JESUS (Amharic) 🎬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • 🙏 Would you like someone to pray for you?
    Click here ➡️ swiy.co/prayer-en ⬅️
    ✝️ Who was Jesus really? Find out!
    Click here ➡️ swiy.co/gospel-en ⬅️
    ☠️ Why is there so much suffering in the world?
    Click here ➡️ swiy.co/the-pain-problem ⬅️
    “God so loved the world that He gave His one and only Son, that whoever believes in Him shall not perish, but have eternal life” (John 3:16).
    This verse shows that God loves you and created you for a life that is full and meaningful (John 10:10)!
    Why is it that most people are not experiencing this abundant life? Because all of us sin, and our sin has separated us from God (Romans 3:23).
    We were created to have fellowship with God, but because of our stubborn self-will, we chose to go our own way, and our fellowship with God was broken. This self-will, characterized by an attitude of active rebellion or passive indifference, is what the Bible calls sin.
    “The wages of sin is death” (Romans 6:23). Death is spiritual separation from God.
    God is holy and people are sinful, and a great gulf separates us. We are continually trying to reach God and the abundant life through our own efforts, such as a good life, philosophy, or religion - but we fail.
    Jesus Christ is God's only provision for our sin. Through Him we can know and experience God's love and plan for our lives! Jesus died in our place (Romans 5:8), rose from the dead (1 Corinthians 15:3-6), and is the only way to God (John 14:6). God has bridged the gulf that separates us from Him by sending His Son, Jesus Christ, to die on the cross in our place to pay the penalty for our sins.
    We must individually receive Jesus Christ through faith as Savior and Lord; then we can know and experience God's love and plan for our lives (Ephesians 2:8-9). When we receive Christ, we experience a new birth.
    Jesus says, “Behold, I stand at the door and knock; if anyone hears My voice and opens the door, I will come into him” (Revelation 3:20).
    Receiving Christ involves turning to God from self (repentance) and trusting Christ to come into our lives to forgive our sins and to make us what He wants us to be. Just to agree intellectually that Jesus Christ is the Son of God and that He died on the cross for your sins is not enough. Nor is it enough to have an emotional experience. You receive Jesus Christ by faith, as an act of the will.
    You can receive Christ right now by faith through prayer.
    Prayer is talking to God. God knows your heart and is not so concerned with your words as He is with the attitude of your heart. Here is a suggested prayer:
    “Lord Jesus, I need You. Thank You for dying on the cross for my sins. I open the door of my life and receive You as my Savior and Lord. Thank You for forgiving my sins and giving me eternal life. Take control of the throne of my life. Make me the kind of person You want me to be.”
    If this prayer expresses the desire of your heart, then you can pray this prayer right now and Christ will come into your life, as He promised.
    For more information, click here ➡️ swiy.co/gospel-en ⬅️
    00:00:00 | Intro
    00:08:02 | Birth of Jesus (2)
    00:11:35 | Childhood of Jesus (3)
    00:14:14 | Baptism of Jesus by John (4)
    00:17:58 | The Devil Tempts Jesus (5)
    00:24:18 | Parable of the Pharisee and Tax Collector (7)
    00:25:12 | Miraculous Catch of Fish (8)
    00:27:33 | Jairus's Daughter Brought Back to Life (9)
    00:29:44 | Disciples Chosen (10)
    00:33:05 | Beatitudes (11)
    00:33:39 | Sermon on the Mount (12)
    00:37:09 | Blessed are those Who Hear and Obey (13)
    00:37:40 | Sinful Woman Forgiven (14)
    00:40:30 | Women Disciples (15)
    00:41:04 | John the Baptist in Prison (16)
    00:43:02 | Parable of the Sower and the Seed (17)
    00:45:17 | Parable of the Lamp (18)
    00:46:02 | Jesus Calms the Storm (19)
    00:47:54 | Healing of the Demoniac (20)
    00:50:57 | Jesus Feeds 5,000 (21)
    00:52:54 | Peter Declares Jesus to be the Christ (22)
    00:55:44 | The Transfiguration (23)
    00:57:41 | Jesus Heals Boy from Evil Spirit (24)
    00:59:43 | The Lord's Prayer (25)
    01:00:20 | Teaching About Prayer and Faith (26)
    01:03:28 | The Kingdom of God as a Mustard Seed (28)
    01:04:08 | Healing on the Sabbath (30)
    01:08:28 | Parable of the Good Samaritan (31)
    01:12:12 | Jesus and Zaccheus (33)
    01:15:05 | Jesus's Triumphal Entry (35)
    01:17:08 | Jesus Drives Out Money Changers (37)
    01:19:24 | Widow's Offering (38)
    01:21:02 | Parable of the Vineyard and Tenants (40)
    01:22:37 | Paying Taxes to Caesar (41)
    01:23:26 | The Last Supper (42)
    01:28:36 | Jesus is Betrayed and Arrested (44)
    01:32:57 | Peter Disowns Jesus (45)
    01:36:05 | Jesus is Mocked and Questioned (46)
    01:43:43 | Jesus Carries His Cross (50)
    01:52:09 | Crucified Convicts (54)
    01:53:03 | Death of Jesus (55)
    01:54:39 | Burial of Jesus (56)
    01:56:43 | Angels at the Tomb (57)
    01:57:58 | The Tomb Is Empty (58)
    01:59:15 | Resurrected Jesus Appears (59)
    02:01:27 | Great Commission and Ascension (60)
    02:02:17 | Invitation to Know Jesus Personally (61)
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @jesusfilm
    @jesusfilm  6 หลายเดือนก่อน +44

    🙏 አንድ ሰው እንዲጸልይልህ ትፈልጋለህ።
    እዚህ ይጫኑ ➡ swiy.co/sikrit-am ⬅
    ✝በእርግጥ ኢየሱስ ማን ነበር? ፈልግ!
    እዚህ ይጫኑ ➡ swiy.co/emnet-am ⬅

    • @SsssNoko-fl1vb
      @SsssNoko-fl1vb 6 หลายเดือนก่อน +2

      Français

    • @EfiHona
      @EfiHona 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ደስ ዪላል

    • @ThomasHailemichael
      @ThomasHailemichael 2 หลายเดือนก่อน

      I love you my god

    • @RabiraDajane
      @RabiraDajane หลายเดือนก่อน

      Thanks bro

    • @TilahunGweld
      @TilahunGweld หลายเดือนก่อน

      ዉ😂3ዉ3ዊ6
      😅❤

  • @mengistumola7587
    @mengistumola7587 7 หลายเดือนก่อน +18

    ክርስቶስ አባቴ፣ወዳጄ እና አሳዳጊዬ ሆይ እስከ ዘለአለም የከበርክ ነህና አመሰግንሃለሁ

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว +248

    ጌታዬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የሰውን ስቃይ የማትወድ መድሃኒቴ ሆይ አቤቱ ማረኝ

    • @tube2660
      @tube2660 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔኮ በዚህ ዘመንም አእምሯችሁ መደደቡ ሰው እንዴር ጌታ ይሆናል

    • @rob6525
      @rob6525 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tube2660 ezi ko bishshk aydelem yeyaznew bruh mnm bemayagebah atgba silantem egna ayagebanm !!!!!!

    • @misterassfa4343
      @misterassfa4343 2 ปีที่แล้ว

      @@tube2660 ጁተ

    • @samerihulgize4578
      @samerihulgize4578 2 ปีที่แล้ว

      9

    • @user-zc5fj5ju5d
      @user-zc5fj5ju5d 2 ปีที่แล้ว


      ጌረረረረረረረረረረ.ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘቸሸሸሸሸሸሸሸአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአቀቀቀቀቀቀቀቀአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአቐቐገቐቀቀቀቀቀቀቀኅቀረቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀኀቀ

  • @user-ey9gr4rd1y
    @user-ey9gr4rd1y 6 วันที่ผ่านมา

    Yatan abtenat magegat matadal naw eyasus❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @michaeltilahun8898
    @michaeltilahun8898 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልህ ለጎሮሮዬ ጣፋጭ ነው። ኣሜን

  • @ailynetopia685
    @ailynetopia685 3 ปีที่แล้ว +93

    የንፅህት የድንግል ማርያም ልጅ እባክህን ከዚህ አስከፊ ጊዜ ታደገን

    • @MmMm-wy9to
      @MmMm-wy9to 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @MmMm-wy9to
      @MmMm-wy9to 3 ปีที่แล้ว

      ይገርማል፡ሠውሢለመን

    • @ghenwashatila5940
      @ghenwashatila5940 3 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢🙇❤❤❤❤❤❤💚💙💛

    • @ashudebebe1681
      @ashudebebe1681 3 ปีที่แล้ว

      a

    • @uyfh6405
      @uyfh6405 2 ปีที่แล้ว +2

      @@MmMm-wy9to አህያ ነህ/ነሽ

  • @giemaabune7806
    @giemaabune7806 2 ปีที่แล้ว +11

    ስለ ሰጠኸኝ የዘላለም ህይወት ሞቴን ስለሞትክልኝ ለዘላለም ክበር ተመስገን የኔ ጌታ

  • @user-dm5fz7bx3z
    @user-dm5fz7bx3z 11 หลายเดือนก่อน +57

    I LOVE JESUS

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ የጥበብህ ረቂቅነት የፈቅርህ ስፈትና ጥልቀቱ አንተ እንጂ ማንም ሊለካውና ሊደርስበት አችልምና አንተ በሰጠኸን ዕውቀትና ማሰተዋል መጣን እናመሰግንሃለን እንጂ የእኛ ምስጋና ለአንተ ልዕልና በቂ አደለምና በቸርነትህ የምናቀርብልህል ምስጋናችንን በፍቅር ብዛት ተቀበለን።

  • @hewansolomon1558
    @hewansolomon1558 ปีที่แล้ว +16

    የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ሩህሩህ ደግ ፈጣሪ ሁላችንም ካልተጠበቀ አደጋ ይጠብቀን ሀዘናችንን ወደደስታ ይቀይርልን

  • @-zikreethiopia7957
    @-zikreethiopia7957 2 ปีที่แล้ว +11

    ጌታዬ መድሃኒቴ የህይወቴ ቤዛ ዘላለሜን አመሠግንሀለው አባቴ ምስጋናና አልልታ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @user-no9ph2wo4w
    @user-no9ph2wo4w ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታችን መዲሀኒታችን እየሡሰ ክርስቶስ ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadishYemane-rt4vk
    @HadishYemane-rt4vk 5 หลายเดือนก่อน +5

    I love you jesus

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 ปีที่แล้ว +12

    እግዚያብሔር አምላኬ ሰለ ሰውልጂ ሰጋህን ቆርሰሀን
    ደምህን አፍሰሀን እናመሰግንሀለን 😢😢😢😢😢😢💒✝️💒✝️💒✝️✝️✝️❤❤❤❤❤❤

  • @taruete7915
    @taruete7915 3 ปีที่แล้ว +36

    ሞቴን ሞተህ ፣ እርግማኔን አሰሰወግደህ የማይገባኝን የዘለዓለም ሕይወት የሠጠኸኝ ውዴ፣ ክብሬ ሞገሴ ሆይ ለዘለአለመ ክበርልኝ ንገሥልኝ!!!!

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      Dingel Maryam Getan Yeweldischelin Kiber Lanchi Yihun

  • @zainabsaiyad293
    @zainabsaiyad293 ปีที่แล้ว +31

    Amen 🙏 ✝️ I love Jesus ❤

  • @merigaltgray7771
    @merigaltgray7771 ปีที่แล้ว +27

    ኣምላካችን ሆይ ንጉስ ሆይ ኣደራህ ወደ ፈተና ኣታስገባን ልቦና ስጠን ስደትንም ኣሳጥረልን በወጣንበት ኣታስቀራን ወደ ንስሃ ሞት ኣብቃን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sayedahmada7502
      @sayedahmada7502 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ሠይጣንን አርቅልን ወደፈተና አታግባን

  • @user-zq8qv9ks9q
    @user-zq8qv9ks9q 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አምላካችን እየሱስ ሆይ ለኛ ስትል ተሰቃየህ እባክህ አይነ ልቦና ስጠን

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አምላካች ን እየሱስ ሆይ ለኛ ሰትል ተሰቃየህ እባክህ አይነ ለቦና ስጠን ተመሰገን

  • @hayimanottesfaye3061
    @hayimanottesfaye3061 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁሌ ይህን ፊልም ስመለከት ደስታ ይሰማኛል!!! 🌺🌺🌺🌺🌺🙏👍👍ለአዘጋጆቹ አግዚአብሄር ይባርካችሁ አሜን!!! 🌼❇🌺🌺🌺🙏👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tinasamuel3747
    @tinasamuel3747 9 หลายเดือนก่อน +16

    I want to hug Him so badly, I truly LOVE ❤️ him more than anything in the universe

  • @tizita4017
    @tizita4017 ปีที่แล้ว +6

    የኔ መከታ እየሱሴ እና መዳኋንተ የነፍሰ ንጉስ የመከራ ቀንም መሸሼጊያዬ ሁለም ከኔ አትሪቀኝ ከጎነ ሁነኝ የአለም በዛ የኔ ወዳጂ ነህ አሜን የኔ ጌታ ሃሌሉያ Jesus is love።🙏❤🙇🔥😥😍🔥📖📖📖📖🔥🔥

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +72

    ጌታ ሆይ አንተን እንድከተለ ፅናቱን ሰጠኝ 😭😭😭😭😭 ለንሰሐ ሞት አብቃኝ💚💛❤🙏

    • @hdayamobile6665
      @hdayamobile6665 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @shadashada3104
      @shadashada3104 2 ปีที่แล้ว

      Salaam Salaam @@hdayamobile6665

    • @meroa3815
      @meroa3815 2 ปีที่แล้ว

      @@hdayamobile6665 ma

    • @meroa3815
      @meroa3815 2 ปีที่แล้ว

      @@hdayamobile6665 ok

    • @meroa3815
      @meroa3815 2 ปีที่แล้ว

      @@hdayamobile6665
      Ma

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +17

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለን ባተ ምንገድ እድጋዝ አቤቱ እርዳኝ እግዚአብሔር እና እናቱ ቅድሰት ድንግል ማርያም እማመሰግንበት ንፁህ ሂልና ስጠኝ አሜን አሜን አሜን 👏✝️🤲

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏

    • @befikralem6554
      @befikralem6554 2 หลายเดือนก่อน

      እግዛብሔር እና እየሱስ ይለያያሉ

  • @truelove3363
    @truelove3363 ปีที่แล้ว +1

    ጌታሆይ ቃልህ ባይኖረኝ ምን እሆን ነበር😢 በከፋኝ ጊዜ መፅናኛዬ ነህ😌🤲 በህይወቴ ላይ ግባ!💖

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 11 หลายเดือนก่อน +21

    Glory to God i Love You Jesus!!

  • @user-jf5hn5pm7z
    @user-jf5hn5pm7z 3 ปีที่แล้ว +13

    ግታ እብክህ አገራችንን ሠላም አድግልን አደራ አተ ጠብቀን ፈጣሪ ሆይ ልለምንክ የታመሙትን አተበምህረት እጆችህ ዳብሳቸው አደራ ጌታ ሆይ ልለምንክ የጪቅ ደራሽ አተ ነክ 🙏🙏🙏💒💒🙏

  • @tenamamo5637
    @tenamamo5637 2 ปีที่แล้ว +5

    የጌታ ከሆይ ይሕችን ከንቱ ዐለም እንድንቅ ፅናቱን ሰጠኝ!

  • @user-cs6uk5ne6r
    @user-cs6uk5ne6r หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ አቤቱ ማርን እደቸርነትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @JosephRodriguez-wg6ig
    @JosephRodriguez-wg6ig 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው
    እንደ ፈቃዳችን ሳይሆን
    እንደ ፈቃዱ ያኑረን 🙏🙏🙏

  • @abebedessieabiyu1179
    @abebedessieabiyu1179 2 ปีที่แล้ว +50

    ጌታ ሆይ እንደ በደሌ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @aman_love
    @aman_love 3 ปีที่แล้ว +21

    የአለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ደካማ ባሪያህ ነኝ አሳልፈህ አትስጠኝ ከምንሰማው መቅሰፍት ከመጣብን አደጋ ሰዉረን ጠብቀን አሜን

  • @EyesusgetaNaw
    @EyesusgetaNaw 7 หลายเดือนก่อน +7

    I Love you Jesus. Thank you Lord!

  • @ruthbereket6119
    @ruthbereket6119 8 หลายเดือนก่อน +11

    Glory to Jesus i love Jesus❤❤❤❤❤❤ Praise God🎉🎉🎉

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d 3 ปีที่แล้ว +28

    አቤቱ ጌታችን መደሀንያንታችን እየሰሱ ክረሰቶሰ ሆይ ማሪን ይቅረ በለን

  • @fffggg2955
    @fffggg2955 3 ปีที่แล้ว +9

    እየሡስ ክርስቶስ የኔንም የባራዋን ሀፂያት ይቅርይበለኝ አግዚአብሔር ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ አሜን✝️🙏😭

  • @user-zi2xj2ji8v
    @user-zi2xj2ji8v 3 หลายเดือนก่อน +2

    Jesus is the way,truth and life.

  • @sophonyasaw
    @sophonyasaw ปีที่แล้ว +33

    Thank you, Jesus.

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 ปีที่แล้ว +89

    አሜን የኔ ጌታ መዳኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💚✝️⛪️

    • @terefe9288
      @terefe9288 2 ปีที่แล้ว

      Terefe

    • @fresbhatbante3496
      @fresbhatbante3496 2 ปีที่แล้ว +1

      ማየትዕላቆም

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንንንንን

    • @kidestlemma4816
      @kidestlemma4816 2 ปีที่แล้ว

      Bgg

    • @timr6801
      @timr6801 2 ปีที่แล้ว

      ምኑነዉ ጌታ😁😁😁😁⛪⛪🐐🐐🐐

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 ปีที่แล้ว +20

    *ጌታ ሆይ አምላኬ ፈጣሪዬ እረኛዬ ጠባቂዬ አባቴ እንደምልህ አቤቱ አንተም ልጄ በለኝ አይነ ልቦናችንን ክፈትልን አቤቱ ቃልህ እውነት ነው ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ናትና ጌታሆይ በደሌን ሁሉ ይቅር በለ*

  • @adanubekele3395
    @adanubekele3395 ปีที่แล้ว +22

    I love you so much GOD ❤

  • @user-eb2kl6ug8e
    @user-eb2kl6ug8e หลายเดือนก่อน

    በማሪያም ድጋግማችሁ እዪቱ ስያሰቃያት ትህትነው❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እንደአ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ምሕረትህ የበዛ መአትህ የራቀ ነው አንተ ሁሉም ነገሬ ነህ

  • @gelanchala5387
    @gelanchala5387 3 ปีที่แล้ว +42

    ጌታዬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እባክህ በቅድስ መንፈስህ ጋር አኑረኝ

    • @kaleableul4603
      @kaleableul4603 3 ปีที่แล้ว +1

      D RECOMPILE GROUTED RECOMPILE D RECOMPILE GROUTED

    • @user-jo9xm8kb6r
      @user-jo9xm8kb6r 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @user-my2el6if5t
    @user-my2el6if5t 11 หลายเดือนก่อน +19

    Jesus is my saviour.that is why I love him..❤❤❤❤

  • @hanahosaye9480
    @hanahosaye9480 2 ปีที่แล้ว +14

    ቸሩ መድሀኒአለም ስለ እኛ በቆረስከው ስጋህ ባፈሰስከው ደምህ ስለ እኛ ሀፂያት ነውና አቤቱ ሀገራችንንን ሰላም አድርግልን ከእናትህ ከእመቤቴ ማርያም ገር የአስራት ሀገርህን አስባተሰ 🙏🙏🙏🙏

  • @fofoali613
    @fofoali613 3 ปีที่แล้ว +9

    💒💒💒ጌታ ሆይ በአበት ቤት አትራሰኝ ከፃድቆች አንድ እንዴምታድሪልግኝ እላምነለሁ ጌታ እዬሱስ ነብሴን አዳራ📖☦️🛐🤲👏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว +2

    ጌታዬ መድሀኒቴ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በንፁህ ደምህ አድነኸኛልና አመሰግንሀለዉ

  • @senayt202
    @senayt202 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ ተመስግን ኣምላክይ ለኔ ስትል ሙተሃል አነ አመስግነካ ኣለኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ggrr6492
    @ggrr6492 3 ปีที่แล้ว +41

    በትዕዛዝህ እንድኖር ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን ።ኣሜን

  • @tigistalebachew8384
    @tigistalebachew8384 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ቸሩ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማና ከንቱ ልጅህን በምህረት ቸርነትህ ጎብየኝ

  • @tsry8583
    @tsry8583 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒⛪💒⛪💒⛪😘💕💝❤️💖💗💞💟💓💔😍😘

  • @user-st1zn8um8c
    @user-st1zn8um8c 8 หลายเดือนก่อน +6

    ❤Glory to Our Jésus Christ.Ame'n

  • @bekaluasres2727
    @bekaluasres2727 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንዳንተ ችርነት አይተህ ይቅር በለኝ።

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ አንተን እንዱከታልፀናቱ ሰጣኝለንሰሐሞትአብቃኝ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቱስ እደፍቃድህ አኖረኝ 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @RebkaChala
    @RebkaChala วันที่ผ่านมา

    እንወድካለን ጌታ ኢየሱሰ

  • @amanuelfgame2560
    @amanuelfgame2560 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታዬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የሰውን ስቃይ የማትወድ መድሃኒቴ ሆይ አቤቱ ማረኝ
    102

  • @user-jw6uz6pc7v
    @user-jw6uz6pc7v 3 ปีที่แล้ว +24

    ከዘመነ ፊልም እና ወሬ የጌታን ቃል መስማት ያስደስታል ♥️♥️♥️

  • @teklufaf7685
    @teklufaf7685 ปีที่แล้ว +4

    Kal Hiywet yaseman mengste semyaten yawarslen amen amen amen 🙏😭

  • @user-th8pr6vd9e
    @user-th8pr6vd9e 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን

  • @samerasaaa5484
    @samerasaaa5484 3 ปีที่แล้ว +28

    አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እደሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ብለህ ማረን ይቅር በለን 🙏😭

    • @ghenwashatila5940
      @ghenwashatila5940 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭📖😢💚❤💙

    • @maazamarks9329
      @maazamarks9329 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭💖💖💖💖💖❤❤❤

  • @user-tu4ls9ly5t
    @user-tu4ls9ly5t 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
    አቤቱ አምላኬ ሆይ የአንተን ቃል አከብርና እከተል ዘንድ እርዳኝ🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @user-hx6nc2jz4p
    @user-hx6nc2jz4p ปีที่แล้ว +23

    AMEN❤

  • @user-wm4oy6mm6i
    @user-wm4oy6mm6i 2 หลายเดือนก่อน

    ገታ ሆይ አንደ ፈቃዱ ዩሁን አመን❤❤❤❤❤❤❤😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +40

    አንዲ ስለ ሁሉ ሞተ😪😪 ጌታ ሆይ ማህርን አማኑኤል 😪🥲 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ውለታህን እንዲት ልክፈለው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gy6ld2mb4r
    @user-gy6ld2mb4r 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህና ምህረትህ ከኛ አታርቅ መተላለፋችንም ደምስስልን እንደፍቃድህ እሜን

  • @user-of8gc7cy4l
    @user-of8gc7cy4l 7 หลายเดือนก่อน +7

    Jesus is my Everything forever Amen 🙏 🙌 ❤️

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 หลายเดือนก่อน +1

    እንደምን ያለ ትህትና እንደምን ያለ ፍቅር እንደምን ያለ ትግስት አምላኬ ሆጅ አስተዋይ ልቦና ስጠን😢❤❤❤❤❤

  • @user-wk3qg6ru5h
    @user-wk3qg6ru5h 3 ปีที่แล้ว +64

    ጌታ ሆይ እንደ በደልየ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @hayatmee6359
      @hayatmee6359 3 ปีที่แล้ว

      ቻርነት ስለምን ትጠይቀኛለህ አለኮ ቻሩእግዛቤርጅ እሱእዳልሆነ መርዳት ለምንተሳነህ

    • @mekdieta9680
      @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว

      Endechernet bizat maregn yene geta

    • @degefealemayehu3160
      @degefealemayehu3160 3 ปีที่แล้ว

      Otqffpgdgoqgid

    • @tatacamara9964
      @tatacamara9964 3 ปีที่แล้ว

      Maiga

    • @ethiosw6371
      @ethiosw6371 2 ปีที่แล้ว

      @@tatacamara9964 and

  • @qemem-zh6yu
    @qemem-zh6yu 11 หลายเดือนก่อน +21

    Jesus Christ the mighty and the lord 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Wudeeee
    @Wudeeee ปีที่แล้ว +17

    Amen Jesus is lord and savior

  • @user-iq6ui6vd3u
    @user-iq6ui6vd3u หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤love you Jesus 😍

  • @SebleNBirhane-ye1tz
    @SebleNBirhane-ye1tz ปีที่แล้ว +24

    My beloved Jesús christ❤💕💙💓💜💞💝💘💗

    • @NuriyaGeletoAnota
      @NuriyaGeletoAnota 10 หลายเดือนก่อน +2

      F

    • @ghermahibstou5404
      @ghermahibstou5404 9 หลายเดือนก่อน +1

      4:52 sun aug 27 I LOVE YOU JESUS Bezayit ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GggGfgh-rj2mm
      @GggGfgh-rj2mm 8 หลายเดือนก่อน +1

      S
      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-px3yh1tj1w
      @user-px3yh1tj1w 8 หลายเดือนก่อน

      By love in jesus 15:29 15:33

  • @user-sq6zi7to8x
    @user-sq6zi7to8x 3 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ እየሱስ. ክርስቶስ ሆይ እንደ ቃል እንድኖር እረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-cc3cx9dc9j
    @user-cc3cx9dc9j 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብኤር ሆይ የድግል ማርያም ልጅ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o หลายเดือนก่อน

    የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ጌታየ ሆይ ❤

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +45

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @warkyaqa8682
    @warkyaqa8682 3 ปีที่แล้ว +37

    ጌታዬ እና መደኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ክብር ምስጋና ላንች ይሁን እመቤቴ

  • @FitsumMillion
    @FitsumMillion หลายเดือนก่อน

    Lord Jesus Christ don't ever forget that I love you from the bottom of my heart, not for a season, but forever!!!! Love you because you love me first, and died for me on the cross of Calvary. As you have given me your life, I have also given you my life. Thank for the things you've done to me!!!! From your child Fitsum.

  • @EsayGelan
    @EsayGelan หลายเดือนก่อน +1

    I love❤😘 Jesus 😍

  • @tumimareka5765
    @tumimareka5765 7 หลายเดือนก่อน +8

    I love Jesus ❤❤❤

  • @SarahSarah-ww1hx
    @SarahSarah-ww1hx ปีที่แล้ว +30

    Love you Jesus ❤

    • @EfremTeclemichael
      @EfremTeclemichael 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤you are write Our God with u efi thx.❤

  • @user-ps1ns3gp7c
    @user-ps1ns3gp7c หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አብረኸኝ ስለሆንክ አመሰግናለሁ

  • @oromomonitor962
    @oromomonitor962 8 หลายเดือนก่อน +4

    Jesus is Lord!✝️❤️🙏

  • @tube-roha
    @tube-roha 3 ปีที่แล้ว +6

    የነገስታት ንጉስ የአምላኮች ከምላክ መድኃኒቴ አምላኬ ቤዛዬ ወልደ አብ ወልደ ማርያም አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሳይገባኝ ልጅህ እንድሆን ፈቅደህልኛልና ከሞትም ባርነት ነፃ አድርገኸኛልና ለዘለአለም አመሰግንሀለው ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአንተ ይሁንልኝ

    • @artemis1159
      @artemis1159 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen hulachenenm bemeheretu yegobegnen

  • @mikinazu2679
    @mikinazu2679 3 ปีที่แล้ว +6

    😭ቃል የለኝም አቤቱ ለዘለዓለም ተመስገን 🙏😢🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nahombedlu327
      @nahombedlu327 3 ปีที่แล้ว +1

      😇😇😇😇😇

    • @nahombedlu327
      @nahombedlu327 3 ปีที่แล้ว

      👇👇👇👇👇
      Ortodoks woe

    • @nahombedlu327
      @nahombedlu327 3 ปีที่แล้ว

      Ortodokswow
      👆👆👆👆👆👆

  • @user-qd4fy2kl9w
    @user-qd4fy2kl9w 2 หลายเดือนก่อน

    Baayee sin jaaladhaa waaqayyoo Abbaa koooo ❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 หลายเดือนก่อน

    ግታ ሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደምረትህ ማርን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +19

    ድል አለ በስምህ የኔ አባት ሁሌም አንተን የተጠጋ አይውድቅም አምላኬ ሆይ ልቦናየን አብራልኝ

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ ጌታ ሆይ በድያለሁ የቅር በለኝ 😭😭😭😭😭

  • @prophettameratjabe3180
    @prophettameratjabe3180 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ኢየሱስእኛስለጠበቀንአመሠግናለው

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 2 หลายเดือนก่อน

    ameen waaqaayyoo keennaa galaataa isaa irraa nu hin dhaabiin teessoon galaata goonfee bara baraa.barataanii barsiisuun teessoo ulfinaa irraattii dachaa dachaan dabalaa.firiin firee eebbaa isaa gumaacha ijaa gunaa deebisaa.

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ ተዘከረነ በውሰተ መንግስትከ፫😭😭😭😭

  • @user-ok8su7hk1q
    @user-ok8su7hk1q 3 ปีที่แล้ว +36

    ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቃልህ ተገዢ አድርገኝ🙏🙏🙏

  • @MeronGetachew-xd6kw
    @MeronGetachew-xd6kw หลายเดือนก่อน

    We love you Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-kr7gg4wu6p
    @user-kr7gg4wu6p 9 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I love you Jesus❤

  • @MeronYigzaw-ps8zi
    @MeronYigzaw-ps8zi ปีที่แล้ว +16

    ❤ ክርስቶስ ሆይ ለዘላለም እወድሃለሁ የሰላሜ ጌታ

  • @Deresemanaye
    @Deresemanaye 4 หลายเดือนก่อน +2

    Jesus is my true love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-wo6rl6du9g
      @user-wo6rl6du9g 2 หลายเดือนก่อน

      Jesus is my true love

    • @user-wo6rl6du9g
      @user-wo6rl6du9g 2 หลายเดือนก่อน

      Jesus is my true love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetjSara-qj8ld
    @BetjSara-qj8ld หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ wodalew yene♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ggg430
    @ggg430 หลายเดือนก่อน +6

    የድንግል ማርያም ልጅ ያለሙ ቤዝል እኔን በደለኛዎን እኔን ሀፃተኛዎን እኔን ከቱዎን ስለማምላክ ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን