታረጉት ይበልጥ ይደምቃል ። እናመሰግናለን በርቱ !

  • @በፍቅርእመን
    @በፍቅርእመን 6 หลายเดือนก่อน

    Wow becha

  • @dagmarosg
    @dagmarosg หลายเดือนก่อน

    ክበርልኝ

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያህል ነው የሸፈነው ብዛት በካሬ እንግሊዞች ስለማዕድናቱ ሲያጠኑ ነበር ምን ምን ማዕድን አለው ውበቱን ማየት ብቻ ሳይሆን ሃብቱንም ማሳወቅ ይጠቅማል ።

  • @Abel-jx6vn
    @Abel-jx6vn 5 หลายเดือนก่อน

    That real we now since 1972 ec

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon3869 6 หลายเดือนก่อน +1

    please appreciate him by subscribe . he is our hero

  • @abdulkwrimyasin3592
    @abdulkwrimyasin3592 6 หลายเดือนก่อน

    አንኳን በረሃ ቀርቶ ደጋ ራሱ መንገድ ማረፊያ ምቾት ይፈልጋሉ

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አቀራረብ ነዉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜአንድ ቃል ተናግረህ ለረጅም ደቂቃዎች ትቆያለህ

  • @amireem3806
    @amireem3806 6 หลายเดือนก่อน

    Dink program 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 5 หลายเดือนก่อน +1

    በየቦታው ችግኝ ና ችግር ከመዝራት ዳሎል ያለውን እምቅ ሃብት ማልማት ብቻ ኢትዩጵያን መለወጥ ይቻላል !

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 6 หลายเดือนก่อน

    Afar is number one

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 6 หลายเดือนก่อน

    ተጓዡ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 6 หลายเดือนก่อน

    Great video but the clapping is destructive

  • @SolomonAbebe-qc1hq
    @SolomonAbebe-qc1hq 2 หลายเดือนก่อน

    Yemere talake sew ene ande awekewalew gen zare ende adiss new yayewet ,men ale endi ayenetun biyabezalen

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 หลายเดือนก่อน

    በአጋጣሚ ሆኖ ኢትዮጵያን በደንብ ዞሬያታለሁ ዳሎል እና ኤርታሌ ግን ለኔ ይለያሉ። በዘመነ አብይ ለዳሎል ቀን ይወጣለታል የሚል ተስፋ አለኝ

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይመስለኝም ፣ አብይ በተረመንግሥቱ እንዳይነካበት
      ከአዲሳባ አይወጣም !

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአሜሪካን ሃገርከአለም ዙርያ እየመጡ የመቃብር ቦታ ለሚጎበኙ ምስኪኖች ምን አለበት ይህንን ቦታ ቢጎበኙት ይህ ድንቅ ቦታ እዚህ አሜሪካውስጥ የሚገኝ ቢሆን ብሚለየን ሳይሆን በትሪልየን የሚቆጠር የአመት ገቢ ያመጣላቸው ነበር ግድ የለም ዘመን ይመጣል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ለ150 ዓመት በአማሮች አገዛዠ ዘመን ጎንደርና ላሊበላ ብቻ ነበር የሚያሰተዋዉቁት የነበረዉ ያም ሆኖ አላለፈላቸዉም
      አሁን ሁሉም ክልል ቀን ይወጣለታል

  • @zakaria3612
    @zakaria3612 5 หลายเดือนก่อน

    It is not safe for internet we try and it was dangers

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ምን ትንተባተባለህ

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 10 วันที่ผ่านมา

    XALLOL DAQAR MEANING MEANS IN QAFAR WAANI AFAR LANGUAGE THAT'S LOCAL PEOPLE OR COMMUNITY EVEN THE IT'S NOT MUSIC FOR THE TRAVLLING RIVER'S FOR ROADS IF YOU HAVE SOME ONE FROM AFAR PEOPLE YOU SHOULD HAVE ESPECIALLY FROM THE AREA FROM LOCAL NORTHERN PART //="

  • @meles317
    @meles317 5 หลายเดือนก่อน

    TPLF made mistake use to be Tigray.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      አሁንም ማን ከለከላቸዉ ሀገራቸዉ ነዉ ትግሬዎቹ መሰለን ጨዉ የሚያመርቱት

  • @ibrahimibrahimismail
    @ibrahimibrahimismail 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ መሬት ለይ አይመስለሰም

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 5 หลายเดือนก่อน

    The only negative experience here must be the non stop smell of rotten egg due to the sulfur compounds

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      እሱ ነዉ እኳ ማርሰ ላይ ያለህ የሚያሰመሰልህ ሌላ ዓለም እንዳለህ ቁጠረዉ ። ካልሆነ ሰለጠንኩ ካልክ ማሰክ አርግ

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 2 หลายเดือนก่อน

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነዉ ይሕን ማልልመተ ት እንደ መሪዉ መወለድ ያሰፈልጋል

  • @abdulkwrimyasin3592
    @abdulkwrimyasin3592 6 หลายเดือนก่อน

    ትልቁ የዓለም ፖታሸ potasj መገኛም ሆኖ ሳለ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      አፋር ሲነሳ potash አብሮ ይነሳል ካናዳ በአለም አንደኛ potash አምራች ናት ግን አንድ ኪሎ ሜትር ወደ መሬት ቆፍራ በመከራ ነዉ የምታመርተዉ የአፋር potash ግን መሬት ላይ የተንጣለለ ነዉ ዝም ብሎ መዛቅ ብቻ ነዉ በወያኔ ግዜ እሰራሄሎች መጥተዉ ሁሉን ነገር ከጨረሱ በኃላ አንዱ ባለሰልጣን በጥቅም ባለመሰማማቱ እሰራሄሎቹ ሰራዉን ሳይሰሩ ወጥተዉ ሄደዋል እራሳቸዉን ፈልጎ መጥራት ቢቻል ጥሩ ይመሰለኛል
      በተረፐ potash ለማዳበርያ ሰለሚያገለግል ቢሞከር ዩኒቨርሰቲያችን ጥናት ቢያረግበት ከአራት ቢሊዬን ደላር እናድናለን፠ potash ለቡናም ተክል ጥሩ ነዉ ግን ክሎራይድ ካለዉ ችግር ሰለሚያመጣ መቀናበር አለበት SOP, SOP በተፈጥሮ የለም ሰዉ አቀናብሮት ነዉ የሚገኘዉ ታድያ ወይ,እኛ ይህንን ሰራ እንሰራለን ዉይ ለእሰራሄል ሰጥተን እነሱ ያቀናብሩልናል

  • @MohmmdeMunir
    @MohmmdeMunir 2 หลายเดือนก่อน

    የአፍሪከ የምድር ቆሸሸ እስቲም

  • @ksteve-nn1mk
    @ksteve-nn1mk 6 หลายเดือนก่อน

    Dalul used to be part of tigray

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 6 หลายเดือนก่อน

      @ksteve Please Quite

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 2 หลายเดือนก่อน +1

      የትግራይ ሰዎች ሠርታችሁ ብሉ እንጂ ፣ የጎረቤትን ልማት
      አገር ለመዝረፍ አትሞክሩ ።
      በአማራና ፣ አፋር ለማት ፣ እየጎመጃችሁ
      የሀገሩን ሰው ከቦታው ነቀላችሁ ።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      ​@@getachewtessema3979
      አማሮችሰ
      ወልቃየት
      ወለጋ
      ሸገር
      እርሰታችን ነዉ ሲሉ አይሰቀጥጣቸዉም ወይ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน

      ምነው የአፋርና የአማራ መሬት አመራችሁ ቅማላሞች ከጎረቤት ተስማምታችሁ ኑሮቁልቋላም😅

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰጋላ ነህ መሰል ሸገርም የሸዋ ቅርስ ነው ወልቃይትም የጎንደር ነው አማራ ወለጋ የኔ ነው አላለም ህዝቡን አትረዱ እንጂ ጭቃ😅

  • @birhanekidanegirmay
    @birhanekidanegirmay 6 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሻ አንባሳደርነቱ ሲያንስህ ነዉ

  • @mewhab1998
    @mewhab1998 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ምን ነክቶህ ነው መንገድ አስጎብኝተህ ትጨርሰዋለህ እንዴ ፕሮግራሙን ይሄን ያደረከው ደግሞ ከእውቀት ማነስ ሳይሆን ከስንፍና ነው ታረም ወንድሜ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      እኔ ግማሸ ነዉ ያየሁት ካሀን አሁን መሬተን ያሰጎበኛል ብዬ ተሰፋ ነበረኝ አንተ ቁርጤን ነገረከኝ
      በተለይ መንገድ ዳሮ ሲቆም መሬቱ ላይ ያሉትን አለቶች ካሜራዉን ዝቅ አርጎ ማሳየት ነበረበት

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ጋዜጠኛ ናሽናል ጅኦግራፊ ሁሌ ብትሰራ በደንብ ነው የሚያምርብህ ትችላለህ

  • @yotor5801
    @yotor5801 6 หลายเดือนก่อน +1

    ETHIOPIA 1 NO'T 7 SHUTUP

  • @NasiyaDursa
    @NasiyaDursa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Clahi.fana23
    @Clahi.fana23 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤