ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ እኔ አላምንም ስወደው ይሄን ሙዚቃ እናመሰግናለን ወደሁዋላ መልካም ጊዚያቶችን እንድናስታውስ ስላደረጋችሁን so much Love and respect
ወይኔ ይሄ ጊዜ ምናለ ወደኋላ ቢመጣ ትዝታ ሁኖ መብሰልሰል ኡፍፍፍፍ የማይረሳ ልብ ላይ የታተመ መንፈስን የሚሰረስር ስሜት ትዝታ
Me to
ታዴ ሮባ ልጅነታችንን ስላሳመርክልን እናመሰግናለን እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ... እድሜ ጤና ደስታን ላንተም ለቤተሰብህም love u
Ohhh🥰🥰 በትዝታ ወደ ኋላ መለስከኝ ስንቱን ቀሰቀሰብኝ ያደኩበት ሰፈሬ፣ ት/ቤቴ ፣ የፍቅር ትዝታዬ 🥰🥰🥰 ላፌንቶኖች ✌️👌
Wooow amazing much love Ethiopia 🇪🇹 from South Africa 🇿🇦
ከታዴ ሮባ የምንግዜም ምርጥ ስራዎቹ ለኔ ከእንድች እንድች አልበም "ከእኔም ከእሱም ጋር አብረሽ " ከላፎንቴን ጓደኛ አልበሙ "ትዝ ይለኛል ft ዘሪቱ " ኤልያስ መልካ ሳይረሳ !! በርታ ታዴ
የእምዬ ኢትዮጵያ የዘጠናዎቹ ፈርጦች !!!
ታዴ ምርጥ የሰፈራችን አራዳ መርክዬ እናታችን
ዋውውውው ታዴ ድምፅ 1ኛ ❤በቃ 90ዎቹ እኮ ዘፈን አለን ኡፍፍፍፍፍፍ ወሰደኝ ወዳለፈው ግዜ😭
ኡፍፍፍ በትዝታ ወደሆላ መለሳችሁኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦች መቼም አሁን ዘፋኝ የለም ያው የናተን እየገረብን እናዳምጣለን እጂ 👍👍👍🥰
i love u
ዘፈን ትክክለኛ ዘፈን ዘፋኝም ትክክለኛ ዘፈኝበነበረበት ግዜ❤
ምርጥ ዘፈን በምርጥ ድምፅ ያውም ከነድሮ ውበቱ ዋውውውው
ስታምር አረክተር እኮ ነሕ ፀጉርሕ ባለሕበት ነሕ የጎደለ ነገር የለም ብራቦ እራስ አጠባበቅሕ 100/100
Man, his voice is as it was before, like exactly what on the record (cassette (CD) )
I was in grade 7 when this song came out. It takes me back to that wonderful childhood memories in Ethiopia. Load of love to the Laphontaine from 🇩🇪.
Me too..🥰
I used to love this Music and it took me back way!🙏🏾👍🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
ዋው ወደኅላ መለሰኝ በስማም ደስ ሲል
ምርጥ ጊዜ ነበር 90ዎቹ
የልጅነት ትዝታችን አቤት ባዴ ሸምድደን እኩል ምንለውስነገር ልጅነቴ ናፈከኝ ሳላስበው እብስ አለና እራሴን ትልቅሰው ሆኜ አገነውት አልሀምዱሊላህ
እረጅም፡ጤና፡ይስጣችሁ፡እግዜር፡ፈቅራችሁይጠብቅላችሁ፡ስውነታችሁ፡ሁሉ፡ያምራል፡እረጀም፡ጤና፡ይስጣችሁ፡ፈቅር፡ናችሁ
ታዴ የኔ አንደኛ ነፍፍፍፍፍፍፍ እድሜ ኑርልኝ
Looking good Brother!!! Blessings!!! 🌿🌻🌹
ዋው ዋው ድምፁ አይቀየርም
ታዴ ለምን ኮንሰረት አታቀርቡም
ብርሐኑ ተዘራ እና ታደለ ሮባ።ጎሳዬና አሌክስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ድምቀት የነበሩ ናቸዉ።ያን ዘመን እኮ ቴዲ አፍሮ አይታወቅም ነበር ኢግዚቢሽን ማእከል ብዙ ሙዚቀኞችን ወደ መድረክ የጋበዘበት ዘመን ላይ ለታዴና ብሬ ሰዉ ያብድላቸዉ ነበር ያኔ ቴዲ አፍሮ የንዋይን ሐገሬን አልረሳምን ሲጫወት ሕዝብ አያዉቀዉም ነበር።ተጫዉቶ እስኪወርድ በዝምታ ነበር ሚታለፈዉ።ቴዲን ለማሳወቅ የመድረኩ ዋና መሪ የነበረዉ ወንደሰን ከበደ በከፍተኛ ሁኔታ ሕዝብ እንዲያዉቀዉ ሰርቶለታል አቶ ወንደሰንን ስታቀርቡት አየሁ ጥሩ ነዉ።ቴዲሻ የልጅ አዋቂ በምርጥ ምርጥ ስራዎች ነጥሮ ወቶ እዚህ ደርሷል።ታዴና ብሬ የድሮ ስራቸዉን እንደ አዲስ ከሰሩ?ጎሳዬም ከአልክስ ጋ ቢቀጥሉ መልካም ነዉ እላለሁ።የአለማየሁ ኤርጶን ድምፅ ትንሽ የሚያስመስል እንኳ እስካሁን አልሰማሁም ምርጥ ነበር አሌክስ ፈጣሪ ጤና ሰላም አርጎት ወደ ሐገሩ ተመልሶ ስራዎቹን ቢያሳየን ጥሩ ነበር ኖርዌይ እና እምነቱ ወጥረዉ ካልያዙት።
Wow teru tentana. Yamsrdat bekat alak👍🏼
ጥሩ አገላለፅ
የ አዲስአበባ gangster የነበረውን የ መገናኛ 24 ቀበሌው . . . ማሙሽ ኤልያስን . . . አስታወሰኝ . .በጣም ነበር የሚወደው
Amazing performance you smashed it!
Tadele and birhanu. Amazing as always
ውውውውይ ታዴዋ ስወድህ እኮ ኑርን 😘😘😘😘💚💛❤ 👏
አሪፍ ትውስታ ነበረኝ አሔ ዘፈን ሲወጣ
Alhamdulila batam.edelga nage yaza,zaman lij mahona
ድሮ ታክሲ ሹፌር እያለሁ ይህ ዘፈን አዲስ እንደወጣ እውደው ነበር ፣ አንድ ቀን ታደለ ሮባን ከሂልተን ሆቴል ቤቱ ውስጀው 20 ብር እስካሁን አለከፈለኝም ጨቅጭቄው ሲሰለቸኝ ትቸው ነበር ። አሁን እኔ እግዚያብሔር ይመስገን የጠገበ ሃብታም ነኝ ያኔ ግን ያለቀስኩት አይረሳኝም ። ያቺ 20 ብር ሁሌም ታቃጥለኛለች
Seriously?? I did not expect this from him!
One of my favourite singer in Ethiopia, long live to you ❤❤❤. Is true Teddy Afro gave him this song?
አቤ....ት በዚህ ዘፈን የትዝታ ባህር ውስጥ ነው የጨመራችሁኝ 🙌መስቀል ፍላዎር ያደኩብህ ሰፈሬ እንዴት ከርመህ ይሆን 😔
Wawo!! 20 giza newu yesemahute tezetaye
@@nardosdaniel5178 🙌😊
ከብሬ ጋር ገበር የዘፈናችሑት አሑንም ብና።ገኛችሐ አሪፍ ነበር።።፡🎉፤🎉🎉
ታዴ ምርጥ ሰው
የሚገርም ድምጽ ነው። በቀጥታ በዚህ ደረጃ መዝፈን ከባድ ብቃት ነው። የመጀመሪያውን ኦርጅናል ዘፈን በኢቲቪ ነጭ ልብስ ለብሶ የዘፈነውን ከዚሂኛው ዘፈን ምንም ለውጥ የለውም። ግሩም!
I think it's been edited
@@peaceforall8032 nah it's real he just had auto tune
My favorite music thanks tadie
ትችላለህ ታዴ 😘😘😘
I like tadele roba' s discipline
ግሩም ሙዚቃ በግሩም አርቲስት...!!!
Fire🔥🔥🔥
ወይኔ ትዝታ መቀስቀስ ebs
I love this song.tade nurelen❤❤❤❤
Tadele yechelal 💯
ዋው ቃል ያጥረኛል
ትዝታ❤❤❤
ዋው በጣም አርፍ ነው
ይሄ ዘፈን ገራሚ ነበር በጊዜው ላፎንቴን
❤❤❤
thanks ebs tv 👍👍👍👍
Wow ewent nw
ታዴ እደኛ ነው
One of the best timeless song
We miss u all. Gash abera mola, legend
ILOVE TADE YEMEKIYE LIJ AND HIS SONGS WIDDDDDDDD
ወይኔ ትዝታኣ🇪🇷🇪🇷
ኪቦርዲስት ሰመረ ነፍስ ይማር
Big tune
የሞተዉ ባሌ ትዝ አለኝ ትዝጰ አስባልከኝ ወይ ጊዚ የመኪና አደጋ መጥፎ ነወ ነዉ ባሌን አሰጠኝ ትዝታ የትም አይጠፋም😭
Egziyabhair yatsnash
ውነት ፀጉሩ ነው እደ የታደለ
Nice old music
እረ፡ምርጥ
8 kifil temari neberkugn kezan ethio Eritra tornet gebaw temesgen
Title pls
ደግሞ አሑንም የወጣጥነትሕ እስታይልሕ አይቀየርም ከአምላክ የተሠጠሕ ፀጋ ነው
ዛሬ የሙዚቃ ፍቅር ያለባቹ ኑ
Endezih ayinet wedaj shelami new
Well done
When i was a child..
Ere yetaden zefen TH-cam lay le mnden new mayegegnew degemo bizefenachew wowww
❤❤😍
Tadeye meret sew
😘💕👍🥰😍
Iy tade tizitayen qasaqasikaw iko ya 90 wochun
ኳየሮቹ ግን ስብሰባ የምትመሩ ነው የምትመስሉት አትቀሳቀሱም
Koshasha
👌👌👌👌👌💪💪💪☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Omg I remember my childhood
"“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣና የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እደወለደችዉ ቀን ከኃጢአቶቹ ጠርቶ ይመለሳል፡፡” ነቢዩ (ሰዐወ)ቡኻሪ ዘግበዉታልፍሮፍይሌን በመጫን ቤተስብ እንሁን
ምንድን ነው ምቀባጥረው?
I love you so much
🇪🇷❤️
የበግ ላት አስመስሎ ዘጋኝ
እንዴት አንድ ጤነኛ ነኝ የሚል ለዘላለም ፍንዳታ ሆኖ ይቀራል ??በ30ም በ60ም አመት አንድ አይነት አክት ?? 😂 እንዴት ከዱሮ እስከ ዘንድሮ ያልሆኑትን መስሎ ለመታየት ይታገላል?? ትላንት የመጡት ትንንሽ ልጆች እኮ ስማርት ናቸው እንዴት መልበስ ፥ መናገር ፤ እንደ ጊዜው መብሰል እንዳለባቸው ያውቃሉ ኢሄ ሼባ ለዘላለም ይወላገዳል 😅 ለነገሩ ከሰባተኛ ክፍል ካቆመ ማሀይም ምን ይጠበቃል 🤮
ትለያለህ እኮ ታዴ
Irreparable song wow
hey keyboardist you just killed the song badly!!!!!!!!!
በለው ባንዶች አፈዘዛቸው
ሀጠሪው፡ሀጠራውሀጠራውሀጠራው፡ዴሚ፡ሰሬሀሬ፡ቱ
ወይኔ እኔ አላምንም ስወደው ይሄን ሙዚቃ እናመሰግናለን ወደሁዋላ መልካም ጊዚያቶችን እንድናስታውስ ስላደረጋችሁን so much Love and respect
ወይኔ ይሄ ጊዜ ምናለ ወደኋላ ቢመጣ ትዝታ ሁኖ መብሰልሰል ኡፍፍፍፍ የማይረሳ ልብ ላይ የታተመ መንፈስን የሚሰረስር ስሜት ትዝታ
Me to
ታዴ ሮባ ልጅነታችንን ስላሳመርክልን እናመሰግናለን እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ... እድሜ ጤና ደስታን ላንተም ለቤተሰብህም love u
Ohhh🥰🥰 በትዝታ ወደ ኋላ መለስከኝ ስንቱን ቀሰቀሰብኝ ያደኩበት ሰፈሬ፣ ት/ቤቴ ፣ የፍቅር ትዝታዬ 🥰🥰🥰 ላፌንቶኖች ✌️👌
Wooow amazing much love Ethiopia 🇪🇹 from South Africa 🇿🇦
ከታዴ ሮባ የምንግዜም ምርጥ ስራዎቹ ለኔ ከእንድች እንድች አልበም "ከእኔም ከእሱም ጋር አብረሽ " ከላፎንቴን ጓደኛ አልበሙ "ትዝ ይለኛል ft ዘሪቱ " ኤልያስ መልካ ሳይረሳ !! በርታ ታዴ
የእምዬ ኢትዮጵያ የዘጠናዎቹ ፈርጦች !!!
ታዴ ምርጥ የሰፈራችን አራዳ መርክዬ እናታችን
ዋውውውው ታዴ ድምፅ 1ኛ ❤በቃ 90ዎቹ እኮ ዘፈን አለን ኡፍፍፍፍፍፍ ወሰደኝ ወዳለፈው ግዜ😭
ኡፍፍፍ በትዝታ ወደሆላ መለሳችሁኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦች መቼም አሁን ዘፋኝ የለም ያው የናተን እየገረብን እናዳምጣለን እጂ 👍👍👍🥰
i love u
ዘፈን ትክክለኛ ዘፈን
ዘፋኝም ትክክለኛ ዘፈኝ
በነበረበት ግዜ❤
ምርጥ ዘፈን በምርጥ ድምፅ ያውም ከነድሮ ውበቱ ዋውውውው
ስታምር አረክተር እኮ ነሕ ፀጉርሕ ባለሕበት ነሕ የጎደለ ነገር የለም ብራቦ
እራስ አጠባበቅሕ 100/100
Man, his voice is as it was before, like exactly what on the record (cassette (CD) )
I was in grade 7 when this song came out. It takes me back to that wonderful childhood memories in Ethiopia. Load of love to the Laphontaine from 🇩🇪.
Me too..🥰
I used to love this Music and it took me back way!🙏🏾👍🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
ዋው ወደኅላ መለሰኝ በስማም ደስ ሲል
ምርጥ ጊዜ ነበር 90ዎቹ
የልጅነት ትዝታችን አቤት ባዴ ሸምድደን እኩል ምንለውስነገር
ልጅነቴ ናፈከኝ ሳላስበው እብስ አለና እራሴን ትልቅሰው ሆኜ አገነውት አልሀምዱሊላህ
እረጅም፡ጤና፡ይስጣችሁ፡እግዜር፡ፈቅራችሁይጠብቅላችሁ፡ስውነታችሁ፡ሁሉ፡ያምራል፡እረጀም፡ጤና፡ይስጣችሁ፡ፈቅር፡ናችሁ
ታዴ የኔ አንደኛ ነፍፍፍፍፍፍፍ እድሜ ኑርልኝ
Looking good Brother!!! Blessings!!!
🌿🌻🌹
ዋው ዋው ድምፁ አይቀየርም
ታዴ ለምን ኮንሰረት አታቀርቡም
ብርሐኑ ተዘራ እና ታደለ ሮባ።ጎሳዬና አሌክስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ድምቀት የነበሩ ናቸዉ።ያን ዘመን እኮ ቴዲ አፍሮ አይታወቅም ነበር ኢግዚቢሽን ማእከል ብዙ ሙዚቀኞችን ወደ መድረክ የጋበዘበት ዘመን ላይ ለታዴና ብሬ ሰዉ ያብድላቸዉ ነበር ያኔ ቴዲ አፍሮ የንዋይን ሐገሬን አልረሳምን ሲጫወት ሕዝብ አያዉቀዉም ነበር።ተጫዉቶ እስኪወርድ በዝምታ ነበር ሚታለፈዉ።ቴዲን ለማሳወቅ የመድረኩ ዋና መሪ የነበረዉ ወንደሰን ከበደ በከፍተኛ ሁኔታ ሕዝብ እንዲያዉቀዉ ሰርቶለታል አቶ ወንደሰንን ስታቀርቡት አየሁ ጥሩ ነዉ።ቴዲሻ የልጅ አዋቂ በምርጥ ምርጥ ስራዎች ነጥሮ ወቶ እዚህ ደርሷል።ታዴና ብሬ የድሮ ስራቸዉን እንደ አዲስ ከሰሩ?ጎሳዬም ከአልክስ ጋ ቢቀጥሉ መልካም ነዉ እላለሁ።የአለማየሁ ኤርጶን ድምፅ ትንሽ የሚያስመስል እንኳ እስካሁን አልሰማሁም ምርጥ ነበር አሌክስ ፈጣሪ ጤና ሰላም አርጎት ወደ ሐገሩ ተመልሶ ስራዎቹን ቢያሳየን ጥሩ ነበር ኖርዌይ እና እምነቱ ወጥረዉ ካልያዙት።
Wow teru tentana. Yamsrdat bekat alak👍🏼
ጥሩ አገላለፅ
የ አዲስአበባ gangster የነበረውን የ መገናኛ 24 ቀበሌው . . . ማሙሽ ኤልያስን . . . አስታወሰኝ . .በጣም ነበር የሚወደው
Amazing performance you smashed it!
Tadele and birhanu. Amazing as always
ውውውውይ ታዴዋ ስወድህ እኮ ኑርን 😘😘😘😘💚💛❤ 👏
አሪፍ ትውስታ ነበረኝ አሔ ዘፈን ሲወጣ
Alhamdulila batam.edelga nage yaza,zaman lij mahona
ድሮ ታክሲ ሹፌር እያለሁ ይህ ዘፈን አዲስ እንደወጣ እውደው ነበር ፣ አንድ ቀን ታደለ ሮባን ከሂልተን ሆቴል ቤቱ ውስጀው 20 ብር እስካሁን አለከፈለኝም ጨቅጭቄው ሲሰለቸኝ ትቸው ነበር ። አሁን እኔ እግዚያብሔር ይመስገን የጠገበ ሃብታም ነኝ ያኔ ግን ያለቀስኩት አይረሳኝም ። ያቺ 20 ብር ሁሌም ታቃጥለኛለች
Seriously?? I did not expect this from him!
One of my favourite singer in Ethiopia, long live to you ❤❤❤. Is true Teddy Afro gave him this song?
አቤ....ት በዚህ ዘፈን የትዝታ ባህር ውስጥ ነው የጨመራችሁኝ 🙌መስቀል ፍላዎር ያደኩብህ ሰፈሬ እንዴት ከርመህ ይሆን 😔
Wawo!! 20 giza newu yesemahute tezetaye
@@nardosdaniel5178 🙌😊
ከብሬ ጋር ገበር የዘፈናችሑት አሑንም ብና።ገኛችሐ አሪፍ ነበር።።፡🎉፤🎉🎉
ታዴ ምርጥ ሰው
የሚገርም ድምጽ ነው። በቀጥታ በዚህ ደረጃ መዝፈን ከባድ ብቃት ነው። የመጀመሪያውን ኦርጅናል ዘፈን በኢቲቪ ነጭ ልብስ ለብሶ የዘፈነውን ከዚሂኛው ዘፈን ምንም ለውጥ የለውም። ግሩም!
I think it's been edited
@@peaceforall8032 nah it's real he just had auto tune
My favorite music thanks tadie
ትችላለህ ታዴ 😘😘😘
I like tadele roba' s discipline
ግሩም ሙዚቃ በግሩም አርቲስት...!!!
Fire🔥🔥🔥
ወይኔ ትዝታ መቀስቀስ ebs
I love this song.tade nurelen❤❤❤❤
Tadele yechelal 💯
ዋው ቃል ያጥረኛል
ትዝታ❤❤❤
ዋው በጣም አርፍ ነው
ይሄ ዘፈን ገራሚ ነበር በጊዜው ላፎንቴን
❤❤❤
thanks ebs tv 👍👍👍👍
Wow ewent nw
ታዴ እደኛ ነው
One of the best timeless song
We miss u all. Gash abera mola, legend
ILOVE TADE YEMEKIYE LIJ AND HIS SONGS WIDDDDDDDD
ወይኔ ትዝታኣ🇪🇷🇪🇷
ኪቦርዲስት ሰመረ ነፍስ ይማር
Big tune
የሞተዉ ባሌ ትዝ አለኝ ትዝጰ አስባልከኝ ወይ ጊዚ የመኪና አደጋ መጥፎ ነወ ነዉ ባሌን አሰጠኝ ትዝታ የትም አይጠፋም😭
Egziyabhair yatsnash
ውነት ፀጉሩ ነው እደ የታደለ
Nice old music
እረ፡ምርጥ
8 kifil temari neberkugn kezan ethio Eritra tornet gebaw temesgen
Title pls
ደግሞ አሑንም የወጣጥነትሕ እስታይልሕ አይቀየርም ከአምላክ የተሠጠሕ ፀጋ ነው
ዛሬ የሙዚቃ ፍቅር ያለባቹ ኑ
Endezih ayinet wedaj shelami new
Well done
When i was a child..
Ere yetaden zefen TH-cam lay le mnden new mayegegnew degemo bizefenachew wowww
❤❤😍
Tadeye meret sew
😘💕👍🥰😍
Iy tade tizitayen qasaqasikaw iko ya 90 wochun
ኳየሮቹ ግን ስብሰባ የምትመሩ ነው የምትመስሉት አትቀሳቀሱም
Koshasha
👌👌👌👌👌💪💪💪☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Omg I remember my childhood
"“ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣና የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ
እደወለደችዉ ቀን ከኃጢአቶቹ ጠርቶ ይመለሳል፡፡” ነቢዩ (ሰዐወ)ቡኻሪ ዘግበዉታል
ፍሮፍይሌን በመጫን ቤተስብ እንሁን