ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኧረ ግሩሜ አንዱን ልብ ወለድ ሶስቴ እና አራቴ ነው ምሰማው . . . በቀን ሶስት አራት ልብወለዶች ብታስቀምጥለን ምስጋናችን ወደር አይኖረውም።
ግሩሜ አንደኛ ነክ ያንተ የ20 ደቂቃ video ልክ እንደ 1 ደቂቃ video አጭር ነው
ዛሬ ባጋጣሚ ነው ያዳመጥኩህ ትረካህ ግሩም ነው ካላስቸገርኩህ በimo ብሩህ ተስፋ የመልካሞች ስብስብ ግሩፕ ላይ መተህ ተሳትፎ ብታደርግ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌✌
Thanks❤
ማታ ቢለቀቅ ምትሉ ማታ ሙድ አለው እየሰማሁ ነው እንቅልፍ ምተኛው
I'm a big fan of you ❤❤❤
Ehenenem Metsaf letasgezagn nw demo
Girume congrats 👏 10K gebtenal gn please atetfa Ye socialistu tenkuay guday lay leloch mesach tarikoch please 🙏
ለጊዜህ በጣም እናመስግናለን መፀሀፉን ሕይወት ትዘራበታለክ በጣም እናመስግናለን 🙏አድናቂዎችህ ::
ግሩሜ pls ቶሎ ቶሎ ና
..... ምንድነዉ? የሚለው የትረካዎቹ የድምፅ ክፍል በጣም ደስ ይላል
Ejig GIRUM SAW END SEMU GIRUM
ለጆሮ ስትመች አድማጭን ታሪኩ ዉስጥ የመክተት ብቃትክ ከሸገር እሬዶ ጀምሮ እያፈላለኩ እምሰማክ ጎሩሜ
በጣም ደስ ይላል ግሩምዬ
በርታ።ትልቅ ስራ እየሰራህ ነውደ
ወንድሜ ምርጥ ነህ አተራረክህ ባክ ግራውንድ ሳውንዲንጉ ሁሉ ልዩ ነው
ግሩሜ ❤❤❤
ድምፅህ እና አተራረክህ ዋው ደግሞ ከዮሀንስ የዝና ሲሳይጋ በጣም ይመሳሰላል በርታ ወንድሜ❤
ምርጥ ነው!!!!!!!!!!!
😢😢😢😢😭😭😭😭😭
ቆዩ ቢሆንም የአንተን ስራዎች መልቀቅ አለብህ
Ooooohhhhh girume
Wow
ኧረ ግሩሜ አንዱን ልብ ወለድ ሶስቴ እና አራቴ ነው ምሰማው . . . በቀን ሶስት አራት ልብወለዶች ብታስቀምጥለን ምስጋናችን ወደር አይኖረውም።
ግሩሜ አንደኛ ነክ
ያንተ የ20 ደቂቃ video ልክ እንደ 1 ደቂቃ video አጭር ነው
ዛሬ ባጋጣሚ ነው ያዳመጥኩህ ትረካህ ግሩም ነው ካላስቸገርኩህ በimo ብሩህ ተስፋ የመልካሞች ስብስብ ግሩፕ ላይ መተህ ተሳትፎ ብታደርግ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌✌
Thanks❤
ማታ ቢለቀቅ ምትሉ
ማታ ሙድ አለው እየሰማሁ ነው እንቅልፍ ምተኛው
I'm a big fan of you ❤❤❤
Ehenenem Metsaf letasgezagn nw demo
Girume congrats 👏 10K gebtenal gn please atetfa
Ye socialistu tenkuay guday lay leloch mesach tarikoch please 🙏
ለጊዜህ በጣም እናመስግናለን መፀሀፉን ሕይወት ትዘራበታለክ በጣም እናመስግናለን 🙏
አድናቂዎችህ ::