المادة 125 حق الوصول إلى البحر والخروج منه وحرية العبور 1. يكون للدول غير الساحلية حق الوصول إلى البحر والخروج منه بغرض ممارسة الحقوق المنصوص عليها في هذه الاتفاقية، بما في ذلك الحقوق المتعلقة بحرية أعالي البحار والتراث المشترك للإنسانية. وتحقيقا لهذه الغاية، تتمتع الدول غير الساحلية بحرية المرور عبر أراضي دول العبور بجميع وسائل النقل. 2. يتم الاتفاق على شروط وطرائق ممارسة حرية المرور العابر بين الدول غير الساحلية ودول العبور المعنية من خلال اتفاقيات ثنائية أو دون إقليمية أو إقليمية. 3. يكون لدول العبور، في ممارستها لسيادتها الكاملة على أراضيها، الحق في اتخاذ جميع التدابير اللازمة لضمان ألا تنتهك الحقوق والتسهيلات المنصوص عليها في هذا الجزء للدول غير الساحلية بأي حال من الأحوال مصالحها المشروعة. .
Were atabza kezhe befit yataleleken yebekal ahun ke Eritrea gar lemafaget newe fanon lematalel mejemria ye weset rehab yemigelewen megeb mabelat yekedemal were atabzua.
በሰላማዊ መንገድ የባህር በር ቢኖራት አንጠላም ግን ከኤርትራ ጋር ምንም አይነት ግጭት ባይኖር ብዬ እመኛለው ያረቢ
እግዚአብሔር ኃይልና ብሪታትን ይስጥ
በጣም የሚገርም ገላፃ ነው አብቹ አላህ ይጠብቅህ
የሁለታችሁንም እድሜ አጭር ያድርገው ህዝብ ቦሎች ድል ለፋኖ
እድሜ እና ጤና ይስጥክ እምባየን ነው ያመጣከው ኢትጵያ ለዘላለም ትኖር
Kkkkkkkkkkk
@@ziadabdu6197 ማሽላ እያራረች ትስቃለች ቅጥል በል ግና ምኖን አይተክ ባንዳ
@@fkdngkhki5027ይሄ ምን ያቃጥላል.? ፈታ ዘና ያደርጋል እንጂ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብይን ሰሙት ትክክል ነው በዘር አንበላ ድህነት ወሮናል 💪😭
ትክክል ነው ቀይ ባህር ይገባናል:: ያ ከይሲ መለስ ነው እንዲህ ጉድ የስራን:: ለማንኛውም መጀመሪያ ስላም ስጠን:: የተጀመረው ጦርነት ይቁም እና ለቀጣዬ ትዘጋጃለህ:: ስላም ለኢትዮጵያ::
ዉሀያርግህያባቴአምላክ አተባብ
አገራችንን. ሰላም ያርግልን አብቿ የራሳቸዉን ሀገር ለማፍረስ ከቆሙ ሀዝቦች ጋረ ሆነህ. ልማትን ደበበ ጥፈትን የሚያጋንን መሪ ሆነህ ተቸገርክ
መጀመርያ አላህ ትልቅ ክብር ስቶ ውደዚች እም ድር ለምጣው ለስው ልጅ ሂውት ክብሩ ይኖርህ ህዝብ እያለቀ እኛ ክብርትን ታይታን እንፈልግም ነገ አላህ ፊት ትጠይቅበታለህ የስው ልጅ ደም በክንቱ ፍሶ አይቀርም
አህመድ ውሎ አንተ ቤት ሀዘኑ ስላልገባ አብይ አብይ በል ሁሉም ይቀመሳታል የጊዜ ጎዳይ ቢሆንጂ
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪
በትክክክክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክ እኔ ይህን ሠውየ ከማምን ሠይጣን ይሻለኛል በዚህ ምድር የምጠላው ሠው ቢኖር አብይ ነው እሡ ከመጣ የስንቱን የድሃ ቤት አጨለመው ብቻ አላህ ለነዛ ምንም ለማያቁት ህዝቦች አላህን የሚፈራ ሠው ይሥጠን
እኔራሡ ወሬሌላተግባርሌላ አሁንም የቀርዉን ህዝብመጨረስመሠለኜኝ
ማነው አንንደኔ በጦርነት ተስፋ የቆረጠ የደነገጠ
እር መጀመሪያ ሀገሩ ሰላም ይሁን ሰላም ናፈቀን እስኪ ሀገሪቱ ትርጋጋ ምን እየሆናቹ ነው
Tikikle abeho aletran yastat ya yaterGema menleke naw asmlsat allhe yaGezehe ensha allhe jebteme YaGa naberhe
በትክክክክ ል❤❤❤❤❤
nuf jiradhu fayyan nuf turii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወላሒ ከአተ የበለጡ ሙህሮችን ተጫወትክባቸዉ ወይኔ አቃጠላቸዉ
በተሰቦቻችን በጦር ተከበው ስለትርፍ አውራ ሰላም ሲኮን ነው ለውጥ የሚያምረን
እንደምን አደራችሁ ያብይ ተማሪወች ከዚህ ሁሉ ተማሪ ስንቶቻችሁ ቱሆኑ እምታልፉት ደደቦች
የኢትዮጵያ አልበቃው ብሎ ደግሞ ወደየት ልሄድ ነው እንደው ኢትዮጵያን ማን ቢረግማት ነው የአለም የተረገመ ሠይጣን ያመጣብን
ምንም አማራን ማቅለሉን ባልወደውም። ይህን ሁሳቡን ግን ደጋፊ ነኝ።
ውሀይባላህ አተውሀገብ
እረስህን ቻል እኛን አይመለክተም ሰለ ቀይ ባህር መጀመሪያ አገረ ወስጥ ያለውን አስተክከል የረስህን ዜጋ እየጨፍጨፍክ ሰለ ጉረቤት አገረ ማውረት ይክብዳል
ንቃ የአማራ ህዝብ አይመለክተንም ኢክተርዊ አህት ወንደምችን ናቸው እኛ ጦርነት አፍልግም የብልፅጋና መንግስት ኢትጰያ ህዝብ ጋና ይጨረስል
አብቾ የውጩን ለማምጠት ጊዴተ የውስጡን እሰት መጥፈት አለብክ አንድለመሆን ከምለስ በተች ሰዎን ከልብክ መሆን አለበት አንድ አቅፈክ አንዱን አንጠልጥለክነው ሚቴደው እኔ አመረ አይደለውም ግን የአማረ ችግር ምንድነው ቁጠው ምንድነው ብለክ ቅድሚያ ከጎንክ ለቆመው አማረ ይቅርተ ጠይቅ ፂነፈኝነት ስለሰጠከው የለአመረ ምንም አይሰከልክም
መጀመሪያ ጦርነቱን አስቁም ህዝብ አታስጨፍጭፍ የወሬቤት
ጭራሽ ልትኖር ነውደ ሌላእቅድ አምጥተህ እኔ የምጠባበቀው ያተን ከኢትዮጵያ መልቀቅ
አበይ ወረህ የጣፍጣል አላህ የገዝህ
ድሮም ወታደርን ሀገር መሪ ስናረቅ ያኔ ነው ነገር የተበላሸው ሰውየው ከጦርነት ውጭ ሰላም አያቅም
👍አድ ሰው ሲያጠፍ ጥፋት ዛሬ ግን 👍ልክ ነው ሰውየው አውቆ ነውየሚያጠፋው አውቆ የማያጠፋ ደሞ 🗑
ባለ ኮመንታት አብዛኞቻቹ ከእውቀት ነፃ በአረብ ሃገር ሰራተኝነት የምትሰሩ ወሬ ብቻ እርግማን ብቻ አላህ ይጠብቅህ የሚሰራ ሰው መቼም እንቅፋት እና ምቀኛ አያጣውም ያሰብከውን መልካሙን ያሳካልህ ❤
ብቻችሁንግጠሙ እኛአማራወችአይወክለንም ኤርትራ ወዳጆቻችንናቸዉ❤
ትክክል ነው
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ልትለቅ ስለሆነ ብሎነበር ለመባል ነው
ለቀይባሕር እም አታስቡት ምንም ቢሆንም አታገኙም እሰቡት ችግር ከመምጣቱ በፊት ቋናቋ እየቀየራቹ የምትመላለሱ እረፉ ግራ ቀኝ ሳትሉ እረፉ ሁሉ ምንፍለጋነዉ በባህራችን እኛ በአገራችን አንደራደርምምም ፡፡
It’s just a dream. No one will go for war.
አብይያለው ያለንን እየሰጠን ነው እነሱም መስጠትን ማወቅ አለባቸው በእጃችን ያለን ወርቅ ነው ለማለት
በተለይ በኢትዬጵያ ካርታ ሲያስረዳ ውሀ ወዴት ከኢትዬጵ ወዴትእንደሚፈስ ሀገራት እያሳየ እዚህ ጋር ጨዋታው የባህር በር ላላቸው ጨውን ጠጡት እያለ ነው ጅቡቲ ከኢትዬጳያ እንደሚሰጣት በነፃ እኛ ይህን ሰጠናችሁ እናንተ ምን ሰጣችሁን ያለበለዚያ
ለኬንንያ ለኤርትራ ለሱማሌ ጅቡቲ ተቀብሎ መስጠትን እንማራ እያላቸው ነው በጦርነት በሀይል በጉልበት አላለም መሪያችንሰላም ነው የጠማው
አራጁን ማህበረሠብ ሠብሥብና አሥመልሥ እከፍ ከኤርትራጋር ለማጣላት መቸም አይሣካልህ መርዝ የኢትዮጶያ ህዝብ ነቅቶብሀል ከመሠሎችህ በቀር
ብሎብሎ ወሀ ይሰማል አለኮ😅😅😅😅
ኬጅ ወችን ማሥተማር ጀመረ አዴ ይሔ ሠዉየ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
Good 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አብይ ከጁታጋ ሲታረቅ ተኤርትራጋ ሊዋጋነው መርዝነው አብይ
አቦእኔሰላምመስመታናፈቀኝ
ሃቀኞችን እና ጀግኞችን እያፈክ አስረክ ለህዝባቸው ለማያስቡ ጅብ ለሆኑት ስብስብ ቦች ቀባጥር
ድንቄም ቀይ ባህር ባር
በየቦታው የሰውን ልጅ ማስጨረስአይሰለቸውም የድሀን ልጅ ማስጨረስ አይሰለቸውም እረ ወድዚያልቀቅ አትቀባጅር በህልምህ ያየህውን ነው የምታወራው ምንጊዜም ተረተርት አይሰለችህም መጀመርያ የአገርህን ሰላም አውርድ የአገርህን ህልውና አስከብር ዳር ድንበርህን ሳታከብር ስለ ዉሀታወራለህ
👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
የጀግና መሪ ስደግፍህ በምክንያት ነው።
ቱቱቱቱቱቱ
🇪🇹
አተበግ አላህ ባጭር ያሥቀርህ አተስይጣን
ዉሃ ይብላህ አቦ😏😏😏
ይሀ ሰውየ ድራግ ወስድዋል መሰለኝ።
አወቆ እኮ ነው ህዝቡ ሚያዝግው😂😂😂😂
ግን ስንት አመት እንደምትኖር. ታውቃለክ ከሁሉም መባላት
ክክክ
አባይ ተገደበ መብራት እንኳን የለንም ወሬ ብቻ ያተ ወሬ አያልቅም
ጦረነትምግቡ
አይአተሠዉየ በኤርትራ ላይ ደሞጣረነትሊያመጣነዉ😢😢😢😢😂😂😂😂😅😅😅
ቀይ ባህር ቀርቶብን ጦርነቱ በቀረልን እባይ እንይ ስንል የጠቀመን የለም ግጭት መፈናቀል ጦርነት ችግር ነው ያተረፍነው መጀመሪያ ሀገር ስላም ይሁን ውሀ ውሀ እትበል እብይ
ማን ሊዋጋ ???ጉድ እኮነው
የዚህ የሰውየ ተረት ተረት የሰለቸው ሰው ማነው እዴኔ ሰው እሚኖረው ሌላ እሱ እሚያውራ ሌላ እህ ይዞህ ይሄድ አላህ ያሳህ ?
ካተመቸሽ አለ መስማት ክክክክክክክክክክክ
Mahyim nek woyim nesh abiyin aldagifim nager gin asabu tikikil new
አሚንንንንንንን
ኧረ ኡኡኡ
ሀይብ እስኪ አባይ ይከፈታል ያኔ ይለቀቃል ሲትል ነበር ሴትየየ ዛሬ ደግሞ ውሀ ውሀ አስባለው ምነው
የምር ጀግና ነህ አቢቹ የሚረዳህ አጣህጅ
ኧረ መች አኖርከን ሲጨመር የሠላም ፀር የሆንክ ፍጡር
ስራ ፈትየሆነ ሰውየ ባሁኑ ሰአት ስለ ውሀ ያወራል ስንት ህዝብ እያለቀ
ሞክራታ ኤርትራ ዛሬ አደድሮ ብቻዋን ኣይደለችም አሄን ህዝብ ይበቃዋል ጦርነት በስላማዊ ብጠይቅ ለሁሉም ይበቃል 😏🤔
እሱእካይህመግሰትየተፈረፍትንሰሜናዊለቨማጨፍጨፊነው😢😢😢😢
المادة 125
حق الوصول إلى البحر والخروج منه وحرية العبور
1. يكون للدول غير الساحلية حق الوصول إلى البحر والخروج منه بغرض ممارسة الحقوق المنصوص عليها في هذه الاتفاقية، بما في ذلك الحقوق المتعلقة بحرية أعالي البحار والتراث المشترك للإنسانية. وتحقيقا لهذه الغاية، تتمتع الدول غير الساحلية بحرية المرور عبر أراضي دول العبور بجميع وسائل النقل.
2. يتم الاتفاق على شروط وطرائق ممارسة حرية المرور العابر بين الدول غير الساحلية ودول العبور المعنية من خلال اتفاقيات ثنائية أو دون إقليمية أو إقليمية.
3. يكون لدول العبور، في ممارستها لسيادتها الكاملة على أراضيها، الحق في اتخاذ جميع التدابير اللازمة لضمان ألا تنتهك الحقوق والتسهيلات المنصوص عليها في هذا الجزء للدول غير الساحلية بأي حال من الأحوال مصالحها المشروعة. .
ያንሳህ ሁልዜ ተረተተረት ደመጣጭ
አብቹ ትለያለህ እኮ በሰላምም ይሁን በጦርነት ወደቡ ግድ ነው አላህ ያግራልን አቦ!!
የኦሮሞማው ብልጽግና ገና ትምርት ላይ ናቸው 😂
😂😂አተ ሠውየ ለቀህ ውጣልን አታባላን
ፍርድህ ነው አናልቅልህ አልን አይደለ ካሁን ቡኋላ የአማራ ልጆች ከኤርትራ ጋር መግጠም አንፈልግም ዘር በል ደንቆሮ
ገብቶኛል አባይን አፈነዳውና እንደ ሚሴኤል እጠቀምበታለው ለማለትፈልገህ ነው😅😅❤
እረይ ዉሃ ይሰማል አለ ደግሞ ዛሬስ ቱ ክክክክ አላህ ማጥፋት ከፈለገ በዉሃም ሆነ በድጋም በእሳት ወ ዘ ተ የመሳሰሉት ሁን ሲለዉ ይሆናል
ኢሠያሥ ባኸሩ በጋራ አነጠቅምበት በለው አብይሊለቅ አሐሥለኝ
አይ አባ መላ አንተ ሰው መቸ ይሆን የምትሞተው
አላህ ያንሳህ
አብይ ሲብዛ ፈርኦን ነው ትብቱ ለሰው ነፍስ አያዝንም እግዚአብሔር ያጥፋህ ሰው ማለት መጀመሪያ ለሰው ሒይውት ሲስብ ነው መንግሥት ማለት ለህዝብ ደህንነት ሲጨነቅ ነው ይሄ የውሽት ተግባር መቀባጠር አይጠቅምህም መሞትህ አይቅርም አንድቀን አንተ ጨካኝ
ምንድነው የሚወረው ደሞ ዛራም እውሀ ለይነው ሰት ህዝብ እያለቀ ተረተረቱን ይጨወታል አይ አተሰውየ እራ ብቻ የልቅ ሚሰኪኑን ህዝብአታሰጨርሰው
ዘረኚነት ቤት ማፍረስስ😢😢😢😢😢😢😢😢 ለልጆቹ መልካም ነገር ማስቀመጥ ነው 😂😂😂
Were atabza kezhe befit yataleleken yebekal ahun ke Eritrea gar lemafaget newe fanon lematalel mejemria ye weset rehab yemigelewen megeb mabelat yekedemal were atabzua.
እቺ ያንተ ተረት ተረት ወዴት እንደምታመራ አብረን በሹልክታ አይን እንከታተላታለን የኛ ፈላስፋ
ክክክክክክክክ
ይሄን የትርት ተርት ዲስኩርናህን ይዘህ ገደል መግባት ትቺላለሀ። እኛ አይመለከተንም
እርሜ ለግብፅ እሷ አስተማረችህ😂
ቀይ ባህር ይዉሰድክ መሃይብ 😂😂😂
ያወሳሰብከዉን መፍትሄ ሳታመጣ ሌላ ችግር አረ የሰው ያለህ የተማረሰው ናፈቀን የሰውን አቴንሽን ማወዛገቢያ ታመጣለህ አንተን የማናይበት የት እንሂድ የኔ እማዝነው ቁጭብለው እሚያዳምጡት የ።ማሩ ሰዎች ባልተማረ ክክክክክክክ ምን ማፍዘዣ አጭሶባቸው ነው የ4 ክፍል ትምህት በ 87 ዓ መተምህረት ተምረነው ነበረፐአሁን እየተማሩ ያለውንካርታ ጂኦግራፊ ክክክክ
ከተ የተሻሉ ናቸዉኮ የምታስተምራቸዉ
ይሂ ሰው ጤነኛ አይደለም እኮ ደሞ ሊላ ጦርነት ሊያስገባን ነው አፈር ያብላህ እጂ አተ ሰው ለህዝባችን እረፍት አሰጥም
የአማራ ልጆች ስለቀይ ብሀር አይመለከተንም ምክንያቱም አድስ አበባ እንዳይኖር እንዳይገባ የተከለከል ዝህብ ትናት ከትግሬይ ህዝብያር አጨፋጭፎ የአማራን ህዝብ እሱ ግን መልሶ ታርቆ በውሸትም በማስመሰልም ቢሆንም ግን በጋራም ተራበተራ እየጨፈጨፉት ያለው የአማራን ህዝብነው ዛሬም ከኦርትራጋር ጦርነት ቢነሳ አማራው የዋህ ስለሆነ ከፊት አሰልፎ ከነሱ እጅ የተረፈውን ማስጨፍጨፍ ይፈልጋሉ ስለዝህ የአማራ ህዝብ ንቃ የዋህነት ይቅር ::
አንተ ሰውዬ ግን የምታውራው አልቆብህ ነው !!!! ሰላም የጠማው ስደት ያንገላታው ህዝብ ስራ ያጣ ህዝብ እራብህ ያንገላታውን ህዝብ ሰላሙን ሳትመልስ እንደ አተር እሸት በጥይት እየቆላህ የምታስጨርሰውን እና እንደ ቅጠል የሚርግፈውን ህዝብ ሰላም መልስ እንደ ሰው አስብና ስለ ውሃ ስለ ፍልስፍና ትደርሳልህ እኮ እቅድህ ስንት ገድሎ መቀነስ ነው ?!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭
የተማርን እያስጨርስክ ቱሪናፋህ አያልቅም 😤😤😤
😯😯😯😯❤❤💎💎👈
ፋኖን ማሸነፍ ያልቻልክ ደሞ ሌላ ጦርነት ትሰብካለህ እከክ የሆክ አቅመቢስ አላህ ያጥፋህ ያረብ
ኦክ😂😂😂
በል የሰው አገር ውረርና የደሃ ልጅ አስጨርስ
ማንም ኣይሂድለትም አሄ መሽረፈት😂
@@ስብዩመክስብሲጨንቀው ማምለጫ ነው 😂
እኔ የኢትዮ ኢርትራ ፈደሬሽን ወይ ኮንፈደሬሽን ሃሳብ እደግፋለሁ። ግን የኣብይ reasoning ትክክል ኣይደለም። የ ኣክሱም ኪንግዶም የኤርትራና የትግራይ(ኣግኣዚያን/ግዕዝ) እንጂ የኢትዮጵያ ኣልነበረም። በዘር ያልከው ነገር ትግርኛ በኤርትራም በትግራይ ኣለ። ስለዚህ ትግራይ የኤርትራ መሆን ኣለበት። ሱማሌ ክልል ለሶማልያ መሆን ኣለበት። ኣፋር ክልል የጁቡቲ ወይ የኤርትራ መሆን ኣለብት።ጋምቤላ እና ቤን ሻንጉል ጉሙዝ ለደቡብሱዳን etc።
አቦ ውሀ ይውስደህ አንተ ጀዝባ የኛ ቤተሰብ በጦርነት እያለቀሰ አንተ እዚህ ትቀደዳለህ ግን እስከመቸ ነው እደዚህ በጥላቻ የምትኖረው ውሀ ይሰማል አለኮ😂😂😂 ለነገሩ ካበደ ቆይቷል የሚያስረው አቶነው
ዝብለህ ዝባዝንኬ ታወራለህ ህዝብን ስራ ታስፈታለህ ትረትረትህ ሰለቸን መረረን ህዝብ እሚፈልገው ሌላ አንተ እምታወራው ሌላ የውቀትህን ጥግ ለማሳየት ተፈልጎነው የሰውን ፍላጎት ከማድመጥ እልቅ በራስህ አለምውስጥ በምኞት በቅዥት የተቃጠልክ እውር እብድ ትባላለህ
አተነህ አሁን መዋጋት ያለብህ
ክክክክ
አንተ ጀዝባ የሰው እያጫርሰክ ያንተ ቀይ ባህር እሱ አያሰፍልገንምምምምምም ሰላም ሰላም ሰላም ነው የጠማን በናትህ ተወን ተፋታን ኤርትራ ወንደሞቻችን ጋር አታያይዘን አንሰማህ
እኛ የቸገርን ያታ ሰውን ማባላትህ የምትበደርው ብድር ይህ
ነውየናፍቀን
አተ ሰውየ አላህ ስርህን ይቀልልን ህዝባችንን በጦርነት በኑሮ ውድነት እየጨረስ ስለዉሃ ታወራለህ ይዞህ ይሂድና ኧረ ዉይይይይ
🤔🤔💔❤️🔥❤️🔥💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭
gena zenawen salay amemeg manew waga mekflew waga mekfelut aleku ko yebekal kechalek beslam kalehalek arefek tekmet