እኛም ስናየው ደንግጠን ነበር | Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Amibaba Properties
    0952071999
    0988877387
    #samtella #ethiopia #coupleprank #music reaction videos ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች!! በዚህ ቪዲዮ አቤልን ፕራንክ እናደርጋለን እስከ ፍፃሜው አብራችሁን ቆዩ::
    Abel kifle subscribe
    👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    youtube.com/@A...
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 124

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 6 หลายเดือนก่อน +28

    ቤቶቹ ደስ ይሉ ግን የሐገራችን ነገር እሚያሳዝን ነገሮች እየተፈጠሩ ተስፋ ያስቆርጠናል፣ በተለይ ውጭ ሐገር ለሚኖር።

    • @saraababa
      @saraababa 6 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው እኔ ግን ያው ካገሪ የበለጠ ስለልለ ብየ ትንሽ ቤት ገዛሁ። እግዚያብሂር እገራችን ይጠብቅልን። በሀሳብሽ ግን እስማማለሁ ተስፍ ያስቆርጣል እንዳንዴ።

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 6 หลายเดือนก่อน +20

    ሳምሪ ፀጉርሽ በጣም ያምራል የኔቆጆ ሁሌም እደዚህ ተሰሪ❤❤

  • @iloveessey
    @iloveessey 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም በጣም ወድ ነዉ አሁን ከምትጠይቁት ዋጋ newyork city እና washington dc ይቀንሳል ደሀ ሀገር ላይ እንደዚህ ዋጋ መቆለል በጣም ያሳፍራል አሁን ከምትጠይቁት ዋጋ በትንሹ 50% መቀነስ አለባችሁ እሱንም ገዢ ከአገኛችሁ ነዉ ዋጋችሁን ቀንሱ ሌቦች አትሁኑ

    • @user-qj3sw9re1m
      @user-qj3sw9re1m 6 หลายเดือนก่อน +1

      የሚገርሙ ናቸው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 หลายเดือนก่อน +4

    መቼም ሀገሬ አልመስል አለኝ በጣም በጣም ደስ ይላል እስቲ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እና ከዛ እናስብበታለን ህዝባችንንም ሰላም ያርግልን ሰላም ከሌለ ቤት መስራት አይቻልም በጣም የተስፋ መቁረጥ ነገር ይታያል እናንተ ሁለት የተባረካችሁ ጥንዶችን ያቆይልን❤

  • @amalaledaili
    @amalaledaili 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሳምቴላ ፍቅሮች እኮንበሰላም መጣቹህ ዴሴ እሰከነዋጋው አምጡልን አዲሰ አበ ባ በነፃም ቢሰጡኝ አልቀመጥ

    • @byky3031
      @byky3031 6 หลายเดือนก่อน

      ለምን 😂😂

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 6 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ከውጭ ስንመጣ ቤተሰብ ይዘን የት ቦታ ጥሩ apartment መከራየት እንደምንችል አሳዪን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውዶች ታምራላቹ የቤት ሽያጩን ነገር ዝም ነው እሚባለው እዚሁ ኮንዶ ብንገዛ በዶላር እናከራያን
    በጣም ሀብታም ለሆነ ትተናል

  • @kumem9576
    @kumem9576 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጥንዶች ናቸው በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ቀር ዘመናቸው ያብዛቸው በእውነት እመቤታችን ትጠብቃቸው አሜን በሉ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌

  • @ensratube
    @ensratube 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ተወዳጆች እናመሰግናለን ለሰጣቹን መረጃ በርቱ እንወዳቹዋለን❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አርጎልን በሀገራችን ለመስራት ያብቃን 😢

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ❤❤ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያደርግልን የሰራነውን መቸ አስቀመጡልን 😢

  • @taybahtaybah4536
    @taybahtaybah4536 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሣምቴላወች እስቲ አግዙኝ እህት በሎጅስቲክስ ከተመረቀች 3አመት ሆኗታል. ስራ የለም እህቴ ተጨናነቅንብኝ😢😢😢 ሣምሪየ እህቴን ስራ ብታስገቢልኝ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ. ግን እዳትስቁብኝ ምንማድረግ እዳለብኝ ግራገብቶኝነው😢😢

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 6 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን ለምክራችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ዳጊን ከነ እህቷ በዕንግድነት አቅርቡልን እስኪ

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 6 หลายเดือนก่อน +5

    የደሴዉ መኮንንት የኔማር አችንም ስወድሺ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ጥንዶች በጣምነው ደስ የምትሉኝ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ❤❤❤

  • @AffectionateArcade-kb7xb
    @AffectionateArcade-kb7xb 6 หลายเดือนก่อน +2

    Nice work guys......but it can't be motivating due to yr country unstable conditions. It's long run investment so u need stability in the country.

  • @mahideralemu5717
    @mahideralemu5717 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ኢንጅነር ሳምሪ ጀግና የፍቅር ሴት

    • @mahideralemu5717
      @mahideralemu5717 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሴት ልጅ እራሷን ማቆም የምትችል confidence ያላት እንድትሆን ሁሌም እመክራለሁ።ባሌን በገንዘብም በሀሳብም ማገዝ እፈልጋለሁ።የቢዝነስ መምህር ነኝ ባህርዳር ዩንቨርስቲ።ለባሌ ሁሌም እሚያማክራት መፍትሄ እምትሆንለት እምታበረታው ሴት መሆን ነው እምፈልገው።እና የጎበዝ ሴቶች አድናቂ ነኝ እንደ ዳጊ ያሉ ሴቶች።ሌላው እማደንቀው ጥሩ የፍቅር እና የትዳር ሴቶችን ነው።

  • @user-sm9sx8gt4y
    @user-sm9sx8gt4y 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረሳምሪፓራንክ አርጊው

  • @BetsiYeneta-ph9od
    @BetsiYeneta-ph9od 6 หลายเดือนก่อน +3

    yene wdoch zm bye eko new mwedachu edew mn ladrgachu e demo demo le 60 amet yetdar ametachu yabkachu

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪዬ ፀጉርሽን እደዝህ ስትሰሪ ያምርብሻል እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅራችሁ እያደር አዲሥ ነው ሥወዳችሁሁሁሁሁ ❤❤❤❤i love you .mo..than too

  • @meseretniguse4814
    @meseretniguse4814 6 หลายเดือนก่อน +2

    selamachehu Be kirstos yebiza samir& Ab Ehinet Lemenager betam new yemiwedachehu Lemin ende hone Alakem beteseb new yemit metmeslugn ❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አሳጣኝ ብዬ አዲስ አበባ ማን ያለማል ዳይ ወደ አማራ ክልል

  • @user-cw8mv1yo2v
    @user-cw8mv1yo2v 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደግሞ ደርባባነትሽን❤ ደግሞ አተም ቅር እዳይልብኝ አከብርሀለው ከጎደር አሁን ግን america ነኝ❤❤❤

  • @Astersworo
    @Astersworo 6 หลายเดือนก่อน +3

    Perak kacho inde ine yeNafqa mano Like yargu 👍 batarfa❤❤ wudddddii😘😘 new margachu❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 6 หลายเดือนก่อน +1

    ራሳችሁ ውስጡን ጨርሱት ጥሩ አይመስለኝም። እንዲህ ጥሩ ሰርታችሁ ሰው አንዱ በ chip ሌላው ጥሩ አድርጎ የጨረሰው የናንተን ስም ነው የሚያስነሳው የውጭው አለም ላይ The first question is who is the builder? That means you know የቤቱ ውስጥ ምን ያክል ጥሩ እንደሆነ ይታወቃል

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much for the information .his is very interesting❤

  • @rak7888
    @rak7888 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም,በፍቅር,ኑሩልኝ,ሁለትውቦች,ውድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሰለቸን ሁላችሁም እየሄዳችሁ ቤት ቤት ገዛሁ ግን ወፍ የለም እኛ ምን አገባን ሌባ ሁላ ዱሞ አፓርትመንት ቤት ነውእንዴ ኧረ ቀዝቀዝ አድርጉት

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ተናፋቂወች እኳንመጣችሁ❤

  • @user-qd3on7ud3b
    @user-qd3on7ud3b 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንካንደህናመጣችህይመቻችህአደራወንድሜሚሰትህበደንብተንከባክበሕያዛትአደራበጣምቆንጆሴትናትየእናንተአድናቂነኝ

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዋጋውስ

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ለናተ ተመኝሁት ያገሬ ልጆች😮😮❤❤🎉🎉

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 6 หลายเดือนก่อน +2

    It is going to be a luxury apartment thank you for sharing😍

  • @catking4639
    @catking4639 6 หลายเดือนก่อน +1

    You guy's failed to ask the most important question!?? PRICE$$$$ waste of time...

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tdessalegn4745
    @tdessalegn4745 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋጋውስ ?

  • @user-wq5fx1sg4s
    @user-wq5fx1sg4s 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርካቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @rak7888
    @rak7888 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪየ,የኔአሰተዋይ,የኔቆጆ,እወድሻለሁ❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @lithiyadhaid7871
    @lithiyadhaid7871 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ለምንዲ ነዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤

  • @samalegas5079
    @samalegas5079 6 หลายเดือนก่อน +2

    Heluye my dear

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋጋ ስንት ነው ገና አላለቀም ግን

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች😊😊😊

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 6 หลายเดือนก่อน +3

    Siwedachew eko Egzihabher yitebikachew

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w 6 หลายเดือนก่อน

    Prank አድርጊው ሲቆጣ ማየት ናፍቆናል🙊 እኔ አላልኩም ሳምሪ😁
    እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤🙏

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 6 หลายเดือนก่อน +2

    My favorite couple !

  • @tigestschaller1005
    @tigestschaller1005 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግን የወንድ ሸሚዝ ነው የለበስሽው?? 💁‍♂

  • @user-rv8vi9zs4m
    @user-rv8vi9zs4m 6 หลายเดือนก่อน +3

    Samir barrerduu❤

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 6 หลายเดือนก่อน

    አስጎብኝዋ ሳምሪን ትመስላለች እህትሽ ነች እንዴ?

  • @meab5676
    @meab5676 6 หลายเดือนก่อน +1

    After paying more than 10 to 12 Million, minimum.. then we will get a semi- finished houses?.. which is totally unfair !!

    • @catking4639
      @catking4639 6 หลายเดือนก่อน

      It's a scam...

    • @catking4639
      @catking4639 6 หลายเดือนก่อน

      Plus, the sells person didn't specify the price of each unit, she kept saying the percentage of down payments...smh but I was like 10% what price? The couple failed to ask important questions..

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 6 หลายเดือนก่อน +2

    No thank you!

  • @user-rv8vi9zs4m
    @user-rv8vi9zs4m 6 หลายเดือนก่อน +2

    Samir bareedduu❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች ሳምሪዬ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤

  • @betelhemnguse
    @betelhemnguse 6 หลายเดือนก่อน +2

    Kberulg Enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio.Reshad
    @Ethio.Reshad 6 หลายเดือนก่อน +3

    በአጭሩ ዉለዱ

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 6 หลายเดือนก่อน +4

    Ene 4 tegna

  • @sameraahmad4322
    @sameraahmad4322 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሣምሩዬ እወዳችሀለው አይለያቹ

  • @user-qp8sy1yr2j
    @user-qp8sy1yr2j 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ተናፋቂወች❤❤❤🎉🎉

  • @ruthafro
    @ruthafro 6 หลายเดือนก่อน +3

    samtella wdoche

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ነገር ማስታወቂያ ነውወይ?ብዙ ዪትዪበር የሚሰራ ገዛሁ ይልና ማስታወቂያ እየሰሩ እንደሆነ ነገር ነው

  • @mefsu30
    @mefsu30 6 หลายเดือนก่อน

    Semi finish is a red flag. Cost and time. I was in the same shoes a while back. Finally the individual owner finished after 15 years. Red flag

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow❤❤

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንደህናመጣችሁየኒምርጦችሁ❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች😍😍🙏

  • @megbesisay3719
    @megbesisay3719 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም እንዴት ናቹ

  • @catking4639
    @catking4639 6 หลายเดือนก่อน +1

    People be careful with this Builder.....

  • @rak7888
    @rak7888 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውዶች,እኳን,መጣችሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 6 หลายเดือนก่อน

    You said safety is first but the shoes you wear is unacceptable. It is very dangerous.

  • @user-sm9sx8gt4y
    @user-sm9sx8gt4y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረድራማስሩልን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሮች❤

  • @meazatekle4498
    @meazatekle4498 6 หลายเดือนก่อน +1

    😊

  • @tigistabrham7496
    @tigistabrham7496 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰወደችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @tirsithaielgebrial5409
    @tirsithaielgebrial5409 6 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ እርጉዝ ናት አደል፣ደስ ብሎኛል

  • @user-xf9mo1yd8u
    @user-xf9mo1yd8u 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤እናንተ ❤የፍቅር❤ ሀይቆች❤

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 หลายเดือนก่อน

    ታምራላችሁ አቤል ግን ለምን አታስረግዛትም ?
    ልጅ ደግሞ የበለጠ ቤት ያሞቃል ?

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 6 หลายเดือนก่อน +1

      እርጉዝ ነች

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 6 หลายเดือนก่อน

      @@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx ያርግላቸው የፍቅር ተምሳሌት

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ 2ኛ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጋይስ ለኛ ለመዳም ቅመሞች አይሆንም ግን የኔ ጥያቄ ይቱበሮች ሁሉ ሪልእስቴት ገዛን ይላሉ ወይስ ማስታወቂያ ነው እሺ ይመቻቹ

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማስታወቂያ ነው ፋሽን ሆኗል ክፍት ስራ አግኝተዋል ይቶበሮች

  • @user-tr1ut6uw4h
    @user-tr1ut6uw4h 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሳምቴላ ቤተሰቦች ደምሩኝ

  • @user-eg5vk3dv4w
    @user-eg5vk3dv4w 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e 6 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ❤❤

    • @HermelaNega
      @HermelaNega 6 หลายเดือนก่อน

      How much total amount

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 6 หลายเดือนก่อน

    እኔግን ግርም እያለኝ የመጣው ነገር የአድሥ አበባ ይቱ በሮች ማንከማን ያሳል መሰለባችሁ ቤትስትገ ዙነው 😂😂😂

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tmeralcheu

  • @tigistabebe9836
    @tigistabebe9836 6 หลายเดือนก่อน

    የናተ ቤት እስኪ ሰው ሁኑ ባልሳሳት አማሮች ናቹ አማራ ክልል ምን እየተካዮደ እንደሆነ ታውቃላቹ እና ሰው ሁኑ😢😢😢😢😢

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤hulem eshi ❤❤❤❤❤❤

  • @alamworke4574
    @alamworke4574 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤💚💚💚

  • @HiwotAsrat-hm6qd0
    @HiwotAsrat-hm6qd0 6 หลายเดือนก่อน

    Hiija❤❤❤❤❤

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር የሆናቹሁ ጥንዶች ተሎ ዉለዱ ክበዱ እኛ መችም የመዳም ቅመሞች ልጃቹሁን እንድርላቹሁ እሽ ተሎ ተሎ ኑ አትጠገቡም ሳምሪ ወይ ማህተብሽ ከሰርግሽ ጀምሮ ሳይሽ ደስታየ ወደር የለዉም ወልቃ አታዉቅም አንዳንዶች እኮ የሰረጋቸዉ ያዉልቃሉ

  • @zaredx7491
    @zaredx7491 6 หลายเดือนก่อน

    Samintu tiru hono alalefem.Many innocent civilians killed.

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳቺሁ እኮ❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቦታው ምንም ጥያቄ የለውም first grade❤❤ግን ይህ አካባቢ /ፍል ውሃ/ የመሬት መንቀጥቀጥ የታየበትና ወደፊትም ያሰጋዋል የሚባል እንደነበር እሰማ ነበር። So የዚህ ጉዳይ ምን ያህል ጥናት ተደርጎበታል??

    • @user-pe6xb2vd6n
      @user-pe6xb2vd6n 6 หลายเดือนก่อน

      የምረህ።ወይስ??

  • @catking4639
    @catking4639 6 หลายเดือนก่อน

    I predict this project will not be completed on time. Why would anybody will pay 100% of anything for property that isn't completed..It's pure dumb! What if the builder take the money and file bankruptcy..what protection does buyers have?

  • @samira7639
    @samira7639 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዉድድድድድድድድድዶ❤❤❤❤❤❤

  • @metaksisay3431
    @metaksisay3431 6 หลายเดือนก่อน

    ዉድድድድድ ድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ማሮች መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaadem2203
    @jemilaadem2203 6 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቆንጆዎን
    ከፊት አድጋት ok

  • @catking4639
    @catking4639 6 หลายเดือนก่อน

    10% down payment of what price? Zero!😂😂😂😂😂

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ሞልቶልኝ 😂❤

    • @user-py5gd4zb5x
      @user-py5gd4zb5x 6 หลายเดือนก่อน

      ሁለተኛ ነኝ በቃ እያንዳንድሽ ተሰለፊ ከዃላ😂🤣🤣

    • @SalamWw-zp8fh
      @SalamWw-zp8fh 6 หลายเดือนก่อน

      @@user-py5gd4zb5x 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l 6 หลายเดือนก่อน

    ሳምርየ እረጉዝ ነሽ አይደል በጣም ደስ ይላል አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ዉድ❤

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 6 หลายเดือนก่อน

    😂