ኤግዚማ በልጆች እና አዋቂዎች ላይ Eczema ( On infants , kids and adults)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @semiramohaned
    @semiramohaned ปีที่แล้ว

    ትምህርቶቺሽን በደንብ ነው የተከታተልኩት የምትገርምና ድንቅ ልዩ ደስ የምትይ ባለሙያ ነሽ ከምንም በላይ የምትሰጫቸው ሁሉ ትክክለኛና እዉነታ ነው በርች በተረፈ በጣም እንወድሻለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልዩ ክብር አለኝ እንዳንች ላሉ ሴቶች 🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @manody1221
    @manody1221 3 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነኝ ለቤትሽ በጣም አመሰግናለዉ ልጅ 9 አመቱ ነዉ ተሰቃየ በአግዚማ ጥሩ ትምርት ነዉ

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 3 ปีที่แล้ว

    ሚሉ እንኳን ደና መጣሽ ስለምሰጭን በሙሉ እናመሰግናለን 😍😘🙏ሚሉ እባክሽ ስለካክዋአ በተር 2 አመት ሆነኝ ለሞስቸራይዝ ስጠቀመዉ ምንም አይነት ለዉጥ አላየሁበትም ማለቴኤ ለፌቴኤ

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሉ! ሁሌም ስለምትሰጪው ጠቃሚ መረጃ 🙏

  • @anizewde4777
    @anizewde4777 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ምርጥ የዛሬው እንኳን አይመለከተኛም ግን ስለምወድሽ አየሁሽ ..

  • @AddisNeguse
    @AddisNeguse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካካዎ ጥሩነው

  • @semiramohaned
    @semiramohaned ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @lucy2779
    @lucy2779 3 ปีที่แล้ว

    Thanks melu ጥያቄ ነበረኝ እሱም ሁሉ ግዜ ጥዋትና ማታ ኦርጋኒክ ኮኮናት ኦይል እና ይጥርስ ሳሙና ቀላቅይ እቦርሻለው አንድ አንድ ግዜም ኮኮናት ብቻውን እጠቀማለው በጣም ስለሚያፀድ ውድጀዋለሁ ግን ሁሌ መጠቅሜ ጥርሴ አንዳይ ጉዳብኝ ፍራሁ እና አንች ምን ትመክሪኛለሽ

  • @DaKiya-h6s
    @DaKiya-h6s 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ልጅ 4ወሩ ነዉ በጣም ተቸግሬ ነበር ሃኪም ጋር ወስጄዉ ኤግዚማ መሆኑ ተነገረኝ በባለቤቴ ቤተሠብ ያለበት ሠዉ አለ እና አይጠፋም ማለት ነዉ

  • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ
    @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ 5 หลายเดือนก่อน

    እኔስ አስቸግሮኝ ነበር ከሰይደሊየ የሆነ ክሬም ተጠቅሜ ጠፈልኝ አልሃምዱሊላህ

  • @ZebibaAsmasani
    @ZebibaAsmasani ปีที่แล้ว

    Dr yazeze vasline+paraffin nw mn tyalesh?

  • @الحمدلله-ج6ن1ل
    @الحمدلله-ج6ن1ل 2 ปีที่แล้ว

    Olive oil መቀባት እንችላለን

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 3 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalen

  • @hanadagem2090
    @hanadagem2090 3 ปีที่แล้ว

    ሜሎ በጣም ጎበዝ ነሽ እባክሽ የጠባሳ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      የፊት ነው ወይስ ምን ላይ ነው ጠባሳ ያለሽ?

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እህቴ 17ዓመት ይሆናታል ቆዳዋ በጣም ደረቅ ነው የመፈርፈር አይነት ይታያል በልጅነቷ እናቴ ቫዝሊን ት ቀ ባት ነበር በቀን በቀን
      ምን ትመክርኛለሽ ሰፈሩ ብርድ ነው አየር ጤና ነው ያለቺው በጣም ስፈልግሽ ነበር ላማክርሽ ዋጋቸው ውድ ያልሆኑ cream ካለ መላ ብይኘ

  • @hanaweldu1593
    @hanaweldu1593 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 😊

  • @merkebjegnaw1112
    @merkebjegnaw1112 6 หลายเดือนก่อน

    እችም ያለ ሽፍታ የሚያሳክክ አለ ምን ላድርግ? እርዱን

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው ሜሉዬ 💐 ልጄ ሶስት አመት አለፋት በጣም ነው የምትሰቃይብኝ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን እተገብረዋለው ❤️❤️❤️

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታችን

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 ปีที่แล้ว

    እንድ ጥያቄ እንዳታልፊኝ ከልጆች ወደ ልጆች ይተላለፍል እንዴ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ኤልሱዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ እስኪ ስለለምጽ ሳይስፋፋ ማጥፊያ አለወይ? የሚከለከል ምግብስአለወይ? በሰለጠኑ ሀገር ላይ ቬታሊጎ ይሉታል የምትመክሪኝ ካለ

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 4 หลายเดือนก่อน

    ጠባሳው ግን ይጠፋል

  • @AminaAmina-bu8df
    @AminaAmina-bu8df ปีที่แล้ว

    ሙሉ ሰውነቴን ያሳካኛል ኤግዚማ ነው አሉኝ ግን ልጅ አጠባለው😢😢😢😢

  • @hassenahmed5724
    @hassenahmed5724 3 หลายเดือนก่อน

    best

  • @አባይምንጭ
    @አባይምንጭ 3 ปีที่แล้ว

    ሜላት ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር ሰንስክሪን ስንጠቀም በንፁህ ፊታችን ወይስ ከሞስቸራይዝ በሃላ ብየ

    • @lucy2779
      @lucy2779 3 ปีที่แล้ว

      ሰለ ስንስክሪን ቪድዮ ሰርታለች እህት ገብተሽ እዩው

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 ปีที่แล้ว

    2nd comment thank you 👀👂❤

  • @ፅዳለማርያምፅዳለማር-ፀ2ጸ
    @ፅዳለማርያምፅዳለማር-ፀ2ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ እኔ እግሬ ላይ ኤግዜማ አለብኝ እና ልጠይቅሽ እምፈልገው Shea butter ያጠፋዋል ? እባክሽ መልሽልኝ እኔ ግን ብዙም አያሳክከኝም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Shea butter ምንም ነገር ያልገባበት ሽታም የሌለውን ከሆነ የተጠቀምሽው ጥሩ ነው ግን ሽታ ያለውና ሌሎች ነገሮች የገባበት ከሆነ አትጠቀሚው እና ceramide , urea, hyaluronic acid ያላቸው ለኤግዚማ ተብለው የተሰሩ ክሬሞች የበለጠ ውጤት አላቸው

  • @anizewde4777
    @anizewde4777 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሜሉ አቪኖ ሞይቸራዘር ለፊቴ ልገዛ ብዬ አጣሁ ያገኘሁት body ሞይቸራዘር የሚለውን ነው እሱ ነው እንዴ ለፋት የሚቀባው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      በዚህ ቪዲዮ ላይ ያሳየሁት አቪኖ ከሆነ ያገፕሽው body lotion ነው የሚለው እና ለፊትም ይሆናል ታጥበሽ መቀባት ነው ምንም ችግር የለውም

    • @anizewde4777
      @anizewde4777 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ?

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ባለፈው ስለ ኤግዜማ እንድትሰሪልን ጠይቄሽ ነበር በጣም አመሰግናለሁ እኔ ኤግዜማ አለብኝ ምንነቱ ሳይታወቅ ለብዙ አመታት ተቸግሬ ነበር ግን ከፀጉሬ ላይ ነው የጀመረው ፊቴ ድረስ መጥቷል ግን በቆዳ ሀኪም ታይቼው እየተንከባከብኩት ነው አሁን ችግሬ የቆዳ ሀኪሜ ሻምፖ አዛልኛለች ፀጉሬን ስታጠብ ቆዳው ላይ ብቻ ስር ስሩን የሚቀባ ፀጉሬን ግን በጣጠሰብኝ ለሀኪሟ ስነግራት ከፀጉር ቤቶች ጋር ተማከሪና የሚስማማሽን ሻምፖ ግዢ አለችኝ አፍሪካ ቤት ሄጄ ሻምፓም ኮንድሽነርም ገዝቼ ስጠቀም ኤግዜማው ይነሳብኛል እባክሽ የምታውቂው ካለ ፕሮግራም ስሪልን ምን አይነት ሻምፖ ልጠቀም በተረፈ አቬኖውን ካንቺ ፕሮግራም በሗላ አዝዣለሁ የምትሰሪው ፕሮግራም በሙሉ ጥሩና በጣም ጠቃሚ ነው በርቺ እህቴ ብዙ ሰው እየጠቀምሽ እንደሆነ አስባለሁ ተባረኪ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ከፀጉር ስር የሚጀምር ኤግዚማ በጣም አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም የምንጥቀመው ሻምፓ ኮንዲሽነር ቅባት ሁሉ የተለየ ኤግዚማ የማያስነሳ መሆን አለበት እና ሌላ ቪዲዮ መስራት ይኖርብኛል እና አሜሪካ ከሆነ ያለሽው free and clear የሚባል ሻምፖ አለ እና ይሄንን ሊንክ ክፈቺውና እይው amzn.to/2mkcW3q ይሄን ካጣሽ በ Aveeno , ወይም Vanicream shampoo ካገፕሽ ተጠቀሚው

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ የኔ እናት አየዋለሁ እንዳልሽው ከባድ ነው ቅባቱም ሻምፖውም ኮንድሽነሩም ማስኩም ነው የሚያስነሳብኝ ሊቪንግ ኮንድሽነርም ሞከርኩ የባሰ ነው በሳሙና መታጠብም ጀምሬ ነበር በተገቢው አያፀዳውም ሰልፈር ፍሪ ሻምፖም ሞክሬ ነበር ያንችን ፕሮግራም ስለ ሰልፈር ፍሪ የሰራሽውን አይቼ አቆምኩት አሁን ቪድዮሽን እጠብቃለሁ እስከዛው የላክሽልኝን ሊንክ አየውና በሱ እጠቀማለሁ ያለሁት ግን አውሮፖ ነው ቫኒ ክሬሙንና አቬኖ ሻምፖውን ከነገ ጀምሬ እፈልጋለሁ በተረፈ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት ችግሬ ገብቶሻል ቤተሰቦቼ እንኩዋን እንዳንቺ አልተረዱኝም