ቶሎ በሉ ብዙ ብር ሚገኝበት ማሽን water detector mashin ለውሃ ቁፋሮ ውሃ መመርመሪያ ማሽን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 204

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሀብትሽ ታላቅ ወንድሜ ባንተ ቀና ትብብር ይሄው ወደ ስራ ልገባ ነው!! ጤና ይስጠን ይሄንም ማሽን ተረዳድተን እንገዛዋለን ፡ ቀና እና የሰውን ማግኘት የምትፈልግ ሰው ነክ ተባረክ!!

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 หลายเดือนก่อน +2

      Abishiri

    • @selinaluv6356
      @selinaluv6356 3 หลายเดือนก่อน

      @@biniyamfekadu6839 ሰላም ቢንያም እንዴት ነህ። እባክህ መረጃው ካለህ ብትነግረኝ ደስ ባለኝ። እቃው እንዴት እንደስገባሀው እና ቀረጥ ኣለው የለውም የሚለውን።

  • @endrisahmed9108
    @endrisahmed9108 3 หลายเดือนก่อน +13

    የዘመኑ ምርጥ ሰው ሀብትሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    የስራ ፍላጎት ያለው ሆኖ አንተን የሚከተል ሰው ቢለኖሮች ጋር ይቀላቀላል %

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ጀግና ሰው ነህ እውነት ቅን ልብ ያለክ ፈጣሪ አይቀይርህ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረክ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ አቦ ቅን ልብ ይለው

  • @uughjhji4882
    @uughjhji4882 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልክነህ❤❤❤❤

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 2 หลายเดือนก่อน +2

    wow የእውነት በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ኢንሻአላህ እቃውን ለመግዛት ጥረት አጠርጋለሁ
    ቀረጡን ግን ምን ያህል ይሆናል የሚለውን በዛውም አጣርህ ብታካፍለን ምኞቴ ነው
    በተረፈ አንተም ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ thank you

  • @bfm22mojo
    @bfm22mojo 3 หลายเดือนก่อน +1

    bexam leyet yale eyita new. thankyou TICHILLALEK

  • @mandefroAlemayew
    @mandefroAlemayew หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ቅን ሠው

  • @ElsaSahile
    @ElsaSahile 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @عبدو-ه7ت
    @عبدو-ه7ت 3 หลายเดือนก่อน

    በሚድያ ላይ እንደተመለከትኩትበነሀስ ተጠቅመው ውሃ ያለበትን ቦታ ማወቅ እንደሚቻል ነው ያየሁት ይህ ነሀስ በሀገራችን የሚገኝ ከሆነ አጣራ እና አቅርብልን ምክንያቱም ዋጋው ያን ያህል የተጋነነ አይሆንም ይሄ ብዙ ወጭ ይጠይቃል ለመረጃህ በጣም እናመሰግናል ወሳኝ ሰው

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ መረጃ ነው ።

  • @KibeBekl
    @KibeBekl 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lekininetih very thank you Silkun yistun wendime eshi

  • @JemilaSeid-m6e
    @JemilaSeid-m6e 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሰው መሰሎችህ ይብዙ❤❤❤❤❤

  • @SamiraJaberil
    @SamiraJaberil 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallahe ymechehe

  • @yemipictures9676
    @yemipictures9676 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም መረጃ ነው እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @SeyaaAwol-ce4in
    @SeyaaAwol-ce4in 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀብትሽ እናመሰግናለን ብሮ

  • @TsedaleWolde
    @TsedaleWolde 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hulachinm indate tatren indnsera yemtadergew manekakiya betam trunew gobez tebarek wendme 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @Fateya-e5k
    @Fateya-e5k 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም የምፈልገው ማሽን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግብፅ ታደለች አሪፍነው

  • @Zemene-b5d
    @Zemene-b5d 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks. I may have this device after reviewing it.

  • @HadyaAhmed-p1o
    @HadyaAhmed-p1o 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በርታ በጣም ጥሩ ነገር እዬሰራህ ነው ከሰው የሚበልጠው ሰውን የሚረዳ ሰው ነው እና በርታ ኝ

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ashenafiabera-l2t
    @ashenafiabera-l2t 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቅን ሰው ፈጣሪ ይባርክ በርታ

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክ ሀብቲሽየ❤

  • @MuheHawi-vj6qd
    @MuheHawi-vj6qd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰው ከምንም ነጣ ሰው የስራ ሰው በጣም ነው የሟስደስተኝ ከሳኦዲ ማስገባት አይቻልም እደ ከተቻለ እኔ አስገባለሁ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 หลายเดือนก่อน

      Thanks

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 หลายเดือนก่อน

      Ok

    • @MuheHawi-vj6qd
      @MuheHawi-vj6qd 3 หลายเดือนก่อน

      @@የስራሰውbusinessman አመሰግ ናለሁ ሀብትሽ ነገሮችን አጣርቸ የምችለው ከሆነ እሞክራለሁ
      አይናችንን እዲን ከፍት አድርገህናል ሰላምህን ያብዛልህ

  • @AronGmicael
    @AronGmicael 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሃፍትሽ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነዉ ምከታተልህ ሌላም ኣዲስ ሀሳብ ይዘህ እንደምትመጣ ባለሙሉ ተሰፋ ነገ ተባረኽ ወንድሜ

  • @abrhamtagele9666
    @abrhamtagele9666 3 หลายเดือนก่อน +1

    እር ቀላል ነው ይገባል

  • @OsmanAli-qu2jo
    @OsmanAli-qu2jo หลายเดือนก่อน +2

    ጥራቱን ያሳያል ወይ ተቆፍረው የሚዘጉ ብዙ ናቸው በጥራት ምክኒያት

  • @silas8349
    @silas8349 3 หลายเดือนก่อน

    ሀብትሽ ደም ያለው ልጅ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ብዝት ይበልልን

  • @sintayehuayele-kb2zr
    @sintayehuayele-kb2zr 3 หลายเดือนก่อน +2

    nice ! ,can you give us about metal detector price and palace ?

  • @SamuelgasheKabato
    @SamuelgasheKabato 3 หลายเดือนก่อน +1

    And any way አድናቅህ ነኝ። ተባረክ

  • @TarikuBekele-j3h
    @TarikuBekele-j3h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ ተባረክ እውነት ምን እንደምል አላውክም🎉🎉🎉🎉

  • @AschalewTadesse-w4w
    @AschalewTadesse-w4w 3 หลายเดือนก่อน

    የምትገርም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @AbaynehAdugna-n1j
    @AbaynehAdugna-n1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yetekebere siliver teftogn yemtawkew mesaria kale tekumegn

  • @MaximoHadas
    @MaximoHadas 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ ጀግና

  • @EsayasMossie
    @EsayasMossie 2 หลายเดือนก่อน

    Yegenzeb bizatu wede seraw gebtehi sitayew manignawum sera litigemitew atchilm

  • @arefatali3084
    @arefatali3084 3 หลายเดือนก่อน +1

    ekawn masemetat echelalew gn gebyawn endet nw ?

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aleyn ene i will contact morning

  • @educationhealth17
    @educationhealth17 3 หลายเดือนก่อน +1

    habts endat nak sewadk eski sela shama sera ena eqaw endat endaminagegi tekumane anta melkam sew

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ❤

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow wow wow

  • @EbrahimSaeeD-r1k
    @EbrahimSaeeD-r1k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅል ል አድርገዉ ቤገዙት ሥንት ይፈጃል

  • @addisumelese3064
    @addisumelese3064 26 วันที่ผ่านมา +1

    Yet nw nagegnewu.....Lisira estii

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጵያ ታድያ ስንት ነው

  • @MeseluShiferaw-n3b
    @MeseluShiferaw-n3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    በፊት ጀምሬ ነበር የምመኘው ሀብትሽ ግን እዴት መግዛት እደሚቻል እማማክረው አጥቸነው አሁን ሌላ ስራ እየሠራው የአለሁት አስመጭ የምታውቀው ካለህ

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 3 หลายเดือนก่อน +1

    የከርሰ ምድር ውሃ ማውጣት መስፋፋት ያለበት ዘርፍ ነው ። ይህ ቢዝነስ ብዙ ሰው የሚያሳትፍ ብዙዎችን የሚጠቅም የማያከስር ስራ ነው ።

  • @mahletdejene7522
    @mahletdejene7522 3 หลายเดือนก่อน

    egziabher bemtedbet ytebkh yeniwendm ❤❤❤

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሳቦችህ ምክሮችህ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ ምክርህ አይቋረጥ🎉
    ጥያቄ ካወቅ ወይምጠይቀህ ብታሳውቀን እሱም ስለ water detector ከሀገር ውጭ የሚኖር ገዝቶ ወደሀገር ቢገባ ኤርፖርት ቀረጥ ይጠይቃል ወይስ እንደስልክ ይልፋል ከቻልክ ብትነግረን 🎉ስለሁሉም አመሠግናለሁ🎉

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 หลายเดือนก่อน

      ያለቀረጥ አይቻልም

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 3 หลายเดือนก่อน

      @@የስራሰውbusinessmanእሽ ወንድም ከተረዳኽኝ በኤርፖት ከልብስ ሻንጣ ውስጥ ብናደረገው ነው ሀሳቤ ኪሎ ሳንጨምር በተፈቀደው ልክ ቢሆን ?
      ወይስ ማሽኑ በምንም ከቀረጥ ነፃ አይገባም::

  • @MesafintKastro-c6h
    @MesafintKastro-c6h 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ ባለ 50m detector ምን ያህል ወጭ ይጠይቃል ?

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 3 หลายเดือนก่อน +3

    በደንብ አይቼዋለሁ አምስመቶ ሜትር የሚሳየዉን አይቼዋለሁ ወላሂ የዋትሳፕ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አብረን እንስራ እኔ ማሹኑን አንተ ደሞ ሰዎቹን አገናኘኝ

  • @እውነትን
    @እውነትን 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሳኡዱ ሰንት ነው

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንስ አገራችን ሰላም ጠፋ ምንይሻለናል ገበሬው ምርቱን እዳያመርት ይሄው መከራ

  • @HabuXzibit
    @HabuXzibit หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ሞያ ወይም በዚህ ውሃ መመርመር ስራ የተሰማሩ ሰዎች አቅርበህ ብታነጋግርልን እና የማሽኑ ዋጋ ብትነግረን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebak.wendemachen❤❤❤❤

  • @TekaAkineda
    @TekaAkineda 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽኑ የት ማግኘት ይቻላል

  • @zainabyaseen9941
    @zainabyaseen9941 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አለኝ

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 3 หลายเดือนก่อน

      selem new tiliki neger new

  • @adakere8748
    @adakere8748 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋ ስንት ነዉ

  • @kutbaahmed
    @kutbaahmed 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ በዬትላግኝክ Nome berkn በዬትላግኝ በጣምእፈልግሃለኩ ተባረክ ወድም

  • @GenetNigatu-t8z
    @GenetNigatu-t8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Alegn

  • @bedryaSeid-l3q
    @bedryaSeid-l3q 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👌

  • @DemisBogale
    @DemisBogale 3 หลายเดือนก่อน +1

    habtish markato iynoremi

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋው ስንት ነው???

  • @selinaluv6356
    @selinaluv6356 3 หลายเดือนก่อน

    😮@Business Man: መግዛት እችላለሁ እንዴት እንደመስገባው ተባበረኝ።

  • @Semutub
    @Semutub 3 หลายเดือนก่อน

    Yemrehen new ??

  • @Topg-pq1xk
    @Topg-pq1xk 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሀሳብህ አዲናቂነኝ

  • @tobe741
    @tobe741 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ማሽን የመግዛት አቅሙ አለኝ ግን ወደ ሀገር ለማስገባት ቀረጡ እንዴት ነው እንዲሁ ሲታይ ሚዛን የሚከብድ አይመስለም እንዴት ነው ክብደቱ በዚሁ ይህንን እንዴት እንደሚሰራ እውቀቱ ከሌለኝ እንዴት ነው የማደርገው

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome bro

  • @Aynishow
    @Aynishow 3 หลายเดือนก่อน +1

    Telegram yelekim indet new mawurat minchilew anten

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 3 หลายเดือนก่อน

    I have it

  • @kifletesfamichael1711
    @kifletesfamichael1711 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ZenebeMamuye-e3z
    @ZenebeMamuye-e3z หลายเดือนก่อน

    ሀብትሽ ስራውን ለመስራት ፍላጎት አለኘ ግን እደት ልንገናኘ እንችላለን እናደሞ ትምርት አለው ወይስ የስራ ሰርቲፍኪት አያስፈልግም ወይ ወንዴሚ በደብ ለመረዳት እፈልጋለሁ

  • @AbelGizaw-g1q
    @AbelGizaw-g1q 3 หลายเดือนก่อน +1

    Men Al endante ken leb yalewu 10 sewu bigegn ethiopia yet bederesech fetari yitebekeh debeq mister eyawetah new

  • @goshemeyelema4986
    @goshemeyelema4986 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ማእድናት መፈለጊያ አፕ ካለህ ወይም ቀላል እምትለው ዘዴ ንገረን

  • @aliami3143
    @aliami3143 3 หลายเดือนก่อน

    🌷🌷🌷🌷

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 2 หลายเดือนก่อน

    ለሰላሳ አምስት አመት የተቀመጠውን የትዳር አጋሬን ስራ ፍጠሩለት ስራ ሳይሰራ ሊያረጂ ነው😂

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽኑ መመርመር ብቻ ነው ወይስ ውሀውን ማውጣት ይችላል?

  • @TesfayTekleghiorgis
    @TesfayTekleghiorgis 3 หลายเดือนก่อน +1

    leyt yale sew temchehingg

  • @MaximoHadas
    @MaximoHadas 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽኑን አፈልጋለሁ ገዛለው

  • @frehiwetlima4523
    @frehiwetlima4523 3 หลายเดือนก่อน +1

    የታለ ቁጥርህ

  • @AsherTube571
    @AsherTube571 2 หลายเดือนก่อน +1

    Invest ማድረግ እፈልገለሁ ስልክ

    • @AsherTube571
      @AsherTube571 2 หลายเดือนก่อน

      Habtsh nage office bimeta echilalew

    • @AsherTube571
      @AsherTube571 2 หลายเดือนก่อน

      Silk atanesum

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሐብትሽ ሰላምነህ እንዴነህ የሆነሰአት ከከርሰምድር ከውሀ ቆፋሪ ባለሙያዎችጋሰርቼነበር ይኼን ሚያመላክትና ማሽን እንደሌለ ነግረውኛል ከ10አመትበፊት ማለትነው

  • @ruq1716
    @ruq1716 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤በርታልኝ ወንድሜ
    እስኪ ስለ ማተሚያ ቤት ስራልኝ

  • @giaquintoandrea3651
    @giaquintoandrea3651 3 หลายเดือนก่อน +1

    Alegn machinu

  • @DasasheAsfewe-ps4wf
    @DasasheAsfewe-ps4wf 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙን. ፅፈህ. እስቶሪ ላይ. ልቀቅልን

  • @MershaTesema
    @MershaTesema 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ወንድሜ እሺ ስልክህን አስቀምጥልን ወንድ ነህ ።❤

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉሃ ለማዉጣት ዋጋዉን ለምን ቆለልከዉ?

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ምንአገባኝ በሰው ጉልበት በሰው ሙያ ካለህ ማሽኑ ወይ ሙያው አናግረኝ ሰው እሰጥሀለሁ ቀንሰህ ትሰራለህ

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሚፈልግ ካለ ማሽኑን ገዝቼ እልክላችሆለሁ ሳዉዲ አለ

    • @عبدو-ه7ت
      @عبدو-ه7ت 3 หลายเดือนก่อน

      ዋጋው እስከ ስንት ይሆናል

    • @እውነትን
      @እውነትን 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ ላናገራህ

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 3 หลายเดือนก่อน

      ምላይነው ያለው ውዴ አማዞንላይአለዴ

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ አይነት ነው በውስጥ ብልክልህ እኔ አለኝ

    • @Talile-e3m
      @Talile-e3m หลายเดือนก่อน

      እፈልጋለሁና ስ ቁጥር ብታስቀምጪልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም አለም ይሄውልህ የገጠመኝኝ ላውጋህ ውሀ አስቆፍሬ ቆፍሪው ሀያ ሶስትና ሀያ አራት ሜትር ላይ እንደደረሰ አለት አጋጠመው ይሄንን እንዴት እልባት ላግኝ ?

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  หลายเดือนก่อน

      ማሽኑ ጥሩ ከሆነ የድንጋይ መስበሪያ ጥርስ ይጠቀሙ

  • @flovebus
    @flovebus หลายเดือนก่อน

    ሂሄ እንኮን በኮኔክሸን ነዉ ሚሰራዉ ላያዋጣ ይችላለል በየቀኑ ሰራዉ ሊኖር አይችልም ህፃ መሳሪያ የወዴታ ግዴታ ተገዛለህ ምክንያቱም አካባቢዉ ላይ ትንሸ ዲሰካዉንት አርገህ ትሰራለህ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  27 วันที่ผ่านมา

      በግምት አታውሩ በኮኔክሺን አደለም ሚሰራው

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ትለይብኛለህ እግዚአብሄር ይባርክህ ግን ማሽኑ ወጪ የለውም ከሚገዛበት ውጭ

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  3 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @MahiMahi-kp8rh
      @MahiMahi-kp8rh 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@የስራሰውbusinessman አረ ወንድሜ አልባ ላይ ሰሥች አርጌው 8000-12000ርያል ይፈጃል ቀረጡስ እንደው የምታውቀው ነገር ካለ እኔማ ከመጓጓቴ የተነሳ ለስላሴዎች ነግሬያቸዋለሁ ውይ ቢፈቅዱልኝ እና ደግሞ ከማሽኑ ጋር የሚያስፈልጉ እቃዎች ብለው የሚያሳዩትስ አስፈላጊ ናቸው ግን ፈረደብህ የጥያቄ መአት

  • @MayetAlemayehu-y6y
    @MayetAlemayehu-y6y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ ዋሳፖ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን

  • @burhanBU-k
    @burhanBU-k 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሰውዳረቢያ ነው የሚኖረው እኔ ህጋዊ አይደለሁም ግን ይህንን ማሺን መግዛትና ወደ ሀገር ይዤ መግባት እፈልጋለው በምን መልኩ ይዤ መግባት እችላለው