🟢👉[አባ ዘወንጌልን አውቃቸዋለኹ]🟢🟢👉መንጋነት ኢትዮጵያ ገነት ናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @gizemedia28
    @gizemedia28  ปีที่แล้ว +5

    ሐዊረ ሕይወት 14ኛ ዙር

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 3 หลายเดือนก่อน +2

    👂👂❤️🤭 እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።
    እኔ ማ ምንእላለው ከምስጋና ሌላ የለኝም ።
    አንድትናት ቤተክርስቲያን ቋንቋ እና ዘር ቀለም የማይለይ ሁሉን ትዎዳለች 💯💯🤲🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ድንቅ ድንቅ ድንቅ መልእክት ነው ጆሮ ያላው ይስማው በእውነት የሀገሬ ስው እንንቃ ወገኔ አንድ ነገር ሲመጣ ወደአይሞሮይችን እንመለስና በፀሎት እግዚአብሔር አምላክ ግለፀልኝ እንበለው እስኪ ። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ልቦናን ስጠን እባክህ ።።በአሁን ጌዜ የመጣብን ሜድያ አንዳንዴም ጭራሽ ባይመጣ ይሻለን ነበር በቃ እረኛ እንደሌለው መንጋ ግር ብሎ መከተል ፣ እናስብ ወገኔ ተነሳ የራስህን ልብ ብቻ ይዘን እንጎዝ የዛሬው ትምህርት ሊያነቃን የተገለፀ ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ለበዓለ ጥምቀት በስላም በጤና በፀጋው አደረሳችሁ/ አደረስን።

  • @user-mm4wf5gz6y
    @user-mm4wf5gz6y 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥልን የኔታ

  • @Eruyehawiyoni27
    @Eruyehawiyoni27 5 หลายเดือนก่อน

    ኣረ እመኣምላክን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ሰው ማወቅ ያለበት ትምህርት ነው የንታ ስለዚህ ነገር ምእመናን በደም ማወቅ ኣለብን ሞኝ
    ኣንሁን እንድያ የኛ ነገር እኾ ከቤተክርስትያን ወጥተን ወዴት ለመሄድ ነን የምንፈልግ ያለን መምህራችን እንስማቸው

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን አምላከ ቅዱሳን ያድለን ትውልዱ ሰው መከተል ትልቁ እውቀት እርጎ ይዞታል የሰው ልጅ እውነትን መከተልና መያዝ እውነተኛዎቹን አባቶች እንዴት መለየት ያቅተዋል በእውነት ወደ ልባችን እንመለስ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +7

    የሚያዛዝነው ምህመኑ ነው ወደ ነዱት የሚነዳ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይላክልን

  • @tamirmengaw4796
    @tamirmengaw4796 ปีที่แล้ว +3

    ውድ አባቶቼ የቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂዎች የኦርቶዶክስ ተዎህዶ ቤተክርስቲያን
    ሰባኪያን ቀሳውስት ዲያቆናት እንዲሁም ሁኔታው የሚመለከታችሁ በሙሉ በአሁኑ ስሀት
    1) እውነተኛ የእምነት መሪ
    2)ትክክለኛ የእምነቱ ሰባኪ
    3)ግልፅ አላማ ያለው የቤተክርስቲያን ህብረት
    4) ትክክለኛየቤተክርስቲያን መፅሀፍትን የእምነቱ ተከታዮች በጣም በጣም እንደተቸገርን ዎቢ መጥቀስ የሚሻኝ አይመስለኝም።
    ❤በእኔ አመለካከት የቤተክርስቲያን መሪዎች
    ሰባኪያን ቀሳውስት ዲያቆናትና ሌሎቻችሁ
    በአገር ደረጃ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መስካሪ ሆናችሁ ተከታዮቻችሁን
    የመጠበቅ ሀላፊነት ብሎም የራሳችሁን ነፍስ የመጠበቅ ሀላፊነት እናንተ ላይ የተጫነ ሀላፊነት ነው እና
    ❤ለተከታዮቻችሁ
    1) ለህይወት የሚበጀውን
    2) ትክክለኛውን የቤተክርስቲያን ህብረት
    3) እውነተኞችን ሰባኪያን ብታሳውቁን
    ይህን ለማለት የተገደድኩበት ምክንያት
    ያልተመሰከረለት አስተማሪ በተናጥል
    ሲያስተምህርና አንዲት ቤተክርስቲያን በብቻዎ ብታስተምህር መምህሩም መናፍቅ ቤተክርስቲያኗም የሌላ ናት ይባላል ።ከዚህ የተነሳ ተቸገረናልና እባካችሁ አንድ ሆናችሁ አንድ አድረጉን
    ❤ሌላው
    ሰባኪዎቻችን የሚጠበቅባችሁ በመፅፍት የተቀመጠውን እና ለህይወት የሚበጀውን የእኛ የሆነውን ብቻ አስተምህሩ ።ግን የእኛ የሆነውን ለማስተማር የሌላ እምነት መጥቀስ (መንካት) በአማኞች መካከል ጥላቻን ከመፈጠር ያለፈ ፋይዳ የለውምና ቢታሰብበት
    ❤ሌላው ፅድቅ አንድም ሁለትም ሆኖ የፅድቅን ስራ መስራት እንጅ የአማኝ ቁጥር ማብዛት ለህይወት ይጠቅማል ብየ አለምንም።
    ብዙ ጊዜ ከዚህኛው እምነት ወደ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ተመለሱ ተብሎ ሲነገር መስማት የእለት ተእለት ጉዳይ ሆኗል።
    ❤ከዚህ ተነስቼ የእኔን ፍራቻ ልግለፅ
    1)የሌላ እምነት ተከታዮች ለእኛ ያላቸውን አመለካከት ያሻክራል
    2) ተመለሱ የተባሉ ግለሰቦች አፍራሽ ተልእኮ
    ያላቸውስ ቢሆኑስ? መመለሳቸው በዋናነት ፅድቁ ለራሳቸው ሆኖ ሳለ እና እንዲመለሱ ያደረጉ ዋጋቸው ከእግዚያብር ሆኖ ሳለ በማህበራዊ ድህረ ገፅ መነገሩ ምድራዊ ሽልማት መሻት ይመስላል እና ቢታሰብበት
    ❤በአነሳሁት ሀሳብ ላይ ግድፈት ቢኖር ለመታረም ዝግጁ ነኝ

  • @user-wt2sp7ve5j
    @user-wt2sp7ve5j 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን.በእድሜ.በጤና.ይጠብቅልን.

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +2

    💞💖Amen.wada.mamharochachin.qala.hiwota.yasmaln.💖💖💖💞💞💞♥️♥️♥️💖💞

  • @RahmaRahma-lj8rs
    @RahmaRahma-lj8rs ปีที่แล้ว

    እረ ወዴት እየሄድን ነው ልቦና ይስጠን አለመጥፍታችን እግዞ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 ปีที่แล้ว +1

    Aanam ❤🤲❤🤲😭😭😭✝️💒✝️💒

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +1

    Amen.💖💞(3)💞💞💞💞💖💖💖♥️♥️🙏

  • @genettesfaye6703
    @genettesfaye6703 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍👏

  • @menen16
    @menen16 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቁም ነገር አደረከው አሁን እኔ የሃይማኖት አባት ነኝ ልትል ነው አሁን ሲሶኖዶስ ተጠሪነቱ ለማን ነው ለመንፈስ ቅዱስ ነው ወይንስ ለአቡነ ማትያስ እንደው ትንሽ አታፍሩም አይከብዳችሁም ሕዝቡን ሰብስባችሁ ከእኛ በላይላሳር ስትሉ መጀመርያ ይህንን ከባድ ስርዓት ተቃወሙ እናንተ እነ ማን ናችሁ ከየት ነው የተቀዳችሁት አሁን የቅዱስ ማርቆስ መንበር ነው ያለው ስርዓቱ ይህ ነው አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ለእያንዳንዱ እንደስራው እከፍለው ዘንድ ዋጋዪ ከኔ ጋር ነው እያንዳንዱ ዋጋውን ያገኛል የማቴዎስ ወንጌል ም5 ቁ20 እልችኋለሁና ።ፅጽድቃችህ ከጻፎችና ከፈርሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ ወደ መንግስተ ሰማያት ከቶ አትገቡም ። ራሶትን አስተካክሎ መጅመርያ መንገዱን አስተካክሉ ችግር እንዳለ ጳጳሳት ሁሉ ይናገራሉ ስለዚህ መጀመርያ ውስጣችሁን አፅዱ

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 ปีที่แล้ว +1

    💔💔

  • @teshomee.e.7221
    @teshomee.e.7221 ปีที่แล้ว

    የዘንድሮው ውርጅብኝ በመንግስት እና በወንጌል አማኞች
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዚህ ሁኔታ መያየት መፈጠሩ አሳዛኝ ነው፡፡ በእኔ እምነት ተሰብስበው ተነጋግረው ቃለ እግዚአብሔርን መሰረት አድርገው ተማምነው መስተካከል ያለበትን ቢያስተካክሉ ጥሩ ነበር፡፡ በርግጥም ኦርቶዶክስ ዲሞክራቲክ አይደለችም ብሎ ለመናገር ትንሽም ብትሆን ጥናት ማድረግ ጥሩ ነው፡፡ እንዲሁ ግን ከማየው እና ከማስተውለው በመነሳት ዲሞክራት እና አሳታፊ ነች ብሎ ለመናገር አያስደፍረኝም፡፡ በብዛት በሄድኩበት ሁሉ የምመለከተው በአብዛኛው የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ነው፡፡ እኛ ክርቲያኖች ፍፁም ዲሞክራት የሆነ አምላክ እያመለክን ኢ-ዲሞክራሲያዊ መሆን እግዚአብሔርን አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለማወቅ አለመፈለግ አመፀኝነትም ጭምር ነው፡፡ አመፁ ደግሞ በኃያሉ እግዚአብሔር ላይ እና በአምሳሉ በፈጠረው የሰው ዘር ሁሉ ላይ ነው፡፡ ምቾት እና መንደላቀቅ ምድራዊ ነው፡፡ የዘልአለም ህይወት የሚባል ከሞት ወዲያ ህይወት መኖሩንም መካድ ነው፡፡ ስለዚህ ህዝበ ክርስቲያኑ ፊቱን ወደ እግዚአብሔር እንዲመልስ እና ቃሉን እዲያነብ፤ እንዲሁም እንደቃሉ መኖር መለማመድ ያስፈልጋል፡፡ ሌላው ግን ኦርቶዶክስ ነገሮችን ሁሉ ወደ መንግስት የምታላክክበት ሁኔታ የሚያሳምን አይደለም፡፡ በአንድ በኩል መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለበትም ሲባል ይሰማል በሌላ በኩል ደግሞ መንግስት (ካለ) ስርዓት ያስከብርልን ሲሉ ይደመጣል፡፡ መንግስት እንዴት ብሎ ነው ይህንን ጉዳይ በህግ አስከባሪነት ማይት የሚችለው! ቤተክርስቲያኗ ሊቀ ሊቃውንት ነች፤ መሪ ነች፤ ሰብሳቢ ነች የሁሉም ነች ወዘተ ሲባል የነበረውን አሁን በተግባር ለማየት እውዳለሁ፡፡ እራሳቸውን ለይተው የወጡት አካላት ዋና አላማቸው ምን እንደሆነ ባላውቅም፤ እንደ መፅሃፍ ቅዱስ መለያያት የነበረ ነው ወደፊትም የሚኖር ነው፡፡ ከሃዋሪያው ጳውሎስ ጋር ሲያገለግል የነበረው ወንድም ሲለየው እንመለከታለን፡፡ የአስቆሮቱ ይሁዳም ከሌሎች ደቀመዛሙርት ሲለይ እንመለከታለን በተለያዩ ምክንያቶች መለያየት መኖሩ አይቀሬ ነው፡፡ ነገር ግን ከተቻለ ልዩነቱን ለማጥበብ እና አብሮ ለመስራት መጣር ካልሆነ ግን የወጡት እንዲወጡ በመተው ቤተክርስቲያኗ የራሰን ስራ መስራት አለባት፡፡ በሌላ በኩል ከኦርቶዶክስ ውጪ ያለው ሀይማኖት በሙሉ ስህተት እንደሆነ እና እሷ ብቻ ከርስቲያናዊት ቤተክርስቲያን እደሆነች አድርጋ ማሰቧም ዋጋ እያስከፈላት ነው፡፡ ስለዚህ እንደማንኛውም የእምነት ተቋም እራሷን ቆጥራ፤ የበላይ ነኝ፤ ብሄራዊ ነኝ ወዘተ የሚባለውን በመተው እውነተኛውን እና ንፁሁን ወንጌል ብቻ እየሰበከች እራሷን እያደሰች እንዲሁም ከሌሎች እየተማረች ከፍተቷን ሞልታ ወስጧን አጥርታ ብትቀጥል ይጠቅማታል ብዬ አምናለሁ፡፡ እየዘለሉ መስዋዕትነትም ካለ ለመቀበል ዝግጁ ነን ምናምን የሚባለው ግን ህዝብን ለማነሳሳት እና ጦርነት ለመክፈት መሆኑን ማንም ሊረዳ ይገባል፡፡ በቃሉ ተነጋግሮ፤ ችግሮችን በንግግር ለመፍታት ፍትሃዊ የሆነ መድረክ በመክፈት መወያያት እንጂ፤ የሴራ ንድፈ ሃሳብ እያፈለቁ እና እንዲህ ሊሆን ይችላል በሚል መላ ምት ነገሮችን ማጦዝ አፈር ከድሜ የተቀላቀለ ስህተት ነው፡፡ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም የጠማው እና የራበው ሆኖ ሳለ የምን ጦር አውርድ ነው!! እንፀልይ፤ በንሰኃ የእግዚአብሄርን ፊት እንፈልግ ማለት ትክክለኛ አቋምም መፍትሄም ሆኖ ሳለ ዘራፍ ማለት ግን ውርደት ነው፡፡ በቅርቡ አንገት ይዘን እንወድቃለን ሲባል ሰምተን ያዘነው ሀዘን ሳይሽርልን፤ መስዋዕትነትም ካለ… እየተባለ ሲደሰኮር እጅግ ያሳዝናል፡፡ ስለዚህ እባካችሁ ከፉን በመልካም በመቀየር ሰላም እንዲሆን እንትጋ፤ የፈጣሪ ፍርዱ የዘገየ ቢመስልም፤ በፍርድ ውስጥ ያለን መሆኑን ልብ ልንል ይገባል፡፡ ዘሎ ከመንግስት ጋር፤ እዲሁም ከፖለቲካ ጋር ማገናኘት እንዲሁም ዘሎ የወንጌል አማኞችን መኮነን ውርደት ነውና እራሳችንን እናፅዳ እላለሁ፡፡
    ቀለም ቀቢው ነኝ
    ጥር 15ቀን 2015 ዓ/ም

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያ ያለም ብረሀን መባሉ ሁሉ አይመቻችሁም???? ሚገርም ነው ንግግራችሁ አዝናለሁ😷

  • @user-mr7pe3es2k
    @user-mr7pe3es2k ปีที่แล้ว +3

    አሁንም ቢሆን ያለ እም ብርሃን አማላጅነት አለም አይድንም! ለዲያቆን ያረጋል አስተላልፉልኝ

    • @Aschalew-yx7qt
      @Aschalew-yx7qt ปีที่แล้ว

      እዉነቱን ብትቀበል ይሻላል

    • @user-mr7pe3es2k
      @user-mr7pe3es2k ปีที่แล้ว

      @@Aschalew-yx7qt ከሃዲዎች ናችሁ ይገርም መጨረሻው ዘመን እሷን ክዶ ቁጭ!

    • @mulu359
      @mulu359 ปีที่แล้ว +2

      አስተምሮቷ ነው የቤተክርስቲያኖ አዎ እመቤቴ አማላጅ ናት ለእሷ በጣም ተራ ነገር ነው ምልጃ ልመና ነው ከፍ አድርገን እንያት አይደለም ምልጃ ጌታዋን ትወልደው የለ

    • @Wegahta3098
      @Wegahta3098 ปีที่แล้ว

      ተማር/ሪ

  • @gigfy6928
    @gigfy6928 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እውነተኞቹ የልዑል ባሪያዎች እየመጡልህ ነው እሳት ለብሰው ከፊታቸው ቆመህ በፍርድ ጊዜ ይሄን ታናገራለህ።

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 ปีที่แล้ว

    መተግበር ሆነን

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 9 หลายเดือนก่อน

    እና ሲኖዶሱ መስሎኝ ካቶሊክ ጋር ሚተሻሸው 😂

  • @mikatesfaye5391
    @mikatesfaye5391 ปีที่แล้ว

    yetewahido lijochin besireat aderajitachihu yewengel timihirt bitisetut manim ende kolo ayafisewum .lelochu bebiltet kewesedut behuala chuhet lemin ?

  • @birketaye5445
    @birketaye5445 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ቄሶች ለምን ይፈራሉ ?በተለይ ጉንደር :ጓጃም ከባድ ናቸው ይባላል ።ድግሞት ለምን ይማራሉ?ቤተክርስቲያን ይህን እንዲማሩ ትፈቅዳለች? ይህንን ትብትብ የሚሰሩ ለምን አይወገዙም ? ፓስተር ትዝታው አሁን በዚህ ሰአት እየተሳደበ ነውና መልሱን በማንቂያዉ ደወል ብታስታምሩ ብዙ ሰዎች ቄስ ጠንቋይ ነው እያሉ ነው አብዛኛው ጴንጤ ውስጥ የሚገቡት ። ።ምክንያቱም መምሬ እገሌን ለንሰሃ አባትነት ያዥ መምሬ እገሌን አትያዠ የሚባል ነገር አለ ።ለምን እንዲህ ይሆናል?ቄስ ከተፈራ ከባድ ነው።

  • @alemneshregasa7201
    @alemneshregasa7201 ปีที่แล้ว +1

    የድንቁራን ስብስብ

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ ምን አለበት ወንጌሉን ብታስተምሩ እና የተነገረው ትንቢት ውሸት ነው??? እናንተ እነማን ናችሀ ውሸት ለማለት? ምን እራይ አያችሁ ውሸት ነው ብላችሁ ንገሩ ብሏችሁ ???
    እኔ አዳንዴ እጠራጠራለሁ አብይ የለካችሁ እየመሰለኝ ሰውዬው የሚመጣ ንጉስ እዳለ ስለተረዳ እደ እብድ አድርጎታል ስለዚህ እናንተ ወጌል ሰባኪ ናችሁ ወንጌል ስበኩ ብረሐን ዘ ኢትዮጲያ እናንተ እደምታወሩት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት አልመጡም ግን በሲኖዶሱ ውስጥ በማህበረ ቅዱሳን ውስጥ ያለውን ደባ ሴራ እያጋለጡ ነው ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይላል ተረቱ😎

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 ปีที่แล้ว +2

    ፍጣሪ፣ይቅሪ፣ይቤሌን፣ወንገልን፣አሲቴምሮ፣ሳይጨሪሱ፣ሲሌሰዉ፣ሜሲቤክ፣ሜናኝ፣ማሌት፣የከተማን፣ቢራ፣ኢየገሌበጤ፣ኢንደ፣ከተማ፣ዉሻ፣ሰፈሪ፣ለሰፌሪ፣የምልከሲሲ፣አይደሌም፣ባታዉ፣ወንገል፣ሴቢካቹ፣ሳትጨሪሱ፣ሲሌ፣አባ፣ዘወንገል፣መዉራት፣ምን፣ይባላል፣ኢያሴባቹ፣ፍሬ፣ወንገሉን፣አሲተምራቹ፣ወጣት፣ሜለወጥ፣አይሻል፣ኢንደ፣በረሀዉ፣ሜናኝ፣አባ፣ዩሀንሲ፣ባህታዊ፣አንቴ፣መን፣ሆኔህ፣ነዉ፣ሲሌ፣ባታዊ፣የምትናገሬዉ።😳😳😳😳😳

    • @user-cy1fn2zr5x
      @user-cy1fn2zr5x ปีที่แล้ว

      አቤት አማርኛ😂

    • @maazatadese2779
      @maazatadese2779 ปีที่แล้ว

      @@user-cy1fn2zr5x min ygedlwal amargnawu

    • @martaylima3928
      @martaylima3928 ปีที่แล้ว

      አስመሳይ ተሀድሶው ሂድ ወደአዳራሽህ ስራህ በሚዲያ ተነገርብህ ንሰሀ ገብታችሁ ወደቀጥተኛው እምዬ ኦርቶውዶክስ ተመለሱ ለኛም ማስታዋልን ያድለን

  • @TasfaTasfa
    @TasfaTasfa 6 หลายเดือนก่อน

    አህያ ነገር ነህ

  • @Wegahta3098
    @Wegahta3098 ปีที่แล้ว

    ለውጥማ ኣለ ከተረት ተላቀቀች ቤተክርስትያን ህዝቧ ዶሞ ተፈወሰ፣ ቀጥሉበት!