Yoe አለቀሰ ዚፕ እንትኑን ቆነጠጠው 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 11 หลายเดือนก่อน +147

    ዛሬ ቸሩ መድኃኔዓለም ነው ደስ የሚል ቀን ነው እኻን ለዝክ ቀን በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን የተዋክዶ ልጆች እወዳችዃለሁ 💞❤️💞💞❤️💞💞💞💞💞💞💞❤️

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወላሂ እናተ ልጁቺ በሳቅ ገድላቺሁኝ አላህ ይጠብቃቺሁ የኔማሮቺ

  • @fhussen
    @fhussen 11 หลายเดือนก่อน +348

    ❤❤❤❤ ይችን ኮሜት የምታነቡ ፈጣሪ ያሠባችሁትን ሁሉ ያሣካላችሁ

    • @yoeemy
      @yoeemy  11 หลายเดือนก่อน +16

      አሜን🥰🥰🙏🙏

    • @MeseretBefikadu-dt8bs
      @MeseretBefikadu-dt8bs 11 หลายเดือนก่อน +5

      Amiiiin

    • @ksaksa3358
      @ksaksa3358 11 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @Beba873
      @Beba873 11 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @dhugdhxhuvhj8875
      @dhugdhxhuvhj8875 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንን

  • @AKI-o5t1e
    @AKI-o5t1e 11 หลายเดือนก่อน +41

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😁😁😁😁
    ልትመችው ነው አላለም😁😁😁
    ለማንኛው እንካን ደህና መጣችሁ
    ምርጥ ጥንዶች 🥰

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน +47

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅😅 ጎበዝ ናት ግን እኔ ብሆን አልችልም ነበር ይመቻችሁ ዉዶችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-gk1yv
    @ZahraZahra-gk1yv 11 หลายเดือนก่อน +160

    ሀቅ ተናገሩ እርዕሱን አይቶ እሚያስቅ ይሆናል ብሎ የመጣ እደ እኔ😂😂😂😂

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 11 หลายเดือนก่อน

      አላየዉትም አያሥቅም እዴ እኔሥ ወድቄ ነበር ስሮጥ

    • @ZahraZahra-gk1yv
      @ZahraZahra-gk1yv 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@ayshaa-mj1oyግቢና እይው ያስቃን ክክክ

    • @TijitijiTijitiji-tl6df
      @TijitijiTijitiji-tl6df 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 11 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ምርጦች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን Addis Family ነን

  • @ZINTMOHMMEDYoTube
    @ZINTMOHMMEDYoTube 11 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ እየተሰቃየሁ አች ትስቂያለሽ አላለም ንብረቱ እኮ የሶነዉ ላላቅልህ እያለች አይደል

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 11 หลายเดือนก่อน +14

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ገደላችሁኝ በሳቅ። ላላቅልህ አላለችም እሙ። ግን እኔ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ እንደሚይዝ አላቅም ነበር። ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ
    @መቅዴሥየማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ ዮኒ በሣቅ ገደልከኝ ማርያምንየኔ ዉዶች

  • @zed-m5y
    @zed-m5y 11 หลายเดือนก่อน +24

    ውይ እናተ ልጆች ድስ ስትሉ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 11 หลายเดือนก่อน +12

    እሱስ ካባድ ነው እማ እዴት አስቺሎሽ ትሲቄላሽ 😂😂😂😂እኔ ውነት ማስሎኝ እዴት እዳታጫነኩ😢😢😢 ያዝነነል😂😂😂😂❤❤❤

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش 9 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት ልጁ
    መልክ ቁመና ወንዳወንድነት
    ፈጣሪ ሸልሞታል
    አቤት እህል ውሃ አሁን ይች ለሱ የምመጥን ናት
    ያው መቼም ውበት ትዳር አይሆንም ጠንክሩ አይዞችሁ

    • @mesertalamrew-xw2pb
      @mesertalamrew-xw2pb 4 หลายเดือนก่อน

      abet abet setashekabtu ahun esu kogye adeleche ende men yansatal yekna bezu yaworal new yemibalew

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሷስ ምን ይወጣላታል ዴስ እምትል ነቺ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 11 หลายเดือนก่อน +12

    😂😂😂😂😂የምር ያስቃል ህመሙ በጣም ከባድ ነው ሁኔታህ ግን ያስቃል ለማንኛውም በርቱ❤❤❤

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 11 หลายเดือนก่อน +2

      እንዴት ዝፒ ይይዘል ከዉስጥ ሰይለብሱ ነዉ እንዴ ሱሪ ምለብሱት ቱ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂🤣​@@maryammm4345

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ
    @መቅዴሥየማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +19

    የናንተን አይነት ፍቅር ይሥጠን ለማገባዉ ባል😂😂😂እወዳችሗለሁ❤

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን በጣም ነው ምታምሩት ሁሌም በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ የሳቆቻችን ምንጭ❤❤❤❤

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 11 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ሰሞኑን ጨዋታ ጨምርሀን ዮን የምር እርእሱን አይቸ ገና ሳላየው ነው የሳቁት😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻቹሁ አቦ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ የዋህ ምኔን ነው እሚይዘው አላለችም😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 หลายเดือนก่อน +20

    ቅመሞች ❤❤❤😂😂😂ማነው ቋቋ ሳንለምድ ዚፕ ብሎ ላረብ የተዋረደ እኔ አደኛ ኪኪኪ ወየሁ 😂😂😂

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx 11 หลายเดือนก่อน +32

    ወይኒ ዮኒ 😂😂እደዛሪ ስቂ አላቅም ማሪምን እሱ ግን ቡዞም አልሳቀችም እኔ ቡተውለይ ብሆን ወድቂ እፈራፈር ነበር 😂😂😂😂😂😂 ብቻ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ዮኒ በጣም ድክም ብሎኝ ነበር ግን እናተን አይቸ ድካሞ ለቀቀኝ 😂😂❤❤❤❤❤

  • @TgistWalle
    @TgistWalle หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዉነት እደናተ የምወደዉ አጣዉ ዘመናቹ ይባረክ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 หลายเดือนก่อน +41

    የኔ ፍቅሮች እንኳን ደህና መጣችሁ 😂😂😂😂😂😂😂ዮኒ ገና ሳታወራ ሳቅህ መጣ ወይኔ ጉዴ 😂😂😂😂

    • @maruoyser9456
      @maruoyser9456 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😎😎😎😎😎😆😆😆😆😆😭😭

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 11 หลายเดือนก่อน +9

    ይቸ ልጂ እርጉዝ ትመስላለቸ❤❤

  • @استغفرالله-ي4ظ
    @استغفرالله-ي4ظ 11 หลายเดือนก่อน +37

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ደስየምትሉ ጥንዶች

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 11 หลายเดือนก่อน +54

    ካሁን በፊት ይዞህ ያቃል 😂😂😂 ልጅ እያለሁ 😂😂😂 እንደምታላቅቀው አላቃው 😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂አገላታህት እኮ ምስክን ❤❤❤❤ስታምሩ ❤❤❤

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 11 หลายเดือนก่อน +14

    እናንተን ሳይ ባሌ ናፈቀኝ😂😂😂😂

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 11 หลายเดือนก่อน +8

    ጉድ. ልገራችሁ ሣወድ አረቢያ ዚብ ማለት የወዶቹው ነው አሉውነ አድግዜ ሡውቅ ልብሥ ሥንመረጥ ዚብ የለውም አለች ጎደኘየ አዶዋ መጣችነ እረዝበሉው አለችን አረብ ነት እደዛለታው አፍሪ አላቅም😂

    • @kalnegn4206
      @kalnegn4206 11 หลายเดือนก่อน

      Yene agetam😮😮😂😂

    • @madeehakasdggmo8333
      @madeehakasdggmo8333 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Mimis5n
    @Mimis5n 11 หลายเดือนก่อน +14

    ለቤተችሁን አድስ ነኝ የመጀመሪያ ቀን ነው ተመቻችሁኝ😂 ሰብስኪራይብ አርጌለችሁሃለው😂😂

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv 11 หลายเดือนก่อน +14

    በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ደስትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 11 หลายเดือนก่อน +8

    ደስስስስስ ስትሉ አቦ ይመቻችሁ በማያልቀው ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 11 หลายเดือนก่อน +10

    እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 ገና ሳያችሁ የመጀመረያ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኦኦኦኦኦ ፖት አታርግም እዴ እዴት ቆነጠጠህ ፓቱን አልፎ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የምር በጣም ነው ምችት የምትሉኝ እና አይለያያቹ የምር አላቅም ብቻ ከምላቹ ቀላይ ደስ ትሉኛላቹ በቃ

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 11 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂 ግን እናንተን ሳይ ባሌ ትዝ የሚለኝ ነገርስ ውይ 😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ስወዳችሁ

    • @BethlehemTesfaye-k5k
      @BethlehemTesfaye-k5k 11 หลายเดือนก่อน

      ehahahahahahahahahah

    • @ሄኒ
      @ሄኒ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ማለት😂😂

  • @Mnlosh
    @Mnlosh 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን እንቅልፌን ትቼ ነው የማያችሁ ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂😂😂😂😂❤😂😂❤😂❤ፈጣሪ ፍቅራችሁን የብዛው

  • @Kemila867
    @Kemila867 11 หลายเดือนก่อน +7

    እሱከሌለ እሷም የለች አታስቆንጥጥ😂😂😂

  • @saqitaw2932
    @saqitaw2932 11 หลายเดือนก่อน +4

    የጓደኛየን ልጅ ዚፑን ስዘጋለት እንትኑን አስያዝኩበት ኧሪ ብሎ አለቀሰ ደግሞ በበአል ቀን ነበር ይሄን ትዝታ አስታወስከኝ

  • @amaathh4061
    @amaathh4061 11 หลายเดือนก่อน +7

    እርጉዝ ናት❤

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 11 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ በስላም ትግላግልሽ😘😘

  • @MozainAbdo
    @MozainAbdo 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረበሳቅማኩኝ😂😂😂
    ይህቲለቀቅየትነበርኩአይመዳምየስራሽንያችስራማለቂያየለው
    እኔይህሳቅአምልጦኝ😂😂

  • @የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ
    @የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ 11 หลายเดือนก่อน +17

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ❤❤❤

  • @HaegFOU
    @HaegFOU 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምስለ አድኑን አየሁት እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ የጭንቅ አማላጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ስወዳቸው የእናንተን ሂወት ተመኘሁ 👏👏😂😂😂😂ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NefesaWasse
    @NefesaWasse 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም እስኪ ልይልህ አላለችም😂😂😂😂😂😂

  • @Betalhem-j8j
    @Betalhem-j8j 11 หลายเดือนก่อน +7

    የሳቅ ምንችግር ናቹህ ዉዶቼ 👌👌👌👌😍😍😍

  • @masa5699
    @masa5699 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቻናላቺሁን አላቀውም ነበር የሚካኤልን ዳቦ ስዳፈ አይቼ ገርሞ እንዴት ሚሲቱ እያለቺ እሱ ይጋግራል ብዬ ከዛ እንደገና ወደ ሃላ ተመልሼ ሳያቹ ለሊቱ ነጋብኝ ደስ ትላላቹ በርቱ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂፧🥰🥰🥰

  • @VucBic
    @VucBic 2 หลายเดือนก่อน

    አለመሳቅ አይቻልም ❤❤❤❤ ምርጦች ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 หลายเดือนก่อน +10

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችው እኮ❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habhabdhi
    @habhabdhi 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውየው በሳቅ አምበዬ እስከሚመጣ ድርስ
    ፈጣሪ ይጠበቃችሁ😂😂😂😂

  • @ማራኪነኝየአባየፍቅር
    @ማራኪነኝየአባየፍቅር 11 หลายเดือนก่อน +7

    960..ቪዉ,,,,ብቻ,,,እረ,,ጋይስ,,ሸር,,ቪደዉኑን,,እስከመጨረሻዉ,,,እዉላቸዉ,,አችስ,,ካላችሁ,,ደግሜ,,ደጋግሜ,,,ነዉ,,እማያቸዉ,,,❤

  • @saedihussen
    @saedihussen 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ስታደርግ ይዞክ ነው አላለችም አሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @penalmara8845
    @penalmara8845 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉዶች ገና ሳልጀምረዉ ነዉ መሳቅ የጀመርኩት❤❤❤😂😂😂

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀርቶ እስዋ እኔም በሳቅ ልሞት ብየ አለው ተዋት ትሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 11 หลายเดือนก่อน +4

    መጣችሁ ምርጦችየ በርቱቆይ ለኮሜትቦታልያዝ ቡሀላእሾፍዋለሁ❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 ያረቢ ታለየው በርእሱ ብቻ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 11 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ እረእሱ መብረቅነዉ 😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @zenebwagnew3946
    @zenebwagnew3946 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በርቱ ተከባከባት

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ ወዶቼ ❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ዮ ተኮልህ 😂😂😂😂😂 የማዳም ስራ አድክሞኝ ዛል ብዬ የእናንተን ቪዲዮ ሳይ በሳቅድክም አልኩኝ እመታው ላለቅልህ አላለችም እሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዮ አጯጯህ ተመቼኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Homa-g6n
    @Homa-g6n 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በሣቅ ገደልከኝ ዮን ተመቻችሁን የሣ ላላቀ ያንተ እንዴት አርገሽ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 11 หลายเดือนก่อน +4

    ልትነጭው ነውደ አላለም ምኑን ነው እምነጨው ብላ እርፍ

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሞትኩኝ በሳቅ. ይዞሽ ያውቃል ወይ አላልክም 😂😂😂😂😂 ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ታምራላችሁ❤❤

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሰወዳችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልትመችው ነው አላለም😂😂
    ጨክነሽ ልትመችው 😂😂😂 ስወዳችሁ በሱ ቀልድ የለም

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🤣🤣

  • @medinaali6453
    @medinaali6453 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሀቂቃ ያእስቴ ልጂ ያስር አሙት ልጂ ነው አልተገረዘም ነበር ጫፏን ይዞት ዝፕ እሪ አለ በስበቡ ሆስፒታል ሄዶ ተገረዘ😢😢😂😂😂😂

  • @RukeyaM
    @RukeyaM 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ሁላችሁንም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ወይኔ ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @TigstTg-u4n
    @TigstTg-u4n 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሰምአብ እዴ ተኮለኛ ነኽ በእውነት ሰወዳቹኽ😅😅😅😅

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 11 หลายเดือนก่อน +16

    ጥሎብኝ ኮሜት አልፅፍም የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @AsankuHassan
    @AsankuHassan 29 วันที่ผ่านมา

    አረናተልጅች ጨርሣችሁ ዉዱ ሆናችሁ❤❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ😅😅😅

  • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 9 หลายเดือนก่อน

    እሙየ የኔ ዉድ ማርያምን ሥትስቅ እኔም አብሬ የምሥቀዉ ነገርሥ 😂😂😂❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 11 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤የኔ ማሮች ስወዳቹ እኮ በፈጣሪ❤❤❤❤

  • @رونالدوالعربي-ز4ف
    @رونالدوالعربي-ز4ف 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ቆጆባልነዉ ያለሽ የልጆችሽ አባት ያርግልሽ

  • @zየበረ
    @zየበረ 11 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ እናንተ ልጆች የፍቅር ጥግ❤❤❤❤❤ደስ ትላላችሁ

  • @huughhj339
    @huughhj339 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወይኔ. 😅😅😅ለማንኝውም. ፍታነውያርጋችሁኝ😅😅

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Frhf-ue2cl
    @Frhf-ue2cl 10 หลายเดือนก่อน

    አረ በሣቅ ገደላቺሁኝ ይዞሽ አያውቅም አላለም😅😅😅

  • @SaadaBataineh
    @SaadaBataineh 10 หลายเดือนก่อน +3

    እደዛሬስቄአላቅም😂😂😂😂😂😂

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 11 หลายเดือนก่อน +7

    ስወዳችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiadereje3359
    @afomiadereje3359 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yesirahn yistih 😂😂😂😂 emy my humble and kind I am in love with both of you ❤❤

  • @SELIYE-u3e
    @SELIYE-u3e 11 หลายเดือนก่อน +12

    እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂 እንትኔን ነዉ የያየዘዉ😂😂😂😂 አንተ ተኮለኛ 😂😂😂ምን ያስቆጣሀል የጋራ ንብረት እኮ ነዉ😂😂😂😂😂ሆሆሆሆ😂😂😂

  • @hayubnetbaba
    @hayubnetbaba 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ እኔ ያክሴየን ለጅ ትምርት ሊሄድ ጧት ሳለብሰው ይዞብኝ ያውቃል ህፃን ነበር በጣም ጮህና አለቀሰ

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 11 หลายเดือนก่อน +14

    ምርጥ ጥዶች ዘናታደርጋላችሁ በርቱ👍👍

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ ሞትሁ 😅😅😅 ሲንቴ አመለጠኝኝድረስ😅😅😅😅😅😅
    ለማንኛው እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 🎉❤❤❤

  • @habhabshi5750
    @habhabshi5750 11 หลายเดือนก่อน +7

    በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂

  • @G-cf7sp
    @G-cf7sp 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣችሁ የኔማሮች 😂😂😂😂😂

  • @እመቤት-ነ9ጰ
    @እመቤት-ነ9ጰ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ውዶቼ እንኳን ደና መጣቹ❤❤

  • @ኢነሏሃማአሶቢሪን
    @ኢነሏሃማአሶቢሪን 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቦሌ አካባቢ ነውዴ እምትኖሩት የአየር ድምፅ ነው እምሰማው ግን

  • @yaracell969
    @yaracell969 11 หลายเดือนก่อน +5

    ናፍቃቹኝ ነበር እኔ ጠፋው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 11 หลายเดือนก่อน +2

    በል ተንከባከባት ፕራንክ ምናምን እያልክ አታናዳት ተናግሬለሁ😂😂😂

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ምኔነው የሚዘው አለች እኮ የእኛማ ልጥፍ ብላ 😂😂😂😂 የሚያዝ የላት

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂የተመታ ኮመንት

  • @Birkutawet
    @Birkutawet 21 วันที่ผ่านมา

    እውነት በጣም ያዝናናኝ ቨዲዮ ነው እውነት😅😅😅😅

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጦቸ ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነች በዝህ እዲሜህ እደት ትያዛለክ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TG.Weleyewa
    @TG.Weleyewa 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወይኔ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅ይመቻችሁ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከምር አጋጥሞህ ነው ፕራንኩ ትዝያለህ ❤😂

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 11 หลายเดือนก่อน

      አኪድ😅

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 9 หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቀቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደዚህ እንደዚህ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጻሙ ጸልዩ

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል በጣም ነዉ የምወዳችሁ በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ፓንት የለክም እንዲ😂

  • @birtukanalemnew6767
    @birtukanalemnew6767 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
    ኤሚ ግን እርጉዝ ነሽ?

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 11 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሞትኩ የሆነ ነግ ብሆን በእናተ ነዉ