ታቦት በሐዲስ ኪዳን | የኦርቶዶክሳውያን ጥያቄዎች በዲ/ን ዘማርያም ምላሽ | Orthodox | Mezmur Yared | Zemariam Zeleke

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምር ዘማርያም ይለያል ሰጦታው የሚያስረዳበት መንገድ

  • @tedros7728
    @tedros7728 11 วันที่ผ่านมา

    Wendmachn edmiena tiena ystih❤❤❤

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AfeworkAsaro
    @AfeworkAsaro 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግ/ር ይባርክህ !!
    እኔ በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ አድግያለው፣አሁን ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለው።
    ዘማሪያም ወንድሜ እርዳኝ ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ እፈልጋለው!

    • @KaleabZerihun-w7v
      @KaleabZerihun-w7v 4 วันที่ผ่านมา

      አሁን ተመልሰሀል ወይስ እርዳታ ትሻለህ?

  • @hiwotassefa3860
    @hiwotassefa3860 7 หลายเดือนก่อน

    Pls erdagne emneten endawekew ebakeh

  • @sinshawbelachaw9809
    @sinshawbelachaw9809 4 หลายเดือนก่อน

    በአዲስ ኪዳን ጽላትም ታቦትም አንድ ነው ሲባል አዳሪው በማደሪያው ይጠራል ከሆነ አዎ ነገር ግን ታቦትእም ጽላትም ሁለቱም በቤተክርስቲያናችን አለ

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 8 หลายเดือนก่อน

    በብሉይ ኪዳን የነበረዉ ታቦት እና የኦርቶዶክስ ታቦት በሰም ዉጭ ምን መመሳሰል አላቸዉ ??????

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አትዋሽበአኪዳን ነበረ ነበረ!!አሁንግንየለም።አዲስኪደንእናብሉይኪዳአትቀላቅል።እግ/ር ተቦትን በፈቃዱ ሰውሮታል ዝመምበለህአትድከም!!ሰውንምአታሳስቱ።አሁንበግእዝተሸፍኖ ማጭበርበር የለምሁሉነቅቷል።

  • @AMEN271
    @AMEN271 7 หลายเดือนก่อน

    አንተ ከንቱ የምትጠቅሰው ብታጣ ፍትሃ ነገስትን ትጠቅሳልህ ህዝቡን እንዴት ወደ ጨለማ እየወሰድከው እንደሆነ የሄድክበትን ርቀት ስመለከት በጣም አዘንኩ

  • @AfeworkAsaro
    @AfeworkAsaro 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤