የሰው ልጅ ሲፈልግ ተዓምረኛ ካልፈለገ ሰበበኛ! @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 เม.ย. 2023
  • Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    instagram ;-
    contact: +251938252525

ความคิดเห็น • 127

  • @nuramahamed5529
    @nuramahamed5529 ปีที่แล้ว +33

    ራሴ እማየው አንድ ቀን ከስደት ተመልሼ ትልቅ ደረጃ ደርሼ የ21 ክ\ዘመን ጀግና እንደምቀርብ ርግጠኛ ነኝ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว +7

      ኢንሻአላህ እንጠብቅሻለን ዳዊትን እርቅ መአድ ቀርቦ ከአላህ በታች አጠናክሮኛል አረብ ሀገር ነው ምኖረው ስራ ስልችት ይለኛል ሰበብ ፈልጌ እወጣለሁ አረቦ ደግሞ ሀይለኛ ብሆንም ይወዱኛል ቢለምንኝም አልሰራም 👉7 አመት ምንም 0 ኢትዬጲያ ስሄድ ብዙ ተምሬ መጣሁ ከ0 እንደአዲስ ዳዊትን ሌሎችንም እየሰማሁ ተለውጫለሁ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 ปีที่แล้ว +2

      ❤🙏

    • @selamhagos2006
      @selamhagos2006 ปีที่แล้ว

      ​@@asterisayas8522warrda³⅗😂❤4

    • @danialfikru4942
      @danialfikru4942 11 หลายเดือนก่อน

      Ewnte tadergewlaek wanaw emnetke new

  • @BINiam-hl3zo
    @BINiam-hl3zo ปีที่แล้ว +1

    Deve በእውነት የብዙ ሰው ህይወት ትቀይራለህ (የእኔን) ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 ปีที่แล้ว +14

    ሱስ ሆንክብኝ እኮ ዴቪየ አንተን ሳዳምጥ መንፈሴ ትደሰታለች ነገ ከአሰብኩት ደርሼ አንተን የማመሰግንበት ቀን ቅርብ ነው !

    • @dollar225
      @dollar225 ปีที่แล้ว

      1.ገንዘብ
      2.ገንዘብ
      3.ገንዘብ
      ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ

  • @mimial5319
    @mimial5319 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርመው ነገር በእያንዳንዳችን የሕይወት መንገድ ነው የምትነግረን ስልት ወንድማችን።

  • @amanuelghebregziabher2165
    @amanuelghebregziabher2165 ปีที่แล้ว +2

    Wawwwww it's amazing lesson. God bless you our gift Dave

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በወንድሜ ትምህርት በስደት ላይ በራሴላይ የሚገርም ለውጥ አመጣው. የምር. እራሴን. ለማጥፋት. ሁለቴ. ሞክሬ. ነገር ግን ፈጠረ. ይመሰገን አንድ ቀን አገሬ ሰግባ በፈጣ እደምማር በጣም እርገጠኛነኝ. ተባርክ

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምወደው እና እረጋ ብሎ የሚስተምረው ትምህርት ነው በቃ ደስ የሚለን

  • @kkw5614
    @kkw5614 ปีที่แล้ว +5

    ስወድህ የኔ ምርጥ ❤

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q ปีที่แล้ว +10

    አህለን ዳዊዬ ትክክል አስተዋይ ነህ የእውነት

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት በጣም ነው ምወድክ አንተና ዳጊ ትለዮብኛላቹ ኢትዮ ሰገባ ላገኛቹ ፈልጋለው

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት ወንድማችን.ድንቅ ሰው.እናመሠግናለን❤❤❤

  • @meditube2875
    @meditube2875 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ቅመሞችየ ደምሩኝ እኝም በአካል ባንታደም ይህም አሪፍ እድል ነዉ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለሁ ሽ አመት ኑርልን

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ አይነቱን መካሪ አስተማሪ ወንድም ያብዛልን ከልቤ አድምጫለው ጠንክሪ በመስራት ራሴን እቀይራለው ❤❤❤

  • @efoytabegetag2365
    @efoytabegetag2365 ปีที่แล้ว

    This so true thank u Dawit

  • @dinkneshmekonnen6963
    @dinkneshmekonnen6963 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ሀሳብ ነው😊

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ❤

  • @lesantube1927
    @lesantube1927 ปีที่แล้ว

    THANK YOU DAVE✌️😃

  • @Fre-gi2hy
    @Fre-gi2hy 10 หลายเดือนก่อน

    Dawitom skor God bless you

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ጥሩ ምክር ነው::

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 ปีที่แล้ว

    Very well said

  • @gebeyowoche8217
    @gebeyowoche8217 ปีที่แล้ว

    Be blessed 💕💕

  • @teferageleta4982
    @teferageleta4982 11 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክ ለትውልድ ስንቅ ስለሆንክ !

  • @elshumulu9052
    @elshumulu9052 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍

  • @user-zh6lu9xq1g
    @user-zh6lu9xq1g ปีที่แล้ว

    Great man long live

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 ปีที่แล้ว +1

    Mashalhaa

  • @user-pl4fo8bi6d
    @user-pl4fo8bi6d ปีที่แล้ว

    enamesegnalen

  • @marritohussain1441
    @marritohussain1441 ปีที่แล้ว

    Good teacher

  • @woynitu
    @woynitu ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ሳአላስበው አለቀብኝ ረዥም እድሜ ይስጥህ❤

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo

  • @meftuhibrahim7952
    @meftuhibrahim7952 ปีที่แล้ว

    Bravo 🙏👍👏❤️💯

  • @MarFlower-iy8yh
    @MarFlower-iy8yh ปีที่แล้ว

    thanku

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว

    Thank you ! God bleass you more and more Devi ❤

  • @user-lh3lo5uc1e
    @user-lh3lo5uc1e 7 หลายเดือนก่อน

    Waww Dawit jegena nehh

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim2020 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና

  • @ETHIOPIAN_BRIGHT_MEDIA
    @ETHIOPIAN_BRIGHT_MEDIA ปีที่แล้ว

    YOU ARE REAL EXPERT

  • @mulebe4176
    @mulebe4176 ปีที่แล้ว +1

    ከማይታየዉ ፓራዳይሜ ጋር እየታገልኩ ነዉ ግን ከፈጣሪ እና ከኔ ውጭ ማንም አያቅም ግን አልፈዋለሁ።

  • @banamsgina9609
    @banamsgina9609 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing us this amazing idea God bless you ❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sarina-zs8io
      @sarina-zs8io 11 หลายเดือนก่อน

      ስልክ 🌹እንፈልጋለን ቆንጆ በጣም 👌

  • @subscribers489
    @subscribers489 ปีที่แล้ว

    ያምር በጣም ጀግና ነክ 😘😘😘

  • @123enku
    @123enku ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ የኔን ችግር ነው ነው የነገርከኝ ዝም ብየ መጨነቅ

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld ปีที่แล้ว

    ዴቨ ለእኔ እኮ ነዉ የምትነግረኝ ከእስር ቤቴ ስላስፈታኸኝ አመሰግናለሁ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว +1

    you absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @Rif-Mohammed
    @Rif-Mohammed ปีที่แล้ว

    ዴቭ❤

  • @tseganeshdesalegn-rd7yj
    @tseganeshdesalegn-rd7yj ปีที่แล้ว

    Zamanek yebarake

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi ปีที่แล้ว

    በማይሆን መንገድ እየታገልኩኝ ነው ለካ ኦ መንገድ መቀየር ያለብኝ መሰለኝ አመሰግናለሁ ዴቭ

  • @user-wb7ph5mq4u
    @user-wb7ph5mq4u ปีที่แล้ว

    ዴቫየ በጣም ነዉ ማመሰግንህ ትለያለህ

  • @addisanmut6107
    @addisanmut6107 ปีที่แล้ว

    Dave maert saw yawnate vidyochn mayate kajmarku jamro tlk lawte algn tnx

  • @user-qp1yf8we2v
    @user-qp1yf8we2v ปีที่แล้ว +1

    10000 amet nurln❤❤❤

  • @ETENESH
    @ETENESH ปีที่แล้ว

    EgzabIher Yimesgen Enkiwan Dehina Metaki Wandimachin Beti Arif Ina Desimilu Mikirochi Nachawi Inamesginaleni😍😍😍👌👌😂❤

  • @leltialemu
    @leltialemu ปีที่แล้ว

    ዴቭ❤😊

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 ปีที่แล้ว

    me too

  • @rakebyilma8204
    @rakebyilma8204 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @user-tv6xq2jh4b
    @user-tv6xq2jh4b ปีที่แล้ว

    ዳዊትየይ የኔ ጅግና ህይወቴ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክንያት ቀና አለች ሰዉ ሁኘ ሞኖር ጀመርኩ

  • @user-te1su3xt3o
    @user-te1su3xt3o ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 ปีที่แล้ว

    👍

  • @bonafekadu2966
    @bonafekadu2966 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪

  • @user-vr6ng8iv7f
    @user-vr6ng8iv7f 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @lideya3307
    @lideya3307 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም እንዳልከው የስራ መብዛት ወይም የእቃ ብዙ መሸከም የሰው ልጅ አያደክመውም የጭንቀት መብዛት እንጂ።

  • @user-ik8rw4nu4x
    @user-ik8rw4nu4x ปีที่แล้ว

    አማርኛ ብዙ ኣይቸለም ግን በጣም ደሰ የለለ ትምህሩቱ ዳዊት❤

    • @ethio4421
      @ethio4421 ปีที่แล้ว +1

      Kezi belay min yiwetalet benatish? Bedenb new yemiyaweraw

    • @hanifkr6952
      @hanifkr6952 ปีที่แล้ว

      @@asterisayas8522 አልችልም ለማለት ፈልጋ መሰለኝ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 ปีที่แล้ว

      @@hanifkr6952 oh OK sorry🙏

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ወድሜ በጣም ነው የምሠራው ግን መለወጥ አልቻልኩም
    ምን ባደርግ ይሻለኛል ?
    አተን ማየት የጀመርኩት በቅርብነው ሥሠማህ የኔን ነው የምታወራ የሚመሥለኝ አዳድየ
    ብቻ ትምህርትህ አሪፍነው እናመሠግናል
    ተለውጨ በአካል አግኝቸህ እዳመሠግንህ አላህ ይርዳኝ
    ሠላም ለአለም ልጅ በሙሉ አሚን

  • @fhzhfh5751
    @fhzhfh5751 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamawittulahun773
    @selamawittulahun773 ปีที่แล้ว

    👋

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Yesew mogni andi enchet yasiral bizu sew sihon lefitsiret metawekiya yihonal gin andi sew andi new sew yaliwedede seyitsan new alem bado new lesu

  • @asterastu7632
    @asterastu7632 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wawa 🙏🙏🙏🙏

    • @asterastu7632
      @asterastu7632 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ane zare nw yayewt yimrr betm betm des yelal ♥️♥️

    • @asterastu7632
      @asterastu7632 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

  • @sunshinechannel90
    @sunshinechannel90 ปีที่แล้ว +1

    Tekekl sababg now yacgrk yala ewinat now wadumy

  • @ZAK183
    @ZAK183 11 หลายเดือนก่อน

    እረ እባክህ ስራችንን እንስራበት 👌አሁን ላይ ጥሩ ቢዝነስ ተከፍቱዋል 👏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ሰላሙ ይብዛልህ

  • @miretabara3938
    @miretabara3938 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤💯💯💯

  • @user-wx3pq2so3p
    @user-wx3pq2so3p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Thkiyu

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s ปีที่แล้ว

    ዴቫ ❤

  • @rahelze_tewahdo8947
    @rahelze_tewahdo8947 ปีที่แล้ว

    ❤❤

    • @kedirdelala
      @kedirdelala ปีที่แล้ว

      ❤😘👋🥰😍💰💯🌛☝️👍🖕🎙️🛒🐎🇪🇹💪🥀🥳💖✨✍️🎯🏠🏘️🎉👌🏡💝🌟🎮🏇🥀👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 kedir delala ♥️♥️ sendafa

  • @semirdinkedirkedir8163
    @semirdinkedirkedir8163 ปีที่แล้ว

    NURILEN daweetachin

  • @melakeweldemariam4588
    @melakeweldemariam4588 ปีที่แล้ว

    Betam yegermign neger hulem lersi melw neger nw yestemrkign betam lik negn malet nw amesgin alek letmrtu

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w 4 หลายเดือนก่อน

    Devi tenikhiyu basidati hogenewu mikatalawu timihirtiki tamacitogali dasitga nagi batami basirahe amasaginalo

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Begulibet minim ayimetsam yeamiro hisabi new silet sitaki hiwetin tinoratalehi ende ewha lirutsi bitil ende kil tiseberalehi

  • @koronishfhsgs2252
    @koronishfhsgs2252 ปีที่แล้ว

    ስውድድድድድድ❤

  • @yerus5925
    @yerus5925 ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏

  • @markcomputertaxandaccounti4522
    @markcomputertaxandaccounti4522 ปีที่แล้ว

    The Next Samueal Zemicheal

  • @haiymanotmolla1166
    @haiymanotmolla1166 ปีที่แล้ว

    እባክህ ዳዊት እኔንም ቀይረኝ።

  • @ligabawgetahun9240
    @ligabawgetahun9240 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነዉ መመዝገብ ምንችለው

  • @koronishfhsgs2252
    @koronishfhsgs2252 ปีที่แล้ว

    ምርጣ ስው❤❤❤❤❤❤

  • @haiymanotmolla1166
    @haiymanotmolla1166 ปีที่แล้ว

    ከፖራዳይ እንዴት ልውጣ

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 ปีที่แล้ว

    ለማክሰኞ እንግዳችን አሪፍ ጥቆማ ! የቨርቹዋል computer መስራችና ባለቤት ወጣቱ ስራ ፈጣሪ አሸናፊ ጉታ ዲንቃ! አድራሻው ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ነው ! በእርግጠኝነት ትልቅ መነቃቃት ይሰጠናል ! አግኙት !!!!

  • @zaidzaid9369
    @zaidzaid9369 ปีที่แล้ว

    ትምህርት በጣም የ ሰው ልብ የሚገነባው ነው! በግል ልጥ የቀ ግዜ ይኖራል ሃል?

  • @lideya3307
    @lideya3307 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ልጅ ታሪኩ ሊወራ በጣም ቀላል ነው ከባዱ ነገር ችግሩ ውስጥ መኖር ነው

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

    ምን የለኝም ከምንተነስቼ የት ልድረስ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Sebebegna tamiregna new kalimesele semayi aliba yikeral midir eyekofere

  • @edlawitworku9357
    @edlawitworku9357 ปีที่แล้ว

    Maksegno engda artist yetnayet tamrat akrbulen please

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm ปีที่แล้ว +1

    😅ሳት ነቁ እናቃ የምትሉት ነገርስ ጌታ ሆይ😅

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Motim mashenefi new sew yemeta enji mayishelem tamem tidinalehi gin mamen yeamirohi chilota new

  • @Smartt56
    @Smartt56 ปีที่แล้ว

    Yet new gn sltenaw yemisetew please ngerugn?

  • @user-en2uk2tm6f
    @user-en2uk2tm6f ปีที่แล้ว

    እባክህ የቴሌ ግራም ቻናሉ ምንድነው የሚለው

  • @KalkedanZelalem
    @KalkedanZelalem 3 หลายเดือนก่อน

    የአለምታሪከኛሰዉነክ

  • @seidsulman3775
    @seidsulman3775 ปีที่แล้ว

    Device yene fonka❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeynbaBizni-em7ok
    @ZeynbaBizni-em7ok ปีที่แล้ว

    እኔ ም እንዳንተ 21ኛው

  • @messiemaru4623
    @messiemaru4623 11 หลายเดือนก่อน

    Minew tenefanfesh motsh? Manem ye qome bemeslew yetenqeq yelal Metsafu... thanks 😂

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 10 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን እኩ ነው የኒን የሚናገረው😅😅😅

  • @SelamawiteYalew-og6ec
    @SelamawiteYalew-og6ec ปีที่แล้ว

    Dv