♦️ሪፖርት ወይስ ንስሐ ? በመምህር ኢዮብ ይመኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
    @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @TsgetesfuTsgetesfu0014
    @TsgetesfuTsgetesfu0014 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @hermelasilase674
    @hermelasilase674 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ለዚህ መምር የምለው ቃላት የለኝም ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ
    አንተ በምታስተምረው ትምህርት (ስብከት ) ከወደኩበት የሀጥያት ባርነት ልወጣ ወስኛለሁ

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃልዬት ያሰማልን አባታች ጥበብ ያብዛሎት ትምህርቶት አይጠገብም እግዚአብሔር ሞገስ ይሁኖት፭❤❤❤❤❤

  • @kisha6166
    @kisha6166 ปีที่แล้ว +39

    በአሁኑ ሰዐት የሚያስፈልገን ንስሀ ብቻ ነው

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ይሄ ነው የእግዚአብሔር ቃል ንስሀን እንደ እርሶ ግልጥልጥ አድርጎ ያስተማረን አላየው ብዙ ስብከቶች ሰምቻለው የዛሬው ግን ልዮ ነበር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ያስረዝምልን በእውነት የአንተን ትምህርት በሰማሁ ቁጥር ደስይለኛል ለንስሀ ያብቃኝ🙏 አሜን(3)

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እረረረረረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀንአለም ገና ዛሬ ትምህርት ተማርኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว +9

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ልክልኬን ነገርከኘ በማያገባን የራሳችን በደል ሐጢያት ሳይታየን ስለ ሰዉ ሐጢያት እናስባለን የራሳችን ክፋት በጭራሽ አይታየንም

  • @zed8332
    @zed8332 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃል ህይወትያሰማልን መምህራችን 🙏🙏💒💒🙏🙏እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ለንሳሃ ሞቶ ያብቃን💔💔😭😭🙏🙏

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 ปีที่แล้ว +6

    እንቁ መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን ተነሳኂ ልቦና ያድለን በእውነት ከኃጢያት ተፋተን ከፅድቅ እንድንጋባ በቸርነቱ ይርዳን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይመስገን ስለ ቃሉ መምህር እዬብ ይመኑ ዉድ እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @aydamengistie4225
    @aydamengistie4225 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኢዮብ ይመኑ! የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን!

  • @Habtamu-zl1hb
    @Habtamu-zl1hb 11 หลายเดือนก่อน

    ፀጋህን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia 11 หลายเดือนก่อน

    Abet mefewse abet mdan🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ endate westen yemyaschnekgn hulu lekogn setfaa kamilake garim endegnagn yememgebgn temhiret⛪🙏🙏🙏🙏🙏
    Qalat yelgnm dekam ngn::::::::
    Gin ante yena mehariw ahmilake yedngile mriyamn lije hoyii 🙏🙏🙏 bzh memher layi aderke yemitasetmirn yemitegesisn yemitemkern yemitesbesebn🙏🙇‍♀️ Qedus Egziabeahre abatachin fetaryachin keber misegana ahmelko wedase lanet yedreskeh🙏🙏🙏 Ame Amen Amen ElElElElElElElE ElElElElElElElE ElElElElElElElE

  • @TiruDebela
    @TiruDebela ปีที่แล้ว

    Amen kale eyewet yasemalen nesa endengeba egziyabhr yerdan

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እንቁ መምህራችን ሺህ ዓመት ይኑሩልን እግዚብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን ለንሰሀ ሞትዬብቃን😥😥😥

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልጎሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @alzalz207
    @alzalz207 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቀላ ሂዎት yasamalin

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን አምላክ ሆይ ይበቃችሗል በለን በለኝ ለአገሬ አብቃኝ አብቃን ለንሰሀ ሞት አብቃን አብቃኝ ❤❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 ปีที่แล้ว

    kale hiwota yasemalena egzbiher le memehir amen amen amen 🤲ye semanewn be lebonachin yesaderbn le nesha yabekan 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ቃለሂወት ያሰማልን ንስሀ እንግባ ወገን ተዋህዶ እንነሳ❤❤❤❤

  • @temesgen637
    @temesgen637 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት የስምዓልና ፀጋ አብ ልዕሊ ፀጋ ይዓድለልና

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 ปีที่แล้ว +3

    ግብረሰዶሞችን ተቃወሙልን ለተቃውሞ ሰልፉ ድምጽ ሁኑልን።! የግብረሰዶሞች እርኩሰት በአምላካችን በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወደመ ይሁን እባካችሁ ሀገራችንን በጋራ አናድን።

  • @henokyilma5950
    @henokyilma5950 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጎዶልያስ

  • @hananatnafu4077
    @hananatnafu4077 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እዉነተኛ ንሰሀ በቸርነቱ ቸሩ አምላክ ያድለን😢

  • @elsaderiba5135
    @elsaderiba5135 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaliyoti yasamaLi Abatachini ❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤🙏

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia 11 หลายเดือนก่อน

    Memherachin Qal hewote yasemalen bedemae ena kemulu sega gari aterfirefo yadelelen🙏🙏🙏 mnm malet alechalkum:::

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mahiZTsehay
    @mahiZTsehay ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች 🙏🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልኝ እድሜይስጥልኝ ቀሪዘመኖን ይባርክልኝ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 ปีที่แล้ว

    መምህር እመብርሐን ከልጇ አማልዳ ፀጋውን ታብዛልህ!!!!!!!

  • @tsigakonjo6624
    @tsigakonjo6624 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል የህይወት ያሠማልን

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት መምህር

  • @ብሌንመኰንን
    @ብሌንመኰንን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን

  • @almodafli2703
    @almodafli2703 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏 Amen kalht yasemalen yesemawn belbonachen yasderben

  • @መድህኒአለምአባቴ
    @መድህኒአለምአባቴ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🤲🤲🤲🤲🤲

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ❤ይመሥገን❤🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚እመብረሀን❤ያለም❤እናት❤አድነትን❤ስጨን❤መክፋፈልን❤አርቄልን❤አሻግረን🎉ነገንተሥፋ❤አድርገን❤የምናየው❤ልጆችሺ❤ብዙነንና❤🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን ድካማችን ወደ ብርታት ይቀይርልን::

  • @yamlaksiraalemu
    @yamlaksiraalemu ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምሕር

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse2845 ปีที่แล้ว

    መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን

  • @webtube21
    @webtube21 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእርሰዎት ትምህርት እየፈለኩ ነው የማዳምጠው ቻናል ቢኖረዎት መልካም ነበር
    እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @SalamGedamo
    @SalamGedamo 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @AynadsBelay-i4q
    @AynadsBelay-i4q ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላቺን እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን መምራቺ ቀለህይወት ያሰማልን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalin ❤

  • @mickaelbirhanu3281
    @mickaelbirhanu3281 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @Natnaelgezahegn-w9r
    @Natnaelgezahegn-w9r ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤ ♥

  • @amakelechseyum1666
    @amakelechseyum1666 ปีที่แล้ว

    ልጄና መምህሬ
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @sholakelal2371
    @sholakelal2371 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @LkuSomega
    @LkuSomega ปีที่แล้ว

    ዘመንህንእግዚብሔረሠብዛልህ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesafintfikire5870
    @mesafintfikire5870 ปีที่แล้ว

    😢 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወተን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @ManyazewalBirhanu-ny5ex
    @ManyazewalBirhanu-ny5ex ปีที่แล้ว

    memirachign kalehiwet yasemalign

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh ปีที่แล้ว

    ቃለ ይህውት ያሰማልን እንዴ ቃሉ ያኑረን 😢

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን❤😢

  • @yemariyamlij6431
    @yemariyamlij6431 ปีที่แล้ว

    Memerchen kale hiwoten yasemalen

  • @rosegemeda
    @rosegemeda ปีที่แล้ว +1

    Qalehyot yasemalin

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @PhoneTastic-i9b
    @PhoneTastic-i9b ปีที่แล้ว

    Amen, 🙏🙏🙏

  • @alem2357
    @alem2357 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን❤🎉

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @amakelechseyum1666
    @amakelechseyum1666 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ልጄና መምሀሬ። የሰማንያ ዓመት ስሆን በአካል የማገኝህበትን ቦታ ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @anguoshaabebaw9649
    @anguoshaabebaw9649 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🖤⛪️🖤

  • @eyerusalemgizaw307
    @eyerusalemgizaw307 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ

    እውነት እኔ እራሴን እዳይ ነው ያደርጉኝ ክበሩልኝ ቃልህውት ያሰማልን

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያስማልን

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም ปีที่แล้ว

    ቨእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @سميرهسميره-ل1ر
    @سميرهسميره-ل1ر ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @and-ps1pq
    @and-ps1pq ปีที่แล้ว

    ጌታሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ወደ ደጂህ ምራኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Ba hunet egzabher amlak qal hiwot yasemalin memirhachin ermana Tena yisxacho medenalem

  • @MaryEthyoupia
    @MaryEthyoupia ปีที่แล้ว

    Lena ayentu gebez kifu lebona😢😢😢😢 lebona yalew kentu lib yalgn 😭😭😔😔😔😔 bebzu asityat yetnsa 😢😢 nbsea zelabegnalechi😰😰 abetu bekash blena wd batae lemles😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️💘💔
    Qedsenaw nafekegn eko🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏 maregn

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ችገሩ መምህር ለነሰሃ አንዲተጉ ካህኑ በመደረክ አነደምትናገሩት ቀለል ያለ አይደለም ካህኑ ቆዩ የሚሉ አይሆንም ነገ በሆላ ትወድቃለህ ትወድቃላቹ ብለው ለነሰሃው ጊዜ ወራት አመታት ህዝበ ክርስቲያኑ አነዲሸሽ የሚየደርጉ አንዳሉ ታዘብኩ አነድ የታመመ የ50 አመት ሰው ለምን አተቆርብም የነሰሃ አባት የለህም ነሰሃ ግብ ፈጣሪን የሰቀየመ በደል ሀጥየሰት የሆነውን ለካህኑ ነገርና አራገፈህ ሰጋው ደሙ ተቀበል ከሚሰትህ ጋ በለን ካህኑን ሲያናግር ከፋሲካ ፆም ሊገባ ሲል ነው ታማሚ ነው በደም ግፊ ት ቤት የቀረ ይጠመቃል ህክምና ይከታተላል ነገር ገን ካህኑ አነደ ሀዋራይቱ የፈጠኑ ያልሆኑ አነደ መጥምቁ ዩሆንስ የፈጠኑ አየደሉም በአበዛኛወ ዳግም ሀጥያት ይሰራ ይሆናል ብሎ ጊዜ የሚጨመሩ ወራት አመታት ገና ነህ ገናነሽ ቆይ የሚሉት ነው ሀጥያት የበለጠ ተሰፋፋ ክርስትያኑ ተሰፋ አነዲቆርጡ ሌላ የሚያድናቸው አዲስ አምነት እነዲፈለጉ አየተገፉ ነው ሀለተኛው አነድ ህፃን 15 አመት ነው ጥፋት አጠፋ የነሰሃ አባትን አናት አናገረችለት አባቴ ላቆረበው ነበረ ለስጠምቀው ላናግሩትብዬ ነው አነዴት ለደርግ ሰትላቸው አይ በቃው ወደጉርምስና አየሄደ ነው ሴት ልጅም ፔሬድ ካየች በቃ መቁረብ አሉ እንዴ ይሄ አኮ በቃ አሁን ወደሀጥያት መሄድ ትችላላቹ ሲበቃቹ ትመጣላቹ ብሎ ለሰይጣን መሰረከብ ነው ምነው አባ የልጅነት ንፁህ ባሀሪን ለመሰቀጠል ጥፋት ሲፈጠር ቶሎ በካህኑ በነሰሃ አየፀዱ በሰጋው ደሙ አየታከሙ ሰይጣንን አሰከሞት ደረስ ሸነፍ አየደለምን በቃ ልጄ በ15 አመቱ ለሀጥያት ህይወት አነዴት ፈቃድ ይሰጠዋል ብዬ አዘንኩ የመዳን ቀን ዛሬ ነው

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว

      እናት ሁሉም ንስሃ አባት አንድ አይደለም እኮ ሌላ ንስሃ አባት መያዝ ትችያለሽ በተረፈ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጪ

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 ปีที่แล้ว

    Kalhiwt ysemaln

  • @kebebushtesema2745
    @kebebushtesema2745 ปีที่แล้ว

    የመምህር እዮብ ይመኑ አካዉንት ሼር አርጉልኝ 😢

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g ปีที่แล้ว

    Ere ebkachu enstwle batkrstyan senmt yidcoration bezt chershe mesklum liy decor mesklu bekrstos deme yamr new ebchu?

  • @የስላምነኝን
    @የስላምነኝን ปีที่แล้ว

    Kalot yasemalen

  • @AtakiltNegash-lp1dd
    @AtakiltNegash-lp1dd ปีที่แล้ว

    tyakawen leraseh Molesey Seyetan

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว

    ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ አጋሬ መናፍቅ ሆነብኝ ወልደ ሚካእል ይባላል ነፃ ፈቃድ እንዲኖረው እና ቆም ብሎ ማሰብ እንዲችል ብቻ ይፀልዩለት ድርቅ ብሎ ነፍሱ ሲኦል ልትገባብኝ ነው ።

    • @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
      @ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የእኔ ዉድ አንድ ገጠመኝ ልጋብዝሽ, የጨለመዉ የበራልኝ, በሱ ትምህርት, ነፍስ እና ስጋየ የታረቁልኝ,,, ብቻ ምን ልበልሽ,,,ዘርዝሬ አልጨርሰዉ 🤷‍♀️ማርን የቀመሰ ጣዕሙ ያውቀዋል ብቻ
      በመጀመሪያ ፈተና ገጠመኝ 238 ኛ ን አስተዋይ, አንቺም ቤተሰብ ሽን መርማሪ, የእሱንም እንደዛ,እኔ ም ቤተሰብ አለ ችግሩ ግን ተስፋ አልቆርጥም, አንዱ ወንድሜ ም ቀይሮ ነበር ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ተመልሳል, እንዲድን ከፈለግሽ የህመምሽ መዳሃኒት የሚያደርስሽ ይሄዉ, ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ, እኔም ይርዳኝ

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ፀ3ቘ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ፀ3ቘ ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመልስልን እህታለሜ😥🙏