Ethiopia - የዶ/ር አብይ ከቤተ መንግስቱ የመልቀቅ ጉዳይ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 905

  • @wineye742
    @wineye742 2 ปีที่แล้ว +183

    መሪያችንም ጠባቂያችንም ፈጣሪ ብቻ ነው ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላሙን ያውርድልን

    • @joro8550
      @joro8550 2 ปีที่แล้ว +7

      ለኛ ፈጣሪ ነው መሪያችን

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @fitsumzeleke2222
      @fitsumzeleke2222 2 ปีที่แล้ว +1

      እሱማ ለሁሉም ፈጣሪ ነው ግን መፃሀፍ ቅዱስም ስለ መንግስት ይናገራል

    • @wentoahmed1172
      @wentoahmed1172 2 ปีที่แล้ว +2

      ድሮም እኛ ሙሥሊሞች አላህ ብቻ ነው መሪያችን

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว +1

      @@joro8550 ልክ ነዉ

  • @user-pd2gu1rt7y
    @user-pd2gu1rt7y 2 ปีที่แล้ว +39

    ሁሉም ሰው በአላህ አጅ ነው ሚያቆየንም ሚገለንም ፈጣሪ ብቻ ነው

    • @taxikalaty5115
      @taxikalaty5115 2 ปีที่แล้ว

      Everything inside Space black man made. man-made religion has nothing to do with his creation
      Since Allah has no son he cannot be the most high

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 2 ปีที่แล้ว +35

    ምቾት ፈልጎ ሳይሆን 4 ኪሎን ማንም ገብቶ የሚያየው ሙዝየም አድርገን እኛ በትንሽ ቦታ ሰብሰብ ብለን መቀመጥ እንችላለን ብሎ ከተናገረ 2 አመት አልፎታል አብይ ለራሱ ሳይሆን ለህዝብ ነው እየሰራ ያለው

    • @Haregwa
      @Haregwa 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይይይ በጣም

    • @brainfuel9593
      @brainfuel9593 2 ปีที่แล้ว +1

      Yenesh sew teleke neger ayamrebetem

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 2 ปีที่แล้ว

      Awo biloal

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አየንኮ ከዚ በላይ ምን ቀረው ኢትዮጵያ ባፊጢሟን ደፍቷት እንዳው የሱ አሽቃባጮች ትገርሙኞላችሁ ስላልደረሰባችሁነው እሱ እደ ህዝቡ የሚያየው ሙዝና ሰላጣ ቆስጣናቸው ስለዚ ሌላው ቢራብ ቢጠማ ምንጨነቀው

    • @mamomerid5165
      @mamomerid5165 2 ปีที่แล้ว

      መንፈሱ አሰቃይቶት ነው ንስሀ ይግባ፡፡ ማን ተፈናቅሎ ማን ይቀራል?

  • @ethio8774
    @ethio8774 2 ปีที่แล้ว +37

    ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 ปีที่แล้ว +12

    አቢቹ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን።
    ሰላሙን ለኢትዮጵያ ያምጣ።

  • @bj4175
    @bj4175 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይከልልህ ደግሞ ያደርገዋል የአንተ ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋም

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว +1

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @bekindtoyourself1817
      @bekindtoyourself1817 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ከግዳይ ጠንቃይ አይተባበርም አይጠብቅውም ወደ አምበሳ አፍ ይወረውረዋል አብይ ገዳይ ነው

    • @sifmplc4583
      @sifmplc4583 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏❤

    • @sarabook2434
      @sarabook2434 2 ปีที่แล้ว

      @@bekindtoyourself1817 አብይን.እግዚያብሔር.ይጠብቀዋል.መሪያችን.እድሜና.ጤና.ይሥጥህ.ጠላቶችህ.ይቃጠሉ

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 2 ปีที่แล้ว +35

    የዶር አብይን የልማት ስራ እደግፋለሁ ። እኛ ኢትዮጵያዊያን መልካም የሚሰራን መደገፍ አይመቸንም ሀሜተኞች ነን ብንችል ከወሬ ይልቅ ለስራ እንነሳ አልያም የሚሰራውን አንኮንን።
    የጫት ቤተት ወሬ ለሀገር አይበጅም!
    ኢትዮጵያ ትቅደም!

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet new ezebu rasu yehone dehenetn alkem by yemeslgaln

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 2 ปีที่แล้ว +3

      አየ አለመታደል በቀን 3 ግዜ ሙዝ በዳቦ በልተህ ሞክረህ ልማቱን ደግፈው እስከመቼ ተሸፋፍኖ እውነት ራሷ ሲበቃት ፈንድቃ ትወጣለች የለመድነው የልመና ስንዴያችን ዛሬም አለ ዜሮ% ወሬ ብቻ ቻቻቻቻቻ

    • @esknderhail9595
      @esknderhail9595 2 ปีที่แล้ว

      አረ ባካችሁ አብይ አብይ እያላቹ ሚሊየን ህዝብ አልቆዋል እስኪ ተቀጣሪ ወሬኞች ዝም በሉና ማንይምራን የሚለውን እድሉን ለህዝብ ስጡ ፣፣፣፣፣
      ጁሀር ጅሀር ነውም

    • @fitsumzelalem7154
      @fitsumzelalem7154 2 ปีที่แล้ว

      @@esknderhail9595 አብይ ሐዘላለም ይምራን

    • @rahmaha
      @rahmaha 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@esknderhail9595ኮረኒል ደመቀ የወደፊት መሪያችን አብይ የሚባል ፍራኡን አላህ ያሳልን የበታችነት ስሜት የሚሠማዉሰዉ ሀገር መምራት አይችልም ጋላወቹ ኢዮጽያንም ባድራ ሲዩም ያቅለሸልሻቸዋል ደማቸዉ ይተከተካል

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 2 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ እወነቱን ያወጣዋል

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ አገር ድንበር መሪ ቀይ ባሕር ነው አማን ይንገስ የኢትዮጵያ አገር ሕዝብ ሠላም ይሁን ከጦርነት ይውጣ አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ቤተመንግስት መሪ ወንበር ላይ ተሰናብቶል . አማን አለማየሁ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር መሪ ሽግግር መንግስት መሪ ይሁን ሰለዚህ አማን አለማየሁ ደምሴ የኢትዮጵያ አገር መሪ ይሁን . አማን የአለም ወታደር ሽጉጥ ይፍታ ሲል ያሳስባል .

  • @natinaelawoke2781
    @natinaelawoke2781 2 ปีที่แล้ว +18

    እኛ ሳንተባበረዉ ምን እዲያደርግ ትጠብቃላቹ

    • @ameleworkbekele7052
      @ameleworkbekele7052 2 ปีที่แล้ว +1

      Kezih belay hizbe endet yitebaber hiwotun genzebun sayeker eyetebaber eyetenkeratete aydelm?

    • @samiras2322
      @samiras2322 2 ปีที่แล้ว

      ባክሽ ምን እንወናለን ፈጣሪ አለ እሱ ቤት መንግሰት መቀየረ ነው የፈለገወ በስልጣን ሰበብ ታሪክ እየጠፋ ነው ሚሊኒክ ቤት መንገስ ሙዜም የረጋል ከዛን ቀሰ በቀሰ አዲሰን ኢትዮጵያ ኦሮሞ የምተመሰለውን ያሰረከበናል

  • @user-fu7ku5kb5l
    @user-fu7ku5kb5l 2 ปีที่แล้ว +79

    እርኩሰት በበዛበት ስፍራ መኖር የለበትም ምንም ውበት ቢኖረውም ሰላም ባለበት ቦታ ይኑርልን መሪያችን ሁሌም ደስተኛ ይሁን
    💪💪💪💪💪❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ባልደራስ ዱሮም የጦስ ዶሮ ነው ።።።ዶክተር አብይ አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጠው ።እሱ አዲስ ቤተ መንግስት ቢገነባም ለሃገሩ ውበት ነው ሀሳቡ ሁሌም መልካም ነው ከዘረኝነት ነፃ የሆነ አብይን ይወዳል❤❤❤❤❤

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 2 ปีที่แล้ว

      ቤተ መንግሥት ለንፁሐን ብቻ ነው ሕወሐት ሕወሐት አትበል አንተ አጭበርባሪ ጋዜጠኛ አማረን እየአፈሱ ለሚያመልኩት ጣዕዖት እየገበሩ ሥጋውን አብይና ፖርቲው እየበሉ እንዴት በሰላም ይኖራሉ ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም የትም ቢሄድ ይከተለዋል የሰው ደም ደሞም ሚኒሊክን ስለሚጠሏቸው የሚኒሊክን ቅርስ ለማጥፋት ያቀደው እቅድ ነው

    • @fishyo3094
      @fishyo3094 2 ปีที่แล้ว +5

      ቀልደኛ ገበሬ ይጋልባል በሬ

    • @user-bj1pj1vk1s
      @user-bj1pj1vk1s 2 ปีที่แล้ว +2

      አንተ ግን ማን ነህ?

    • @zeharatadesse5882
      @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว +1

      ጉልቻ ቢቀያየር ወጥአያጣፉጥም ገለቴ

    • @AKIA-X-MAN
      @AKIA-X-MAN 2 ปีที่แล้ว +2

      አሩን ብይለት እከካም ወሎዬ

  • @tigimotigimo694
    @tigimotigimo694 2 ปีที่แล้ว +8

    ጠቅላዩ ዝም ብለው የሚያረጉትን ማየት አይሻለንም

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +14

    🙏የአብይ ጠባቂ አላህ ብቻ ነው ባይሆን ኖሮማ ስቱ ገሎት ነበር ከህውሀት እስከ አሜሪካ አውሮፓ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +50

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @MoviesMagicClip
      @MoviesMagicClip 2 ปีที่แล้ว +1

      እውር

    • @zenagirma8230
      @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +3

      @@MoviesMagicClip እናንተ ጁንታዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @MoviesMagicClip
      @MoviesMagicClip 2 ปีที่แล้ว +3

      @@zenagirma8230 ንፍጥ ራስ

    • @formulatube8836
      @formulatube8836 2 ปีที่แล้ว +2

      እውር የሚለው በደንብ ይገልፃል

    • @sarabook2434
      @sarabook2434 2 ปีที่แล้ว

      ድራሽሽ.ይጥፋ.አብያችን.እድሜና.ጤና.ይሥጥህ.ጠላቶችህ.ይረሩ

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ዓብይ እግዚአብሔር ያክብርህ የነገስታትን ቤተመንግስት አክብረህ ሌላ ቤተ መንግስት በመቀየርህ ግን አንተም በእኩል ሚዛን የኢትዮጵያ ን ህዝቦች እንባ ና ፀሎትተመልከትና አስተሳሰብህ ይቀየር

  • @aleppohabesha487
    @aleppohabesha487 2 ปีที่แล้ว +32

    ይልቀቅ!!
    ጁንታው በየስርቻው የቀበረው ስውር ካሜራማ ይኖራል።ከግቢው ውስጥ ያሉ እፅዋቶች ጭምር አይታመኑም።

  • @elilinegash585
    @elilinegash585 2 ปีที่แล้ว +16

    ዶር አብይ ቢሮ ሲረከብ: ኢትዮጵያየሶስት ወርበጀት ነው የቀራትተብሎ ሲነገር ነበር:: እኚህ ሰው እየለመኑም, እየሰሩም, እያስሩም, እየተዋጉም ይህችን ሀገር አቆይዋት:: አንዳንዶቻችን ግን ያኔም አሉባልታ እናወራለን አሁንም እእናወራለን:: እንዴት እንደማንሰለች ይገርመኛል:: ቤተ መንግስትን ሙዚየም ማድረግ ለሀገሪቱ ከፍተኛ ገቢ ያስገኛል: እንደ ኢትዮጵያ ያለ ኤንሽንት ፖላስ ያላቸው ሀገራት ብዙ የሉም:: ሲሆን ከፍተኛ አድናቆት ይገባችሃል::

    • @user-oe6kw3fl9d
      @user-oe6kw3fl9d 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያስማማል እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

    • @mireberihun2233
      @mireberihun2233 2 ปีที่แล้ว

      ቱልቱላ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +2

    የነጃሺ የቢላል ሀገር አብሲኒያ 🇪🇹 ኢትዮጵያን ታሪክ አለሺ ፈጣሪሽ በነጃሺ በቢላል ልጆችሺ
    ከዓለም 🌍 መርጦሺ ያስከበረሺ ከዚህ የበለጠ ምን ትፈልጋለሺ ሌላም ታሪክ አለሺ
    የዓለም 🌍 ሙስሊሞች የሚመሰክሩልሺ
    ዓንድ ጥላት አለሺ የማይተኛልሺ

    • @kedijamohamed6791
      @kedijamohamed6791 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍💞💞💞🇪🇹🇸🇦ሳህ

  • @kenaabdi1593
    @kenaabdi1593 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር በእሱ የጀመራቸውን መልካም ነገሮች በእሱ ይጨርሳል! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክፉ ምክር የተከለከለ ይሁን!!!

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ የፈለግከውን አድርግ የኛ ጀግና ምድረ ጠንቋይ መተተኞች 27 ዓመት ሲጨማለቁበት የነበረ ቦታ ነው ቅርሶች ሳይጠፉ ሙዚየም ማድረግ ተመችቶኛል ስማርት ነህ ዝም ብሎ የሚሞዳመደውን ጆሮ አለመስጠት ነው ኮምፖሌናም ብቻ this your show Abbchuy do whatever you think it is right you deserve it😘💚💛♥️😘🙏🏽🙏🏽 አንዳንድ ባንዳዎች ስራህን ትተህ ቁጭ ብለህ እንድታለቃቅስ ነው የሚፈልጉትና አንተ በርታ ብልጡ ደጉ ርህሩሁ መሪያችን ዝም ብለህ ስራህን ስራ ወሬኛም ያውራ አልቃሽም😭😭😭 ያለቃቅስ ምድረ ባንዳ ኢትዮጵያችን ለዘልአለም ትኑር🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว

      ጸሐፊ ሆይ ከምርህ ነው የነገን ስለማናውቅ ዝምታ አይሻልም

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 2 ปีที่แล้ว

      @@tizibt6026 ፈላስፋው

  • @mireberihun2233
    @mireberihun2233 2 ปีที่แล้ว +29

    ኢትዮጲያ የሚያስፈልጋት ሰላም እና ዳቦ ነው እግዚአብሔር ለድሀው ለተገፋው ፍርድ ይሰጣል

  • @andunega2661
    @andunega2661 2 ปีที่แล้ว +6

    ቤተመንግስቱ የሚኒሊክ ሳይሆን የኢትዮጵያ ቤተመንግስት ነው

  • @kalu8560
    @kalu8560 2 ปีที่แล้ว +30

    የሰራው ስራ ሁሉ ገብ እያስገባ ነው ። ለምን እሱን አታዩም ???ሁለም ጥላቻ እስከ መቼ???? ክፋታችሁን መች ነው የምታቆሙት ????????

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

      አንቺስ መቼ ነው ከእንቅልፍሽ የምትነቂው?

    • @kalu8560
      @kalu8560 2 ปีที่แล้ว +5

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 አንች የነቃሽው ምን አደረግሽ ሀገር ከመበጥበጥ ውጭ።

    • @emilyh8014
      @emilyh8014 2 ปีที่แล้ว +2

      ስልጣን ልልቀቅ ቢልም መቃወማቸውን ይቀጥላሉ , ራስ ወዳድነት ነው ይሉት ነበረ 😁

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v 2 ปีที่แล้ว

      እሽ የታለ የገባው ገንዘብ እ ወይስ ለእራሱ ነው የሚያሰባስበው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +11

    አብቹን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም🙏🙏❤

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j 2 ปีที่แล้ว

      @Sinu Tube 🙈😂

    • @rahmaha
      @rahmaha 10 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ሲያዲነዉ እናያለን😂😂😂😂😂😂ህጣኑ አብቹ

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን አለበት እግዚአብሔርን ወይም አላህን ፈርተህ ይህንን ወጣት መሪ ብተወው ይሻልኃል።አለበለዚያ ግን ቅጣቱን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ዝም አይልም እግዚአብሔር ምነው ምንም ቢሆን ይህንን ንፕጻነት የተጎናጸፍከው በዙ ጊዜ ነው።እንኳን መሪህን መተቸት ቀርቶ ክፕሱ በፊት ስሙን እንኳን ለመጥራት አልጋ ስር ገብተህ ነበር ።ተው የምታምነውን አምላክ ፍራ።

    • @yeshialeme1768
      @yeshialeme1768 2 ปีที่แล้ว

      ውነትሽን፣ነው፣ልጅ፣ያቦካው፣ለቁርስም፣አይደርስ፣ይላሉ፣ሊቃውንቶች፣፣ያንቺ፣ወጣት፣አገሪቱን፣አጨመላለቃት፣እንጂ፣ምን፣ትርፍ፣አመጣ፣ማፈሪያ፣ነሽ፣ተጨምረሽ፣፣

  • @seenatura5479
    @seenatura5479 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያኖች እግ/ር እጅግ በጣም ጥሩ ሀገር ፈጥሮ ሰጥቶን እኛ ተፋቃቅረን በአንደነት መኖር አቃተን። ኢትዮጵያ የአየር ንብረቷና የአየር ሁኔታዋ ከጥቂት ሀገሮች ከተሞች በሰተቀር የሚስተካከሏት ሀገሮች የሉም። እንደኔ በሥራ አጋጣሚ ሌሎች ሀገሮችን ያዩ ምሥክር ልሆኑ ይችላሉ። እኛ ኢትዮጵያኖች ግን ምን ዓይነት ቀንዳም ሰይጣን ሕዝቡን በወሬ መንፈስ ይዞን ሥራ እንዳንሰራና እንዳንለወጥ እያረገን ያለዉን ከመገሰጽና እንደቀድሞዎቹ አባቶቻችንና አያቶቻችን ታሪካዊ ጠላቶቻችን በአንድነት ሆነው እንዳሸነፉት ሁሉ እኛም አንድ ሆነን ድህነትን ታሪክ አርገን እንደለሙት ሀገሮች አንበለጽግም? ለምንድነው ሕዝቡ ሁሉ ፖለቲከኛ የሆነው፤ ሕዝቡ ፖለቲካን ፕሮፌሽናል ፖለቲከኞች ትቶ አንድ ከሆነ ፖለቲከኞችም ከመስመር ሲወጡ ዋ ስለምላቸው እየተስተካከሉ ና እያስተካከሉ ይሄዳሉ፤ አሁን ግን ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነና በየጎራው ተከፋፍሏል፥ ማን ማንን ይናገራል። ተው ፖለቲካን ለፖለቲከኞች ትተን አንድ ብንሆን ይበጀናል ያኔ እነሱንም ማስተካከል እንችላለን። የሰው ልጅ ሁሉም የተፈጠረው ከአፈር ነውና ማንም ከማንም አይበልጥም ሁሉም አንድ ናቸው። የተሻለ ና በሁሉም ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሃሳብ አቅርቦ ከመብለጥ ውጪ፤ እንዲሁ እኔ የበላይ ነኝ የሚል ካለ ይጠንቀቅ እሱ ትዕብተኛ ነው ትዕብት ደግሞ የሰይጣን ሃሳብ ነው። ሰይጣን ስለታበየ ከመላዕክቶች እንደ አንዱ እንዳልነበረ በትዕቢቱ ምክንያት ከሰማይ ተጥሎ ይኸው ዛሬም እኛንም ቋንቋችንን ደበላልቆ እያፋጀን ነው። አደራችሁን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነኝ ለምል ሁሉ በእኩልነት ተከባብረን አብረን ብንኖር መልካም ነው ብዬ ምክሬን እለግሳለሁ። ቤተመንግስት ሥልጣን የጨበጠ ሁሉም የኢትዮጵያ መንግሥታት አዲስ ሰርቷል። ይኼ በዶር አብይ ብቻ አልተጀመረም። አጼ ኃ/ሥላሴ ሠርቷል። ል/መንበር መንግሥቱ ኃ/ማርያምም በአጼ ምኒልክ ግቢ ውስጥ ሆነ እንጂ ሠርቷል። ወያኔ ግን ዓላማው ሀገር ማፍረስ ስለነበረ ከዘረኝነትና ሌብነት በስተቀር ለሀገሪቱ ምንም አልሠራም። ዶር አብይም ሌላ አዲስ ቤ/መንግሥት ቢሰራ አይደንቅም የሱን መሥረት ልዩ የሚያረገው ምንም ነገር የለም። ስለዚህ ዩ ቲዩበሮቻችን እባካችሁ መልካም ነገርና ሀገርን የሚገነባ ዜና አቅርቡ እንጂ ሰውን ሁሉ ስሜታዊና ፖለቲከኛ አድርጋችሁ፤ ሁሉን ነገር ሰው እንዲያይላችሁ እንደአመለካከታችሁ በመውሰድ አትፖስቱ። ይህ ለሀገራችን መጥፎ ገጽታ መፈጠር ትልቅ ድርሻ አለው ። ኢትዮጵያ በእግ/ር ዘንድ የምትታወቅና የተስፋ ቃል ያላት ምድር ናት። ጠላቶቿ ይጠፋሉ እንጂ እሷ አትጠፋም። ስለዚህ ኢትዮጵያዊን ወገኖች ምክሬ ባይመቻችሁም ተረጋግታችሁ መልካምን በማድረግ የእግ/ርን ማዳን ጠብቁ፤ በየእምነታችሁ ፀልዪ፤ እግ/ር ለምድራችን ፈጥኖ ይደርሳልና ።

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር በጎውን ያምጣልን

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z 2 ปีที่แล้ว +13

    ርዕሱን በማየት በጣም ነው የደነገጥኩት ።መቼም ይቅር ብዬሀለው ።አብይ ይምራ

  • @user-cn1ee9mi7x
    @user-cn1ee9mi7x 2 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና የኔ አብቾ በርታ ልኚ የኔ አንበሳ ።

  • @user-Eth
    @user-Eth 2 ปีที่แล้ว +18

    የፈለገወን: ቢያረግም: አቆጨንም፡ አቢቹ: ይገባዋል። ከጉንህ: ነን።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ቤተመንግስት የኢትዮጵያ አገር ዜጋ መሪ ቢሮ ነው . !!!

  • @user-vy9rc2nu8k
    @user-vy9rc2nu8k 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤተ መንግሥቱ መቀየር አለበት ባይ ነኝ።

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥርግ ይበል እንሻአላህ

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ሚዲያ አሁን አሁን ግልጽ እየሆነ መጣ ዓላማው ።የአሸባሪ ሚዲያ

    • @mlyoutube9341
      @mlyoutube9341 2 ปีที่แล้ว

      Ashebar.wewntnw

    • @naseradem1388
      @naseradem1388 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mlyoutube9341 ሃይ ጁንትሽ ከአስተያየት በፊት መጻፍ ልመድ

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 2 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ!!

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว

      ካልፈለጋችሁ አትከታተሉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    ስላምነ ጤነ ያገራችን ቸር ወሬው ያስማን

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 2 ปีที่แล้ว +8

    የአብይ ቤተመንግስቱን መልቀቅ ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ቤተመንግሥቱ ብዙ ባእድ ነገር ለምዷልና ለአብይ አይሆንም። የመንግስቱን እንጃእነጂ በሕወሀትም ይታማ ነበር። ብዙ ትንታኔ አያስፈልገውም። በእግዚአብሔር ብቻ ለሚያምን የዋህ የሚሆን አይደለም። የሚፈልጉትም ደም የጠማቸው ናቸው።

  • @eyasushimalo5905
    @eyasushimalo5905 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም በትግስትና በእግዝአብሔር ምህሬት እናልፊሌን። ETHIOPIA ለዘላሌም ኑር።።።።።።።።

  • @danielmengesha9097
    @danielmengesha9097 2 ปีที่แล้ว +13

    ጭንቅላትህ ለቋል እንጂ ዶ/ር አብይ አይለቅም።

    • @ghvhfhgh3634
      @ghvhfhgh3634 2 ปีที่แล้ว

      ፈታ ሚዲያ ትክክለኛ መረጃ አያስተላልፍም ባዶጪቅላት ቱ

    • @user-wt1yv8tf4x
      @user-wt1yv8tf4x 2 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 2 ปีที่แล้ว +11

    እናንተ በድሮ ላይ ቁሞ ቀሮች አዲስ ነገር ይሰራል ስባል ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ ዐይነት ጨዋታችሁን የሚታጮሁት ዐላማችሁ ምን እንደሆነ ይገባናል ሚኒልክን እንደ ቅዱስ መልዓክ የሚትቆጥሩት ሰዎች ሁሉም እንደናንተ እንድሆን አትመኙ አይሳካምና።

  • @Lava-wv9uj
    @Lava-wv9uj 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር አብይ የራሱን ምቾት ጠብቆ አያውቅም

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 ปีที่แล้ว +2

    የእዝቡ ለቅሶስ የናቶቻችን የአማራ አባእደደት ይተኛዋል ፍጡርነዉእደኛ ዉ በየሀደበት አይመቸዉ ኢቶጵያን አጠፋት እራሱ ይፋና እዝብ እያለቀ ልማትይላል አብይ እሰሳት ያከብራል የሰዉ ሂወት ምነም አይደለም አድሱ ቤተምግስት የሱሬሳ ይዉጣበት ቦታቢቀይር አይመቸዉ አሚንበሉ

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ፈታ ..... ! አንድ ሃሳብ አለኝ ኢትዮጵያዊ ስነ-ልቦና ያለን እነዚህን ኦነጋዊ ሆነ ወይ ወያኔያዊ ወይ ሌላ ተገንጣይዊ አስተሳስብ ያላቸውን ሰዎች በምሳሌነት ባንጠቀም ጥሩ ነው እነሱ ስልጣን ያገኙ እለት ቀጥታ ኢትዮጵያዊነትን ሆነ ኢትዮጵያን ያፈርሳሉ ለምሳሌ መራራ ፣ጀዋር፣በቀለ..........

  • @fetareyawekal5569
    @fetareyawekal5569 2 ปีที่แล้ว +2

    የትም ቢደርስ እንቅልፍ እንጅሩ የንጹሀን ደም በእጁ አለ

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 2 ปีที่แล้ว

      ዓብያችን ብዙ ስራ አለበት እንቅልፍ ለእንዳንተ አይነቱ ባንዳ ነው

  • @teshalebiku1058
    @teshalebiku1058 2 ปีที่แล้ว +13

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ! ጌታ ይጠብቀዋል !!!!

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አገራችንን የባርክ ፍቅር ይሰጠን

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 2 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ ! መቼ ይሆን አዲሱ ቤተመንግስት የምናየው ።
    ውሾቹም ይጮሐሉ ግመሎቹም ጉዞ ቀጥለዋል።

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 2 ปีที่แล้ว

    ጥርግ ይበል ፣ ፋሽስት ።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +13

    ሆድ በላሁ አያውቅም ተርበንም ሀገራችን ከተለወጠች ይስሩ በመስራት ጎበዝ ናቸው ምቀኛ በጥባጭ በዛ ህግ ጠበቅ ካለ ጥሩ ፡ ነው

  • @gezesh001
    @gezesh001 2 ปีที่แล้ว +15

    እርግፍ አድርጎ ይቺን አገር ጥሎ ሄዶ በሠው ሀገር ጎዳና ላይ ቢኖር ሠላሙን መልሶ ማግኘት ይችላል ሠላሙን አጣ አንገፈገፈው የመሪነት ስም ተሰጥቶት የእሬት ፅዋን እየጋትነው መራራ ካባ አልብሰነው ህዝብ እመራለሁ ሲል ድንጋይ ጠራቢ ሆኖ ቁጭ አለ ያሳዝናል በእውነት እንደ ግል ብዙ ችግሮችን ተጋፍጦ አሁን ላለበት የሚረነት ደረጃ ሲደርስም እንደ ሀገር የገጠመንን ችግር በጥበብ እንለፍ ሲል ችግሩ በሬሱ እኛው ሆነን ስንገኝ በዚ ሲለን በዚያ በኩል እንደ ወራጅ ውሀ ስንጎርፍ በምንም መልኩ ልንገደብ የማንቻል የክፉዎች የጭቃ ውስጥ እሾህ ሆነን አናራምድ አልነው የሚገባበት ጠፋው ህሊናው ታወከ እኔ አዝንለታለሁ በጣም አዝነለታለሁ

    • @user-um9kc4jx4x
      @user-um9kc4jx4x 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እንጭጮች አላሰራ አሉት።

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @Hello-qr6qr
      @Hello-qr6qr 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል መንግሥቱ ኃ/ማርያምም እንዲህ ነበር የሆነው ከሄደ በኃላ ጀግና እኛ እንዲህ ነን

    • @ethiopia2601
      @ethiopia2601 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @getenettadesse6483
      @getenettadesse6483 2 ปีที่แล้ว

      You are right nobody like him there's a lot of coward and everybody only for himself thinking no self confidence they should have give him chance at list 4 or five years after that you can complain if is not doing anything but now what we are waiting for well we're posting a lot of consequences we can't blame him I'm still saying again and again nobody like him we proud of him god bless him

  • @user-km9dc8lh3f
    @user-km9dc8lh3f 2 ปีที่แล้ว +1

    በቂ ነው ቤተመንግስታችን ኢትዮጵያዊያን ድሀ ህዝባችን መሬት አታፈናቅሉ አሁንስ በዛ ነባር ህዝብ ያለበትን መፍረስ ወደዛ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 ปีที่แล้ว +15

    የ4 ኪሎ ቤተመንግሥት ለሙዜም ቢቀየር ምን ችግር አለው
    የድሮ መንግሥቶችም ደሥ ካላቸው ቦታ ቤተመንግሥታቸውን ሠርተው አልፈዋል
    ዶክተር አብይም በራሡ ዘመን ከፈለገው ቦታ ቤተመንግሥቱን የመሥራት መብት አለው
    ዝም ብላችሁ የነገር ሡሥ ሥላለባችሁ ወሬ ማጣመም በጎበጎውን አለማሠብ ልምድ ከምታደርጉት እናተም ሀሣብ ቀይሩ።

    • @user-wn2gi6lq4i
      @user-wn2gi6lq4i 2 ปีที่แล้ว

      በዚህ ሀሳብሽ ወላሂ እውነትሽን ነው አንድን ላይኬ በመቶ አባዥው ስራቸው ማፍረስና መግደል ነው

    • @user-qj8xu9hy8b
      @user-qj8xu9hy8b 2 ปีที่แล้ว

      እውነትብለሻል

  • @user-tm6dy1nb9k
    @user-tm6dy1nb9k 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚሊኒክ ቤተ መንግሥት ለመኖር ልክ እደ ሚሊኒክ ጀግናመሆን አለበት

    • @girmaag6173
      @girmaag6173 2 ปีที่แล้ว

      የእናቶችን ጡት የሚቆርጥ ጀግና።

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 ปีที่แล้ว +8

    ከሀገር መሪነት ቦታ መቀቅ ከታክሲ ወንበር እንደ መልቀቅ ያህል ቀላል መስሎሃል! ጅብ አሉ የከብት ቆለጥ ይወድቅልኛል ብሎ ሲከተል ይኖራል አሉ።

  • @hintub
    @hintub 2 ปีที่แล้ว

    Wishet mechem bihon mechem abiy ke betemengist ayiwetam💪💪💪💪

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 2 ปีที่แล้ว +29

    ብዙ ገቢ እስገኝተዋል።ደግሞም ትልቅ የገቢ ምንጭ ሆናል

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v 2 ปีที่แล้ว

      ቲሽ ምን ይመስላል እባካችሁ

  • @putrabungsu591
    @putrabungsu591 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነውእያደረገያለው፣

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ይህም ያልፋል

  • @senaitkuma1739
    @senaitkuma1739 2 ปีที่แล้ว +2

    አብቾ ክፉ አይኔካ ኑሪልን ሳላም ለኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹💚💛❤ዉሼት አታብዙ አቤት ዉሸት ሜች መንግሥት ለቄ?😂😉😃🙂😏

  • @jss1027.
    @jss1027. 2 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ቤተመንግስቱ የብዞዎችን ደም ይዟል

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว

    መንግሰታችንና የጦር ሃይላችን በውሰጥና ውጪ ጠላቶቻችን ላይ ድል ይቀናጃሉ። ህዝባችንም ከመንግሰታችን ጋር እጅና ጓንት ሆኖ ለሀገራችን ሠላምና ደህንነት ድጋፍና ትብብር ያደርጋሉ። የህዝባችን ቁርጠኝነት ከመቸውም በላይ የተጠናከረ ሰለ ሆነ የኢትዬጰያ ልማት በውሰጥና ውጪ ጠላቶቻችን ሊደናቀፍ አይችልም። =====+++++

  • @abasahmedmehamed2741
    @abasahmedmehamed2741 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገሬ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አትዘኒ ፈጣሪሺ የመሰከረልሽ በጡሩነትሽ የዓለም 🌍 ሙስሊሞች አወቁሺ በእስልምና ታሪክሺ ፈጣሪያችን ዓለ ሀበሻን አትንኳት ካልነኳችሁ አለ ፈጣሪ ግን ዓንድ ጥላት አለሺ ከልጆችሺ ቀንም ሌትም የማይተኛልሺ 😢

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 2 ปีที่แล้ว +6

    እኛአረብአገር ደምተፍተንየሰራነውንቦታነውሚያስለቅቀን የእናቶቻችንእባይፍረድ

  • @user-km9dc8lh3f
    @user-km9dc8lh3f 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩቤት ቦታ ከሰጣችኋችው ችግር የለም ግን ወገኔንን አትፈንቅሉ እንባ ጥሩ አደለም የህዝብ እንባ

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 ปีที่แล้ว +3

    እይ ጌታ ሆይ የአንተ ዝምታ እና ትግስት እስከመቼ ይሆን ?

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጥርግ ይበል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @ousmanzeinu6946
    @ousmanzeinu6946 2 ปีที่แล้ว +4

    መቀየር አለበት ይህ ሰው በላ ቤተ መግስት

  • @ethsaberch9691
    @ethsaberch9691 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱን ነው ሰይጣን የሰፈረበት ስፍራ አይመጥነውም ችግሩ ኢትዮጵያዊያን ሁሌ አሮጌ ነገር እንወዳለን ግን አሮጌ አሮጌ ነው።
    ስለዚ በአሮጌ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለምና አዲስ መንግስት አዲስ ነገር ያስፈልገዋል ለስራም ለሀገርም ለህዝብም አይጠቅምም።
    እና ህያው የሆነ ሰው ሙታን መንደር ምንም ጉዳይ የለውም እቅዱን እና አላማውን ከማጨናገፍ ውጪ ስለዚ እኔ የምለው እስካሁን ቤተመንግስት አለመገንባቱ ዘግይተዋልና አሁን ይፍጠኑ።

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔረ አለን አታስቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 2 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ ሚቃወምህ የሚረግምህ ብዛቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም የሰራን እይወዱም

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው
    ለክፍ አሳልፍ እግዚአብሔር እንዳይስጠን እፈራለሁ
    የሚይምነውን ያውቃል ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍነው
    ግን
    ኢትዮጵያን ማን ሊመራ ነው እግዚአብሔር ተጋፍተን
    ልበ ድንጋይ የሆነው ህዝብ ምን ይወጠዋል
    በሁሉ ነገር ተቃውሞ
    በቃ ይህው ነን ።

    • @darin2502
      @darin2502 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @yeshialeme1768
      @yeshialeme1768 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያን፣ያለ፣ፈጣሪ፣ማንም፣አይመራትም፣፣ድሮም፣፣ዶንቆሮዎች፣ግን፣በሰው፣ምትምራ፣እየመሰላቸው፣ያሽቃብጣሉ፣ስሚ፣ይህንን፣የሰው፣ደም፣አፍስሶ፣አስፈስሶ፣የማይጠግበው፣መሪሽ፣ይሁን፣ወይም፣ሴጣን፣ስም፣አጣንለት፣፣፣ግን፣👹

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽

  • @semiratesfaye2866
    @semiratesfaye2866 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀበሻ ሲባል ተረተት እና ባለፈ ታሪክ ውስጥ እራሳችንን መደበቅ ለምኖድ እንጅ ምን ችግር አለው እንደውም ሀሪፍ ገቢ ማስገና ሙዚየም ይሆናል ለጠቅላዩም ይመቻቸው

  • @addislync
    @addislync 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄንን መስማት ያማል

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቀዉ ቢቀይረዉ ጥሩ ነዉ

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 2 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተሩ ቀለም እየቀባ ታሪክ እያጠፋ ነው የሚኒልክ ቤተመንግስት ዙሪያውን ያለው ታላላቅ ቤተክርስቲያን ነው ያስጨነቀው

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 2 ปีที่แล้ว +1

      Ay Kennedy awkeh motehal.haimanot yegil nw ager yegara nw

    • @user-wn2gi6lq4i
      @user-wn2gi6lq4i 2 ปีที่แล้ว +1

      የአማራ ታሪክ ነው? እናንተን እየጨረሳችሁ ያለው አጉል አትበጣረሩ ታሪክ ታሪክ ከተፈጠራችሁ ከመግደል ሳትርቁ አብይ ገደለ አብይ ዋሸ አብይ .....ውስጥ ብቻ ሟቹም አማራ ገዳዩም አማራ አዋቂዉም አማራ ሙሁሩም አማራ እስቲ ቀዝቀዝ በሉ ሌላውን ቤህረሰብ ታያላችሁ ሰላም የናፈቀው ከአማራ እራሱ ወሬያችሁ የሰለቸው ስንት አለ እስቲ ለአንድ ሳምንት ዝም በሉ ውይይይ ምን አይነት ዘመን ነው አላህ ሰላሙን ያምጣልን መስሊሞች በዱአ በርቱ ኢነአላህ ማአሳብሪን

  • @genetwelde4733
    @genetwelde4733 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አደረገ

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 2 ปีที่แล้ว +31

    ወንድሜ ሰውን ተውና እግዚአብሔርን ተከተል ሰው ከሃዲ ነው

    • @AndnewEthiopia
      @AndnewEthiopia 2 ปีที่แล้ว

      Quanta, Wedaka, Kebul & Zara Memirneri? Enqus ber tegeder yemoteseb miser ...........

    • @Nigstesaba
      @Nigstesaba 2 ปีที่แล้ว

      Zimbel korkoro

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Selam lema Ethiopia Egzabehir hoy

  • @anshaali3827
    @anshaali3827 2 ปีที่แล้ว +15

    ማንን አዘጋጅተናል ዶክተር አብይን ለማውረድ

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያዘጋጃል ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚጠቅመውን

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 2 ปีที่แล้ว +3

      @@user-et3vt4qv8f እግዚአብሔር የሰጣችሁን እማ ልትጥሉ እየታገላችሁ ነው :: ምሰጋና ቢሶች!! ነገር ግን ፈጣሪ ያሰቀመጠውን የማንም መተተኛ አያወርደውም :: የእኛ ቆሎ ተማሪ... ልክህን እወቅ::

    • @ermuermu1005
      @ermuermu1005 2 ปีที่แล้ว

      Me I'm ready vote me please

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f 2 ปีที่แล้ว +2

      @@madotbelete4745 ክክክክ በቅርቡ ጠብቂ አቢይ እኮ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለመቅጣት የላከው ፈርኦን ነው ይህን አታውቂም ሰው በላ እኮ ነው የንጹሐን ደም ጎርፍ ሆኖ ይወስደዋል እመኝኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰው ያንኑ የዘራውን ያጭዳል

    • @anshaali3827
      @anshaali3827 2 ปีที่แล้ว

      አላህ መልካሙን ያምጣልን ካልወረም ወደ ጥሩ ስራ ይመልሰው ለህዝቡ የሚጠቅም ይሁን

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว

    የአዲሱ ቤተ መንግሰት ግንባታ ወጪ ወደ ፊት የቀድሞው ቤተ መንግሰት ለቱሪሰት ክፍት በሚሆንበት ወቅት የሚወጣው የግንባታ ወጪ ይሸፍናል።

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ሆይ አንተ ምራን

  • @yalewadal8162
    @yalewadal8162 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤተመንግሥት ግንባታው ችግር የለውም ። ችግሩ የአብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ አስተሳሰብ ሗላ ቀር ስለሆነ ይህን ሗላ ቀር ማህበረሰብ በአዲስ አስተሳሰብ ለመገንባት ገባድ መሆኑ ነው ። ።

  • @user-fz1ig4en9k
    @user-fz1ig4en9k 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ለሀገራቸ ሠላም ለወገኖቻቸንንንንን. ፍትህ በወለጋ ለሚገዴሉ ወገኖቻ ቸንንንንን. ፍትህ ፍትህ
    ሠላም ለሀገራቸ ሠላም ለወገኖቻቸንንንንን. ፍትህ በወለጋ ለሚገዴሉ ወገኖቻ ቸንንንንን. ፍትህ ፍትህ
    ሠላም ለሀገራቸ ሠላም ለወገኖቻቸንንንንን. ፍትህ በወለጋ ለሚገዴሉ ወገኖቻ ቸንንንንን. ፍትህ ፍትህ

  • @abrihamagafari8666
    @abrihamagafari8666 2 ปีที่แล้ว

    ደክቶሪ አብይ በሔድክበት ሁሉ እግዚሐአብሔሪ ፋትህን ይቅጀሚ

  • @abdellaseid9723
    @abdellaseid9723 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጉዞ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ከስጡት ብዙ ሊስራ ይችላል

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว +6

    በሰው አልታማረጠም ሰውም አያነሰው እሱን የምጠብቅ አይታኛም አየቃለፈም ቡዙ አለማችው ቡዙ ለፈችው ግን አይሰከም እሱፈጠር ይጠብቃወል

    • @brainfuel9593
      @brainfuel9593 2 ปีที่แล้ว

      Kedada

    • @konju283
      @konju283 2 ปีที่แล้ว

      @@brainfuel9593 ማጀማር ጽፍህን አስታከል ጀዝበ እባት የእግሩን ጫማ አትደርስም

  • @abdulbariabdellah7594
    @abdulbariabdellah7594 2 ปีที่แล้ว

    Wendme abiy allah yirdah

  • @bisratkebede2431
    @bisratkebede2431 2 ปีที่แล้ว +18

    Dr.Abey is very intelligent leader, changes always have a cost, one must leave the lower steps inorder to go to the higher steps

    • @lopetalo3760
      @lopetalo3760 2 ปีที่แล้ว +1

      exactly but most of us are unable to think so

  • @tenagnewoldetsadik668
    @tenagnewoldetsadik668 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይገስፅህ

  • @soloapple3
    @soloapple3 2 ปีที่แล้ว +11

    It’s is not a big deal. This is a capital city of Africa. Have you ever seen Egyptian palace? Morocco palace? Kenyan’s palace? He is a leader, he knows the priority. Please,u have to be excited to see a change. I totally support his idea. Many blessings!!!

    • @maryhaile7317
      @maryhaile7317 2 ปีที่แล้ว +1

      Y’a so at least they have food to eat and they have money too

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopia Needs food and peace. That is the priority thing.

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 ปีที่แล้ว +1

    ለማን ነው አመቻችቶ የሚወጣው ይህማ ሌላ ነው ህዝቤ ንቃ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว +24

    Bravo Dr. Abey keep forward

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 ปีที่แล้ว

      I hope u feel the pain that he caused on Ethiopians everywhere

    • @user-ce5mu3qn4i
      @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว

      @@Ghp7657 sure why not but I can't blame one person for everything . each single citizens must pursuit peace

  • @user-qy4sr9ny8v
    @user-qy4sr9ny8v 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ ቦታ መቀየር አድስ መንፈስ ይሰጣል
    ይቀየር የምትሉዉ ጤናችሁ ያሰገኛል🤔🤔

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል ይሄ የዞረበት መሪ ለመስራት ታስባለህ እንጂ አትኖርበትም

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 ปีที่แล้ว

    ዎው ድብን ይበል

  • @AAa-hv9gy
    @AAa-hv9gy 2 ปีที่แล้ว +11

    😂😂አዲስ አጀንዳ አጀንዳ ጠፍቶብን ነበር አሳቢ መሪ ነው ያለን😋😂😂

  • @tesfayewama369
    @tesfayewama369 2 ปีที่แล้ว

    ርዕስህ በጣም ያስጠላል

  • @motbainorabera6687
    @motbainorabera6687 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ቤተመንግስት አዲስ ከተማ ይገነባል። ምን ያስገርማል ? ካይሮ ፣አሩሻ .... ። ዋናው ተነሽዎች ተገቢውን መኖሪያ ማግኘት ይኑራቸው

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa2146 2 ปีที่แล้ว

    Dokter aby hesabu tru new 👌👌👌

  • @yesmasmart8068
    @yesmasmart8068 2 ปีที่แล้ว +7

    ሙስጠፌ አብዲ ከጅግጅጋ solution for Ethiopia