I like the idea of having a little bit of a conversation about how to make Amharic language system is big issue for the future of humanity as we know it will change our lives?!.
Yes yes yes , Abeyeye wondata . I don't even have enough word to thank you for a wonderful vision for Ethiopia. Not only for Ethiopia but for the whole African. Keep it up, Brother. Keep it up. I always support you. YOU HAVE MY VOTE .❤
Very great content, which covered the complex reality on the ground and with relevant metaphors and examples. The presentation is very attention catching, understandable and smart PowerPoint(wow!! ). I hope the actual implementation, walking out the talking is followed by genuine monitoring and evaluation. Real commitment from the trainees is expected to avoid dissonance, willful ignorance and trends of business as usual. Great windows of hope for change to come over soon in Ethiopian if peace is put at the center.
የሚገርም የመሪነት ተሰጦ ነው(amazing gift of leadership ) እንግዲህ ከዝህ ውጭ ለዚህ ዘረኛ አክቲቪስት ፖለቲከኛ ጋዜጠኛ ምን ይባላል ለ ማንኛውም አድናቂህ ነኝ::
በጣም ጥሩና ታላቅ ሀሳብ ነው ይህ የሁሉም ኢትዮጵያኖች ህልም ነው ፈጣሪ ያሳካልን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያውርድልን 🇪🇹❤️
Qq😊
መሪዬ አንተ በእውነት እግዚአብሔር ለናቱ በአሰራት የሰጣትን አገር እንድታሰዳድር ቀብቶ የላከህ የተባረክህ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያዊ በመሆንህና መሪአችን ሰለሆንክ እድለኛች ነን እድሜ ከጤና ይሰጥህ ይሰጠን ገና ብዙ ታሳየናለህ ፣ ኑርልን
😂😂😂በአምስት አመት ጤፍ ከ 3000 ወደ 15000 ❕😈ስራየ ብሎ ኮሜንታተር ቀጥሮ ድጋፍ የሚፈልግ የወደቀ መንግስት !😈
😂😂😂😂😂😂😂 ashangulit
የምትናገረውን ሰርተህ አሳይተሀል እውነተኛ የኢትዮጵያ አርበኛ አንተ ነህ እንኮራብሀለን እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ
ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ ።❤🌹❤🌹❤🌹
ሰው ሁን ላኔም ምርጥ ትምርት ነው እውነት ነው በዚህ ምድር ስንኖር መልካም ነጋር ሰርተን ማለፍ አለብን ሞት እንዳለህ እያሰብን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አብቹዬ ጌታ ይርዳክ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️🙌🙌🙌አንተ ጀግና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባች ይሁን
😢
ልብ ያለው ነፃ የትምህርት እድል እዳገኘ ቆጥሮ ወደስራ አቢቹ አንደኛ
My p/minister really fantastic gens person
የእኔ ጠቅላይ ሚንስትር በጣም ነው ማደንቀው እውቀቱ አስተሳሰቡ ትልሙ ይደነቃል
muummee kiyyaa baay'ee dinqisiisaa nama aja'ibaa muummee kiyyaa ta'u isaatti ittin boona
ጠ/ሚ አብይ ባለው ሀገር የማሳደግ ራእይ ላይ ሁላችንም የየራሳችንን የየአቅማችንን በቁርጠኝነትና በቅንነት አስተዋፅኦ ብናደርግ አገራችን በአጭር አመታት ውስጥ እንደምትበለፅግ ጥርጥር የለኝም።
ለዛም ያብቃን❤
እግዚአብሔር ይባርክህ። በረዥም ሕይወት ጤና ይጠብቅህ። ልፋትህንና ምኞትህን ፈጣሪ ፍሬ አፍርቶ እውን ሆኖ በሕይወት አቆይቶ በዓይነ ሥጋ በበረከት ለማየት ያብቃህ። አሜን።
ታላቅ ራዕይ ! ሁሉም አባል እንደዚህዉ ቢያስብ… ! እዉነት ነዉ ይሳካል ….እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ !!!!!
ማለት የምችለው ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ! እወድሃለው!
Abichu you are very smart and visionary leader! Long leave our hero!!
ይህ ገለጻ እጅግ የሚገርም ነው ብዙ ጉዳዮችን እንዳውቅ አድርጎኛል፡፡ ለማንኛውም ምንም ቢሆን ምን ኢትዮጵያ በልጆቿ ትበለጽጋለች፡፡
ድንቅ መሪ እና አስተማሪ መሪያችን እግዝአብሄር ይጠብቅህ!!......ውሾች ይጮሃሉ ግመሉ ግን ይገሰግሳል
I’m so proud to be Ethiopian in this time of life with a leader like Dr Abiey. May God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤
ይሄንን አለማድነቅ አይቻልም። ቃልህን በተግባር ኑርልን።
የእውነት አብቹ አንተ ከፈጠረ የተሰጠን መሪ ነህ የኢትዮጵያ እናቶች አምላክ ይጠብቅህ!!!
My God bless you and be with you 🙏 ❤️
It is a guide and a vision for the next generation, which comes from the heart of a person who leads with a humble heart of . Thank you very much.
Absho we are proud of you always the best leader in Africa 🌍 we love you so much ❤️ God bless you more.
እግዚያብሔር:የሾመውን:ከቶ:ማን:ያነሳዋል?
በእኔ:ዘመን:የተገኘ:ድንቅ:የሐገሬ:መሪ!
መሪዬ ስለሰው ያለው ዕይታ የእግዚአብሔር አይነት ነው ያብዛልህ አባቴ
"ከብሔርተኝነት ወደ ብሔራዊነት እንደግ"
ድንቅ መልእክት በብሔርተኝነት ለታመሙ።
አይ ዶ/ር አብይ ምን አይነት ሰው ነህ ፈጣሪ ምን ጭንቅላት ሰጠህ እኔ ግን እውነቱን ልንገርህ ቃላት የለኝም አእምሮህን ፈጣሪ ሰላም ያድርገው ሰላም ለአንተ ይሁን ቢሰማው ቢሰማው አልጠግብ አልኩኝ ቻው በርታልኝ
Thank you Mr. PM Doctor Abiy Ahmed🙏
ድንቅ መሪ ፈጣሪ ለአንተ 30ዓመት ሀገሬን የመምራት እድል እንዲሠጥህ እመኛለሁ እፀልያለሁ ስለሚቀጥለው ትውልድ ስለልጆቻችን ሲል ሺህ ዓመት ንገስ❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር እግዚአብሔር የሰጠን ትክክለኛ መሪ ነው
ህዝባችንን ከተኛበት እግዚአብሔር ይቀስቅሰው እንጂ እንቅልፉላይ ነን እግዚአብሔርብቻ ይጨመርበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ሰው ሁሉ መልካም ነገር ብሰራ የአገራችን ዕድገት ሩቅ አይደለም፣መልካም ነገር ማስራት ካልፈለገ ክፉ ነገር ብተው ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ጠቅ 4:43 ላዩን የምንረዳበትን ፀጋ ያብዛልን ። ነገሩ በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል። ሕዝቡ የባነነ ቀን ፀፀት እንዳይጎዳው ፈርቶ እያንዳንዱ ወደ ውስጡ እየተመከተ ቀናውን መንገድ ቢከተል ሸጋ ነው።
❤
I like the idea of having a little bit of a conversation about how to make Amharic language system is big issue for the future of humanity as we know it will change our lives?!.
May Allah bless you Dear respected PM..
የብሄርተንነት አመለካካቶቻችን ወደ ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህተማማችነት በመቀየር ለሀገራችን እድገት ብልፅግና ዘብ እንቁም
God bless our leader and Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብቹዬ እግዚያብሄር ካንተጋራ ነው በርታ እንወጣዋለን ደርሰናል፣ እኛም ሁላችንም ካንተጋራ ነን።
The new generation exceptional leader. Aboo namttichii nama hayyuu, nama ciimaa dhaa.
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት የጊዜው አገሩንና ህዝቡን የሚወድ ምርጥ መሪ!!!እንደ እውነተኛ ወላጅ አባት እየመከረ እያባበለ እየገሰፅ ሰው እንዳይጠፋበት እያስተማረ የሚመራ ደግሞ መሪ ሳይሆን ርሁርህ አባት!!!እናንተ ልባችሁ በጭፍን ጥላቻ የተሞላ እባካችሁ የማይጠቅማችሁ ቢመስላችሁ እንኳ ከክፋት ጥሩነት ይሻላልና ልባችሁን ሳታስቆጡት ስሙት!
Thank you 🙏
I am so proud of myself for never giving up on Dr Abiy. Will support him to the end!!!
የተከበርክ ውዱ መሪያችን እናመሰግንሀለን። ተባረክ እግዚአብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ።
ማርያምን የተናገርከው ሁሉም እውነትነው የኔ ጀግና ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅክ በርታ በጠላት ብትኯበም አሸናፊነክ❤❤❤❤❤❤ ሺአመት ኑር
በአንተ እድሜ እንዳተ ለራስ ሳይሆ ለሀገር ለትውልድ መኖር ማሰብ መቀመር ..... እግዚአብሔር እድሜ አብዝቶ ይጨምርልህ ::
በድርጊት አሳዮን! ነገን ለመበልፀግ ዛሬም በሰላም እንኑር ;ከጦርነት በድርድርና በመግባባት አስተዳድሩን! ግልፅ የሆነ የዘር ልዮነትን ተቆጣጠሩ። መሪዎቻችን ናቹ ሁሉ ነገር በጃችሁ ነው!
Yes yes yes , Abeyeye wondata . I don't even have enough word to thank you for a wonderful vision for Ethiopia. Not only for Ethiopia but for the whole African. Keep it up, Brother. Keep it up. I always support you. YOU HAVE MY VOTE .❤
ጀግና መራ ነህ ተከያዪችን አላህ ያሳውቃቸው
God bless you my man
ጀግና መሪ በሁሉም ነገር አብረንህ ነን።
God bless you ❤❤❤❤❤❤
Thank you!
አንተ በእውነት መሪ ብቻ ሳትሆን ትክክለኛ ሰው ነሕ። እ/ር ካለህ ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሕ
ኢትዮጵያውስጥ ወርቅ ብታነጥፍ ለስደተኞች እባ ሥላለብህ አላህ በቅርቡ ቀን ቅጣትህ ይሠጥሀል
you are our hero
ከእዳ ወደ ምንዳ
ዶክተር አብይ አህመድ ጀግና ምርጥ የዘመኑ መሪ የህዳሴውን ግድብ በፍጥነት የገነባ 30 ቢሊዬን ችግኝ የተከላ በሺዎች ኪሎ ሜትሮች አስባልት መንገዶች የሰራ የስንዴ ምርቶችን በእጥፍ ያሳደገ እረ ስንቱ ይህንን ሁሉ ሲያረግ ምቀኞችን እና ፅንፈኞችን በመቋቋም ነው አላህ ኢትዮጵያውያን ይጠብቅ🇪🇹🕊🕊🕊
God bless you, my brother. Everything you said is right. He is an excellent leader, and Ethiopia needs him.
cadre comment
😜😜😜😜😜...
Amazing leader! Salute
I pray for u.... To bring ur dream came true
አንተ ልዩ ነክ❤❤
#############መቼም ህዝባችን በቅንነት በትእግስት ይሄን ምርጥ መሪ ብንከተል የት በደረስን! እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን...
ante teleyaleke yamer our hero ..... soon soon all Ethiopian understand you
❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
Thankyou Dr.
እኛ ኢትዮጵያዊያን ያኔም ከአለም ስልጣኔ መንደር የተቆጥረን መሠረታችን ጠንካራ የነበረ ነበርን:ይች ሀገር በመሐል ምን አይነት ውስብስብ አመራር ሲፈራረቅባት ዓመታት አለፉ የኋሊት ስትራመድ::እነሆ ዛሬ ከመሰረቱ የሰው ልጅ (human being)ብሎ እይታው ከምን እንደሚጀምር የትርክቱን ትንታኔ ሲያሰማን መሰጠትን ለሀገር ግንባታ ጉዳይ በመነሸጥ ሁሉንም ሀገራዊ ችግራችን ሲዳስስ ስንሰማ ምን ያህል ለሀገሩ ንፋግ ሳይሆን በታማኝነት ሲሰራ: አይደለም መበልፀግ የፈጣሪ በረከት እራሱ በምድራችን ኢትዮጵያ እንደምናይ ጥርጥር የለኝም: አብቹዬ እድሜ ይስጥክ መንገድህን አላህ ይባርክል::እረ እየሰማክ ያለከው ሌላኛው የክልል:የዞንና ወረዳ መሪ ማሰብ ስንጀምር fault map ላይ ሆነን ከሆነ ሰውን ሀገርን ገደል እናስገባለን አነዳዳችን መንገዱን በደንብ መለየት ካልቻልን :አደራ የሚያኮራ አባት አለን ተከተሉት:ማንም እይታውን ባይደርሰውም እንዲ ነው ፈትፍቶ ማጉረስ የሂሳብና የድርጊት ጀግና መሪ::
❤❤❤❤❤ bless you My hero
May Allah give u strength
thnks ato abiye ahmed ali
Ethiopia will raise again soon... 💪♥️
ይህ አይነት ጥሩ ትምህርት ከ5አመታት ጀምሮ ሰጥተዋል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ግን በአብዛኛው አልተተገበረም እስቲ አስፈፃሚዎቹ ለምን የህን መተግር እንዳልቻሉ የሚሉትን ለመስማት እድል ይሰጣቸውና ከነሱ ደግሞ እንስማ ። ከዛ የሚያስፈልጋቸውን ስልጠናና ድጋፍ ለየብቻ ለይተን አንድ አይነት ስልጠና ለሁሉም አመራር ሳይሆን የተለያየ ስልጠና እንደየቼግራቸውና ድክመታቸው ማዘጋጀት የተሻለ ይሆናል ብዮ አስባለሁ!
እኔ የምለው ወንድሜ አላህ እዚህ ምድር ላይ የማይቻል ነገር አልሰጠንም ግን አሁንም እደታዘብኩት ከህዝቡ በላይ እንዲያስተዳድሩ የተመረጡ ግለሰቦች ጋር ትልቅ ችግር አለ በአሁን ሰአት ሁሉም በሚባል መልኩ በክፋት ጥሎ ማለፍ ላይ ነው ግን ጠቅላያችን ካነሳው ሀሳብ ውስጥ ቢያንስ ሀሳብ ማመንጨት ካልቻልን ምናለ ሀሳብ ካለው ላይ ወስደን መስራት ትልቅ እውቀት ነው ላወቀበት የጠቅላያችን ሀሳብ ብንወድም ባንወድም መሳካቱ አይቀርም አላህ ይረዳዋል ኢንሻአላህ አትጠራጠሩ
የሚሊዮኖች አበት እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንልህ።
good explanation if holds true!
Very great content, which covered the complex reality on the ground and with relevant metaphors and examples. The presentation is very attention catching, understandable and smart PowerPoint(wow!! ). I hope the actual implementation, walking out the talking is followed by genuine monitoring and evaluation. Real commitment from the trainees is expected to avoid dissonance, willful ignorance and trends of business as usual. Great windows of hope for change to come over soon in Ethiopian if peace is put at the center.
Ayigebachewummmmm....dr.Abiy lifatihh yasazinallll bemulu mebarerr alebachewuuu....you are the only one for this people sorry to say this
tnank you
መቼም ህዝባችን በቅንነት በትእግስት ይሄን ምርጥ መሪ ብንከተል የት በደረስን! እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
ተከፍሎህ እንዲ አይነት አስተያየት የሰጠኸው
አብይ ይዞህ ገደል በፍጥነት እያመራነው
0 × 0 = ? አንተ ይህ ነህ ደንቆሮ
Kadre stop it your idiot idea
አጨብጭቤ ሆድአደር ሽርሙጣ
ቂጥህን ከማፈንደድ ስርተህ ብትበላ
ለማኝ
Amen lebona yesten thanks ❤
አንተ አውነተኛ መሪ ፡፡ እግዚአብሄር : አሁንም ብርታቱን ያብዛልህ። አንተ ያየኸውን ይሄ ህዝብ ማየት ይሁንለት። I am with you, I see what you saw.
ጌታ ማስተዋልን ይስጣየው እዚህ ብልፅግና ወደ ክልላቸው ሲሄዱ ፅንፈኞች የሆኑ አሰቃዩን እኮ አንተን ባናስብ ብልፅግና እሬት ይሆንብን ነበር ስለ አንተና ከአንተ ጋ ስለሚደክሙ ሕይወታቸውን ስለሚሰዉ አርበኞች ጌታ ይመስገን
እግዚአብሔር ልፋትህን ቆጥሮ ምኞትህን ያሳካልህ
በፊትህ የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ምኞትህን ያሣካልሃል !እኛም የኢትዮጵያ ልጆች ተነስተን እንሠራለን ! እንበለጽጋለን! አንድ ልብም እግዚአብሔር ይሠጣናል።
Aye bechuyeee fatare yagezihe eje gana yadakmehale yehe toragon tewuledi fatare yagezihe wuda🙏🙏🙏💚💛♥️
አንጀት አርስ ስብሰባ ነው ወድጄዋለሁ !!!!!!።
Thank you PM Abiy!
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለሀገራቸዉን ፈጣን እድገት እያመጡ ስለሆነ ልክ እንደ ቻይናዉ ፕሬዘዳንት እሳቸዉም የእድሜ ልክ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆኑ የሀገራችንን የልመናን ካባ ያወልቁልን ነበር
😜😜😜😜
Perfect 👌 he is wonderful Leader ❤️
#አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
Etiopian people mast learn from our mestakes allah bless etiopian people and goverment
የኢትዮጵያ ሰማይ ስማ !! የኢትዮጵያ ምድር ስሚ !! በጌታ ቀን ምስክር ትሆናላችሁ!! !! ❤ ይህ መሪ ነው እንግዲህ ሰድብን አንደ ውሀ የሚጠጣው ?
መሪነት ወሬ ነው ያለሽ ማንነው??... መሪዎች መሪነታቸውን የሚያስታውቁት በመኖር ነው፤ በፍሬ ነው። ይህ ታላቁ መሪያችሁ የደም ነጋዴ ነው....... ተራ ሰው ፊቱን ማየት የጠላው ለምን እንደሆነ ፈትሺ።....... ብልጽግናው ቀርቶብን በሕይወት ለመቆየት በፈቀዱልን የሚል ሕዝብ ተመልከቺ።....እነዚህ የመሪነት ሀ ..ሁ.. ናቸው።..........
Good Job Abichu
ሀገሬ ሌላ ታሪክ ትጽፋልች ከብሄርተኝነት ወደ አርበኝነት እንገባለን
your idea is nice abichu keep it up
Wow ❤ God bless you !!
ትክክል❤❤❤❤❤❤
abbichuu abbaa mala
አብያችን❤
ጀግና ❤
በየቀኑ አስተምራቸው።
አቢቹ👌👌👌👌
እግዚያብሔር በርግጥም አንተን ሰቶናል፣ ማስተዋልና ጥበቡን ሰቶሀል፣ ይህ ሁሉ ያልፋል እንደ ትንቢቱ ሁሉም ነገር ይሆናል፣ ኢትዮጵያን በከፍታዋ ላይ ታስቀምጣታለህ፣ ይህም ስልጣን ከላይ ከሰምማይ ተሰቶሀል።
አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
Dr.Abiy please watch out all minister offers..especially Mebrat Hail and Wuha kifil...Hizb Eyalekese Newwwwww
አምላኬ ሆይ ሠው አርገን
Jagana keenya bar ati dhiiraa garuu qofaa jirttaaaaaaa jowar of cinaa kaayi abiy keenya sijaalanna sikabjna