መተት በሰው ላይ ለምን ተግባር ይሰራል? መተት ለምን እኛ ላይ ይሰራል? መተትን ማን ይሰራዋል? ደብተራዎች መተት እንዴት ነው የሚሰሩት ወደ እኛ የሚልኩት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 9 หลายเดือนก่อน +73

    አባቴ እርሶን ያወኩበት ቀን የነብሴ የልደት ቀኗ ነው ከምን አይነት ህይወት ውስጥ እንዳወጡኝ ከአለም እንዴት እንደነጠቁኝ ሳስበው እራሱ እግዛብሔርን አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አምላክ ይጠብቆት እንወዶታለን ኑሩልን :: ❤❤❤

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 9 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ደግሞ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው መንገዴን የመሩኝ

    • @hailemariamtewolde3880
      @hailemariamtewolde3880 9 หลายเดือนก่อน +1

      Yaw nchew wanew menkatachu

    • @KetselaTekle
      @KetselaTekle 17 วันที่ผ่านมา

      On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
      On the power On St Gabriel
      On the power On St Michael
      On the power On St John
      On the power On St Paul
      On the power On St Peter
      On the power On St zeqwes
      On the power On St betrelmyos
      On the power On St Andrew
      On the power On St Marcos
      On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

  • @HiwotDegefu-l6x
    @HiwotDegefu-l6x 9 หลายเดือนก่อน +22

    የኛውድ አባት ነፍስቻንን ከስንት ጉድ
    የነጠቁን/ያዳኑን/ምን እልላለሁ መድኃኒያለም እድሜ፥ጤና ጨምሮ ይስጦት አሁንም ኑርልን❤❤❤

  • @samerytube
    @samerytube 9 หลายเดือนก่อน +20

    አባታችን መምህር ሄኖክ በጣም ላመሠግንወት እወዳለሁ እርሶ ለኔ እንደ አባቴ ነው የማዮት እርሶ አያውቁኝም እኔ ነኝ የማውቆት በሚስተምሩት ትምህርት በመፅሀፋቶ እከታተላለሁ በተለይ ስለመቤታችን ፋቅር ከእርሶ ነው የተማርኩት❤❤ ብዙ ነገሮቸ ተስተካከሉልኝ ጤናየ ህይወቴ በጣም ነው የማመሠግነው እግዜአብሔር ፀጋወን ያብዛሎት በጣም ሠው የሚወዱ ደግ አባት ኖት አገልግሎታችሁ በጣም ደስ የሚል ትህትና የተሞላበት ልጆቾም እደርሶ ብርቱ ሠለችን እማይሉ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፀበል ቦታ መሄዲ አልወዴም ነበር የእርሶን አገልግሎት ካየሁ ቡሀላ ለካ እደዜህም አለ እንዴ አስብለውኛል ግን የቅባ ቅዱስ አገልግሎቱ ቤሰፋ ጥሩ ነው ቅዳሴ ከስአት ባልሆኑ ቀኖች ቤሆን

    • @ephremtenaw735
      @ephremtenaw735 9 หลายเดือนก่อน +1

      የት ነው የሚገኙት እባካቹህ

    • @samerytube
      @samerytube 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@ephremtenaw735 አያት ሰንሻየን አፓርታማወች ጋር የእመቤታች ቤተክርስታን ሁሌ ያጠምቃሉ

    • @mantegboshwedajoyeshanew
      @mantegboshwedajoyeshanew 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ እኝ ቄስ የት ነው የማገኛቸው ? የት ነው የሚያገለግሉት አዲስ አበባ ከሆነ የት ቦታ እባክህ የት አገኛቸዋለሁ ?

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 9 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባረክ❤❤❤

  • @skwt8566
    @skwt8566 9 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው በኔላይ ሴጣን አይሰራም እንላለን ሴጣን እያጃጃለን ቀላል አለ በዝሙት ሚያስቃየኝ ማን ሆኖነው ብቻ እግዚአብሔር። ይመስገን በትምህርታቹ እድፀፀት እዳለቅስ ንስሐ እድገባ እረቶኛል አሁንም እግዚአብሔር። ይጠብቀኝ ጥበቃው አይለየኝ እግዚአብሔር። አምላክ እዴሜ ይስጣቹ አባቴ ቃልሕይውት ያሰማልን ስሙ ስንላቸው አይሰሙም ግንስ ሴጣን የለም ይላሉ ስራቸው እየከቸፈ እድላቸው እየተወሰደባቸው😢

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia 9 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ፀጋ በረከትዎት ትደርብን!
    መምህር የሚሰጡን ትምህርት ዕፁብ ድንቅ ነው ልቦናን አዕምሮን ህሊናን ተቆጣጥሮ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @bethelemwoldhawrait5233
    @bethelemwoldhawrait5233 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳን አባቶች ሁዳዴ ፆም ላይ ካገር ሲወጡ እርሰዎ ለልጆቾ ሲሉ ለፈዉሰ ከሄዱበት ከአሜሪካ ይመጣሉ ትሁት እጀግ አዛኝና ሩህሩህ አባታችን በየቀኑ አጋንተ ጋ እየተደባደቡ ምመናኑን በወለላይቱ ስም ይፈውሳሉ እኔም በአይኔ አይቻለሁ ረዥም እድሜ ከጤና ይሰጥዎ❤

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት የማንቂያ ደወላችን ኖት እርሶ,መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ,ሊቀ ትጉሀን ባንተይሁን,ቆሞስ አባ ሳሙኤል,ገጠመኝ መምህር ተስፋየ አበራ የመሳሰሉት እግዚአብሔር ያብዛልን እንድንነቃ አድርገውናል ፀጋውን ያብዛለችሁ❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ትምህርት ለእኛ ፍቱን መድሀኒት መድሀኒት የሚታዘዘውም የሚሠጠውም ከምርመራና ከውጤት ቦሀላ ሥለሆነ ይህ ምርመራና ፍተሻ ለጠላታችን ለዲያቢሎሥና ለወዳጆቹ ፍፁም መርዝ ነውና በርቱልን መምህር የህወትን ቃል ያሠማልን

  • @HutaYosafe-g3b
    @HutaYosafe-g3b 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አባታችን እኔ በግሌ ያጋጠመኝ አለ የንሰሀ አባት ለመያዝ ፈልጌ ወደ ቤተክርስቲያን አመራው እና አንድ አባት ሲጸልሉ ሳይ ደስ ብሎኝ ፍቃደኛ ከሆኑ የንስሀ አባት ለማድረግ አስቤ ቀርቤ የውስጤን ችግር አማከርኳቸው እሳቸውም ችግሩ ቀላል እንደሆነና ትልቅ አባት እዳሉ በፀሎት እንደሚፈታ ነገረውኝ ከወራት በኃላ ይዘውኝ ሲሄዱ ለካ ደብተራ ቤት ነው ወገኖቼ አንድ እንኳን ስዕለ አድኖ የለም በጣም ፈርቼ በውስጤ መጸለይ ጀመርኩ እንዴት መውጣት እዳለብኝም ሀሰብኩ ብዙ ነገር ሲናገሩ ለካ ከሀብት ጀርባ ብዙ ሴይጣናዊ ሰራ እደሚሰራ ገባኝ

  • @mimisema5872
    @mimisema5872 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እንደርሶ ያሉት መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ በዕድሜ በጤና በሞገስ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!! ❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ደቅቃው ረዘም አርጉልን. መተተኞች ልቦና ይስጣቸው

  • @hiwytube5017
    @hiwytube5017 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይፍቱኝ አባ እባኮን ንስሐ እንዲያስገቡኝ በስልክ ፈልጌዎት ነበር አባ እባኮን ስልኮን ይስጡኝ ላውራዎት ያለሁት በሰው ሀገር ስደት ላይ ነኝ እዚህ ሞክሬ ነበር ያለሁበት ሀገር በስልክ ሊተባበሩኝ አልቻሉም እባኮ አባ ድረሱልኝ ንስሐ ያስፈልገኛል ቅዱስ ቁርባን ለመውሰድ ውስጤ እየወቀሰኝ ነው ድረሱልኝ አመሰግናለሁ አባ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ይባርኩኝ

  • @ConventionFloral
    @ConventionFloral 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ታበርታዎ አባ እየ ተማርን ነው

  • @dagtadele5616
    @dagtadele5616 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእውነት እኖዶታለን እግዚያብሔር በርሶ በኩል ጠርቶናልና !!!

  • @WintaAbrha
    @WintaAbrha 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 หลายเดือนก่อน +8

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen #abetu yedawit lij hoy maren yikerm belen amen mastewalun yadelen amen 🤲💚💛❤

  • @Keyehulum
    @Keyehulum 9 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት
    የነፍሴ ዓይን የበራው በእርስዎ እና በመምህር ተስፋዬ አበራ ነው በእውነቱ እመብርሃን በእድሜ በጤና ትተብቃችሁ

  • @AbrhaHailu-q7j
    @AbrhaHailu-q7j หลายเดือนก่อน

    መፍትሄ ነወ የጨነቀን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 หลายเดือนก่อน

    አባየይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ደፍተራን እግዚያብሔር ይገስፀው።

  • @matihabesha
    @matihabesha 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ በቅዱስ መስቀሉ ቀጥቅጦ ከእግራችን በታች ይጣልልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 9 หลายเดือนก่อน

    አባቲ እድሚ ይስጥልን እር ተስቃይቻለው ታሪክ እወጣችሁልን እሚን ተመስግን በፀሉት እስቡኝ እባቲእድሚ ይስጥልን ከጠላት እመቢቲ ትጠብቅልኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎈🎈🎈

  • @helen-mj9mk
    @helen-mj9mk 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርኮት❤

  • @ዬልባእፎታእመበቴ
    @ዬልባእፎታእመበቴ 9 หลายเดือนก่อน

    ጉዱንዉ ኣባታችን እገዚኣቢሀር ልብና ይ ስጠን ፀለታቹ ኣስበን 👏👏👏👏👏💕

  • @AbiSador
    @AbiSador 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እግዚአብሔርን እንዳገኘው ያደረጉኝ መልካም አባቴ ኖት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሰቶት ሰማያዊት እየሩሳሌምን ያውርስልኝ

  • @ZekariyasGetu
    @ZekariyasGetu 9 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ስንቶቻችን በከንቱ ፉከራ ሰይጣን በእኔ ላይ ስልጣንና ሀይል የለውም እያልን ለሰይጣን ተመችተን እራሳችንን እየሸወድን ነገር ግን በጠላት ወጥመድ ውስጥ እየኖርን ህይወወታችንን ምስቅልቅል ያለው ህይወት እየኖርን ይልቁንም እግዚአብሔርን ተጠያቂ እያደረግን የአምልኮት ህይወት ሳይኖረን በጣሞ ተጎድተን በከንቱ ፉከራ እንኖራለን እባካችሁ ንቁ መተትም ሆነ ሌላም የውርስ መንፈስም ሆነ ሌላም የመነፍስቶቹ በእኛ ውስጥ ተደብቆ የመኖር እድል ሰጥተን እግዚአብሔር በእኛ ህይወት ውስጥ ምንም እንደማይረዳን አድርገን እግዚአብሔርን ተጠያቂ እያደረግን እንማቀቃለን እናም እንንቃ።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🌻🤲🌸🤲❤

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እርሶ እኮ ከፈጣሪ የተሰጡን ስጦታችን ናቹ ረጅጅጅጅም እድሜ ይስጥልን በረከታቹ ይደርብን በመቀጠል የእመብርሃንን ቤተክርስቲያን እንደው ከብዙ በጥቂት ለመርዳት እፈልጋለሁ ወላዲተ አምላክ የወይናባዋ ንግስት እመብርሃን ያደረገችልኝ ነገር አለ እናም እንዴት መርዳት እችላለሁ?

  • @Dink159
    @Dink159 9 หลายเดือนก่อน

    እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዉት ያሰማልን:: ዘመንዎን ይባርክልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን: ያበርታልን

  • @alemayehumalka284
    @alemayehumalka284 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእጆ ከተጠመኩኝ በኃላ እንድበረታ ስላደረጉኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፈተናው ከባድ ቢሆንም እንደ እግዚአብሔር ቸርነት እየበረታሁ ነው።ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @shibruhabte1912
    @shibruhabte1912 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክዎ! ድንቅ ትምህርት እና አቀራረብ ነው።

  • @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
    @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 9 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስን ያለአባት ያልተወን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እግዚአብሔር እርጀም እደሜና ጤና ይስጦት እኛንም በእርሶ ላይ አድሮ የመከርን ያሰተመረን ልኡል እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እባካችሁ የአባታችንን ስልክ ቁጥር የምታቁ share አርጉልኝ😢

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 8 หลายเดือนก่อน

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @ZamzamZmzm-u6v
    @ZamzamZmzm-u6v 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህወተ ህወተየሰመዐልን አብን እግዚአብሔር አምላክ ክእሰርትን ይፈቶሓን አሜን አሜን አሜን

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 9 หลายเดือนก่อน

    ነዉ አስማቱ ተመችቶኛል በጣም ክፉ እና ዋጋ የሚስከፍልም በላይ ነው

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት በጣም በጣም ትክክል ዋናው የጠንቁዋይ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው በየቤተክርሥትያኑ የተጠራቀመው የተሠገሠገው ደብተራ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ጥያቄ ኣለኝ ጠንቋዮች ለምን ኣንድ ሰው ታምሞ ሰሄድ ወደጸበል ቦታ እንድሄድ ያዙታል የምታቁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች ብትመልሱልኝ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስበኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 9 หลายเดือนก่อน

    አብባታቺን ሁንክአን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁቆች አባቶችህን ላሰጣን 🙏🥰

  • @habibabentley4219
    @habibabentley4219 9 หลายเดือนก่อน +3

    አባ አስመታቾች እና መታቾች ምን ይሁን ቅጣታቸው?

  • @ruthgabrou2029
    @ruthgabrou2029 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ 😢😢😢አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sarh9074
    @sarh9074 9 หลายเดือนก่อน

    ተው ያባታችንንስልክ አስቀምጡልኝ ካለሁበት መከራ ልላቀቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለዎት ያስማልኝ እድሚ ይስጥልኝ በፀሉት እስቡኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎈🎈🎈

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 9 หลายเดือนก่อน

    🎚አሜን🤲
    የክርስቶስ ሰላም ይድረሰን ይድረስዎ አባቴ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን 🙏🏿አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይሰማል 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህራችን🎉🎉🎉

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የደቃራ መተት ሁልግዜ እቤታችን ይረጫል እናቴም ሳታየው ስለምረግጠው እግሯን ያቃጥላታል😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @mariouset142
    @mariouset142 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን ስነ ማርያም ብለው በፀሎት አስቡኝ

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስልክዎት ቢሰጡን 😢😢😢😢😢😢እኔ እንደተመተተብኝ የእርሶን ትምርት ሳዳምጥ አወኩትእግዚአብሔር ይጠብቀን የምወደዉ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅልኝ በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ጊዎርጊስ ብላችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም😢

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 9 หลายเดือนก่อน

    በወነት ዛሬ አዴት ነብስ አደነዋል ቃአለህይውት ያስማልን

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ እቁ አባት

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንየኔአባት፣(ይባርኩኝ)እድሜይስጥልን❤❤❤)

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ያረዝምልን ከሥደት መልሥ በእረሶ ለመባረክ ያብቃን እህተ ሤላሤ ነኝ

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 9 หลายเดือนก่อน

    Oh Lord Alfa and Omega please have mercy up on us. Our beloved holy mother virgin Mary please pray for us.😭😭😭😭😭😭

  • @fikadushimhalal9475
    @fikadushimhalal9475 9 หลายเดือนก่อน

    Kbur abatch Kal hiwet yasemaln yeabrham edme ystiln betelot ysebun

  • @sebleesayas4217
    @sebleesayas4217 9 หลายเดือนก่อน

    Ezabher edem ysatuta❤🎉edarso yale abate yabzlen❤🎉

  • @Dawit-g8b
    @Dawit-g8b 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwe
    Yasemalgn

  • @MulukenYsherge
    @MulukenYsherge 9 หลายเดือนก่อน

    አባታች ቀሲስ እግዝያብሄር እድሜና ጤና የስጥልን አባታች ያልሰገድኩ ቀን ዲያብሎስ የፈተነኝ ተቸገርኩ ምን ይሻለኛል ማለት የግዝት ባአላት ቀን የአስተብርኮ ስግደት መስገድ ይቻላል ወይስ ምንም አይነት ስግደት አይሰገድም

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 2 หลายเดือนก่อน

    Abraham yelachewum Ede

  • @MekebelMelesa
    @MekebelMelesa 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hiwottefera9273
    @hiwottefera9273 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤።

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ይወህት ያሰማልን ቃለይወህትያሰማልን ❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @nunavutmelody6403
    @nunavutmelody6403 9 หลายเดือนก่อน

    10Q N AMEN 🙏 ❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @Meseret-yh3rl
    @Meseret-yh3rl หลายเดือนก่อน

    አባቴ የት ነው የሚያገለግሉት ባገኞት መፈትሄ ገገኛለሁ ፀሊውልኝ ልጅ ያለው አባት አይጨክንም ለልጄ ነው ግራ ገብቶኝ ነው ከፈጣሪ የተሠጣችሁን ስለሆ እርዱን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙏🏾🛐❤️💛🤝🫶😘😇📖🍃🕊️

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 9 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 9 หลายเดือนก่อน

    አ ሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን በእዉነት ይቅር ይበለን በተለይ እኔ ለምን ምን አርጌ ይሁሉ ፈተና በማለት አምላኬን አስቀይሜወአለሁ ይቅር ይበለኝ በትክክል የክርስ ቲያን መተት ይበዛል አወ በሰሜኑ እዳወም በክብር ነዉ የሚጠሩት ጥበብ ነዉ የሚመስለዉ ህዝቡ አረስትአለ ልቦና ይስጣቸዉ ጌታመድሀንያለም ለመታችና አስመታች አባቴ አድት ጓድኛየን አስታወሱኝ ትመክረኝ ነበር በጣም የስራሠዉ ነች በቀን4ጀሪካ ጠጅ ትሸጣለች በቅናት ገደሏት እሷም በቡና ነዉ የምሞተዉ ቡና ከፊቴ ካልተቀዳ አልጠጣም ትል ነበር የዛች ቀን ግን አጠጧት ገናየ25አመት ልጂ ነበረችየ6ወር ልጇን ጥላ ሞተች ነፍስ ይማር ለብዙ ግዜከአእምሮየ አልወጣብላ አሁን አስታወሱኝ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤

  • @Tsedalemariyam
    @Tsedalemariyam 9 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwot yasemalin abatachin

  • @Xdd-s1t
    @Xdd-s1t 9 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እኔ እንደዚኣይነት እውቀት ኣልነበረኝም እውቀቱም የለኝም የቤተስብ ዛርብዳ የተለያዩ እንዳለ ኣሁን ነው ያወኩት ከኣረብ ሀገር ገብቼ ፀበል እጠመቃለሁ ብዬ ሂጄ የቄስ ደብተራ ገጠመኝ ሳለቅ ኣባ ፀሎት ያሩጉልኝ እየያልኩ ደውላለሁ ሁኔታሽ እዴት ነው ብሎይጠይቅኛል ሰርቼ ገንዘብ ኣለሰያዝ ኣለኝ ወዳንቺ የተላከ መንፈስ ነበረ ሰላልተገበረለት ያንቺ እያበላሸ ነው እንዴ የምን መንፈስነው የሚላክልኝ ሌላ ግዜ ደውላለሁ ልሰራ ኣልቻልኩም ልፀልይ ሁሊ ግዜ ህመም ነው በፆሎት የስቡኝ ኣባቴ ወለተ ቄርቆስ

  • @makerma3853
    @makerma3853 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን kal hiwet yesmealna

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 9 หลายเดือนก่อน

    Amen 3 kal.hiwet yasemaln

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 9 หลายเดือนก่อน

    Enku Memhrye egzabher edemeana tena yestlen❤

  • @asee481
    @asee481 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነዉ መምህር

  • @hawabonaa
    @hawabonaa 9 หลายเดือนก่อน

    Abaa God bless you and your family thank you

  • @nebyatgee
    @nebyatgee 9 หลายเดือนก่อน

    ተሰቃየን እኮ በዚህ ክፉ ተግባር💔

  • @MeazaTaye-x3g
    @MeazaTaye-x3g 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 9 หลายเดือนก่อน

    Tsegawen yabzalot Abatachen ❤🙏

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 9 หลายเดือนก่อน

    abatchin kal hiwt yasmalin❤❤❤

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Qale hiwt yasmaln aba

  • @samtube9926
    @samtube9926 9 หลายเดือนก่อน

    tebareku aba

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🏽💞💞💞

  • @RahHe-m1i
    @RahHe-m1i 9 หลายเดือนก่อน

    Qual Hewat, yesmanaa Amen 🙏

  • @tsionshibiru1463
    @tsionshibiru1463 9 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot Yasemalin Ideme ketana gar yistilin Abatachin

  • @EnkobuchiyLidya
    @EnkobuchiyLidya 9 หลายเดือนก่อน

    Bereketo yederben

  • @MrSpreader
    @MrSpreader 9 หลายเดือนก่อน

    Betsega bekeber egziabher yetebekot welete yohanes betselot yasebugn.

  • @DK-zg8uw
    @DK-zg8uw 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!