ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ተራኪያችን ; እጅግ ውብ የሆኑ የልጅነት ጊዜአችንን የሚያስታውሱንን መፃህፍት ስለምታስነብበን ከልቤ አመሰግናለሁ! All most all of your book choices are similar to my father’s. I used to wait eagerly till my father finishes a new book he buys, to read. You never fail to deliver!
እኔም ስለምታዳምጡኝ አመሰግናለሁ ♥♥♥🙏
Wow hulem ❤❤❤❤
🙏♥ አመሰግናለሁ
ጃርሶ እውነት ግሩም ስራ ነው ትረካውም ምርጥ ነው
ጋሽ ጃርሶ በጣም ጥልቅ ደራሲ ነው 🙏
❤❤❤
♥️🙏
ውይይ መጨረሻው ልብ ይሰብራል😢
😥
Like and share please, let us this channel over 50,000🎉
Thank you! ♥️🙏
Gin Ende befit tolo tolo eysraklin aydelm😢😢😢
sorry, ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ እሞክራልሁ 🙏♥
Bro zem bel yeshalal elena amsgnalew bel aybkam berta
አመሰግናለሁ ወንድሜ ♥️🙏
😢መጨረሻው አሳሰነኝ አሰብኩት ካሉኝ ጓደኞች የሆነ ሰው ባጣ የሚሰማ ስሜት ነው አረደጠበቁት አለመገኘት። ለተራኪው ሁሌም ቃል ያጥረኛል ። 👍
እዉነት ነዉ ልብ ይነካል 😢
በጣም ነው ደስ የሚለው እስከስሙ እራሴን ነው በትውስታ ያየውበት❤
@@SamiDereje-y7l ♥️🙏
አረ ተራኪ አስኮ ጌታሁን ራሱን ድገመው...ጃርሶ ስሙ ራሱ ደስ ይለኛል ስሙ ብቻ ድርሰት እኮ ነው...ጃርሶ ጌታሁን ኪሩቤል...በጃርሶ ተራኪ ጣመነ ድገመነ...
እሺ ወደፊት እተርከዋለሁ። ጋሽ ጃርሶ ራሱ የተረካቸው ናቸው በብዛት አስኮ ጌታሁን ያሉት። ጆርዳን ዩትዩብ ላይ ስለሌለ ነው የተረኩት። 🙏♥
እኔ ዝም ብይ አይደልም የምሰማክ ሰብሰክራይብ ክረኩ ቆይቻለዉ ምክንያቱም እንካን ይሄ የመሰለ ቻናል አይደለም ሰዉ ስንት ትዉልድ የሚጎዳ ነገርም ሰብሰክራይብ ያረጋል እና በረታ ወንድሜ ምክንያቱም እኔ የምኖረው ከአገር ዉጪ ነእ እና ከልጅነት ጀመሩ አንድ ልማድ አለኝ ማታ ስተኛ ትረካ እየሰማዉ ነዉ እና መተችለኝ መጠን Like እያረኩ ነዉ የምሰማው ከችልኩ ደሞ Comments አረግለዉ ብዙ ጋዜ comments የማላረገዉ የምፅፈው አሰብ አይመጣልኝ ለዚህ ነዉ እና ዛሬ የዚህ ቪዲዮ የመጀመሪያው ኮማች ነኝ እና በተረፈ በረታ እና እናመሰግናለን 1:06 date Tue month 12 year 2024
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ! ያክብርልኝ 🙏♥
ውድ ተራኪያችን ; እጅግ ውብ የሆኑ የልጅነት ጊዜአችንን የሚያስታውሱንን መፃህፍት ስለምታስነብበን ከልቤ አመሰግናለሁ!
All most all of your book choices are similar to my father’s. I used to wait eagerly till my father finishes a new book he buys, to read.
You never fail to deliver!