Sami Dan - Tefa Yemileyen (ጠፋ የሚለየን) NEW! Ethiopian Music Video 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 803

  • @naoci2887
    @naoci2887 9 หลายเดือนก่อน +117

    Does any body still listening 2024 april 7 sunday?

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +118

    Does any body still listening this beautiful song in 2019? Please raise your hand 🖐 🖐🖐

    • @hanihanna1275
      @hanihanna1275 5 ปีที่แล้ว +1

      waw.samidan.temehetoniale.zefenu

    • @nevermore464
      @nevermore464 5 ปีที่แล้ว

      One of my faves!

    • @edenz7956
      @edenz7956 5 ปีที่แล้ว

      🖐🖐🖐🖐

    • @MohamedOmar-oo8vn
      @MohamedOmar-oo8vn 4 ปีที่แล้ว

      Any body on Sunday 1 November listening 👂🏽 alone miss All Loved ones home sweet home

    • @lidiyateklemariam5970
      @lidiyateklemariam5970 4 ปีที่แล้ว

      Even now at the end of 2020.

  • @yostisifo3068
    @yostisifo3068 3 ปีที่แล้ว +75

    If you’re listening to this after 5 years you’re a legend👏

    • @nfreall
      @nfreall 5 หลายเดือนก่อน

      8 years bro 😢

    • @MintesenotNiguse
      @MintesenotNiguse 4 หลายเดือนก่อน +1

      Nehase 2016

    • @natnaelmulugeta4186
      @natnaelmulugeta4186 14 วันที่ผ่านมา

      @@MintesenotNiguse bro i remember this day u know kana ly neber yesemahut

  • @Get458dag
    @Get458dag ปีที่แล้ว +42

    ቀላል ኣይ ጊዜ😮 ይኸው 6ኛ ክፍል እያለሁ ነበር ቃና ቲቪ ላይ ምሰማው አሁን ግን G 12 chershalew gizew yirotal but❤❤❤

    • @nejwamuzeyen7772
      @nejwamuzeyen7772 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @eyerusasrat1667
      @eyerusasrat1667 9 หลายเดือนก่อน +2

      ene 8 hogne ahun limerek new

    • @unluckyman6679
      @unluckyman6679 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@eyerusasrat1667 weyne ene rasu ahun limerek new

    • @Ethio_72
      @Ethio_72 4 หลายเดือนก่อน

      ere Ene rasu 6 lay nbr emakw ahun 12 wetat eytbku nw

    • @Dagrude
      @Dagrude หลายเดือนก่อน

      መኖር ደጉ ዋናው መኖርሽ ነው ተመስገን🙏🙏🙏

  • @ludasiyuom5712
    @ludasiyuom5712 8 ปีที่แล้ว +262

    ****ጠፋ የሚለየን****
    አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደግሞ ረሳዋለዉ
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌውን አውርቼ
    በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛላ ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታ የለፈው ትዝ ይለናል
    ቃልም የለ ካንደበቴ ካንደነትሽ
    ፈዘን ቀረርተናል እያየሺኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኖዋል ይቅታዬና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
    በፍቅርሽ ናው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው//
    ………ሳሚ ዳን ………

    • @tesfayhisheteka8158
      @tesfayhisheteka8158 8 ปีที่แล้ว +2

      Thanks for z lyrics! It is such a blessing to listen to this music! am obsessed!

    • @robelfitiwi3344
      @robelfitiwi3344 8 ปีที่แล้ว +1

      Thanks dear

    • @genikechoudd6515
      @genikechoudd6515 8 ปีที่แล้ว +1

      tnxs konjo

    • @samibeshu3020
      @samibeshu3020 8 ปีที่แล้ว +1

      sami dan great music

    • @dejum7714
      @dejum7714 8 ปีที่แล้ว +2

      abo anchin neber 100 geze del bal serg magbat!!

  • @ፊፊየሀረሯ
    @ፊፊየሀረሯ 8 ปีที่แล้ว +92

    ከባሌ ger የተታረኩበት ዘፈን omg ከኛ ታሪክ ger ይመሳሰላል ስለኛ አውቀህ የዘፈንክ new የመሰለኝ 10q ሳሚ አንተ
    እሄንን ሙዚቃ ባትዘፍን
    እሱም ባይጋብዘኝ ኖሮ ተለያይተን እንቀር ነበር

  • @joekabbz82kambo26
    @joekabbz82kambo26 6 ปีที่แล้ว +155

    I don't understand anything but the theme is love i listen to this song 6 times in a day kenyan fan

    • @Wegahata
      @Wegahata 5 ปีที่แล้ว +2

      #Dear_Fans_You_got_the_message_of_the_Song!!!!!!!!#Ethiopian_Fans

    • @arifview12
      @arifview12 3 ปีที่แล้ว +1

      sawa sawa makanga

    • @solomonkflewahd
      @solomonkflewahd 2 หลายเดือนก่อน

      let me translate

  • @GalgaloSamuel
    @GalgaloSamuel 9 หลายเดือนก่อน +19

    ማነው እንደ እኔ 2016 ላይ የሚያይ

    • @AshenafiSiyum
      @AshenafiSiyum 8 หลายเดือนก่อน +1

      🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @faithfaith9196
    @faithfaith9196 5 ปีที่แล้ว +22

    Come on viewers , he deserve more views..

  • @houssein3892
    @houssein3892 5 ปีที่แล้ว +43

    I don’t understand anything about this but It’s beautiful to listen to it
    Love 🖤from somali🇸🇴💙💚❤️🇩🇯 people Ethiopia 🇪🇹 people

    • @babeema
      @babeema 3 ปีที่แล้ว +5

      Let me give you an idea about what he singing about: Oh time, how much went we through yet we managed to get back after a while. Despite what’s happening with us, we are always get back. And throughout all these process, one thing that’s clear is you are the only I love. I’ve witnessed we have love. And we are destined for each other. We found forgiveness. We have deep love in our hearts that’s going to survive us for eternity … and YOU ARE THE ONLY I LOVE, my Queen!! And now I know, your love is a healer so I am strong and persistent to see us stick together.

  • @selam6070
    @selam6070 8 ปีที่แล้ว +42

    am not even in a relationship but when ever i hear this song, it makes me bawl like a baby all the time.
    loved it!

  • @samyboy551
    @samyboy551 8 ปีที่แล้ว +47

    "Anchin New emebeten New enema emwedew". My morning nourishment. been listening to it like 1000 times still craving for it. Music of all time. won't fed. 🎼🎶🎶🎶🎶

    • @observers.t2898
      @observers.t2898 8 ปีที่แล้ว +1

      Sami T so true.

    • @taumulioevyou1035
      @taumulioevyou1035 8 ปีที่แล้ว

      Sami T አንተ ነውአንተ ነው እኔ ምወድው😍😍😍😍😍

    • @samyboy551
      @samyboy551 8 ปีที่แล้ว

      መርሃዊት ጋልውቅሮ ማርይ Taumulioevyou ... 😉 😉 wink wink

    • @taumulioevyou1035
      @taumulioevyou1035 8 ปีที่แล้ว

      Sami T 😍😍

    • @hanamekonenntemesgen5487
      @hanamekonenntemesgen5487 8 ปีที่แล้ว +2

      Sami T me to I love this song.

  • @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
    @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ 5 ปีที่แล้ว +3

    ለኔ ሳሚ ትችላለህ ከምር ዘፈኖችህ የሚገርሙ ናቸው። የምሰራቸው ዘፈኖች ትውልዱን በሁለቱም ስልጣኜ ውስጥ አስገብተህ ነው ፡ ሰሜቱን የምነግረው ። ማለት ግዜውን የምትወክል ድንቅ ዘፋኝ ነህ። ብሮክ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ጥበቡን።

  • @naolhailu7738
    @naolhailu7738 4 หลายเดือนก่อน +17

    2017 and still listening መስከረም 3

    • @AlazarMelaku-gq9wj
      @AlazarMelaku-gq9wj 3 หลายเดือนก่อน +1

      Esu yleyal bkaaaa ufffff❤❤❤❤❤

  • @milimulugieta4130
    @milimulugieta4130 7 ปีที่แล้ว +23

    Betam arif music from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dagmawiayalew9334
    @dagmawiayalew9334 ปีที่แล้ว +6

    2023 I'm still rocking with you my brother. Pure fire 🔥 👌🏿❤️🙌🙏🏾🫡 Timeless music

  • @redietyetewahedolij2377
    @redietyetewahedolij2377 8 ปีที่แล้ว +15

    እሱነው እሱነውውው እኔማ ምወደው !!!tnx sam i really reslly like it♡♡

  • @ainterteinment
    @ainterteinment 5 หลายเดือนก่อน +4

    Kenyan fan here. Listening August 2024

  • @tigistkedus6623
    @tigistkedus6623 8 ปีที่แล้ว +57

    I am in love with his voice... Listen again and again

  • @yeneworkhailu7867
    @yeneworkhailu7867 8 ปีที่แล้ว +2

    Nice Melody !Wow love it
    ጠፋ የሚለየን
    አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደግሞ ረሳዋለዉ
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌውን አውርቼ
    በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛላ ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታ የለፈው ትዝ ይለናል
    ቃልም የለ ካንደበቴ ካንደነትሽ
    ፈዘን ቀረርተናል እያየሺኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኖዋል ይቅታዬና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
    በፍቅርሽ ናው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው//
    ………ሳሚ ዳን ………..

  • @netsanetadmasu7371
    @netsanetadmasu7371 8 ปีที่แล้ว +17

    i can't stop listening this music .all i can say is that thank you sami dan....

  • @mustafaabdulqadir7330
    @mustafaabdulqadir7330 8 ปีที่แล้ว +12

    ብሠማው አልሠለቸኝ አለ ሣሚዬ ምርጥ ሥራ በርታ

  • @HomiliMohammed
    @HomiliMohammed ปีที่แล้ว +9

    እሄን ሙዚቃ እዴት እደምወደው❤❤

  • @ፍቅርህነውያመመኝ
    @ፍቅርህነውያመመኝ 8 ปีที่แล้ว +7

    አንተን ነው አንተን ነው እኔማ ምወደው ......በጣም ያምራል
    ሳሚየ

  • @euef7396
    @euef7396 7 ปีที่แล้ว +10

    ይሄን ዘፍን ስሰማ offffff ስሜቴ ርብሽሽብሽ ቁጭት ንድድድድድ እላለው። ምናለ የተሳሳትኩትን ጊዜ ስቤ ብመልሰው። ወይ ነዶ አለ ያገሬ ሰው

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 5 ปีที่แล้ว

      Ere ayzosh hulachinim endeza yisemanal eko kuchit gin tiru aydelem ande lalefe neger mekochet tikim yelewem yigodal engi yene ehit berchi

    • @lijnoahtube4430
      @lijnoahtube4430 4 ปีที่แล้ว

      hy indet nesh kechalshi sub argilign channel plccc

  • @tsionakalu9974
    @tsionakalu9974 8 ปีที่แล้ว +10

    *ጠፋ የሚለየን*
    አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
    እኔና አንቺን ጠፋ የሚለየን
    አኩርፈሽኝ አኩርፌያለው
    ግን ሳይሽ ደግሞ ረሳዋለዉ
    በቃ ከእንግዲህ አጣዋት ስል ቆይቼ
    ለስንቱ ገላጋይ የሌውን አውርቼ
    በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
    ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
    እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
    ያስገባኛላ ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
    ማን አለን እስቲ ሚሆነን ከለላ
    ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
    እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
    ስንት ያሉለት የኛ ነገር
    መጨረሻው ሁሌም ሲያምር
    እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መተሻል
    ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
    መቼ ላፍታ የለፈው ትዝ ይለናል
    ቃልም የለ ካንደበቴ ካንደነትሽ
    ፈዘን ቀረርተናል እያየሺኝ እያየሁሽ
    አንድ ሆኖዋል ይቅታዬና ይቅርታሽ
    በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
    ፅናቱ ስንት ዘመን ሚያሻግር
    ሳናውቀው አጥፍተን ስንገኝ
    መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን
    እንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው (*4)
    በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
    በፍቅርሽ ናው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው
    አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው//
    ………ሳሚ ዳን ………..
    ‪#‎ፅyoን‬

  • @benchris2994
    @benchris2994 5 ปีที่แล้ว +24

    End of 2019 still enjoying it like it is yesterday. It remind me of the beautiful girl I met backhome. Reminiscing good times

  • @hanahailu367
    @hanahailu367 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ምን ብዬ እንምገልፀው አላውቅም ግን በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ለኔ የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ መስፍንዬ የኔ ቆንጆ አንተን ነው እኔማ የምውደው

  • @SabonaMurad
    @SabonaMurad 7 หลายเดือนก่อน +88

    Ehewu ehinn musica emawukewu 8 kefel eyalhu nebr ahun university Gc negn enidt new gizew mirwotewu

    • @etvideomix1030
      @etvideomix1030 7 หลายเดือนก่อน +2

      effff just like that

    • @bezawitasmamaw1788
      @bezawitasmamaw1788 7 หลายเดือนก่อน +3

      Me too😂😂😂😂😂😂 asrejena

    • @feyjem54
      @feyjem54 6 หลายเดือนก่อน +6

      Enkuan lezih abekah,sirayezeh demo...

    • @nathanaweke300
      @nathanaweke300 6 หลายเดือนก่อน

      here same😢

    • @teddyman-dc9ct
      @teddyman-dc9ct หลายเดือนก่อน

      me too...😢😢😢😢

  • @japylove
    @japylove 8 ปีที่แล้ว +16

    im so in love with this song.... I can't stop listening to it!!!!

  • @TheYiteman
    @TheYiteman 8 ปีที่แล้ว +6

    By far the best track of the album. This is dope!!!

  • @WedaseK-g1d
    @WedaseK-g1d 4 วันที่ผ่านมา

    a legend legendary song amazing job

  • @alextalu8821
    @alextalu8821 7 ปีที่แล้ว

    ሳሚ ዳን የኔ አንደኛ የሰላም እና የፍቅር ዘማሪ በእዉነት ዉስጤ ነህ ከዚ በላይ ከጌታ ጋር ከፍ ብትል ደስታያን አልችልም

  • @hiwotgirma6234
    @hiwotgirma6234 3 ปีที่แล้ว +3

    aye gizae ...... i didnt know what i had until i lost it. was so childish to let you go . everything was beautiful and pure then !

    • @georgesisay4129
      @georgesisay4129 3 ปีที่แล้ว +1

      I exactly feel the same way 😏

    • @hiwotgirma6234
      @hiwotgirma6234 3 ปีที่แล้ว

      @@georgesisay4129 I know right , too bad we cant turn back time .

  • @emebetsiyum1282
    @emebetsiyum1282 8 ปีที่แล้ว +2

    ምንድነው ያጣበቀኝ ሆይ ዞሮ ዞሮ እዚ ዘፈን ላይ ነኝ ኡፍፍ የምር ቃል አጣሁለት

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 8 ปีที่แล้ว +9

    wowwww ሳሚ ዳና መርጥ ስራ እንኳ ድስ አለ የ 4ሽልማት ባለቤት የልፋት ዎጋ ነው

  • @እናትዘነበ
    @እናትዘነበ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው!...ምርጥ ሙዚቃ ተጋበስኩ አመሰግናለሁ g.y የኔ ፍቅር

  • @josefreda3001
    @josefreda3001 8 ปีที่แล้ว +17

    ለዚህ ምርጥ ሙዚቃ ከዚህ የበለጠ ቪዲዬ መስራት ይቻል ነበር።

    • @mathiasbelay8127
      @mathiasbelay8127 8 ปีที่แล้ว +1

      So why don't you try ?

    • @brooktekie1281
      @brooktekie1281 8 ปีที่แล้ว

      +Mathias Belay will you Finance the project ?

    • @mathiasbelay8127
      @mathiasbelay8127 8 ปีที่แล้ว +1

      +Brook Tekie haha this is the stupidest thing I've ever seen. Go to streets and beg for finance

    • @mahiblackqueen5074
      @mahiblackqueen5074 8 ปีที่แล้ว +2

      pls shut it da was simple n cute video.boom

  • @phili8384
    @phili8384 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks again sam... you know it's really hard to lost some one who you want for life time.. it's been almost 7 year's now since I lost my love,this was her fav song ❤❤❤...

  • @ermiasermias3862
    @ermiasermias3862 8 ปีที่แล้ว +4

    wow such good lyrics with amazing voice, sami I love your music all off it, I hope one day I see you live . good luck.

  • @dawitassefa9407
    @dawitassefa9407 8 ปีที่แล้ว +1

    Dame bra....i envy you....best music you had ye hagere lej!!!! cant wait till enjoy ur concert!!!

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 8 ปีที่แล้ว +66

    ወንዶች መላምታቸው የሚፈልጉትን እስኪያገኙ ካንቺ ውጪ አለም ታስጠላለች አንቺን ከማጣ ምናምን ብለው ከዘፈኑና የሚፈልጉትን ካገኙ ቦሀላ በቃ ጆሮዋቸው ጥሪ አይቀበልም ዘፈኑ ግን ሙድ አለው

    • @sahaisun215
      @sahaisun215 8 ปีที่แล้ว

      😃😃😃

    • @crss9803
      @crss9803 8 ปีที่แล้ว

      dina marr 😆😆😆😆

    • @dinamarr24
      @dinamarr24 8 ปีที่แล้ว +1

      Cr Ss አያስቅም

    • @asechane5998
      @asechane5998 8 ปีที่แล้ว

      dina marr

    • @dinamarr24
      @dinamarr24 8 ปีที่แล้ว

      Ase Chane what's happen? ???

  • @helinayohannes4879
    @helinayohannes4879 8 ปีที่แล้ว +43

    I am addicted to this song!

  • @gashawtenna7823
    @gashawtenna7823 8 ปีที่แล้ว +1

    SUPER FANTASTIC!!! Its a unique song (i think its a mix of reggae with west african rhytm) Keep up the good work man!!

  • @alessiobenarrivato1713
    @alessiobenarrivato1713 8 ปีที่แล้ว +1

    wow boy feranda yegabezeg music selehone betame wededekute

  • @Daisy_31mar
    @Daisy_31mar ปีที่แล้ว +3

    Reminds me of a women i was in a long distance relationship with.....ay gize we both married to lela sew

  • @benjaminsishuh8953
    @benjaminsishuh8953 8 ปีที่แล้ว +19

    Best Ethiopian song i've ever heard, everrrrrrrrrrrrrrr!

    • @wedabchay1092
      @wedabchay1092 4 ปีที่แล้ว

      Mean there are a lot of ethiopian music must to listen

  • @kehalimakonnen9955
    @kehalimakonnen9955 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great song from Ethiopia!!.

  • @dfikremar1
    @dfikremar1 2 ปีที่แล้ว +5

    I listened to this song long time ago and I loved it I. I loved his voice so I added him in pandora but when i listened to eat today with the situation that I am in I felt like it is my story loved it even more

  • @binifufuendale6603
    @binifufuendale6603 8 ปีที่แล้ว +7

    Thumps Up for all your songs, and beautiful clips... your number one fan! :)

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 6 ปีที่แล้ว +3

    Who still listens to this beautiful song?

  • @ayanabdi9881
    @ayanabdi9881 8 ปีที่แล้ว +18

    I can't stop listening this song 😘❤️️🎼🎼

  • @hdhshhshshdbshs1503
    @hdhshhshshdbshs1503 8 ปีที่แล้ว

    wowww betam meret muzeka sami dan manew beya sefaleg agagnawet ewenatem mert new bareta bro

  • @blentedla257
    @blentedla257 8 ปีที่แล้ว +1

    በልብሽ በልቤ ያለዉ ፍቅር ፅናት ነው ስንት ዘመን የሚያሻግረዉ wow beste

  • @selamawithagos8224
    @selamawithagos8224 8 ปีที่แล้ว +5

    Big ups sami Dan I'm literally in love with this track 💓💓💘🍁

  • @reggaeflex
    @reggaeflex 5 ปีที่แล้ว +1

    Listening this in December 2019. Ethiopian Reggae alive and kicking. Big Big up.

  • @gemechismekonnen4420
    @gemechismekonnen4420 8 ปีที่แล้ว

    Sami ejig betam betam mrt album nw i will be blogging abt ur album soon so stay awaken...

  • @mekdieteta6447
    @mekdieteta6447 8 ปีที่แล้ว +3

    wow betam arifi samiya tnx edi ayenat song selasemaken bazi sate zafen tefeto sedeb behonabet giza tnxxx

  • @reeldondada
    @reeldondada 6 ปีที่แล้ว +1

    Don't understand it, but I LOVE it. What is he saying?

    • @jdd5886
      @jdd5886 5 ปีที่แล้ว

      He's saying you're the one I love 😉

  • @eyobendale49
    @eyobendale49 8 ปีที่แล้ว

    wowww i really like it,,,,,
    yemir yehe music betam nw yewededikut,,,,tnxs sami

  • @abenihenok9599
    @abenihenok9599 5 ปีที่แล้ว +2

    still listening

  • @tesfayhisheteka8158
    @tesfayhisheteka8158 8 ปีที่แล้ว +1

    ohh what a music! God Bless you dani Dan!! looking forward to witness more of your works!

  • @habshaevents9822
    @habshaevents9822 5 ปีที่แล้ว +2

    Sami dan 🇪🇷🇪🇷 Always i listen all u songs it is like Always new👌🖐😍

  • @brhanegidey4133
    @brhanegidey4133 3 หลายเดือนก่อน

    Aku introduced me to this music 10 years ago. We still love it.

  • @citycapitan1
    @citycapitan1 8 ปีที่แล้ว

    I was cleaning my house on Saturday morning when I heard this song on Sheger program I can't stop 🙏 blessing bro all the way from California.

    • @anishaebrahin5773
      @anishaebrahin5773 8 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀ በቃ ሌላ የለክም?

    • @tekhleserebe3349
      @tekhleserebe3349 8 ปีที่แล้ว

      Sami Dan ur amazing bro keep it up love it ❤️❤️❤️❤️ ONE LOVE

    • @eminemking4973
      @eminemking4973 8 ปีที่แล้ว

      me to from California

  • @Pink-tj3ex
    @Pink-tj3ex 2 ปีที่แล้ว +4

    so underrated song, i am in love with this song so catchy

  • @natitesfaye8304
    @natitesfaye8304 3 ปีที่แล้ว +3

    Who's still listing to this music in 2021

  • @makimeklit
    @makimeklit 8 ปีที่แล้ว +8

    I LOVE this song!

  • @debbebedebebe5228
    @debbebedebebe5228 8 ปีที่แล้ว +1

    listening over and over 👌👌👌 i dont have to related with the story wright?😃 gn betam mert zefen wow !

  • @tefunew8488
    @tefunew8488 8 ปีที่แล้ว

    sami yemertoch mert!!!!!! beyewalew"anchin new enema mewedew, anchin emebeten new"...... I love it :-) :-) :-)

  • @mannimamo3418
    @mannimamo3418 8 ปีที่แล้ว

    Geez!!!!! Am Insanely love this Music n the flaw of your Voice!!!Best music of the Month!!

  • @kin90591
    @kin90591 8 ปีที่แล้ว +1

    We are lucky to have you , good job man

  • @bethel9418
    @bethel9418 2 ปีที่แล้ว +3

    Almost 2023 and still listening to this

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว

    ላወቀበት ለገባው ነው ይህ ቃል የሚስራው ፍቅር አንድ መሆኑ የገባው ❤️❤️❤️

  • @betelihemasefa3239
    @betelihemasefa3239 7 ปีที่แล้ว

    በልብሽ
    በልቤ
    ያለው ፍቅር
    ፀናት ስንት ዘመን የሚያሻግር...........🎶🎵🎶❤️

  • @zikoans6575
    @zikoans6575 3 ปีที่แล้ว +3

    Love this song....its 2021 but am still hooked

  • @adisungusea6488
    @adisungusea6488 ปีที่แล้ว

    You are one of the greatest singer and son writer That I have fallen for you. You are true and honest. I Still can't figure out what happened to you after your first album which is an eternal masterpiece. Love and respect

  • @dulatilahun1605
    @dulatilahun1605 8 ปีที่แล้ว

    Sami D,you did it again!!!Best song of the year. Please keep it up bro.Thanks so much for remind me Eyob.God bless!!!

  • @andnetkebede2770
    @andnetkebede2770 5 ปีที่แล้ว +3

    i love the song because i miss my sister every days when i lesson i think she is near me miss you sis 💕

  • @nebiyuelias9348
    @nebiyuelias9348 6 ปีที่แล้ว

    ሳሚ ዳን ለኔ ምርጥ ድምፃዊ ነው::

  • @DDTF-py1xb
    @DDTF-py1xb 6 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ፍቅር እንዲይዘኝ አልፈልግም ነበር ልቤምንም አልከፍትም ብየ ነበር እሄ ሙዚቃ ግን ተፈታተነኝ በጣም ልቤን ከፍቸ ፍቅርን ሰጥቸ መቀበልን አሳመረኝ ፍቅርን እንድራብ አደረገኝ ። 😍😯

  • @michaelabraha770
    @michaelabraha770 2 ปีที่แล้ว +2

    When i listened that music ,i still remember my past lover

  • @gondar928
    @gondar928 6 ปีที่แล้ว

    no word to express samiye............

  • @flexxwan8111
    @flexxwan8111 10 หลายเดือนก่อน

    I cant stop listening this beautiful song ❤

  • @bnuMahamed
    @bnuMahamed 6 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤Anyone from Hargeisa(somali)
    Plzz I really love this song but I wish sombody could translate to me more.....

    • @eskedar-h4x
      @eskedar-h4x ปีที่แล้ว

      It's about how he loves her no matter what, how they always find Their ways back to each other ..the title 'tefa yemileyen'means no one can make us apart.

  • @melalaafra8429
    @melalaafra8429 8 ปีที่แล้ว

    wow my #1 choice music sami Dan kepp it up man I love it 👌mine behade mine bemeta anchen new emabaten new enema mewdew

  • @feyselmussa5281
    @feyselmussa5281 8 ปีที่แล้ว

    damn I can't stop listening this song damm sami dan u killed this joint...!!!

  • @vepa5148
    @vepa5148 2 ปีที่แล้ว +4

    refreshing my good old days 😀🥲🥲🥲🥲

  • @hanatufo899
    @hanatufo899 2 ปีที่แล้ว +3

    I love Ethiopian music…one love habesha 💚💛❤️from Hawasa

  • @aklildetemo286
    @aklildetemo286 4 หลายเดือนก่อน +1

    i like it ❤

  • @jquestdc
    @jquestdc 8 ปีที่แล้ว +5

    Love this Sami Dan album - sending praise from the U.S. ! Could someone help translate or explain the lyrics to this song?

    • @dagimyeshewalul2037
      @dagimyeshewalul2037 3 ปีที่แล้ว +2

      He's saying even though we've been through a lot, nothing can really tear us apart. And you're the only one I love.

  • @mulukenadugna8439
    @mulukenadugna8439 8 ปีที่แล้ว

    wow my foverite song babe like it i,m in love with this song

  • @maxameddirir7105
    @maxameddirir7105 3 ปีที่แล้ว +2

    Who still listening this wonder song in 2021

  • @selamteshome6657
    @selamteshome6657 8 ปีที่แล้ว

    tnx teddye yene wed yihen meret musica selegabesekegn.......empuaaaaaa my

  • @marshetteka1254
    @marshetteka1254 8 ปีที่แล้ว +3

    Oh God, I'm so addicted to this song, can't stop listening to the lyrics over n over again everyday n it feels fresh all the times.. Your words has some power over me that makes me feel really good... Samiye just keep going!!!

  • @liyazewdu2435
    @liyazewdu2435 8 ปีที่แล้ว +1

    idk why but this song make me cry....

  • @michaelabraha770
    @michaelabraha770 2 ปีที่แล้ว +5

    Huge talent wiz a great voice ,lyrics ,melody .Fan of Sami dan

  • @floridasolo3612
    @floridasolo3612 6 ปีที่แล้ว +1

    Sami Dan you reminding of my boyfriend neber😭he sent me dat song I listened to it all day I remember he has good taste I love him I think ❤️

  • @fikerghirmay
    @fikerghirmay 7 ปีที่แล้ว

    you the best new star...sam
    this is BLUE777.GREEN ...
    I WAS INVITED BY UR FRIEND MELAT YIRGALEM YEMISIRACH. 10Q G

  • @ኣደረችኣራዳ
    @ኣደረችኣራዳ 6 ปีที่แล้ว +1

    I can't stop listening this music 👉👍👍👍👍👍😍😍 no comments just wow 🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍