የአንሙት አባት ማነው!!የሰዉጅብ እንዲሆን ያረጉት አባቱ ናቸው!!Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 736

  • @SaraSara-u1r
    @SaraSara-u1r หลายเดือนก่อน +57

    ውይ ያንሙት አባት በጣም አሳዘኑኝ እግዝያብሔር ታሪክ ቀያሪ ነውና አንድ አርጋችውን ያንሙት አባት ልጅ እንዲሆን ፀሎቴ ነው.

    • @LemlemAga
      @LemlemAga หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @SommmSemmm
      @SommmSemmm หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @anatwandimo7611
    @anatwandimo7611 หลายเดือนก่อน +57

    ቅናት እንዲህ አደግኛ መሆኑን አላውቅም ነበር አግዚኦ እግዚአብሔር ይጠብቀን ለነዚህ መልካም ሰዎች እግዚአብሄ ይርዳቸው

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน +1

      @@anatwandimo7611 ይገርማል ለካ በጣም መጥፎ ነው ቅናት።በስመአብ ስንት ሰው እንደጎዳ ነው ሰውየው

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 หลายเดือนก่อน +130

    DAN.ይመረመሩ፣ይመተሉ❤❤❤

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @SenoSusu
      @SenoSusu หลายเดือนก่อน

      Awon DAN 😢😢😢Yehe Sewuye Lebekell megd Eyamechache nw

    • @SenoSusu
      @SenoSusu หลายเดือนก่อน

      Yaserkachwun hullu Asfetachwu bella Sellallechu Eyetebekalle nw 😢 DAN yederg Sellamchwun Agegitwu end noru plic

    • @Amirinfo16
      @Amirinfo16 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @HananYosefYosef
    @HananYosefYosef หลายเดือนก่อน +55

    ይህ ሰውዬ የማርታ አባት በጣም ባለጌ ነው ለአነጋገሩ እንኩዋን ስራዐት የለዉም አሁንም ልቡ አልነፃም ተጠንቀቀት

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 หลายเดือนก่อน

      ኣሁን ደሞ በዛኛው ምሳካት ካጣ በሊላ መጣ ብኣሊገ ኖው:: 😢😢😢😢😢😢

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d หลายเดือนก่อน +30

    እግዚአብሔር ይጅህን ይስጥህ በእዉነት ምን አይነት ስዎየ ጉልማ የሚባል ሰዉ የአንሙት አባት ግን ሲያሳስኑ እግዚአብሔር ብረታቱን ይስጥህ

  • @UashiShafra
    @UashiShafra หลายเดือนก่อน +30

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት የተረገመ ሰውዬ ነው

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv หลายเดือนก่อน +29

    እውነት እኳ እውነት ናት ሺህ አመት ቢሆንም ተደብቃ አትቀርም😢😢😢😢😢😢

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain หลายเดือนก่อน +22

    ዋው ደስ ይላል ማርያምን ይቅር መባባል ትልቅ ነገር ነው ያነሙት አባት በጣም መልካም ሰው ነው የልጁ አባትና እናቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 หลายเดือนก่อน +6

    የአንሙት አባት ምርጥዬ ናችው

  • @emebetsefara5639
    @emebetsefara5639 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነውእቢት እግዛዪ የማይሰማ ነገር የለም

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +20

    ማርቲ እውነት ፍቅር የሆነች ❤❤አባት ምን አይነት አሪዋሰ በተንኮል የተሞላ ጨካኝ ነው ምን አለ ለልጁ ሲል ቢተውሰ እረ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ለሚያስጨንቀኚ አሳልፈህ አትስጠኚ 😢😢😢 ከወዳጂ ጠላት ይጠብቀን 😢 አቤት የእግዜአብሔር ቸርነት ትዕግስት ምንኛ ብዙ ነው እፁብ ድቅ ነው

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም የተፈታችሁ ሁሉ የዳናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ለዚ ስለበቃችሁ የሱም እናት እናት ናት እግዚአብሄር አምላክ ለዚ ላብቃችሁ ተባረኩ ኑሯቸው የሚቀጥለው ሁሉ ይባረክ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን หลายเดือนก่อน +17

    አሁን የባሰው መጣ 😢የዚህ ቤት ጉድ ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት😢እህህህህ

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet หลายเดือนก่อน +1

    አንተም ዘላለም ተባረክ በእውነት ይህን ሁሉ ነገር ታግሰህ ሳትፈራ ለዚህ ስለ አበጠሃቸው አንተም ልክ እንደ አንተ የሚሰሩት ሁሉ የንስር አይን አንተም ሌሎቹም ቤተሰብ ህብረተሰቡ ውስጥ እጅግ የማይፈታችን ግርም ፈጣሪ አምላክ ለፈቱት ሁሉ የሰውን የህብረተሰቡን ችግር የፈታችሁት እናንተ ፈጣሪ አምላክ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን እንሆ ከክፉ ነገር ጠብቁ ስራችሁን ሁሉ እንዲህ እንዲሰሩ ውጤታማ ያርጋችሁ ነው የሚለው የተባረኩ እናንተም

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 หลายเดือนก่อน +23

    ወይ ጉድ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ይላል ዱካ ሾው እውነቱ ነው በዚሀ አለም ያልተደረገ የለም እንደዚህ ከሆነ ዲ ኤን ኤ ይመመርመሩ

  • @HabtamAyele-e9z
    @HabtamAyele-e9z หลายเดือนก่อน +2

    ውይየአንሙት አባት እንዴት ያሳዝናሉ ይሁሉበደል ይሄየተረገመ ሰውዬ ጉሉማ እድሜህይጠር😢😢😢😢

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 หลายเดือนก่อน +2

    ማርቲ ደግ ልብ ያላት መልካም ልጂ❤❤❤❤❤

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo หลายเดือนก่อน +42

    ዲኤን ኤን ይመርመሩ እህትና ወንድም ከሆኑ እንዳይወልዱ።ስውየው አሁንም መተቱ አላነሳም መሰሪ ነው።የአንሙት ቤተሰቦች ምስኪኖች ናቸው።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน +1

      የቡኩር ልጅ ነው እያሉ ያሉ።አንዳርጋቸው የመጀመርያ ልጅዋ ማለት ነው

  • @WeinieYesehak
    @WeinieYesehak หลายเดือนก่อน +38

    ኡፍፍ የማርታ አባት እርኩስ ነው ምናለ ዝም ቢል እድሜ እንኮን አያበስለውም እንዴ

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እኒ ኖው
      ትክክል ❤❤❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi หลายเดือนก่อน +6

    እንዲህ ደንግጬ አላውቅም😢😢😢የእውነት በጣም አዘንኩኝ የአንሙት አባት ያሳዝናል አንሙት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ዲ ኤ ንኤን ይመርመር ባልሆነ ቅዱስ ሚካኤል ባላደረገው 😢😢😢😢😢

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض หลายเดือนก่อน +11

    ምን አይነት ባለጌ ነው ሰይጣን መተተኛ እነዚህን መልካም ሰወች በጠበጣቸው

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንደሰአላችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይወታችሁን ሁሉ ይባርክላቸው እንኳን ከሰይጣን ሴራና ራ ተገላገላችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሙሽሮቹም ይቅርታ የጠየቁትም እሻለሁትም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ደስ ይላል በጣም ይህንን ሰው ከጥፋቱ ተምሮ እንደዚህ ይቅርታ ጠይ አብሮ መኖርን የመሰለ ነገር የለም ተባረኩ ሁላችሁም ቤተሰቡ ሁሉ ስተኛውም የተቀበለውንም እግዚአብሔር አም

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o หลายเดือนก่อน +41

    DANይመረመሩ

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g หลายเดือนก่อน +1

    አንተን ባይመስል ነበር ደስ የሚለው የተረገመ ሰው ነው ይሄ ሰውዬ እናታችን ምርጥ እናት ነበረች ያአንሙት አባት እንዲጎዳ ስለፈለገ ነው አሁንም በሌላ በኩል የመጣው የተረገመ ሰው እግዚአብሔር የእጅን ይስጣው

  • @aynalem-q9j
    @aynalem-q9j หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን

  • @JemilaWeloye
    @JemilaWeloye หลายเดือนก่อน +26

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

    • @fatesaide5767
      @fatesaide5767 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @tutuyd971
    @tutuyd971 หลายเดือนก่อน +1

    አንሙት እዉነት ከዚህ የተወለደ አግብቶ ይኖራል የቤተሰቡን ጠላት የ አባት ህ ያዉም በጣም ክፉ ሰው ነው ይህ ሰውይ አይተዉህ በናት ራቅ ቃላት አይገልጸውም

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 หลายเดือนก่อน +1

    እግዞ ፡ መሀረነ ፡ ክርስቶ ፡ የአንሙት ፡ አባት ፡ አቶ ፡ ጉልማ ፡ በጣም ፡ መልካም ፡ ሰው ፡ ናቸው ፡ DAN ያድርጉ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታሪክ ፡ ቀያሪ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ አቶ ፡ ጉልማ ፡ ደስ ፡ ብሎአቸው ፡ እንዲኖሩ ፡ ያደርጋቸው ፡ 🙏

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily หลายเดือนก่อน +2

    ያሑኑ ባሰ ወድሜ እረ ምረቱን ያጣላቸዉ😢😢😢😢😢

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 หลายเดือนก่อน +4

    ወድማችን፡ተሙ፡አላህ፡ያበርታህ፡ምርመራ፡ይደረግላቼው፡

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ማርታ ይህንን ስው አባቴ እንዳትይ መተታም ደፋሪ ደሞ እንደ ኩራት ። ልባቸው አልነፃም የአንሙት አባት ለውጥ ደግነት ዛሬም ያስቀናቸዋል በሽተኛ የሆነ ስውር እግዚአብሔር የስራህን ይስጥክ ሃምላኬ ልጄ ያሉትን ልጆት አድርገው እለምነዋለሁ።

  • @ሐረገ
    @ሐረገ หลายเดือนก่อน +13

    😢😢😢😢አረ ምንድነው የምሰማው😢 የኔ አባት በማየቀውነገር ስት መከራ አሳለፈ😢 ምርመራ ይደረግላቸው😢

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 หลายเดือนก่อน +10

    ኤሔሠዉዬ፣አዉቆነዉ፣ለመበጥበጥ፣ይሆናል፣ተዉ፣እጂ፣ዲኤኔ፣ይገላግለዉ😢😢😢❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ หลายเดือนก่อน +20

    ኢሄሰዉዬ የተረነመ ነዉ ሂወታቸዉን በጠበጠ እሩጉም አይዞሺ ማሚዬ እኔላል ቅስልሺ 😭😭😭😭

  • @موليمولي-ث9ظ
    @موليمولي-ث9ظ หลายเดือนก่อน +16

    አንሙት ከነሱ ሰወቺ ወጣ ሰወየው ሴረኛ ነው ያጠፍል😢😢😢😢😢
    ያንሙት አባት አላህ ይርዳህህ😢😢😢😢

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 หลายเดือนก่อน +2

    እረ የሄ ሰውየ በጣም በጣም ባለጌ ነው የማርታ አባት ስድ የአንሙትን አባት ስንቴ ነው የሚጎዳው ዝም አይልም ከዚህ ሁሉ መተት ማሳበድ ምን ያመጣል ባለጌ የሆነ ሰው ስዲ😢😢😢🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BenonayMikiyas
    @BenonayMikiyas หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጤኝው ተባረክ

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp หลายเดือนก่อน +3

    የትርክ ፍልም የሚመስለው የነዚህቤተሠቦቺ ታሪክ ጉድ ነው የአንሙት አባት በጣም ያሳዝናል መቸም ዘመኑ ሰልጥኖል ድኤን ኤ ይገላግላቺሆል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o หลายเดือนก่อน +4

    እንኳንበሰላምመጣህልን ወንድማችን አቤትየሰውክፍትናብልግና

  • @DestaLemesa-k8u
    @DestaLemesa-k8u หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭አቤት የሰው ክፋት 🖤🖤🖤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho หลายเดือนก่อน +118

    ጉድ በል ጎደር ፣ ጉልማ እጅግ በጣም ባለጌ ነው በስንቱ ነው የአንሙትን አባት የሚጎዳው? DNA ይዳኛቸዋል እግዚአብሔር አንሙት የጉልማ ልጅ እንዳያደርገው እፀልያለው።

    • @masarat2998
      @masarat2998 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም😢😢😢😢

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 หลายเดือนก่อน +3

      አጃኢብ፡ነው፡

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s หลายเดือนก่อน +2

      Wayena an mute gudwo fela

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

    • @LemlemAga
      @LemlemAga หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ

  • @edenambachew-t9k
    @edenambachew-t9k หลายเดือนก่อน +2

    እውነትእነዚህ ሰዎች በግብርና የሚተዳደሩ ናቸው ታሪኩን ማመን ከበደኝ

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 หลายเดือนก่อน +4

    ሌላ ሰው እንዳይ ሰማው አለች ልጅትዋ አለም ሙሉ ሰማው ግን ደስ ትላለች የምትናገረው እንካን ደስ አላቹ 🎉🙏⛪

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ስው የህን ይክል ክፍኣት ምቸም እውናት ትደብቆ ኣይቅር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @edrisassen
    @edrisassen หลายเดือนก่อน +2

    ቅናት በራሱ በሽታ ነው አላህ ይጠብቃን

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn หลายเดือนก่อน +1

    ስጠብቅ የነበረው

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r หลายเดือนก่อน +2

    የማርታ አባት የአንሙት አባት ደስተኛ እንዲሆኑ, አይፈልግም ፈጣሪ ያፍርጠም አንሙት አባት በጣም ያሳዝናሉ

  • @AtsedeAtsede-z5w
    @AtsedeAtsede-z5w หลายเดือนก่อน +1

    Dana mrmera❤❤❤

  • @Cvgg-y1b
    @Cvgg-y1b หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ከዚህ ሁሉ የያዛዝንኝ የአነሙት አባት ምስኪን የዋ መልካም ሰው ይሄ ጉልማ የሚባል ሰውዬ ግን የዚህን ቤተሰብ ህይወቱን አመሰቃቀለ ይሄ ምስኪን ሰው ላይ ተጫዋችበት አንዴ በምስቱ ላይ አንዴ በሱ ላይ መተት አረ ስንቱን ጌታ ሆይ😢 አንሞት አባት እግዚአብሔር አምላካ ካንተ ጋር ይሁን💔

  • @MmmD-de9zv
    @MmmD-de9zv หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ዘንደሮ ደሮም ተረግመናል በሉ ዘንድሮ ብቻ አይደለም ያረቢ ሱብሀነሏህ 😢

    • @SemiraSemira-v9g
      @SemiraSemira-v9g หลายเดือนก่อน

      ለምንበለጥከኚ ቀናትእናጥቆላ አፈርይበላልጀቷ በጣምጎበዝናት የሱአደለቺምመሠልእሱገን በሺጉጥአናቱንብሎመዲፋትነበር አላህየ ልጁንየአያለዉአዲርገላት ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo หลายเดือนก่อน +11

    John 6 አማ - ዮሐንስ
    47: እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።

    • @redaehadish
      @redaehadish หลายเดือนก่อน +1

      ጥንጥጥ

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo หลายเดือนก่อน

      @redaehadish geta iyesus krstyos bichawun yadnal

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 หลายเดือนก่อน

      I am a Christian too, but you guys know how to teach about the salvation of the Lord Jesus Christ, but your life does not show that you know the Lord Jesus.

    • @LemlemAga
      @LemlemAga หลายเดือนก่อน

      ​@@AlemituAnjuloቆርቆሮ ማን አያድንም አለሽ ያልተፃፈ አታነቢ

  • @AboAleath
    @AboAleath หลายเดือนก่อน +8

    አቤት አምላኬ የጉድ ሀገር ልጁን ለልጁ ይድራል ፈጣሪ ሆይ እውነት እንዳይሆን

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ በጣም ደነገጥኩ 😢

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ኣይነት ሰይጣን ሰውነው: እግዚኣብሄር ኣያርገው።

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ አንሙት መስሎኝ ደግጨነበር ውይ ዋናው አንሙት አለመሆኑነው አታልቅሺ አስገድዶሺ እስከሆነድረስ አይክፋሺ ባለቤትሺም ይረዳሻል

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን หลายเดือนก่อน +12

    የአንሙት እናትና አባት የገጠር ሰውአይመስሉ አነጋገራቸው የተከበሩ ደስይላል።ሀዘቹህ ከአሁን በሆላ ይብቃ ይበላችሁ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d หลายเดือนก่อน

      በጣምይህኛውአውሬነውግንልጅቱእናትየላትምእንዴአልቀረበችምይህንጉድለመስማት

  • @aynalem-q9j
    @aynalem-q9j หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን የቅናት መንፈስ ከባድ ነው

  • @messir363
    @messir363 หลายเดือนก่อน +2

    የዚሰውየ ቅናት ዕዑዝቢላህ ምነሸይጣን እረጂም አላሕ ወአክበር🙏

    • @tsigeredaros916
      @tsigeredaros916 หลายเดือนก่อน

      Betam betam ke ayemrwo belay seytanen yebltwal ekwo

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እራ ጉድድድድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ዬ DAN ዉጤቱን እግዚአብሔር ይሻረው 🤲🤲🤲እዚ ቤት መከራ እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አዉርድላችሁ

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d หลายเดือนก่อน +1

    ያንሙትአባት፡ልጂህያርግልህ፡አተበጣም፡መልካምና፡አሥተዋይሠውነህ፡አላህከክፉይጠብቅህ

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu หลายเดือนก่อน +6

    አጀብ አጀብ ሚየሰብል ነገር ሳንሰማ አንውልም መቸም ወንድማችን ዘለላም ዘገየ ያለሰማነው እጀ ያልተደረገ ነገር የለም ወገኖች

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia หลายเดือนก่อน

    selam bemewuredu desi bilogn neber gin yemarta abati betam yewerede sewu bexibachi metetegn new bedesita layi azen chemerelin 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 หลายเดือนก่อน +4

    ወይጉድ እህትና ወንድም ሊሆኑ ማለት ነው የፈጣሪ ስራ ሲያጋልጣቸው ልጆቹ ሲጋናኙ ፈጣሪ ግልፅ እንደወጣ ስለፈለገ ነው

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር የሆነ ነገር ሊያወጣ ሲል አቤት መድሀኒያለም

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l หลายเดือนก่อน +1

      ቴጀመር ድራማነው የአሙት አባት እሌላ ሚዳያላይአይቸዋለሁ

    • @ጀምቲዮብ
      @ጀምቲዮብ หลายเดือนก่อน

      ትክክል ድራማ ነው እኔ ሰውየውን አውቀዋለሁ

    • @aminadagi6265
      @aminadagi6265 หลายเดือนก่อน

      ዲኤንኤ መመርመርአለበት።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 หลายเดือนก่อน +1

    ታሜ ወንድማችን ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ፫

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +4

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 หลายเดือนก่อน +2

    ላይችል አይሰጥም ይባላል
    ምን ጉድ ነው በፈጣሪ
    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +2

    የፈጣሪ ያለህ እግዞ እግዞ ምን አይነት መርገምት ነው❤❤❤❤

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 หลายเดือนก่อน +23

    እነዚህ ጥንዶች መከራቸው በዛ😢

    • @Desta-t5v
      @Desta-t5v หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf หลายเดือนก่อน +1

    እህለን ጀግናው. ❤❤❤❤ ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢

  • @JokiDoni-lc1sg
    @JokiDoni-lc1sg 15 วันที่ผ่านมา

    ሠውየው ውይ ክፉ ... ህምምም ... እናፍርጠው እንዳለው አናቱን ማፍረጥ ነበር።

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጉድ የኢተዩጰያ ህዝብ አላህ ፋሩ አረረረረረረረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይይ አኔ ጉድ ጉድ ወይይይይ ይሄ ሰዉየ አቶጉለማ ይጅህን ይሰጥህ ያረብ😭😭😭😭

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 หลายเดือนก่อน +32

    ጉልማ ዛሬም መሰሪ ነው ፣አወርጃለሁ ያለውም ውሸት ነው ልጆቹ እንዳይጋቡ ብሎ ነው አውነት እናት እንጂ የአንድ ቀን ስህተት ልጅ የሱ ቢሆን መተቱ ልጁ ላይ አይሰራም ነበር ቤቱን ሊበጠብጥ ፈልጎ ነው።ዝምድና ፈልጎ ቤቱን መበጥቀጥ ምን አመጣው።ሸረኛ መሰሪ ነው።በሆንም መነሳት የሌለበት ጉዳይ ነው።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน

      @@kediramanadem5122 በትክክል

  • @kibretbahiru1006
    @kibretbahiru1006 หลายเดือนก่อน

    ማርቲ እውነት ፍቅር የሆነች ❤❤አባት ምን አይነት አሪዋሰ በተንኮል የተሞላ ጨካኝ ነው ምን አለ ለልጁ ሲል ቢተውሰ እረ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ እንካን እነሱ እኔም ክው ብያለሁ ምንአይነት ጉድ ነው ጭራሽ ወንድምና እህት ታጋባላችሁ እውነትን ደብቃችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp หลายเดือนก่อน +3

    ጆሮ ሲኮረኩሩት ይስቃል ይላል የአገሬ ሰው ጉድ በል ወገኔ አንድ ነገር ሲቆሰቆስ ያልታሰበ ነገር ይዞ ይመጣል ሆ 😢😢

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ አዲሷ ኢትዮጵያ የሚገርም😢😢😢😢😢😢

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c หลายเดือนก่อน

    yeha.yetregem.sewye.
    yene.enat.ayezot.uuuu.seqeq.alch❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +1

    ያንሙት አባት እናት እና አባት ሲያሳዝኑው እፍ ተስተካከለ ሲባል እደገና ሌላ ነገር 😢😢😢😢😢

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምሹሪቹ አሳዘኑኝ ጌታ ሆግ ጽናትህ ስጣቸው

  • @hirutkassahun-r6v
    @hirutkassahun-r6v หลายเดือนก่อน

    የአባት እዳ ለልጅ ሲባል አይገባኝም ነበር ዛሬ ገባኝ ግን አምላክ መልካም ነው የአንሙት አባት መልካምነት ሀያሉ አምላክ በዚህ ቤተሰብ ላይ ድንቅ ነገርን አደረገ በሰው ላይ ክፉ የምታደርጉ ሰዎች ግን እግዚአብሄር እንዲህ ያዋርዳል አይለቀንም ሙሽሮችም ቤተሰቦችም ንስሀ ግቡ እና ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም ቅረቡ እግዚአብሔርን ግን አመስግኑት እንደ አንሙት እናትና አባት ሁኑ አቶ ጉልማ የሚገርም ክፉ ነው ግነ DNA ይመርመሩ

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚኦ ሰይጣን በሰው መልክ ዛሬ በትክክል አየን እርጉም ቅናታም ዘርህ ይጥፋ ለካፊ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ለኢትዩጵያ መከራ የበዛው በዚህ ስራቸው ነው ። እነዚህ ስራስር የሚበጥሱትን ከምድረ ገጽ አጥፋልን አሜን ተሜ 😊 በርታ

  • @דמקהטמנה
    @דמקהטמנה หลายเดือนก่อน

    አየ የሴቱ ጉድ አያልቅም መሳቂያ ዉራዳ እሴቶች ስቱ ወድ በምሽቱ ተዋረደ የኔ ብቻ ዉርዴት ብየ ነበር በሁሉ ሰዉ ነዉ ለካ አይ እሴት አዋራጅ ናት ስታችን በምሽቶቻችን ተዋረድነ እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ ተባላቹሁ በላይ ከሌላ ወድ ጋር ለምተኙት ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @ZenawZenebe
    @ZenawZenebe หลายเดือนก่อน +1

    ፍርጥ ይበል ጭቅላትህ ሰውየውን ለመጉዳት ተብሎ አይሴት አባትነት እምነት ይሄ ነው ግን እግዚአብሔር ይመርምረው የድንግል ማሪያም ልጅ ብቻ ነው ተገፍቶ ይቅር ባይ የአንሙት አባት ተደራረበባቸው እምነታቸውና ፅናታቸው አስተዋይነታቸው ንግግራቸው ሁሉ መልካምነትን አየሁ ጉልማ የተንኮል አባት መሆኑን በሴጣን የተጀመረ በሴጣን ካበቃ የእግዜአብሔርን ለእግዚአብሔር ነው እንጂ የቄሳርን ለቄሳር ነው ይህ ሀሳብ የኔ ነው

  • @haregbirhanemeskel4194
    @haregbirhanemeskel4194 11 วันที่ผ่านมา +1

    ከይቅርታ በኋላ የምን ፀብ ነው። መልካም ትዳር ለልጆቹ ከተመኘ በኋላ የምን እህት ና ወንድም ማድረግ ነው? አውቆ ነው ሰውዬው ሰይጣን ሰፍሮበታል

  • @هناءجاويش-ق1ج
    @هناءجاويش-ق1ج หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያዛዝናል😢😢😢

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ናት

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን หลายเดือนก่อน +7

    ማርታ ተባረኪ ጎበዝ አስተዋይ ሴትነሽ😊😊🎉❤

  • @በረንታ
    @በረንታ หลายเดือนก่อน +1

    ዲኤን ኤ ይመርመሩ በስማም ወልድ ጨካኝ አረመኔ ሰዉ ነህ የአንሙት አባት😢😢😢

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 หลายเดือนก่อน +1

    በስማእም ወልደ መንፈስ ቅድስ 😢😢👏

  • @AtsedeAtsede-z5w
    @AtsedeAtsede-z5w หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት ጉደኛቤተሰብነው በእግዚሀቤር የልጆቹን ህይወት አመሰቃቀሉት

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk หลายเดือนก่อน +2

    ማረን ይቅረ ያበለን😢

  • @KassecheKebede
    @KassecheKebede หลายเดือนก่อน

    D A N ይመረማሩ❤❤

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 หลายเดือนก่อน +2

    ዲኤኔ፣ይመርመሩ፣አይይ፣ነገሩ፣ተበላሸ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ หลายเดือนก่อน

    ውይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 หลายเดือนก่อน

    የአላህ እሄንን ያህል ክፋት

  • @masarat2998
    @masarat2998 หลายเดือนก่อน +1

    የባሰማለና አግርክን አትልቀቅብላል ያገሬሰው😢😢😢😢😢