በቀን 3 ቶን የከሰል ምርት ! | በ50 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር አዋጭ ስራ | coil in Ethiopia | business ideas in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • በቀን 3 ቶን የከሰል ምርት ! | በ50 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር አዋጭ ስራ | coil in Ethiopia | business ideas in Ethiopia
    በቻናላችን ላይ ምርትና አግልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ወይም እንድናቀርብሎት የሚፈልጉት ጉዳይ ካለ በ0948622222 ወይም በEmail አድራሻችን gebeyamedia@gmail.com ያናግሩን !
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

ความคิดเห็น • 74

  • @BestManmm
    @BestManmm 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሜዳ ላይ የተጣለ ከሰል የሚለውን ተወውና የቸለየ ጥሬ እቃ ካለ ንገረን

  • @hambesAlpha
    @hambesAlpha 3 หลายเดือนก่อน +2

    tnx for all valuable content you generate, tnx again.

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Since no electricity, good idea.

  • @michael-qw8cu
    @michael-qw8cu 4 หลายเดือนก่อน +4

    አስመስሎ መስራታችሁ ጥሩ እያለ ዋጋችሁ ግን እጂግ በጣም ውድ ነው

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይችን ጋዜጤኛ ስወዳት❤❤❤ትሽለም እምትሉ ግጩኝ❤❤❤

  • @UytrfdFsgfv
    @UytrfdFsgfv 4 หลายเดือนก่อน +11

    እርጋፌው ኬት ይመጣል

  • @misgabalemhetbu
    @misgabalemhetbu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ወንድሜ በርታልኝ 💪ጠንካራ ሁንልኝ

  • @GaradoElemo
    @GaradoElemo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mokona!!!👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምቆጆነው❤❤

  • @tilahunmenn
    @tilahunmenn 4 หลายเดือนก่อน

    ኤሬ በጣም ውድ ነው

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si 20 วันที่ผ่านมา

    ርዕሱን አስተካክሉ:: 50ሺ ወደ 500ሺ ውስጥ ላይ 3 ማሽኖች እንደሚያስፈልጉ ጠቅሶ መጨረሻው ላይ በ50ሺ የዘጋው የትኞቹ አስቀርቶ ነው?

  • @genitadese-r7r
    @genitadese-r7r 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምፈልገው ማሽን ነው አመሰግናለሁ ግን ብዙ ማጣበቂያ የተባለውን ሞክሬ እሳት ሲነካው ከሰሉ ይረግፋል አሁንም ስጋቴ ማጣበቂያው ነው በቪድዮ ላይም አልተገለፀም። እባካችሁ የምትሰሩበት ካላችሁ ማጣበቂያውን አጋሩኝ እርዱኝ? Please.

  • @fasikanegatie
    @fasikanegatie 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ተው!!! እንኳን በተከታታይ፤ ለአንድ ኩንታል የሚሆን በቂ
    ርጋፊ ከሰል ከየት ይገኛል? ይህን ርጋፊ የልከውን ከሰለ (ጥሬ ዕቃ) በነፃ (ካለተጨማሪ ወጭ) የምናገኝበት መንገድ ይኖር ይሆን???

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተጣለ ከሰል.......You are really funny Bro.!

  • @selamfrank3080
    @selamfrank3080 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ከሰሉ ጭስ አልባ አደለም ጭስ በጣም አለዉ በማጣበቂያው ምክንያት
    ሲቀጥል ደሞ አንዱን ኪሎ ከሰል በ 150 ብር ማለት
    አንዱን ኩንታል አስር ሺ ብር ማነዉ ሚገዛን ቀልደኛ የጤፍ ዋጋ እኮነዉ

  • @Minilikbayeh
    @Minilikbayeh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ማሽን እንዴት ማግኘት ይቻላል ሰፋ ያለና ግልፅ ማብራሪያ ብትሰጡን

  • @MinaleGetnet-yr9uc
    @MinaleGetnet-yr9uc 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yemiaweraw bemulu wushet new.
    Lemisale 1kg=150
    Sayhon tashigoenkuan 1kg=60-80 birr new

  • @WisdomsofLife-xr7gm
    @WisdomsofLife-xr7gm 2 หลายเดือนก่อน

    ከሰሉን በወኃ አጠፍተን ድጋሜ መጠቀም እንችላለን ወይ ?

  • @MinaleGetnet-yr9uc
    @MinaleGetnet-yr9uc 3 หลายเดือนก่อน

    Wore new sewoch endatshewodu ene teshewujaleh
    Gebeya media leyita bilachuh hizibun atasbelu

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 4 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እስኪ የፈርኑቸር ሥራ ለመቸመር ምን ይክል በጀት እደማስፈልግ ሥራላን ባክህ

  • @media8993
    @media8993 4 หลายเดือนก่อน

    betaam arf fetera nw ngr gin tiliku chigir y mihon row material nw

  • @flovebus
    @flovebus 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ሂሄ ይገርማል

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 3 หลายเดือนก่อน

    Ere bezi gize minim ergafi kesel yemitil yelem

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 3 หลายเดือนก่อน

    How do we combine the binder in the machine?

  • @MeseluShiferaw-n3b
    @MeseluShiferaw-n3b 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚያስፈልገው ነበር አሳጠርሽው

  • @efremsa
    @efremsa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሃሳቡ ደስ የሚል ነው። በተግባር ግን የሚለውን ማመን አስቸጋሪ ነው። ቪድዮውም የሚገባውን ትኩረትና እይታ የሌለው የዜና እና የማስታወቂያ የሚመስል ነው። ለምሳሌ ሰውየው ሲገልፅ ብናኝ አመድ የለውም አለ 😊 ሲቀጥል ሰጋቱራ/ከሰል ነዶ አመድ እንዴት ላይኖር ይችላል? በቪድዮ የሚታየው ነጩ ነገር እኮ አመድ/ብናኝ እንጂ ሌላ አይደለም። ለማንኛውም የሽያጭ ቦታው አድራሻውን ንገሩንና ሞክረን መፍረድ ነው። ይሄን ያልኩት እስከመጨረሻው ስላላየሁት ነው።

    • @LelandKindie
      @LelandKindie 4 หลายเดือนก่อน +3

      እንደተለመደው ከሰል አመዱ አይበንም /ብናኝ የለውም ነው ያለው እንጂ አመድ የለውም አላለም ፣ የተቃጠለ ነገር አመድ መሆኑ የተፈጥሮ ግዴታ አይደል እንዴ ፣ እንዳልከው ማየት ማመን ስለሆነ ሁሉንም ማየት ጥሩ ነው

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 3 หลายเดือนก่อน

    Lela Kessel filega mehed ? Weys lela System alew lemesirat

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሬ ምርቱ ከየት ይገኛል

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj หลายเดือนก่อน

    የተጣለ ከሰል ከየት ይገኛል

  • @KidistTsegaye-b7j
    @KidistTsegaye-b7j 3 หลายเดือนก่อน

    ሰልክእና አካባቢን ላክልን

  • @KidistTsegaye-b7j
    @KidistTsegaye-b7j 3 หลายเดือนก่อน

    የትነው አካባቢው

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 หลายเดือนก่อน

    ሰጋቶን ምድነው

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 3 หลายเดือนก่อน

    Adirasha situni

  • @tolosabayisa9998
    @tolosabayisa9998 3 หลายเดือนก่อน

    Mashinun yet new menagegnawu

  • @getachewendeshaw8818
    @getachewendeshaw8818 3 หลายเดือนก่อน

    ግባአት ወደ ቦታችሁ እስከ መስሪያው ሰው ሳይሰበስበው እራሱ አይመጣም ተሰብስቦ የተወመጠም የለም የከሰል እርጋፍም ሆነ ሰጋ ቱራ ዝም በቀላሉ እንደሚገኝ ለምን ትዋሻለህ?

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰል ምን ሪሳይከል አለው አመድ ነው

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 3 หลายเดือนก่อน

    ግልጽ አይደለም ከሰሉ ከምን ርጋፍ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 4 หลายเดือนก่อน +2

    ግብአቱን ለምን አታሣዩም???ለህዝብ ትምህርት ሣይሆን ለማሥታወቂያ ብቻ ነው የምትጠቀሙት ።ለምን ግብአቱን አታሣዮም ወረኞች

    • @yeshi464
      @yeshi464 4 หลายเดือนก่อน

      አወ ልክ ነው የክሰሉ እርጋፊ የት ይገኛል በነጻ

  • @atinkutendeshaw3061
    @atinkutendeshaw3061 4 หลายเดือนก่อน

    50000 ብር ወይስ 600000 ብር ግልጽ አደለም?

  • @AregashWgiorigis
    @AregashWgiorigis 4 หลายเดือนก่อน

    Regafiiwun maginyet kebab new

  • @KaleKidan-w9l
    @KaleKidan-w9l 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 หลายเดือนก่อน +1

    Per day 3 tons???

    • @maklemanufacturing
      @maklemanufacturing 3 หลายเดือนก่อน

      Yes 3ton per day operating with three phase

  • @TigistTeshom
    @TigistTeshom 4 หลายเดือนก่อน +1

    የማንዋሉ ከነ አክሰሰሪው ወይም በስንት ብር ይገኛል

  • @AsefaTilahun-i4l
    @AsefaTilahun-i4l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማንዋልዋ ስንት ነች ወንድማችን

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 หลายเดือนก่อน

      ቪድዬዉን እይ ዋጋዉን ይነግሩሀል

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማሽኑን ለመሸጥ ነው እጂ ሰው ለመርዳት አይመስልም

  • @eyobfantu2279
    @eyobfantu2279 9 วันที่ผ่านมา

    አጭበርባሬ ናቸው የማይሰራ መሽን ነው እሚሸጡት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ማሽን የ1 አመት ወስትና አው የሸጡልኝ እማይሰራ ማሽን ከነሱ እዳገዙ ።

  • @Abraham-j9o
    @Abraham-j9o 3 หลายเดือนก่อน

    ግቡ ግቡ ብላችሁ ያለኝን አውጥቼ በዜሮ ወጣሁ

    • @nohetube2247
      @nohetube2247 3 หลายเดือนก่อน

      መቸ ነው ወደ ስራ የገባህው ቆይተህ አል

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ እየተነሳ ጋዜጠኛ😂። ድንቁርና ግን ቦገግ ትላለች አትደበቅ። ለማን እንደምትዘግቡ የማታቁ 😂ማይክ ይዞ እንደብድ መዞር ።እዚህ ሀገር ኩንታል እንጂ ቶን ማንያቅልሻል? መራቀቃችሁ መሰለኝ ድንቄም😅

  • @KaleKidan-w9l
    @KaleKidan-w9l 4 หลายเดือนก่อน

    Please አድራሻቹ የተ ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @KaleKidan-w9l
      @KaleKidan-w9l 3 หลายเดือนก่อน

      Ok

  • @amo2093
    @amo2093 3 หลายเดือนก่อน

    Bro you need gloves

  • @FatumaSyed-hu3sd
    @FatumaSyed-hu3sd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዬጫዉመፍ ማንሽን አለለቹሁ

  • @genitadese-r7r
    @genitadese-r7r 4 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም የምፈልገው ማሽን ነው አመሰግናለሁ ግን ብዙ ማጣበቂያ የተባለውን ሞክሬ እሳት ሲነካው ከሰሉ ይረግፋል አሁንም ስጋቴ ማጣበቂያው ነው በቪድዮ ላይም አልተገለፀም። እባካችሁ የምትሰሩበት ካላችሁ ማጣበቂያውን አጋሩኝ እርዱኝ? Please.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 หลายเดือนก่อน +1

      የሸክላ አፈር አርገህ ሞክረዉ

    • @genitadese-r7r
      @genitadese-r7r 4 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ Betam amesegenalew

    • @nohetube2247
      @nohetube2247 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@genitadese-r7r ሰንት ጊዜ ሆነሽ ከጀመርሽው?

    • @nohetube2247
      @nohetube2247 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰየሸክላ አፈረሰ እኛ አካባቢ የለም እና ሌላ አማራጭ አለ?

    • @HapppyRango
      @HapppyRango 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ጥያቄ ኡሱ ነበር