NEW | መከራ | ድንቅ ስብከት | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተኝ እንጂ ክፋቴ ሃጥያቴ ሁሉም ስራየ ግንብ ሁኖ ድምፄ እንዳይሰማ ማድረጉ መቼ ዘንግቼው ግን ደካማነቴ ኣይቶ ይምረኝ ይሆናል ብየ እጠረዋለው እሱ ይምረኛል እሱ ያድነኛል ኣምናለው ወደ ህይወት መንገድ እንድመራኝ እማፀነዋለሁኝ ኣቤቱ ይቅር በለኝ ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤

  • @Selam-vs1fg
    @Selam-vs1fg ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን እወነት ታላቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን እደሜና ጥናን ከቤተሰበወጋ ይስልን
    ክብር ምስጋና ለግዛቤሔር ይሁን ይሁን።
    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን
    💒❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እደው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታየ።

  • @kalebdedeb4312
    @kalebdedeb4312 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን እኔን ብቻነው ግን የመምህራችን ትምህርት የሚአፆናናኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እመብርሃን አትለዮት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብርሃን እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን 💚💛❤

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መስማት የሱ ፈቃድ ስለሆነ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @masi409
    @masi409 2 ปีที่แล้ว +2

    Qale hewote yaseman mamerechen💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tatekwoubishet5068
    @tatekwoubishet5068 2 ปีที่แล้ว +12

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ረድኤቱን በረከቱን ጤንነትንና ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን !!!

    • @kedst.ethiopa8130
      @kedst.ethiopa8130 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይውት ያስማልን

    • @asres2602
      @asres2602 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @fentalemasfa1428
      @fentalemasfa1428 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @sosinamolla
      @sosinamolla ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድኃኒዓለም ያድልህ

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ምግብ ነው የተመገብነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @martatsegaye8180
    @martatsegaye8180 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ነብስን የሚመግብ ድንቅ ትምርት ነው ::

  • @sebehatmulugat1888
    @sebehatmulugat1888 2 ปีที่แล้ว +3

    የጉላ ሚካኤል ካፈራው ድንቅ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክልን

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛሎት 🙏🥰

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ን ተመስገን እንበለው ማስተዋሉን ትእግስቱን ይስጠን አሜን

  • @ሰላምእዩተስፋይ
    @ሰላምእዩተስፋይ ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን♥🙏♥

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @JanaJana-vo8kv
    @JanaJana-vo8kv ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qala hiyot yasamaleny ye imabetachen qidis dingil mariyam radet barakatu ye derasan ye samanowun ba libonachen yasaderelen amen

  • @antoleonessa6583
    @antoleonessa6583 ปีที่แล้ว

    Abate barkun keslot atleyougn adra geta yimesgen ytebken ysman yawtan ydresln alemun selmun yamtaln amen 💚💛❤🙏🏼💚🤍❤🙏🏼ROMA ☝

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የእኛ እንቁ መ ምህርት ፈጣሪበእድሜ በፀጋ ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሃለን አለ ህይወትን ያሰማልን🤲❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ረዥም እድሜን ያድልልን አሜነ!!

  • @taklu85
    @taklu85 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @henok5426
    @henok5426 2 ปีที่แล้ว +7

    የሄ ትምርት ለኔ ነው መከራ ጸንቶኝ ነብረ ኣጥቼ ነበር ግን ክርስቶስ እስካለ ድረስ ኣስችሎኛል ክርስቶስ እማህል ኣባት ስለለን እድለኞች ነን በውነት

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Psalm23.
    @Psalm23. 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow!!! You spoke my mind 100% በእውነት የሚሰማ ወጣት ይስማ

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalehewoten yasemalen memehirachen

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamkebede2766
    @selamkebede2766 ปีที่แล้ว +2

    መምህረች ፀጋው የብዛሎት❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቀ1ጸ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቀ1ጸ ปีที่แล้ว +2

    መህራችን ቃለህ ይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያርልን

  • @selamye8517
    @selamye8517 2 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😢😢😢

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mark-24M24
    @Mark-24M24 ปีที่แล้ว +1

    Ewenet new yamene yedenal

  • @tigistz1938
    @tigistz1938 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen

  • @ShewaiaShewaia-ru1um
    @ShewaiaShewaia-ru1um 7 หลายเดือนก่อน +1

    kalehywetn yasemaln

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማለን የኝ እንቁ፣መምህር፡❤❤❤❤❤❤
    አላኬ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ እኔ ደካማነኝ 😢

  • @mekidmake7830
    @mekidmake7830 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት የማልን

  • @serkimoges4886
    @serkimoges4886 ปีที่แล้ว +1

    መምራችን ቃለእይወት ያሰማልን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ግሩም ትምህርት ነበር🌻🌻🌻

  • @wudeasfaw3561
    @wudeasfaw3561 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ት/ት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Psalm23.
    @Psalm23. 2 ปีที่แล้ว +4

    🙏💖ልቤም ያለመልም ደስ የሚል ትምህርት በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው🤗ቃለ ህይወት ያሰማልን🙌

  • @alemyebelayliji5532
    @alemyebelayliji5532 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት የሰማልን❤❤❤

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AsdAsd-cg3bh
    @AsdAsd-cg3bh 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህርየ

  • @ነፃነኝየማረያምልጅ
    @ነፃነኝየማረያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቢሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AkliluBefkadu
    @AkliluBefkadu ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @beseech7768
    @beseech7768 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማለን

  • @habtamuabuhay2128
    @habtamuabuhay2128 2 ปีที่แล้ว +1

    Yenie abat betam nw miwedh fitsamiehn bemeskelu sir yadrglh

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @selamkebede2766
    @selamkebede2766 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ያሳምልን

  • @damadama6248
    @damadama6248 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwetin yasemalin memihiracihn beidime bexena yixebikilin

  • @mekdesfanta1062
    @mekdesfanta1062 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትህ ያሰማልን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว

    በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ተክልየአንተጠብቀኝገድሉቲ
    @ተክልየአንተጠብቀኝገድሉቲ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እጥንት የሚያለመልም ትምህርት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ክብር መምህራችን

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Egziabher yimesgen

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣በእውነት፣ትልቅ፨ትምህርትነው፣ስለቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን።

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale Hiwot yasemaln. 🙏🙏✝️✝️💚💛❤

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወትን ይስማልን

  • @gteuae9913
    @gteuae9913 ปีที่แล้ว +1

    Amen❤amen❤amen❤

  • @sasosaos8827
    @sasosaos8827 ปีที่แล้ว

    Amen a
    En

  • @almazdenbaru1030
    @almazdenbaru1030 ปีที่แล้ว

    ምመህርአች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marijordan228
    @marijordan228 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasimalgn mimerachin

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 ปีที่แล้ว +1

    kale heote yasemalen abatachen

  • @Grmawit-w1m
    @Grmawit-w1m 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 2 ปีที่แล้ว +1

    Ke mare yetafete temehert ..qale hiwet yasemalen 🙏

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilign

  • @eyuabay5840
    @eyuabay5840 2 ปีที่แล้ว +1

    Memeherachin kale hiwot yasemalen

    • @senayit6551
      @senayit6551 2 ปีที่แล้ว

      Besemaw besemaw meletegebew sebeket kale hewet yasemalen edema tana yesetelen

  • @kereminuye
    @kereminuye ปีที่แล้ว

    kale hiysemalnwet ya

  • @betiwarku
    @betiwarku 2 ปีที่แล้ว +1

    Kali hewat yasemane

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z 11 หลายเดือนก่อน +1

    AmenAmenAmen

  • @meqdi15
    @meqdi15 2 ปีที่แล้ว +1

    what a wonderful preaching

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ

  • @melkameayehu4520
    @melkameayehu4520 2 ปีที่แล้ว +1

    qal heywot yasemalen

  • @mintethemonster551
    @mintethemonster551 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwoten yasemalin 🥰

  • @millionaweke7328
    @millionaweke7328 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የሕይወት ዘመንህን ስለ እናቱ ስለ ድንግል ማርያም ሲል በጥብና በማስተዋል ይምራህ አሜን።

  • @alemayehudestaw-lq9gh
    @alemayehudestaw-lq9gh ปีที่แล้ว

    kale hewot yasemaln

  • @belay5969
    @belay5969 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen kalewot yasemalin unet timirti yemistemiru ye orthodox tesfa not bertu egzbeher Cher new

  • @haileeko1952
    @haileeko1952 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @gentchane328
    @gentchane328 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እኔም አዷ ነኝ የለም እስከምል ደረሻለሁ በተለይ በስደት አለም

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 2 ปีที่แล้ว +2

    ላይክክክክ የለም

  • @filmontube3775
    @filmontube3775 2 ปีที่แล้ว +1

    geta yebarkih

  • @تاتا-ح4ع
    @تاتا-ح4ع 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @aaeshaalshehhi8281
    @aaeshaalshehhi8281 2 ปีที่แล้ว

    ❤ bom

  • @betelbehabtu409
    @betelbehabtu409 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @selmaselmaselmaselma5142
    @selmaselmaselmaselma5142 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ።
    መምህሮቺ ሲአስተምሩ ለምን ይጮሐሉ ምእመናን እሲ መልሱልኝ ትምህርት መስማት እፈልጋለሁ ግን እየጮሁ የሚናገሩት ትምህርቱ አይገባኝም

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ ปีที่แล้ว

      እዉነት እንዴት አልገባሽም አልጮኸም ደስስስስስ የሚል ትምርት ነዉ ፀልይ አዉቅ ይፈትንሻል ስገጂበት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ปีที่แล้ว

    ንሴብሆ

  • @amamanking7802
    @amamanking7802 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን (3) መምህራችን ግን ለምን የትግራይ ህዝብ በድሮን ሲጨፈጨፍ በራብ ሲሞት ድምፅ ማትሆን ትምህርት ስትሰጥ ለምን ምሳሌ ኣርገህ እንኳን ኣትናገርም ወይስ እኛ የናንተ ወገን ኣይደለንም

  • @هيفاءهيفاء-ط3ط
    @هيفاءهيفاء-ط3ط ปีที่แล้ว

    ተመስገንአምላኬየምስጋናባለቤትየሆነውፈጣሪይመስገን❤❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว

    ታምረ ማርያም ገፅ48😂ይነበብ የሴትዋ ብልት ጉዳይ😂

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ በአለ ጊዜ ዕዳችን በሙሉ ተከፍሏል ማለቱ ነው:: ስለዚህ በአዳምም ሆነ በኖህ ልጅ ካም የመጣው ኃጢአት በሙሉ በኢየሱስ ደም ተከፍሏል:: ስለዚህ > የሚለውን ከአዲስ ኪዳን ጋር የማይስማማ ሕዝባችንን እያጨረሰ ነውና እባካችሁን ተውት::በምድር ላይ > ብላ የምታስተምር ብቸኛዋ ቤተክርስትያን የኢትዮ. ኦርቶዶክስ ብቻ ናት❗️
    በኢትዮጵያም ጋላ(ትግሬና አማራ ያልሆነ ሁሉ) አገልጋይና ባርያ እንጂ ገዥና አስተዳዳር ሊሆን አይችልም ብላ ትስተምራለች❗️ዛሬ የዶ/ር አብይን መንግስት የሚቃወሙ ስዎች በሙሉ ያልተቀበልነው በእምነታችን ምክንያት ነው ይላሉ:: ፊታውራራዎቹ ደግሞ እነዘመድኩን በቀለ; መምህር ምህረተአብ; ቄስ ዶ/ር ዘበነ ወዘተ ሲሆኑ ከሚዲያ ደግሞ የኔታና ሀሌታ ግንባር ቀደመዎች ናቸው::
    በእውነት መላው አፍሪካና ደቡብ ኤስያ ያሉ ጠያይም ሕዝቦች በሙሉ ባሮች ናቸው ብላችሁ በ2022(2015) ስታስተምሩ ምንም አይሰማችሁም❓❓❓
    መዝሙረ ዳዊትን እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ እንደማተነቡ ባውቅም የዕብራውያንን መፅሐፍ እንድታነቡ በጌታ ስም እለምናችሃለሁ🙏❗️
    በተረፈ ጨዋ የለም; ባርያ የለም ; ወንድም የለም ሴት የለም ሁሉም በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ነው🙏❤️✝️👍🙏❗️
    ዕድሜ ልኩን ልዩ ዘርና ከተረገመው ኩሽ የተሻልኩ ነኝ ቢሎ የኖረውን ሰው መቀየር የማይቻል ቢመስልም; ሁሉም ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ይቻለዋልና እውነታውን እራሱ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅላችሁ🙏❤️✝️👍🙏
    ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
    ኢየሱስ ክርስቶስ ጊዮርጊስም, ተክልዬም, ሕፃነ ጨርቆስም, ዮሐንስና እስጥፋኖስም, ወይም መልአክቱም ሳያግዝቱ ብቻውን ጌታ ነው🙏❤️✝️👍🙏❗️
    Jesus loves you and so do I 🙏

  • @HayilesilasegetahunGoshu
    @HayilesilasegetahunGoshu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agyiibfx6919
    @agyiibfx6919 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @ShewaiaShewaia-ru1um
    @ShewaiaShewaia-ru1um 7 หลายเดือนก่อน +1

    kalehywetn yasemaln