ከነበረዉ ሰዉ ሁሉ አይኔ እሷ ላይ ቀረ ቢያወሩኝም ከሷ ዉጪ ማየት አልቻልኩም........... .- Abbay TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    #ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

ความคิดเห็น • 363

  • @EfrtaDerej
    @EfrtaDerej 7 หลายเดือนก่อน +42

    ውይ ጌች እኮ ስብናህ ስነምግባርህ ይለያል አቦ ይመችህ ምስትህ ደግሞ እርግት ያለች የሴት ልክ ስታምሩ በማሪያም ፍቅራችህን ያብዛው

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 7 หลายเดือนก่อน +120

    የኔ አስተያየት እንደዛሬው ዝግጅት ሳይሆን አጠቃላይ ስለ አቅራቢዋ ተዋናይት ወሮ ትዕግስት ‼️‼️‼️ እንግዶችን ጠይቀሽ እራስሽ አላስወራ የምትይው እና የምትቅለበለቢውን ነገር በትንሹ መቀነስ ብትችይ ....... ይበልጥ ተመራጭ ዝግጅት እንደሚሆን እገምታለው ።

    • @EyuEyerus-y9v
      @EyuEyerus-y9v 7 หลายเดือนก่อน +10

      በተለይ እኼን የሰተኛ አዳር ሳቃዋን

    • @liduofficial6305
      @liduofficial6305 7 หลายเดือนก่อน +1

      እስማማለው

    • @EdenAtnafu
      @EdenAtnafu 7 หลายเดือนก่อน +6

      ሁሉም ሠው የራሱ የሆነ ማንነት አለው ይች እሷ ናት በቃ

    • @lilikebede2659
      @lilikebede2659 7 หลายเดือนก่อน

      አየሽ፣ከሶ ፣በላይ፣መመከር፣ያለብሽ፣ስርአት፣የሌለሽ፣ባለጌ፣ያንቺ፣አይነት፣መምከር፣የለበትም​@@EyuEyerus-y9v

    • @reisali-wy1xc
      @reisali-wy1xc 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው ብጥበጡ ጋዘጠኛ ረበሽ

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 7 หลายเดือนก่อน +80

    ቲጂዬ ለፍቅር ምሰጭው ትልቅ ቦታ ሣላደንቅልሽ አላልፍም ጥንዶቹ ደሞ ግልፅ ናቸው ደስ ይላሉ ትዳራቹን በፍቅር ነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ

  • @LidiyaTsegaye-mk2lg
    @LidiyaTsegaye-mk2lg 7 หลายเดือนก่อน +12

    ቤዚዬ የእውነት ሰው አክባሪ ትሁት ነሽ❤የሰፈርሽ ልጆች እንመሰክራለን !!ትዳራችሁ ይባረክ🙏

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 7 หลายเดือนก่อน +9

    ማርያም ሰወደቻዉ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ዘመናቸው ይባረካሉችሁ ልጅች እመቤታችን ታሰደገላችሁ

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 7 หลายเดือนก่อน +101

    ፈታ ሾው ላይ የወደድኩት የሀናን ጣሪቅና የልጅ ሚካኤል ዋው 👌

  • @tttwo2861
    @tttwo2861 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታነህ ፀሀዬ ድሮ ድሮ አብረን ኳስ አልፍተናል. ጎበዝ ታታሪና የአላማ ሰው ነበር ገና በልጅነቱ. የሚፈልገውንና የሚያስደስተውን ነገር የሚሰራ. ወደፊትህም የሞቀ የደመቀ ይሁንልህ. 🎉

  • @dagmawitmelese521
    @dagmawitmelese521 7 หลายเดือนก่อน +20

    ኸረ ቲጂ ሰከን በይ ድምፅሽ ሲረብሽ እንግዳወችሽ አውርተው እስኪጨርሱ ጠብቂ

  • @mahiyutb3066
    @mahiyutb3066 7 หลายเดือนก่อน +35

    ዋው ታምራላችሁ ❤❤❤❤👌👌👌ልጁግን በጣም አደናቀረው ነኝ ቅልጥፍጥፍ ያለ ወዳወድ❤❤❤

  • @mmn6040
    @mmn6040 7 หลายเดือนก่อน +11

    ስትስቁ ምትጮኹት ነገር አይመቸኝም😂 አስተያየት😊

  • @Eildana
    @Eildana 7 หลายเดือนก่อน +14

    እኔም እወደዉ ነበር ባላገሩላይ😂😂ተፍፉሳችሆል ስታምሩ❤❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 7 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ደሥ የምትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 7 หลายเดือนก่อน +39

    ቲጂየ ከቡታጅራ ዩቱበሮች አብርሽና ሩታን አቅርቢያቸው በናትሽ❤❤❤

    • @bezu918
      @bezu918 7 หลายเดือนก่อน +13

      እሰይ ምን ሰርተው ነው ያን ያህል ሚዲያ ላይ የሚቀርቡት አስተማሪ ነገር ምን የስሩት ነገር እለ🤔

    • @genilove1142
      @genilove1142 7 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@bezu918 ለሎች ዩቶበሮች ምን ሰርተው ነው እየቀረቡ ያሉት ምን አቃጠለሽ😂😂

    • @bezu918
      @bezu918 7 หลายเดือนก่อน +6

      @@genilove1142 መቃጠልን ምን አመጣው አይደለም እነሱ ከፈለግሽ አንቺም ሂጂ እየተቃጠልሽ ከሆነ 🙄

    • @seadibintali
      @seadibintali 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@bezu918ሌሎቹ ምን ሰርተው ነው እየቀረቡ ያለው ቅናታም😂😂

    • @አዋሽወንዝበእንስራ
      @አዋሽወንዝበእንስራ 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሰይ ምን ሰርተው ነው ስራ ፈቶች

  • @makis1623
    @makis1623 7 หลายเดือนก่อน +31

    ጌታነህ ስነስርአቱ ደስ ይላል ሚስትህም ታምራላችሁ ❤

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሳየው ወድሜን ይመስለኛል እሔ ልጅ ሚገርም ነው የሰው አምሳያው ብዙ ነው ድንቅ የፈጣሪ ስራ ነው

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 7 หลายเดือนก่อน +16

    ቲጂ ኢንተርቪውን አንጫጫሽው ሰው አስወሪ እንጂ ሆ። አሀሀሀ እህህህህህ ኦሆሆሆሆ እያልሽ ጨዋታውን አንጫጫሽው😂😂😂

    • @እመብርኃንአግዢኝ
      @እመብርኃንአግዢኝ 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 7 หลายเดือนก่อน +2

      😀😀😀😀 እኔ ቢቀይሯት እራሱ ደስ ይለኛል

    • @brooksisay3807
      @brooksisay3807 7 หลายเดือนก่อน +2

      ይቀራታል

    • @Tinchi9
      @Tinchi9 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @tadelebanti9607
    @tadelebanti9607 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቅራቢዋ ምነው ምትቅለበለቢው ጠይቀሽ ሐሳባቸውን ብታስጨርሻቸው ደግሞ ሳቅሽን ብትቀንሽው።

  • @Wesu-w8f
    @Wesu-w8f 7 หลายเดือนก่อน +17

    ደስ እሚሉ ጥዶች ❤❤❤

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 7 หลายเดือนก่อน +7

    ከ41 ደቂቃ ኢንተርቪው 17 ደቂቃው እንዴት ተገናኛችሁ በሚል አሰልቺ ተደጋጋሚ ጥያቄ መባከኑ የሀገራችን ቶክሾው ምን ያህል ደካማ እንደሆነ ያሳያል።....ባለትዳር ከሌላ ሰው ጋር ካልደነስች ብሎ መድረቅ ምን ይባላል ? ደነዝ

    • @Duckthedude
      @Duckthedude 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም በይ ሌላው ደሞ ደስ የሚለው አለ እንዴት እንደተገናኙ አንድሰአት ለምን አይሆንም

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 7 หลายเดือนก่อน

      Betam

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 7 หลายเดือนก่อน +4

    በስመአብ ደስ የሚሉኝ ጥንዶች በሳቅ ሞትኩ ቲጂዬ ሁሌም አቅርቢልን ደስ ሲሉ 😂😂

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 7 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ምወደው ልጅ ዋው ደስ ሲሉ❤ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 7 หลายเดือนก่อน +7

    የቀረቡት ባለትዳሮች ሁለቱም ጥሩ ልጅ ናቸው ትግስት ግን ምናለ ቢያንስ ኮሜንት ብታነቢና ስርአት ብትማሪ አሀሀሀሀ እያልሺ ለኛን ትረብሻለሺ ጥያቄም አስተካክሉ

    • @Rahelname
      @Rahelname 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 መብቷ ነው አንቺ ተቆርቁርሽ ነው ነው መሳቅ ሰለማትችይ ነው አንቺ ሆሆሆሆይይይይይ

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ፡ አይነት ፡ ነገር ፡ ነው ፡ ከባለቤቱ ፡ በላይ ፡ አውቃለሁ ፡ ምትይ ፡ ትግስት ፡ ኧረ ፡ ሰው ፡ አታሸማቂ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 7 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ወፈረች ለውጥማ አለ ደስ ሲሉ 😂❤

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 7 หลายเดือนก่อน +17

    ባላገሩ ላይ ዳኛ በነበረክበት ስዓት ስወድህ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ እራሴ እስኪጠየቁ ስጠብቅ ነበር ከምር በጣም ስለምወዳቸዉ

  • @tigistya
    @tigistya 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም ፍሬ ኘገር የሌለው ጥያቄና መልስ አይ ሰከላ ። እኔ ጥንዶቹን ስለምወዳቸው ብቻ ነው ያየሁት

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሃይ ባለትዳሮች በጣም ታምራላችሁ የልጃችሁን አስተዳደግ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ ያሳድግላችሁ።ቲጂ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ላይ ትዘባርቂያለሽ ተረጋጊ ጩኸት ምንድነው.!!

  • @mihiretgelan6096
    @mihiretgelan6096 7 หลายเดือนก่อน +14

    ሚስቱ ስታምር

  • @netsanetbiredagn3789
    @netsanetbiredagn3789 7 หลายเดือนก่อน +6

    Tigist is very humble but she doesn't have ability being a journalist. She repeated the issue again and again.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน

      Day time tv show host..

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኩ የት ነዉ ማቃት እላለሆ ለካ አያል ነሺ በጣም ነበር ምታናድጂኝ አሆን ግን ወደድኩሺ ፍታ ሾ ይቅርብልን እደገና ምትሉ👌👍ደሰ ትላላችሆ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወይይይ ደስ የሚሉ ጥዶች❤❤❤

  • @Saba-wt1fv
    @Saba-wt1fv 7 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ቲጂዬ ዳንስ መማር በጣም እፈልጋለው እባክሽ አናግሪልኝ ጌችን ስወድሽ በማርያም በጣም ነው የምወደው

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂ ግን እንዴት ነው የምታስቢው ባሏን ቁጭ አድርገሽ ከሌላ ሰው ጋር እንድትደንስ መጋበዝ ሳታውቂው ልታጣያቸው እንደምትችዪ አልተረዳሽም? እሱኮ እንዳትደንስ እየተከላከለ ነው ካልፈለገ ደግሞ ማቆም አለብሽ።

    • @فايزهفايزه-ر3ل
      @فايزهفايزه-ر3ل 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂ፊልም ሰሪ መሆኑዋን አትርሽ ከማንምጋ ትጋደም የለ😮😮😮

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 7 หลายเดือนก่อน +1

      Betam she is so unprofessional and rude here

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 7 หลายเดือนก่อน +18

    ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤

  • @Truth4lfe
    @Truth4lfe 7 หลายเดือนก่อน +2

    The moderator voice is so annoying. You have to give your guests a chance to speak & finish there thoughts.

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 7 หลายเดือนก่อน

    ድስት ግጣሙን አገኝ የምባል ናቹ ❤ፈታሾ ሚርጥ ነበር ግን ይበልጥ የድርብ እና የሞኬ በሳቅ ነው የገዴለኝ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታነህ ትህትናው ገራሜ ነው ፈጣሬ ትዳራችውን ይባርክ❤

  • @amaruamu8515
    @amaruamu8515 7 หลายเดือนก่อน +4

    አብረሽና ሩታያ ይቅርቡልን

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ስወደሽ እኮ በጣም ደስ ስትሉ❤❤

  • @RahelGebrtinsae
    @RahelGebrtinsae 7 หลายเดือนก่อน

    ጌችዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብቃች❤

  • @FetileFeti
    @FetileFeti 7 หลายเดือนก่อน +6

    Wuyyyy Gechiye betammmmm yemitwodeddddd sew

  • @medimekonan4512
    @medimekonan4512 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውው ደስ ሲሉሉ😍 ግን ትጂዬ እንደት ላግኝሽ ብዙ መማቅረብ እሚፈልጉ ልጆች ነበሩ 🎉

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 7 หลายเดือนก่อน +35

    አብርሽና ሩታየ ይቅረቡልን

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 7 หลายเดือนก่อน

      አይቀርም

    • @ZamuHussein-nk9cx
      @ZamuHussein-nk9cx 7 หลายเดือนก่อน

      አወእኔምባይነኝይቅረቡ

    • @እሙነኝከስዳትመልስ
      @እሙነኝከስዳትመልስ 7 หลายเดือนก่อน +8

      አቡርሽ እነ ሩታ አባታቹሁ ይጥፍ እነሱን ደሞ ምነባታቸው ሊያደርጉልን ነው ሚቀርብት

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 7 หลายเดือนก่อน

      ምን አደረጉሺ

    • @RahelAmare-g4k
      @RahelAmare-g4k 7 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪልኝ​@@እሙነኝከስዳትመልስ

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 7 หลายเดือนก่อน +5

    ስታምሩ በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ

  • @beeYouTube-ui4rd
    @beeYouTube-ui4rd 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ ስወዳቸው እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤

  • @menbermenber847
    @menbermenber847 7 หลายเดือนก่อน +5

    አቢት ምታድል እግዚአብሔር በሙግሱ ያሳድግላችው

  • @mmn6040
    @mmn6040 7 หลายเดือนก่อน

    የፈታ አዘጋጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ 🌷🌷🌷

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቲጅዬ ገና ዛሬ ምርጥ ኢትዮያዋይ አቀረብሽልኝ ጌትሽ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @emuzeethiopia
    @emuzeethiopia 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለታችሁንም እንደዚህ አላስብም ነበር ግን በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮግራምሽ ነፃነት የለውም ለምንድነው የምታስገድጂው በግድ ደንሱ በግድ ተናገሩ እንግዶቹ ተሳቀቁ እኮ። እስኪ ለቀቅ አድርጊው ጭውውቱን በነፃነት ተጨዋወቱ።

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 7 หลายเดือนก่อน

      That's true. Her approach makes me uncomfortable ufff TG too much 🤦🏾‍♀️

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 7 หลายเดือนก่อน +18

    ዋው ደስስትሉ በተለይ ግባራን ስስማት

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ጡሩ ታሪክ ጡሩ አስተማሪ ያለው ነገር አቅሪቢ ቲጅየ ሚዲያ ማይታወቁ በየቤታቸው ሆነውጅ ምርጥ አስተማሪ ፈታኝ ፍቅሮችን ትዳር ያሳለፉ አሉ ምንም እየጣመኝ አይደለም እስካሁን ሚቀርበው

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምሩ❤❤

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ጌች የሙዚቃ ግብዥያህ በሳቅ ዘሎ ማር ማረ ይላል ከፈረሸ አላለም😂😂😂

  • @EskeeEskee
    @EskeeEskee 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ሳቂታ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ
    የኔ ሰው አክባሪ

  • @neimaoumer4780
    @neimaoumer4780 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ere TG befetreshiii rega beye ......
    አትጬሂ እንዴዴዴዴዴዴ

  • @KebebusheKebebushe
    @KebebusheKebebushe 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ቲጂ ህብረተሰቡ ፈታ እንዲል አልሽ ቀልደኛ በዚህ ሰአት ህብረተሰቡ ፈታ ሲፈልግ አስባችሁታል በየቀኑ እየሞተ ያለ በሰቀቀን ዛሬ ገደሉኝ አልገደሉኝ የሚልን ሰዉ ፈታ ምናምን ስትይዉ
    ሽት ቀን ይለፍ

  • @bizuneshbizunesh-gb6it
    @bizuneshbizunesh-gb6it 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስረአትያላቸዉ ደስየሚሉ ጦዶች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @tfcars4609
    @tfcars4609 7 หลายเดือนก่อน +3

    እረ አስወሪያቸው

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወዳት ቆንጆ ወጣት አስተዋይ
    ልጁሽን ያሳደግሽበት መስመር መባረካችሁን ያሳያል
    ባልና ሚስት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ልጃችሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያልብስው።

  • @TinsaeGetaneh-fs2do
    @TinsaeGetaneh-fs2do 7 หลายเดือนก่อน

    ጌች በጣም ነው የምወደው ዘና ነው የሚያደርግ

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ቲጂዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በሞገስ ያፅናችሁ ሁለታችሁም እንቁዎቻችን ናችሁ በርቱ!!!

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው። ፈታ ሾው መቅረት የሌለበት የነበረ።

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ 7 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ ጌች ስወድክ

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
    @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጥንዶቹ በጣም ያምራሉ❤❤❤

  • @Faeza852
    @Faeza852 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልጅ አይን በዛበት

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ስወዳቹ

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 7 หลายเดือนก่อน +9

    አብርሽን እናሪታ ይቅርቡልን ቴጅ

    • @hirut758
      @hirut758 7 หลายเดือนก่อน +2

      ደሞ እነ ማን ናቸው እነሱ ስራቸው ምንድን ነው?መልስ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 7 หลายเดือนก่อน +3

      ጅል ሰው ጠፍቶ😂

    • @BietisolomonBieti-oi1lk
      @BietisolomonBieti-oi1lk 7 หลายเดือนก่อน

      ገና ጀማሪ እኮ ናቸዉ ምን ሊማር ነዉ ሰዉ ከነሱ መቀለጃ አታርጉት እንጂ አይናችንን ጥጠክ ሲሉ ሲወልዱ ትዳሩን ሲለምዱት ይቀርባሉ

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር የዋግ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsegdechLisanu
    @AsegdechLisanu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ምትሉ ጥንዶች

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 7 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 7 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful couple

  • @TezetaTilahun
    @TezetaTilahun 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yemetakerbachewu sewech arif nachewu gen tigisten alwedatem

  • @JjJj-om2qf
    @JjJj-om2qf 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው እምወዳቸው

  • @HK-MD
    @HK-MD 7 หลายเดือนก่อน +1

    የልጆቹን channel ???

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚሉኝ ጥንዶች❤❤❤

  • @MeazaWorkneh
    @MeazaWorkneh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጅዬ❤ የእኔ ዉድ ስወድሽ ከልቤ ማርያምን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ💖💖💖💖💖

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምወዳቹህ ጥንዶች❤❤❤❤❤ እመብረሀን ትዳራቹህን ትባርክላቹህ

  • @AbebaAbeba-n5j
    @AbebaAbeba-n5j 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ 25:48

  • @bezabehhassen193
    @bezabehhassen193 7 หลายเดือนก่อน +3

    I am sure that he is some drug addicted .so bro save yourself .

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน

      What are you talking about…

  • @ZinashMirgisa
    @ZinashMirgisa 7 หลายเดือนก่อน

    Abershen ena eruta tejiya benatesh❤❤❤❤❤

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጣፋጮች ስወዳቹ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 7 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ስወዳችሑ❤❤

  • @Ereftonjesus
    @Ereftonjesus 7 หลายเดือนก่อน

    ( 18:05 ) ጌታነህን እዚህ ደቂቃ ላይ እዩት እንዴት ባልና ሚስት ጋብዘው ሌላ ሰው ጋ ጨፍሪ?? በቃ አንዳንዴ መዝለል እኮ ጥሩ ነው ካልፈለገች በቃ ማለፍ ነው።የዚህ ፕሮግራም ዳይሬክተር ምን እንደምትሰራ ግራ ነው የሚገባኝ?? ትልቅ ቲቪ ላይ የሚታይ ሾው እንዴት ይሄን ያክል የ አቅራቢዋ ስህተት በዝቶ ተመልካች እስኪሳቀቅ ድረስ የከፋ ይሆናል? አቅራቢዋስ ብትሆኝ እንዲህ እየተሆነ አይደለም የምስራቅ ሰው የሚሆነው ነፃ መሆን እኮ እንዲህ እየተሆነ አይደለም በአጠቃላይ እኔ ለ እሷ ተሳቅቄ ነው የማየው።ፕሮግራሙ በሙሉ በሚታወቅ መልኩ የማስመሰል ነው ቢስተካከል

  • @Abiiiiiiiii882
    @Abiiiiiiiii882 7 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ሴትዮ ምን ነው ኣቅፋቸው እያሻሸች ኣንድ ሰኣት ምታቆያቸው ኣቃፊ

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh 7 หลายเดือนก่อน

    Tigst , please give your guests a chance to talk. You make the conversation noise sorry

  • @abunieabunie
    @abunieabunie 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ታምራላችሁ

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 7 หลายเดือนก่อน +4

    god blesss you broo with yr wife

  • @redetsweet8120
    @redetsweet8120 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የአብርሃም የሳራ ትዳር ይባረከ አምላክ የናተንም ይባርክ❤❤❤❤ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ቤተስብሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውው ስወዳቸው❤❤❤አይለያችው❤❤

  • @gebruatsbaha1026
    @gebruatsbaha1026 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፈሳም ትግሬ መሆን ጌጥ መሆኑ ረስቶት ከትግሬነቱ የሸሸ ፈሳም ነው ትግሬነት ከነ ኢሳያስ ታደሰ ተማር ትግሬነት እንደሬት እንምገልፀዉ

  • @ElhamEb-i9x
    @ElhamEb-i9x 7 หลายเดือนก่อน

    So cute guys ❤❤❤❤❤

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 7 หลายเดือนก่อน

    Betmeee tgeyeee, yenkaweee ulu yunlietalieeeee❤

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 7 หลายเดือนก่อน

    ቲጅ ግን ትጨንቂያለሽ ሰፈሬ ነው ምትመስይዉ

  • @rahma6779
    @rahma6779 7 หลายเดือนก่อน

    እየደነሱ ፀሎት ደስ ይላል የሰጣኑንም የፈጣርዉንም😂😂😂😂😂

  • @ZehabMuhammed
    @ZehabMuhammed 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግርህን እጂሽን ምንተሰማሽ ቲቪ ላይ ወጥቶ መለፍለፍ ምን ጥቅም አለው ትዳራቼው ይባረክ የፕሮግራሙ ይዘት ግን አስር ዩቱበርና ካፕል በየግዜው እያቀረቡ ማዘብዘብ ህዝብ አይመጥንም ውሀ እሚያነሳ ነገር ስሩ ነው

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher lijachihunem enantenem bebetu yatsenachihu.