100ኛ A ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)የአዲሰ መሬት ውስጥ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 216

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
    @temesgenamlakyetemesgenaml7164 4 ปีที่แล้ว +51

    ለኮምንት እኔ አንደኛ ደስ ብሎኛል ላይክ ስጡኝ

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

      Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

      Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

    • @nodjdhjdjd9250
      @nodjdhjdjd9250 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir 💚 💚 💚

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ስላም መጣህልን መምህራችን አቤት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትያስማልን እግዚአብሔር አምላኽ ፀጋው የብዘልህ መምህርይ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን በእውነት ብዙ እውቀት አግቼበታለው በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
    @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልጆችክ ይባረኩ ሁላችንንም እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረራችን የኛ እንቁ መምህረ እግዚአብሔረ ዘመንክንሁሉ ይባረክልህ አሜን አሜን አሜን የሚገረም ገጠመኝ ነዉ የመጥመቀ ይሀንስ በረከት ይደረብን አሜን የእኔ እህት በፀሎት አስቢን ወለተ ትንሳኤ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
    @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህራችን ተስፍዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እኛም መንፈስን እንድናቅ ስላነቃቃኸኝ በጣም ነው የምናመሰግን

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ባስተማርከኚ መሠረት እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ነገር ተለውጫለሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፍሽ ፡ኑርልን ፡እናመሰግናለን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስስ የሚል ገጠመኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yerusfayesa1027
    @yerusfayesa1027 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔ ፅዋ ነበረኝ እኔ የምፈልገው በተክርስቲያን ሲሆን ነው የምፈልገው በፊት እኔን ያጋጠመኝ በየቤቱ እየዞረ ነው ሌላኛው ደግሞ ካአን የለም ፀበል ፃዲቅ የሚቆርስልን ማህድን የሚባርክልን እንደገና ውስጡ ያሉት ሰዎች በጣም እርስ በርስ ይታላሉ በስማም ይከብድ ነበር የኔ ይበልጥ ድግስ ውድድር የወጥ አይነት ብዛት መቁጠር ሲቀጥል ለዳአ የማይሆን ፃዲቅ እኔ አልፈልግም ሰው ጠርጦ ያመጣውትን ወጪ መሰብሰብ እኔ በማቆሜ አይፃት ነው መምህር

  • @mahilattim7300
    @mahilattim7300 4 ปีที่แล้ว +9

    መምህር እንኳን ደና መጣ በጎጎት እየጠበኩ ነበር

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ መምህርችን እንካን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርልን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ውድ የመምህራችን ተከታታዬች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መጣክልን ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💖💖💖💖

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 4 ปีที่แล้ว +12

    እንደምን ዋልክ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ልዑል እግዛብሔር ይባርክህ እኔ በሰም ብቻ ነበር ክርሰቲያንነቴ አሁን ግን በዚህ ባንተ ፕሮግራምና በማህደረ ተዋህዶ የዩቱዩብ ቻናል በጣም እፅብ ድንቅ የሆነ እውቀት እየቀሰምኩኝ ነብሴም ደሰ እያላት ነው አመሰግናለው።

  • @abac2092
    @abac2092 4 ปีที่แล้ว

    Memehr enqan beslam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen amen amen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 4 ปีที่แล้ว +4

    😭🕊👍ለሁላችን መጥምቆ የውሃንሰ ይጠብቀን. መምህራችን ተሰፈየም አብዝቶ እድሜና ጤና ፀጋ ይሰጥህ. ለኔለመለወጥ ደፋ ቀና እያሉ.

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፌበንየማርያምልጅ
    @ፌበንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከቶ ይደርብን በጣም ድንቅ የሚል ገጠመኝ ነዉ እግዚኦ ለምህረትከ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን እንኳን ደህና መጠህ መምህር ተስፋ ስላሴ የተዋህዶ እንቁ ሰላሙን ጤናው የድልህ ብርተቱን ይስጥህ

  • @Tube-qg7ne
    @Tube-qg7ne 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባታችን በፀሎትህ አስበን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @sssssss2510
    @sssssss2510 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @lidyall449
    @lidyall449 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋው ያብዛልህ የኣገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ።ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለሁ

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን ❤️ አሜን አሜን አሜን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛክ መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን
    መምህር ሰላም ይብዛልህ እድሜና ጤና
    ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 ปีที่แล้ว

    ሁል ግዜ እስተሞሬ ትምህርት ነው ይምታቀርበው በርታ ውንድሜ መምህር እግዜአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ እስካማርያም .

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ስንት እማላውቀውን አወኩ ባንተ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከምወደው ከየካው ሚካኤል ጥግ መገናኛ ኮንዶሚኔም ደርሶኛ አስረጨዋለሁ ቅዱስ ሚካኤል የመላእክት አለቃ ነው የሰጠኝ ተመስገን
    ሌላም መምህሬ እኔም በህልሜ ከሞተች ብዙ ጊዜ ሆኗታል አልፎ አልፎ እየመጣች ትተኛለች ግን የምትናገረው አይያዝልኝም ምን ይሆን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አቤቱ ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ደግ ሠው አልቋልና መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ባንተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።

  • @hailuyalifu2279
    @hailuyalifu2279 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ያማይሰማ የለ አሰማከን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር !...እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅክ ...የነፍስ ዋጋ ያድርግልክ !

  • @yerosethiopia4190
    @yerosethiopia4190 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የኛ ክፋት ለዚችእዴሜ አፋችንን ተጨካክነን አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን የመጥምቁ መለኮት ወቅዱስ ዩሐንስ እረዴት በረከት ምልጃ ፀሎት ይደርብን እህታችን በርች በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ኢየሱስ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የኔም እቤት አመት ሆነው ልሸጠው ግን ሰው ተስማምቶ ይሔድ እና አይመለሱም መምህር እባክህ በእግዚአብሔር ስም ጸልይልኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ሥላሴ ናፋቆቴቴቴቴቴ በፀሎትህ አትረሳኝ ወለተ መዲህን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ያሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን በረከቱ ያድርሰን በፀሎት አሰቡኝ ወለት እየሱስ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar751 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እካን በሰላም መጣክ የኔ የስደተኛ መፅናኛ ሺ አመት ንገስ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว

    መህራችን በርታልን እፀልይልካለን እደየ አቅማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው ይገርማል

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🤲🤲👏👏👏💖💖💖

  • @זהבהאליאס-ו3ז
    @זהבהאליאס-ו3ז 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ደስ ይላል ትምህርትህ

  • @እቲንምከሖብእግዛብሄርይኹ
    @እቲንምከሖብእግዛብሄርይኹ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህልን

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ህን ያብዛልን መምህር እባክህ በፀሎ አስበኝ እህት ወድሞቼ ይህን ትምህርት የምታዳምጡ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም እባላለሁ እናቴ አዲስ ቤት ገዝታ ገብታለች ብቻዋን ፀበል አስረጭዉ ብያት ነበር ግን አላስረጨችዉም 2 ወር ይሆናታል

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ የእውነት ስንት አይነት ጉድ አለ ሰው በቁም የሚቀብር ምን አይነት ህሊና አለ በእውነት ከእግር እስከ እራሴ ነው የወረረኝ በእውነት በጣም ያሳዝናል ግን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ሰላምህ ይብዛልህ ቸቸሩ መዳህኒያለም ጥላ ከለላ ይሁንህ የስደት አባቴ እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ ጠላት የወሰደብኚን ፀጋየን አስመለሰልኚ ክብር ለስሙ ይሁን ለዘላለም💚💛❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Wooow she is black 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ዉድ አባት መጣህልኝ ሞያዬን ሳስብህ ነበር የዋልሁት ምን ሆኖ ነዉ እያልሁ ነበር እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ☝️🙏

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ከነ መላው ቤተሰብህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን !!!

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    የኛ ልዩ መምህር ገጥምኝ ብቻ ሳሆን የምንማርበት ብዙ ነገር እያወቅን ነው ገና ብዙ ፊሪ ታፈራለህ የመንፈሳዊ ልጆችህም ፀልይልን መምህር እባክህ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልን ዉድ መምህራችን
    እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ባለታሪካችን በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በፀሎትሽ አስቢን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ሺ አመት ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄርስሙየተመሰገነይሁን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @belyteketel6567
    @belyteketel6567 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sabacarlier3748
    @sabacarlier3748 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzio yesew lij kifatu ebetu yeqir yibelen

  • @nanibelete2431
    @nanibelete2431 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn
    Enkuan DEHNA METAHELEN
    MEMEHER GENA DEMTSHEN SESEMA EBERETALEW EDATTEFA EBAKEHEN

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እቁ መጣህልን እሚገርም ነው ካተ ስቱን ተማርን የስቱን ሂወት ቀየርከው እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመወት ይባርክ ወላዲት አምላክ በቢቱ ታፅናልን

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኧረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ወለለይቱ እመቤት ትጠብቅህ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 4 หลายเดือนก่อน

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላእ መጣህልን መምህሬ
    እንኳንም ደስ አለህ ገጠመኝ 100 ፍሬሀማ ለመሆን እየጣርኩ ነው በፀሎተ አስቡኝ እህተ ማርያም

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen tebareklen

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 ปีที่แล้ว

    ጌታን ያጠመቀዉ መጥምቁ ለእህታችን ስለደረሰላት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ለኔም ለቤተሰቤ የደረሰልን ነዉ መጥምቁ የኋንስ ፈጣሪ ይመሥገን መምህር ፅዋ መቅመስ ጥሩ ነዉ ግን በገጠር አከባቢ የተለመደዉ ፅዋ መጠጣት ለነፍስ ሳይህን ለስጋ ነዉ ለምን ካላቹኝ ድግስ ስደግስ ከማን አንሼ ነዉ እናም ዉለታ ለማሰደር ነዉ ፀበል ፃዲቅ ቅመሺ ተብላ የምትጠራዉ ሰዉ ምይዛ መጣች ነዉ የምንለዉ አድ ሰዉ ማበር ከደገሰ ስቴድ አረቄ ይዛ መሄድ አለባት በዛልይ ቡና ይፈላል ፀዲቅ ሲቆረስ በዚ ነገር ላይ በደብ ልንማር ይገባል

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን ደህን መጠከ መምህርችን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    በእውነትይገርማልእሱንያመነወድቆአይውድቅም

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዞኦ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ያስዝናል በጣም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ ከባድ ነው ለመሬት የሄ ሁሉ ጉድ አፍር መሆነችን ተረስቶ እግዞኦ

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሠግናለን

  • @hanaabraha6268
    @hanaabraha6268 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህሬ

  • @nohenohe4199
    @nohenohe4199 4 ปีที่แล้ว

    መምህር 🙏🙏🙏

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ปีที่แล้ว

    ከብር ለመድሓኒ አለም ከርስቶስ ደስ ይላል

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ሰአት ላደረሰን አምላክ ሰላም መምህራችን አምላክ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍን ይማር