Emy እንደዛሬ ጮሀ አታውቅም 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 651

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 ปีที่แล้ว +92

    እስኪ 50ሺ እናስገባቸው በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤

    • @Sara19212
      @Sara19212 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว +151

    ልጂቷ ሲጀመር ባለሞያናት በጣም ደስትለኛለች አነጋገሯ እራሱ ጋዜጠና ትመስለኛለች ❤❤❤❤❤

    • @Rነኝሲደተዳኛዋ
      @Rነኝሲደተዳኛዋ ปีที่แล้ว +6

      ክክክክ ጉድ ኮሜተታሮች ግን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +9

      ባለሙያናት😂😂😂ይችን ቂጣ መገልበጥ ያቃታት😂😂😂

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว

      ​@@Aynalove3382😂😂

    • @MemoAth
      @MemoAth 11 หลายเดือนก่อน +1

    • @MemoAth
      @MemoAth 11 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ ปีที่แล้ว +38

    ለምን እንደሆነ ባላዉቅም ልጂቶን በጣም ነዉ እምወዳት ቅመም ናት ስርአቷ❤❤❤❤❤

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 ปีที่แล้ว +3

      እኔም በጣም ነው አምወዳት

  • @saada483
    @saada483 ปีที่แล้ว +41

    ወይኔ ግፍህ ፈታ አረጋችሁኝ ወላሂ ከፍቶኝ ነበር ይመቻችሁ😂😂😂

  • @حبيبههانم
    @حبيبههانم ปีที่แล้ว +27

    ይወኒ እሙ ነፈሰጡረ ከሆነች የሚያስደነግጥ ፐራክ አታድረጋት ቡሀላ አዳይቆጭህ ተጠቀቅ በተረፈ በረቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @KedestDesu-yt2vz
    @KedestDesu-yt2vz 11 หลายเดือนก่อน +18

    😂😂😂😂የኔ ልዮ ልጅቷ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂አይለያቹ❤❤❤

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 ปีที่แล้ว +16

    በሳቅ ሆዴ ቆሰለ የምር ዘና ነው ያልኩት😅😅😅😅 አይለያቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሄኒ
    @ሄኒ 10 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂ተው እርጉዝነት አታስደግጣት ወድምዋ❤❤❤❤ ደሞ ውድድ ነው እምርጋቹ❤❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 ปีที่แล้ว +29

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ። ስሟን አትጥሪ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቦ ቀኔን አበራችሁት ይመቻቹ። በርቱ ደስ የሚል ለዛ ያለው ፕራንክ። ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 11 หลายเดือนก่อน +2

      ስው ተኝቱልግን ስሟንአትጥሪአለስትይ ሳኩ በኮሜትሽ

    • @سلامهس-ي1غ
      @سلامهس-ي1غ 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye ปีที่แล้ว +16

    እንደ ዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
    @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +16

    የኔ እናት ስታሳዝን ቆይ ስትከባከብህ ቆይታ ይህ ነው መልሷ አሳዘነችኝ 😢😢

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 ปีที่แล้ว +69

    በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 ปีที่แล้ว +9

    ዮኒተውብሮ ነብሰጡርነትይደግማታል አታገላታታት❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +7

    እረ ወይኔ ሆዶ😂😂😂😂እኔራሱ በጣም ነው የምፈራው ሊውን ጎበዝ ነች እውነት❤❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጦች የኔ ባለሙያ ደስ ስትሉ ይመቻችሁ

  • @Hekram367
    @Hekram367 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂ኤሚዬ የኔ ቦጫም ብድርሽን አፍጥኝው የሄ ተኮለኛ ባልሽ😘😘😘😘እወዳቹአለሁ ❤❤

  • @MakiaahM
    @MakiaahM 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ነፍሰጡርከሆነች የሚያስደነግጥ ፕራክ አታድርጋት ጥሩ አይደለም እሺ እና በተረፈ እወዳችሆለሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mesert-f2g
    @Mesert-f2g หลายเดือนก่อน

    በጣም ደብሮኝ ነበር ዛና አረጋቹህኝ የእኔ ልእልቶች በርቱ ትዳራቹህን ፈጣሪ ይባርክላቹህ ❤❤❤❤❤

  • @AlmazAlemayehu-n9z
    @AlmazAlemayehu-n9z 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤

  • @emufamilytube
    @emufamilytube ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቅመሞች በጣም ባለሙያ ናቹ ሁለታቹም ሁሉ ነገራቹ ንፁ ደስስስስ ምትሉ ጥዶች ያምራል ጨጨብሳው ምራቄ አስዋጠኝ በርበሬው ና ቂቤው /ዘይቱ ከቂጣው ጋ ከመለወስሽ በፊት ትንሽ ሞቅ አርጊ በተረፈ አንንደኛ❤❤❤❤

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጉድ ማዳመ አበሳጨኝ ነበረች እናንተ ግን አዜናናችሁ 😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂ወይኔ እደዛሬ ስቀም አላቅም እባይ ጠብ እስክል ድረስ አያልቅብህ ነህ እኮ ዮናስ እግዞ ምስክን እደኔ ፈር ነሽ አይዞ በህይወት የምፈራው አንድ ነገር ነው ስሙንም መጥራት አልፈልግም በስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢😢

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 ปีที่แล้ว

      ሳስበው አቺ የሰፈረውን እኔም እፈራዋለሁ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ ደስ የምትሉ ጥንዶች ታድላችሁ ቤቢን ደሞ ከች አድርጉ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

    • @nicenice1207
      @nicenice1207 ปีที่แล้ว

      💘💘💘👍👍👍

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq ปีที่แล้ว +6

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሰወዳችሁ❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይጥ ነው ወይ ስትል ስሙ አይጠራም አለ ዮኒ😂😂😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤ ማርያም ተጠብቃችሁ

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx ปีที่แล้ว +3

    ወይኒ በሳቅ ሞትኮኝ 😂😂😂ፍራቱ እኔ ብሆን ከሱፈውለይ ብሞት አልወርድም ነበር ግን ብትፈሪም ለመምታት ሞክረሺል አዝናናቹህኝ ብቻ እደዚህ አይነት ነገሩችን እኛ ሴቱች በጣም ፈሪ ነን 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 ปีที่แล้ว +4

    አታስደንግጣት ጥሩ አይደለም በተረፈ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +18

    ለኛ ባትነግሩንም ነፍሰጡር ከሆነች ግን የሚያስደነግጥ ፕራንክ አትስራት ወንድሜ ጥሩ አደለም

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 11 หลายเดือนก่อน +1

    እደናተ የወደድኩት ሰዉ የለም ማርያምን ባገናቹህ እደት ደስ እደሜለኝ❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +4

    ስሟን አትጥሪ ሲላት አይጥ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂የምር እኔ በጣምነው የምፈራው 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂ተዉ ግን አታሰቃያት የኔ ዉድ ደግሞ ጥሎብኝ ሥወዳት የኔ ቀበጥ ነፍሰጡር መሠለችኝ ሳያት ጥሩ አይደለም ከባድ ብራክ አቲድርጋት

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ 😂❤ሰሪ ስያጭድ እበብ አጌኝቼ ብቻዬን ነበራ የገደልኩት ደሞ ለአይጥ ለመንኛው በጠምነው ደስ የምትሉኝ❤❤❤

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 11 หลายเดือนก่อน

      ውይ እኔ የገጠር ልጂ ነኝ ግን አይት እና ጊንጥ አልወድም ውይይይ ኡኡኡ ነው የምለው

  • @Reozyait
    @Reozyait 11 หลายเดือนก่อน +1

    የምርበሳቅ የኔባል አይጥ ሲፈራ እቤትካየ ትቶኝ ይወጣል ጅብ አይፈራም የምር አይጥግን😂😂😂😂😂እና እኛም አንድ ቀን እድህ ሁነንነበር❤❤❤❤❤

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

  • @AyatMensur
    @AyatMensur ปีที่แล้ว +9

    እረ ወይኔ በሣቅ ገደለችኝ❤❤❤❤

  • @AlosaAlosassyoutube
    @AlosaAlosassyoutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ara..too.mino.sitorxi..timatlechi..😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @selam4095
    @selam4095 9 หลายเดือนก่อน +1

    Endezare seke alawkem semonun yenant video sus asyzognal eskezare enanten balemeketatele kochtognal betam tameralachu Amlak yitebekachu 😍🥰

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij ปีที่แล้ว +1

    የምር ድስ ትላላቹሁ❤ ግን ወንድሜ አታስደነግጣት ነፍሴ ጡር ስለሆነች ጥሩ አይደለም ለሷ 😂😂😂😂😂

  • @usercase2663
    @usercase2663 ปีที่แล้ว +1

    የሚሆናት በጣም ነው ያሳቀችኝ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 ปีที่แล้ว +2

    ዬንዬ ምነውምነው በዚሣት አታሥደግጥብን ልእልታችን❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣምነው ያሣቃቹኝ ሥሙን አትጥሪ አይጥአይጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adanechdegwale
    @adanechdegwale 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂እረ ማን ነው እንደኔ የሳቀ
    የኔ ቆንጆ ስታሳዝኚ

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች 😍😍

  • @fatimahamad8204
    @fatimahamad8204 ปีที่แล้ว +12

    አሞኝ የለቀስኩ ነበር የወልኩት የነተን ቀልድ ሰየእ ወለሂ በስቅ ለሞት ልዩ ነቹ ከልቤ ነዉ ምወደቹ ወለሂ❤❤❤❤

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      አብሸሩ ሀቢበቲ ለክይር ነወ አታልቅሸ አላህ አፊያሸን ይመልሰልሸ ውዴ

    • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
      @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ ปีที่แล้ว

      አብሽሪ የኔ እህት ሁሉም ስደት ሁሌ ጨለማነው

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሲከፍተው ትወድቃለች ብዬ መደገጤ kkkk

  • @Samerah-g1t
    @Samerah-g1t ปีที่แล้ว +1

    እርጉዝናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዬኝ

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስየምትሉ ጥዶች❤❤❤
    በነገራችንላይ አይጥ አልፈራም 😂😂😢😢 እምፈራዉሌላዉነዉ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 11 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እኔ በጣም ነው የምፈራት

  • @selamburuk
    @selamburuk ปีที่แล้ว +1

    በፈጣሪ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ማርች እና ደሞ እኔ እንደሰብኩት ከሆነ በድንጋጤ እንዳትወድቅብህ እንደዚ ኣትስራባት ጥንቀቅ በል የኔ ወንድም❤🙏

  • @MtukyAtuby
    @MtukyAtuby ปีที่แล้ว +1

    Yene wudoch betam wuuuudddddddd meregachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 fekir becha hulee leyuu nechew ❤❤❤❤❤❤

  • @Enat363
    @Enat363 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤ግን ምች እዳይመታት ፀሐይና ምጣቱ አብሮ አይሆድም

  • @ستي-ث5س
    @ستي-ث5س 15 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ሥወዳችሁ

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ኤሚ የኔናት አሳዘንሺኝ ዬኒ ምን አረገቺህ እደዚህ የምታስፈራራት😂😂😂😂😂

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 ปีที่แล้ว +3

    ስትሮጥ እንድትመቻት አላለም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 9:53 😂😂😂😂😂

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂ሆደ ቆሰለ አሙ እጁን ቅልጥም😂😂 ተሣሥተሽ ቅጭላቱን ሳመች😂😂😂😂ወየሁ ወላሂ ሞትኩ በሣቅ😂😂

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ ❤❤❤❤ አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 หลายเดือนก่อน

    በሳቅኮ ነው የምትገድሉት ደግሜ ነው የማያችሁ❤

  • @NardosFekede-t3f
    @NardosFekede-t3f หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እኔ ራሱ በጣም ነው ምጠላት የምፈራት ሪአክሽኔ ራሱ ልክ እንዳንቺ ነው😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ክክክክክክክክክክክክ ኧረበሳቅ ወየዉ እኔም አይጥ አልወድም ገናሳያት ሀጉያየ የገባይነዉ እሚመስለኝ😅😅😅😅የኔቢጤ

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ሱስ ሆናቺሁብኚ❤ስወዳቺሁ

  • @xli3076
    @xli3076 ปีที่แล้ว +2

    የምወድሸ እደዛሬአሰቀሺኝ አታውቂም😂😂😂😂😂😂😂 የሰራህንይሰጥህ ❤❤❤ሰወዳችሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว

    ዮኔ እረተው እንዴህ አታስደንግጣት እሙዬ ምስኬን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ ปีที่แล้ว

    ፡ጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን እየጮኩ አገሩን አሰበስሰዉ ነበር በሂወቴ እምጠላዉም እምፈራዉም እሳን ነዉ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว

    አይ ዮኒ አይጦን በሲሊፐር ልገላት ነውደ 😀😀😀 emy ደግሞ አሳቅሽኝ እኔም አልወድ እኮን አይጥ ትል እራሱ በጣም ነው የምፈራው አይ ዮኒ ተጫወትክባት እኔ ግን ኢቲወ ስመጣ እናተን ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @aster-j6h
    @aster-j6h ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ❤️❤️😘😘😘

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s ปีที่แล้ว +5

    እኔኮ ግርም የምትሉኝ የሚመጣላቺሁ አይዳ በሣቅ ነው የሞትኩት አሏህ እድሜና ጤና ይሥጣቺሁ በጣም ነው የምወዳቺሁ❤

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 ปีที่แล้ว

    Aye keyerachu eda zebenu you tube sewochi cewa nachu bezu areju❤

  • @astedehana5892
    @astedehana5892 ปีที่แล้ว +16

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድምቼ የእረፈት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤ አሜን በሉ

  • @አፀድ
    @አፀድ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ክፋትህ😂😂😂😂የኔ አብሮ መፍራት😅😅😅

  • @አስችላ
    @አስችላ ปีที่แล้ว +1

    አታስደንግጣት ጥሩ አይደለም በተረፈ እወዳችሁ አለሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ፊትሽን ቀባባሻትሳ😊😅 በተረፈ አይለያያችሁ እወዳችኋለሁ ከ❤😊🎉

  • @Hadya18
    @Hadya18 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ አድጊዜ እኔም ገላለሁ ምኖነው ሚያስፈራው ብየ ፎክሬ ወላሂ ስትመጣ በቃ የለሁም ሩጫ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MeronMeri-w3i
    @MeronMeri-w3i 11 หลายเดือนก่อน

    ሸረሪት ብላ ቁጭ ታየኝኮ ሸረሪት መጋራጃ ሲበላ አይ Emy😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍሠጡር ነች ግን አማሥደነግጥ ነገር አታሣያት ጥሩ አደለም በሣቅ ገደለይን😂😂😂😂

  • @ERiChiyetaliji
    @ERiChiyetaliji ปีที่แล้ว +2

    Yene wuboche sewodachu ❤️❤️🥰

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሺ እሙየ እጁን😂አይጡ እራሱ ነው😂

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በጣም አሳቃችሁኝ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Homa-g6n
    @Homa-g6n 11 หลายเดือนก่อน

    በሙያሽ በጣም አድናቂ ነኝ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሱስ ህናችሁብኝ በቅርብ ነው ያወኳችሁ ❤❤በርቱ ሰብ አደረኳችሁ

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ዘጋጃለሁ ኮሜት አብቤ እዳልጮህ ማለት ነው😅😅😅😅😅😅😅አይእናተ ተባረኩ ድብርትላይ ነበርኩ ❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +8

    ውዮ እመቤቴ ሆይ እንደ አይጥና ያኛው ነገር የምፈራው የለም እንደው አደራውን ቤቴ አያሳየኝ 😢😊

  • @زينب-ح8ي6ح
    @زينب-ح8ي6ح 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶች ስወዳችሁ በሣቅ ገደላችሁኝእኮ😅😅😅😅😅😅😅 ፍቅረችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843 ปีที่แล้ว +1

    አረ መሞቴ ነው በሳቅ ወየው እኔ አልመታትም አላለችም የእኔ ውድ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ትክለኛ ጨጨብሣ በጅሽ ማሸትሽ የበለጠ ያምራል

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ እኔም እፈራለሁ አይጥ 😂😂😂😂😂😂😁

  • @አልሀምዱሊላሂ-ከ6ኈ
    @አልሀምዱሊላሂ-ከ6ኈ 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብኋን ትቸ ነበር የምሮጥ 😅😅😅😅😅😅😅በሳቅ ሞኩ ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ቅመም እንደውም እሰዋ እየፈራችም መምቻ ይዛ መጣች እኔ ብሁን የለውም አጠገብክ በጣም ፈሪ ነኝ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว

    እኔ ግን አወራሮን ሰወደው ጋዜጠኛ ነው የምመስለኝ እሙ ❤

  • @መቅዲባለማህተብዋ
    @መቅዲባለማህተብዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እራሱ እዳችነኝ የኔእናት።❤❤❤❤

  • @gvu3799
    @gvu3799 11 หลายเดือนก่อน

    እኔም ወድሜ እንዲህ ነበር ጭውት የሚልብኝ ሊያውም ታናሼ ❤❤❤

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ እንካን በሰላም መጣችሁ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደሰ እምትሉ ጥዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዮ ጎበዝ ነህ ኤሚም ባለሞያነሽ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጥዶች❤❤😂😂😂

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ የቀደመኝ የለም 😂አደኛ ነኝ

    • @TamemaTm
      @TamemaTm ปีที่แล้ว

      😂❤❤❤😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ መቼም የአይጥቱ ፍረሀት ነው ክክክክክክክክክክ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว

      በትክክል 🤣

  • @EmebetGebeyehu-gi9vm
    @EmebetGebeyehu-gi9vm 9 หลายเดือนก่อน

    Eme yemadergewn nw yadergshi emy betam yemtastela fitur nat ewnet .

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว +1

    ቦሃላ አያቹወላዉ ለይክ ብቻ ነው የረኩት ባርቱ❤❤❤❤

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    አይዞሽ እርጉዝዋ

  • @MickySon-p6x
    @MickySon-p6x 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Woyine Anitee😂😂😂

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ወይኔ ጀግና ነህ እጀራ ነው እደ መሳቢያ የምትጠቀሚው እሱ ግን ገለበጠው

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ስታምሩ😂😂😂አሳዘነቺኝ

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu ปีที่แล้ว

    Ere be sak memote naw😂😂😂😂😂😂😂yene konjo hayit endezih tifaralesh malet naw😂😂❤❤

  • @SAMERBNITAMANLoveyou
    @SAMERBNITAMANLoveyou 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 ክክክክ ወለሂ በሂወቴ እንዳ አይጥ የምፈረው ነገር ዬለም