ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለታሪኩን በዚህ TikTok account ማግኘት ይችላሉ 👉 vm.tiktok.com/ZM21HqsHe/
እሺ ዩቱብ እንዲከፍት በታበርታቱት ልጆቹ እየጠበቀ እነዲሰራ ለሱም ለወጪ እዲያግዘው በዬ ነው እዮሃዎች
አላም ያሳይኸ የልጆችኸብቻ ሣይሆን የልጂ ልጆቻቸው ምርጥ ጌታየን እድለኛነች ባለቤትኸ ነፍሷን ይማርው ልጆቿ ይደጉ የውነት ፍቅር ነኸ ትዳርን ፈራለሁ ግን ዛሬ አተን አይቸ ፍራቴ ተወገደ እድሜ ከጤናጋ ሰቶ ብዙ ያሳይኸ ለኔም ፈጣሪ እዳተ አይት ሸጋ ሰው ይስጠኝ የሞት መድለኒቱ መውለድ ነው
ሚገርም አባት እኔ አባቴ ብቻ ይመሥለኝ ኘበር ጀግና ለካ ከዚኸም ዘመን ወጣት አባት አለ ተባረክ የልጆች ልጆችኸን
ለካ ኢትዮጵያውስጥም እንደዚህ አይነቶ እውነተኛ ባል እና አባት አለ??በእውነት በጣም ገርሞኛልየልጆችህ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ባለቤትህንም ነብሷን ከደጋጎቹ ቅዱሳን ጎን ያሳርፍልንቨ ልጆቻችሁንም ወላዲተ አምላክ ታሳድግላችሁ❤❤❤
@@hannagetaneh2368 አሜን አሜን አሜን
ያስረገዘውን የሚክድ የወለደውን የሚደፍር (እበት) በሞላበት ሀገር እንዲህ ልጆቹ ላይ ተደፍቶ የሚያሳድግ አባት መኖሩ የሚገርም ነው አሁን ለነሱም አባት የሚለው ስም ይሰጣልጀግና ነህ አባቴ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ እሷንም ነፍሷን በገነት ያኑረው❤❤
😢😢😢😢😢😢😢ትክክል
❤🙏🏿
Awo sew beloch wellahi😊
ኡፍ አንዳድ ጊዜ እደዚህ ያለ ጀግና አባት ሣይ ደሥ ይለኛል
በጣም በልጆችህ ተባረክ
እዝህላሎች የኛገርፐሀኪሞችፐአረብ አገር እ15ጊዜ ይወልዳሉ በኦብራሤወን
Ewnate new mariyamn 😢😢😢❤❤
ክክ ሜሬ ተሙ
ጀግና❤
አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ ዱኒያ ምን ግዜም ጎዶሎ ናት አላህ አንተንም ለልጆችህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዳው ሰራተኛም እንዳትይዝ ሚስትም እንዳታገባ የአንተ አለሞች ልጆችህ ናቸው እነሱን አሏህ አሳድጎ ለቁምነገር ያብቃልህ እውነት ለመናገር ጀግናነህ አሏህ ትክክለኛውን መንገድም ይምራህ ከነልጆችህ
ይገርማል የሰው ልጅ ተፈጥሮ ልጁን የምደፈረዉም አባት በጥቃራኒዉም እንዲህ ያለ ጀግና አባት አለ ከበር ምስጋና ይግባው ለ መዳንያለም 🙏
አሜን
መጥፎ ፖስት ባትፖስች ጥሩ ነው ዝም ብለሽ ማድነቅ ትችያለሽ እኮ እማ ምትፎን ወሬ አናባዛ እባካችሁ
@@ፍሬየድንግልትክክልአስተዋይ ዝምታወርቅነው❤❤
@@ፍሬየድንግል ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ አየሽ ሰው ከልቡ የሞላውን በአፉ ይናገረዋል እና ደግሞ ዝም በሉ ስትያቸው ይብስባቸዋል ማስተዋሉን ያድለን ነው 🙏
መልካም አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ የባለቤትህን ነብስ ይማር
Amen
አደራ ሰራተኛ እንዳትቀጥር እነዚህ አውሬዎች ይነጥቁሀል
በጣም
ያስብላል እንኳን ሰራተኛ ትዳርም ያስፈራል
እንጀራ እናታቸው ናት ትላንት የገደለቻቸው ልጆች
እእውነት እኔም እያልኩት ነው።
ትክክል
ቀለበቱን እስካሁን አላወለቀም ሲያሳዝን😢😢😢 እግዛብሄር ያበርታህ ልጆችህን ይባርክልህ በሰላም ያሳድግልህ እራስህን ጠብቅ መጽናናት ከእግዛብሔር ነዉ በርታ❤
አይወልቅም እማ በስርዓተ ተክሊል ነው የተጋቡት
💔 እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ልጆችህን ያሳድግልህ ነፍሰ ዪማር ለህታችንም 💔 ጌዜዉ አሰከፊነዉ ልጆችህን ጠብቅ 😭
❤
ልጆችህን በሞገስ በጥበብ ያሳድግል ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑር
ልጆችህን አላህ ያሳድግልክ በጣም የሚያሳሱ ልጆች ናቸው ከሰው አይን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ መልካም አባት ነህ አላህ ይርዳህ 😊
ልጆችህን ለወግ ለማረግ ያብቃልህ ላተም እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልህ እሷንም ከደጋግ ጻድቃን ሰማታት ጋር የመግስቱ ወራሺ ያርጋት ጀግና አባት ነህ ከፈተና ይጠብቅህ
አደራ እንዳታገባ ልጆችህን አሳድግ ሴት ከፈለክኳን በዉጭ ጓደኛ ያዝ አደራ ለልጆችህ ስትል ሚስት እንዳታገባ የምንሰማዉ የምናየዉ ነገር ሁሉ ለጆሮ የሚከብድ ለአይን የሚዘገንን ነገር ነዉ❤ልጆችህን ያሳድግልህ👏
እኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን እመብርሀት ትባርከን ልጆችህን ለቁም ነገር ያድርስልህ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
ምርጥ ጀግና አባት ❤❤❤❤ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ የኔ ማር ጣፋጭ ❤❤❤❤የእናታችሁን ነብስ በአጸደ ገነት ያኑርልን😢❤❤
ሰራተኛ እዳትቀጥር አደራ ልጆችህን አላህ ያሳድግልክ ወንድም
😢😢😢😢ወርቅ የመሳሰሉ ልጆች ሰታሀላች አላህ ያሳድግል
ገና ሳልጀምርው እነባዬ ፈሰሰ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልክ ወንድማችን አደራ ልጆችክ ለሰራተኛ እዳሰጥ የእንጀራ እናትም እነደዛው በአሁን ሰአት ሰው ለሰው አውሬ ሆኖዋል ዩቱብ ክፈት ከልጆችክ ጋር ትሰራለክ እንከታተልሀለን ምታቁ ንገሩኘ ቲክቶኩ
እኔስ በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት😢😢😢
ጠንካራ ሰው ነህ . እንዳንተ አይነት አባት , ባል . ያብዛልን . ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ . ሰው እንዲረዳው የሚፈልገውን ቁስ እንዲገዛ ለይቱኡብ የሚረዳውን . ባንክ አካውንት ወይም ስልህ ቁጥሩን ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር .
አደራ ሰራተኛ እንዳቀጥር ይህን ስል መልካም የሉም ማለቴ አደለም ግን የምንሰማቸው ነገር ልብ ያደማል
ቸሩ እግዚአብሔር ነብሷን በሰላም ያሳርፍልን ! ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ።
ታድለህ ፍቅርህ እምነትህ ጥንካሬህ በጣም ደስ ይላል እነዚህን ደሚያምሩ ልጆችህና ባርኮ ያሳድግልህ ቀጥልበት
እንዲህ አይነት አባት አለ ለካ ሁሉም አውሬ ይመሰኝ ነበር በራሴ ስላየሁ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያጽናህ ልጆችኽን ይባርክ
በእውነት ቃላት የለኝም ጥሩ አባት ነህ ልጆችህን አምላክ ያሳድግልህ እሷንም ነፍሷን በገነት ያኑራት
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ የግዜያብሄር ሰጣታ ነው መታደል ነው እግዜያብሄር መጨርሻውን ያሳምርልክ በርታ
ማሻአላህ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋችሁ 😢 ስራተኛ እሚባል እደጃፍህ ድርሺ እዳታደርግ
ጌታ እየሱሰ ጸጋውና ብርታቱ ይሰጥህ የመልኻም ነገር አባትና ጌታ ኸማያልቀው በረኸቱ አንተንና ልጆችህን ይባርኽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አደራህን ልጆችህ እራሳቸውን ሳይችሉ እንዳታገባ አግዚአብሔር ያሳድግልህ
ወንድም የእምነትህን ልክ ነው ያየንብህ አማኝ እና ጠንካራ አባት ነህ እውነትም የማፅናናት ፀጋ ተሰጥቶህ ይሆናል. ባለቤትህ ነፍሷ በገነት ትረፍ . ልጆችህን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ.
ልጆችህ ወይ ሲያምሩ ጌታ ሆይ ያንተ የእዉነት መንፈስ ወደ እዉነት እየመራ ያሳድጋቸዉ ላንተም ብርታቱን እና ሀይሉን ይስጥህ.
Behaymanot nanitso yadege abatina beyemenigedu sezerf yadege min yiwedaderal. Yemayreba wond susegna balege min bal yihonal.
በጣም ጎብዝ አባት አድራ ደርሰውልሃል ልጆችህ ባዳ እንዳታስገባባቸው ከሌሎች ተማር አደራህን አንተም ወጣት ነህ ትደርስበታለህ ልጆቹ ሲያድጉ አባየ አግባ ይሉሃል እድሜ ጤና ይስጥህ ከነልጆችህ
ጀግና እባት ነህ የፍቅር ትርጉሙ የገባህ እድሜ ይስጥህ ልጆችህ ይባርክልህ❤❤❤
በጭራሸ ልጆችህን ለሰራተኛ ጥለህ እዳትወጣ አደራ ወድሜ ጀግና አባት ነህ ባለቤትህንም ነፍሰ ይማር
ነፍሷን ይማረው ወንድማችን አይዞህ ቆንጆ ልጆች ተክታልሀለች ወጣት ነህ ልጆቺ ከፍ ካሉ በኋላ ሚስት ማግባት አለብህ ለልጆችህም መልካም ነው
ጀግና አባት ትለያለህ ❤እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህንም እግዚያብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ❤ ለማች እህታችን ነብስ ይማር 💔💔
ጀግና አባት ነህ ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ሞልቶ ባርኮ ያሳድግልህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ባለቤትህ ነብሷ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
የጀግኖች ጀግና አባት ማለት አንተ ነህ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳደግልህ ይባርክልህም ላንተም ፅናትና ብርታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤
Wow እንደዚህ አይነት አባትም ለካ አለ u are role model for all fathers of the world.ልጆቹ ደሞ ስያማምሩ ያሳድጋቹ ሁሉ ግዜ ሳቁ።እናት ማጣት በዚህ ምድር ከባዱ ነገር ቢሆኖም በጣም ጥሩ አባት አለላቹ።አምላኬ ለነዚ ልጆች አፅናናቸው ምንም እንዳይሰማቸው አርገህ አሳድጋጀው።
አደራ እራሳቸውን እስኪችሉ ሚስት ወላ ሰራተኛ እንዳታስገባ አደራ አንተ ጀግና ነክ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርካቸው አንተንም ያቆይላቸው
ማሻ አላህ ልጆችክ አላህ ያሳድግልክ እሱአንም ነብሱአን ይማረው😢😢😢😢
የምር ይሄን አባትም እናትም የሆነን ሰው ለልጆቹ እድሜውን ያስረዝመው ሰላምህ ይብዛ አባት ከነልጆችህ 💙💙🌹🌹 ሲቀጥል እንደው ይሄን ኮሜት ካየኸው የምልህ ነገር ቢኖር የቤት ሰራተኛ እንዳትቀጥር ባሁኑ ስአት የቤት ሰራተኞችን የብአድ አምልኮ የሚሰሩ ሰወች ጋር በመጣመር አሰቃቂ አስነዋሪ ተግባር እየሰሩነው ለሸይጧን የሰውን ልጅ እየገበሩ እንደው ፈጣሪ ከነሱ ይሰውረን እጅ ግዜው ተበላሽቷል ከፈጣሪ የሚያጣላ ስራ እየሱሩነው
አይዟችሁ አላህ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያደርስልሀል አብሽር ምርጥ አባትነህ
😥 እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ። የወርቅ ፍልቃቂ የመሰሉ ልጆች አፍርታችኋል። እነርሱን በደስታ ያሳድግልህ። ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን🤲 አይዟችሁ።
ለዚህ ነው ሁሉንም ወንዶች አትውቀሱ የምለው much respect ❤
ነፍስዋን ይማርልን ጀግና አባት ነህ ለልጆችህ እውነት አደራ ግን ልጆችህን ለማንም እንዳትሰጥ ለእናትህ ብቻ ስጥ ስራ ካለብህ
ሁሉ እንደሚወዳት ፈጣሪም ወደዳት የምትቆጭ የማትገኝ ሴት እናት ነበረች እንኳንም እነኚን የመሰሉ ልጆች ሰጠችህ እግዚአብሄር ያሳድግልህ አንተንም ያቆይላቸው ለመላው ቤተሰቦችህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጆችህን ወግ መሀረግ ያሳይህ መልካም አባት ነህ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ጀግና አባት ላንተ ቃላት አጣሁ😢
የኔ ውድድድ ስታምር እናት 😢😢😢 ነብሷን ይማር እግዚአብሔር ያሳድግልህ 😘😘😘የቲክቶክ ስማቸው ማነው
አደመ
Ademelovee
እዮሀዎች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ቤተሰብን አቀረባችሁልን ❤❤❤
ነፍሷን ይማርልን!!!ጎበዝ አባትም ባልም ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ነህ ወንድማችን ልጆችህን መድሀኒአለም አምላክ ይባርክ ያሳድግ ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይቺን የመሰለች ማር ልጅ እንድትጽናና ሰጥቶካል አይዞህ በርታ አማኑኤልን የድንግልን ልጅ ይዞ መጠገን መበርታት መጽናናት እንጂ መሰበር የለም አይዞህ ወንድም አለም
😢 ያማል አይዞህ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው አብሮ ሚዘለቀው
ዘርዬ መልካም ሰው ብቻ አይገልፅሽም ነብስሽን በገነት ያኑረው አዲዬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ ያሳድግልህ
አተበዉነት በግዜቤረ የጸናህ ብቱሰዉ ነህ አሁንም እግዜቤረ እስከመጨረሸዉ ያጽናህ ልፈትህንሁሉ እግዜቤረ ይቁጠሪልህ ልጆችህን ያሰድግልህ በረታ ለሰዉልጅሁሉምሳሌነህ።።።
በርታ ወንድሜ ጎበዝ መድሀኒያለም አንተንም ልጆችህንም በደሙ ይሸፍን ልደትዬ ድንግል ትጠብቃችው
የተባረከ ባል የተባረከች ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናተው ጅግና አባት ነህ በኡነት ልጆችህ እግዚአብሔር ኣምላክ በጥበቡ ያድግልህ በቤቱ ፀንተው ለቅሙነገር ያብቃቸው ፍጣሪ ኣሜን ረጅም እድሜና ጤና ተመኞሁላቹ
የዘመኔ እንቁ አባት ነህ ወልዶ የሚጥል አባት ባየንበት አንተን አየን ድንግል እስከመጨረሻው ጉዞህን ታሳምርልህ ልጆችህን ላልወለደ የሴት አንጀት እንዳትሰጥ አደራ
እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ መልካም አባት ነህ ነብሰ ይማር ❤️❤️❤️
ጀግና ነህ አሁንም ከዚህ በላይ ያጠንክርህ አንተ ለብዙዎች አርአያ ነህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤
አሁንም እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያበርታህ ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ እግዚአብሔር መርጦሃል ለልመና ሳትወጣ እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ እንዲህ በርትተህ ለሌላው አርአያ መሆንህ ትልቅ ጸጋ ነው።
አንተ ጠንካራ አባት ነህ ፈጣሪ ልጆችህን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያሣድግልህ የኔ አባት ጀግና ነህ በውነት አደራ ልጆችህን ለሠው አምነህ እዳሠጥ😢❤❤❤❤
ወንድሜ ክብር ይገባሃል ልክ ነህ ከዚህ ድካም ዓለም አረፈች ልጆችህን ወላዲተ አምላክ በጥበቧ ታሳድግልህ አሜን
በጣም ጀግና አባትነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥ ዩቱብ ክፈቱ እኛ ሠብስክራይብ እናደርጋለን ልጅችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ አሜን፫🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ያሳድግልህ ወንድሜ በጣም ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሄር አይለይህ የእህታችንንም ነፍስ ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍል 😢😢😢😢😢
ልጆችህ ሁሉ እንዳንተ ቆንጆ ስርአት ያላቸዉ ናቸዉ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቸዉ
በጣም ያሳዝናል ነብሳን በአጸደ ገነት ያኑረው ለናተም መጽናናትን ይስጥልን ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
አንዳንድ ቆሻሻ አባቶች ካንተ ጋር አብረው አባት ተብለው ይጠራሉ ?ጀግና አባት ነሕ ፈጣሪ ልጆችሕን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሕ እሷንም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😥
እግዚአብሔር ያበርታህ የልጆችህን ወግ ማረግ ያሳይህ በልጆችህ ተደሰት ቤታቹ በበረከት ይሙላ አመቤቴ ትጠብቃቹ ጀግና አባት ነህ በርታ ❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም የምትደነቅ አባት ነህ እድሜ ያስጥህ ነፍሶን በገነት ያኑራት
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ልጆችህ አድገው ለቁምነገር ያብቃቸው የጠንካራ አባቶች ምሳሌ ነህ
ጀግና አባት እግዚአብሄር ያበርታህ ወንድሜ ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ 🙏😍
ላያስችል አይሰጥ ጠንካራ አባት ነህ ልጆችህ እድለኛ ናቸው እንዳንተ አይነት አባት ይብዛ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥ እንጂ ለአባት እጅግ በጣም ከባድ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ እደጉ የምትጣፍጥ ታዳጊ ግሩም ድምፅ አለሽ እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው እርሱ ይርዳህ አይዞህ በፀሎት በርታ የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በዘመንህ ሁሉ በተፅናናህበት መፅናናት አፅናና
መልካም አባት ጀግና አባት ምን ብየ ልግለፅክ በመዳናለም❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
አይ ይቺ አለም አታኮራም ጠንክር ጀግና አባት ነህ አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤
ዜድዬ ያገለገልሻቸው ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጆችሽን ያሳድጉልሽ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን
እግዚአብሄር እድሜናጤናይስጥህእግዚአብሄር ልጆችህንያሳድግልህነፍሷንባጠገነትያኑረውውይእበየንመቆጣጠርአቃተኝ
ስለ አሟሟቷ ግን ከልጆቿ ፊት ባይወራ እንዴት ፊል እንደሚያደርጉ ሲያወራ አባታቸው በተለይ ትልቋ ሴት ልጁ😭 አንተ ግን ጀግና አባት ነህ እግዚያብሄር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ 😍😍😍😍
I can't imagine what these two kids feel when their dad spoke about how their mom died. I feel sad for them.
አደራህን ወንድሜ ልጆችህን ለባዳ እንዳታሰጠብቅ ጊዜው ከፍቶዋል አላህያሳድግልህ
እውነት
😢liji lesew aysetem mezezu bezu new. Fetari lebachewn as to yasadgelhe.
የኔ ዉንድም ጤናህን እዲሞህን ይስጥ ከነልጆችክ ተባረክ
እግዚአብሔር ያሳድግክ ምርጥ አባት በእውነት እባዬ አልቆም አለኝለእህታችን ነፍስ ይማር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
መልካም አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ ። ለባለቤትህ ነፍሷን በቅዱሳን በፃድቃን በሰማእታቱ ጎን ያሳርፋት😢እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው የወደደውን አደረገ።
በጣም የተባረከ ሰው ልጆችህን ያሣድግልህ። አምላኬ ሆይ ለኔም እንደዚህ ያለ ሰው ጠንካራ ሰው አድርገኝ😭😭
ጀግና ባል ነህ እግዚአብሄር ያኑርህ ለልጆችህ ፅኑ ነህ ልጆችህን ክፉ አይንካብህ ድንግል ካንተጋር ትሁን እውነተኛ የፍቅር (የትዳር) ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ❤❤❤
የኔ ጀግና አባት እግዛብሄር ለ ቁም ነገር ያድርስልህ
ጠንካራ አባት ነህ እሷንም ነፍሷን በገነት ያሳርፋት😢😢
እግዚአብሔር ለአባትነት የሚመርጣቸው የተባረኩ ወንዶች አሉ ልክ እንደዚህ ሰውታድለው ልጆቹ
እንዲያው ሚስቱ የሞተችበት ባል አዲሷ ሚስቱን አንቺም ትሞቺ ይሆን አላት አሉ እንዲያው አንተም ባል አባት ትባል ይሆን እግዚአብሄር ዘመንኽን ሁሉ ይባርከው ልጆችህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ብርክ በል የጨዋ መነሻ ነህ አንተ
የእህታችንን ከቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፍልን!ወንድማችን ጀግና አባት ነህ እነኝህን ፍሬዎቿችሁን አሳድገህ ለቁምነገር አብቅተህ የእናታቸውን በእውነት ነፍሳን አስደስታ በጣም ጎበዝ ነህ ጀግና አባት!!!
ጉባዝና ብርቱ አባት ነህ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልህ በፊቱ የተወደዳችሁ ሁኑ
እህህህ ዘዲሮ እንደው በማልቀስ ልሞት ነው ኡፍፍፍ በስንቱ 😢😢😢😢😢አላህ ልጆችህን አላህ ያሳዲግልህ የአባትም የናትን ቦታ የተኩ አባቶች አሉ እህህህ 💔💔💔💔💔
ሞት ባይኖር ምንአለበት የምነወድውን ሠው ያሳጣናል አላሕ ጥንካሬ ይስጥሕ የኔውድም ልጆችን አላሕ ያሳድግልሕ🥰🙏
ገልቢ ገልቢ ማሻአላህ የኔ ጣፍጭ ነች ያሠላም ወንድምአለም አላህ ያሳድግልህ ጀግና ነክ ወይኔ አፏ ጣፍጭዋየ ገልቢ ማሻአላህ ቆንጆዎች ናቸው ልጆችህ ምርጥ አባት ምርጥ ባል እድለኝነት ነው በባል እንዲህ መወደድና መወደስ የአላህ 🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐ሀቢበቲ ገልቢ አፍሽን አልጠገብኩትም
የዘመናችን ጀግና አባት ህሊና ያለህ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የምትችል።
ወንድሜ በርታ የኛ ጎበዝ ሚስትህንም ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልህ ብርታቱንም ይስጥህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ፡፡
ነፍስ ይማር ልጆችሕን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሕ
ባለታሪኩን በዚህ TikTok account ማግኘት ይችላሉ 👉 vm.tiktok.com/ZM21HqsHe/
እሺ ዩቱብ እንዲከፍት በታበርታቱት ልጆቹ እየጠበቀ እነዲሰራ ለሱም ለወጪ እዲያግዘው በዬ ነው እዮሃዎች
አላም ያሳይኸ የልጆችኸብቻ ሣይሆን የልጂ ልጆቻቸው ምርጥ ጌታየን እድለኛነች ባለቤትኸ ነፍሷን ይማርው ልጆቿ ይደጉ የውነት ፍቅር ነኸ ትዳርን ፈራለሁ ግን ዛሬ አተን አይቸ ፍራቴ ተወገደ እድሜ ከጤናጋ ሰቶ ብዙ ያሳይኸ ለኔም ፈጣሪ እዳተ አይት ሸጋ ሰው ይስጠኝ የሞት መድለኒቱ መውለድ ነው
ሚገርም አባት እኔ አባቴ ብቻ ይመሥለኝ ኘበር ጀግና ለካ ከዚኸም ዘመን ወጣት አባት አለ ተባረክ የልጆች ልጆችኸን
ለካ ኢትዮጵያውስጥም እንደዚህ አይነቶ እውነተኛ ባል እና አባት አለ??በእውነት በጣም ገርሞኛልየልጆችህ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ባለቤትህንም ነብሷን ከደጋጎቹ ቅዱሳን ጎን ያሳርፍልንቨ ልጆቻችሁንም ወላዲተ አምላክ ታሳድግላችሁ❤❤❤
@@hannagetaneh2368 አሜን አሜን አሜን
ያስረገዘውን የሚክድ የወለደውን የሚደፍር (እበት) በሞላበት ሀገር እንዲህ ልጆቹ ላይ ተደፍቶ የሚያሳድግ አባት መኖሩ የሚገርም ነው አሁን ለነሱም አባት የሚለው ስም ይሰጣል
ጀግና ነህ አባቴ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ እሷንም ነፍሷን በገነት ያኑረው❤❤
😢😢😢😢😢😢😢ትክክል
❤🙏🏿
Awo sew beloch wellahi😊
ኡፍ አንዳድ ጊዜ እደዚህ ያለ ጀግና አባት ሣይ ደሥ ይለኛል
በጣም በልጆችህ ተባረክ
እዝህላሎች የኛገርፐሀኪሞችፐአረብ አገር እ15ጊዜ ይወልዳሉ በኦብራሤወን
Ewnate new mariyamn 😢😢😢❤❤
ክክ ሜሬ ተሙ
ጀግና❤
አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ ዱኒያ ምን ግዜም ጎዶሎ ናት አላህ አንተንም ለልጆችህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዳው ሰራተኛም እንዳትይዝ ሚስትም እንዳታገባ የአንተ አለሞች ልጆችህ ናቸው እነሱን አሏህ አሳድጎ ለቁምነገር ያብቃልህ እውነት ለመናገር ጀግናነህ አሏህ ትክክለኛውን መንገድም ይምራህ ከነልጆችህ
ይገርማል የሰው ልጅ ተፈጥሮ ልጁን የምደፈረዉም አባት በጥቃራኒዉም እንዲህ ያለ ጀግና አባት አለ ከበር ምስጋና ይግባው ለ መዳንያለም 🙏
አሜን
መጥፎ ፖስት ባትፖስች ጥሩ ነው ዝም ብለሽ ማድነቅ ትችያለሽ እኮ እማ ምትፎን ወሬ አናባዛ እባካችሁ
@@ፍሬየድንግልትክክልአስተዋይ ዝምታወርቅነው❤❤
@@ፍሬየድንግል ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ አየሽ ሰው ከልቡ የሞላውን በአፉ ይናገረዋል እና ደግሞ ዝም በሉ ስትያቸው ይብስባቸዋል ማስተዋሉን ያድለን ነው 🙏
መልካም አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ የባለቤትህን ነብስ ይማር
Amen
አደራ ሰራተኛ እንዳትቀጥር እነዚህ አውሬዎች ይነጥቁሀል
በጣም
ያስብላል እንኳን ሰራተኛ ትዳርም ያስፈራል
እንጀራ እናታቸው ናት ትላንት የገደለቻቸው ልጆች
እእውነት እኔም እያልኩት ነው።
ትክክል
ቀለበቱን እስካሁን አላወለቀም ሲያሳዝን😢😢😢 እግዛብሄር ያበርታህ ልጆችህን ይባርክልህ በሰላም ያሳድግልህ እራስህን ጠብቅ መጽናናት ከእግዛብሔር ነዉ በርታ❤
አይወልቅም እማ በስርዓተ ተክሊል ነው የተጋቡት
💔 እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ልጆችህን ያሳድግልህ ነፍሰ ዪማር ለህታችንም 💔 ጌዜዉ አሰከፊነዉ ልጆችህን ጠብቅ 😭
❤
ልጆችህን በሞገስ በጥበብ ያሳድግል ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑር
ልጆችህን አላህ ያሳድግልክ በጣም የሚያሳሱ ልጆች ናቸው ከሰው አይን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ መልካም አባት ነህ አላህ ይርዳህ 😊
ልጆችህን ለወግ ለማረግ ያብቃልህ ላተም እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልህ እሷንም ከደጋግ ጻድቃን ሰማታት ጋር የመግስቱ ወራሺ ያርጋት ጀግና አባት ነህ ከፈተና ይጠብቅህ
አደራ እንዳታገባ ልጆችህን አሳድግ ሴት ከፈለክኳን በዉጭ ጓደኛ ያዝ አደራ ለልጆችህ ስትል ሚስት እንዳታገባ የምንሰማዉ የምናየዉ ነገር ሁሉ ለጆሮ የሚከብድ ለአይን የሚዘገንን ነገር ነዉ❤ልጆችህን ያሳድግልህ👏
እኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን እመብርሀት ትባርከን ልጆችህን ለቁም ነገር ያድርስልህ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
ምርጥ ጀግና አባት ❤❤❤❤ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ የኔ ማር ጣፋጭ ❤❤❤❤የእናታችሁን ነብስ በአጸደ ገነት ያኑርልን😢❤❤
ሰራተኛ እዳትቀጥር አደራ ልጆችህን አላህ ያሳድግልክ ወንድም
😢😢😢😢ወርቅ የመሳሰሉ ልጆች ሰታሀላች አላህ ያሳድግል
ገና ሳልጀምርው እነባዬ ፈሰሰ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልክ ወንድማችን አደራ ልጆችክ ለሰራተኛ እዳሰጥ የእንጀራ እናትም እነደዛው በአሁን ሰአት ሰው ለሰው አውሬ ሆኖዋል ዩቱብ ክፈት ከልጆችክ ጋር ትሰራለክ እንከታተልሀለን ምታቁ ንገሩኘ ቲክቶኩ
እኔስ በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት😢😢😢
ጠንካራ ሰው ነህ . እንዳንተ አይነት አባት , ባል . ያብዛልን . ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ . ሰው እንዲረዳው የሚፈልገውን ቁስ እንዲገዛ ለይቱኡብ የሚረዳውን . ባንክ አካውንት ወይም ስልህ ቁጥሩን ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር .
አደራ ሰራተኛ እንዳቀጥር ይህን ስል መልካም የሉም ማለቴ አደለም ግን የምንሰማቸው ነገር ልብ ያደማል
ቸሩ እግዚአብሔር ነብሷን በሰላም ያሳርፍልን ! ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ።
ታድለህ ፍቅርህ እምነትህ ጥንካሬህ በጣም ደስ ይላል እነዚህን ደሚያምሩ ልጆችህና ባርኮ ያሳድግልህ ቀጥልበት
እንዲህ አይነት አባት አለ ለካ ሁሉም አውሬ ይመሰኝ ነበር በራሴ ስላየሁ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያጽናህ ልጆችኽን ይባርክ
በእውነት ቃላት የለኝም ጥሩ አባት ነህ ልጆችህን አምላክ ያሳድግልህ እሷንም ነፍሷን በገነት ያኑራት
እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ የግዜያብሄር ሰጣታ ነው መታደል ነው እግዜያብሄር መጨርሻውን ያሳምርልክ በርታ
ማሻአላህ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋችሁ 😢 ስራተኛ እሚባል እደጃፍህ ድርሺ እዳታደርግ
ጌታ እየሱሰ ጸጋውና ብርታቱ ይሰጥህ የመልኻም ነገር አባትና ጌታ ኸማያልቀው በረኸቱ አንተንና ልጆችህን ይባርኽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አደራህን ልጆችህ እራሳቸውን ሳይችሉ እንዳታገባ አግዚአብሔር ያሳድግልህ
ወንድም የእምነትህን ልክ ነው ያየንብህ አማኝ እና ጠንካራ አባት ነህ እውነትም የማፅናናት ፀጋ ተሰጥቶህ ይሆናል. ባለቤትህ ነፍሷ በገነት ትረፍ . ልጆችህን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ.
ልጆችህ ወይ ሲያምሩ ጌታ ሆይ ያንተ የእዉነት መንፈስ ወደ እዉነት እየመራ ያሳድጋቸዉ ላንተም ብርታቱን እና ሀይሉን ይስጥህ.
Behaymanot nanitso yadege abatina beyemenigedu sezerf yadege min yiwedaderal. Yemayreba wond susegna balege min bal yihonal.
በጣም ጎብዝ አባት አድራ ደርሰውልሃል ልጆችህ ባዳ እንዳታስገባባቸው ከሌሎች ተማር አደራህን አንተም ወጣት ነህ ትደርስበታለህ ልጆቹ ሲያድጉ አባየ አግባ ይሉሃል እድሜ ጤና ይስጥህ ከነልጆችህ
ጀግና እባት ነህ የፍቅር ትርጉሙ የገባህ እድሜ ይስጥህ ልጆችህ ይባርክልህ❤❤❤
በጭራሸ ልጆችህን ለሰራተኛ ጥለህ እዳትወጣ አደራ ወድሜ ጀግና አባት ነህ ባለቤትህንም ነፍሰ ይማር
ነፍሷን ይማረው ወንድማችን አይዞህ ቆንጆ ልጆች ተክታልሀለች ወጣት ነህ ልጆቺ ከፍ ካሉ በኋላ ሚስት ማግባት አለብህ ለልጆችህም መልካም ነው
ጀግና አባት ትለያለህ ❤እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህንም እግዚያብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ❤ ለማች እህታችን ነብስ ይማር 💔💔
ጀግና አባት ነህ ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ሞልቶ ባርኮ ያሳድግልህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ባለቤትህ ነብሷ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
የጀግኖች ጀግና አባት ማለት አንተ ነህ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳደግልህ ይባርክልህም ላንተም ፅናትና ብርታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤
Wow እንደዚህ አይነት አባትም ለካ አለ u are role model for all fathers of the world.ልጆቹ ደሞ ስያማምሩ ያሳድጋቹ ሁሉ ግዜ ሳቁ።እናት ማጣት በዚህ ምድር ከባዱ ነገር ቢሆኖም በጣም ጥሩ አባት አለላቹ።አምላኬ ለነዚ ልጆች አፅናናቸው ምንም እንዳይሰማቸው አርገህ አሳድጋጀው።
አደራ እራሳቸውን እስኪችሉ ሚስት ወላ ሰራተኛ እንዳታስገባ አደራ አንተ ጀግና ነክ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርካቸው አንተንም ያቆይላቸው
ማሻ አላህ ልጆችክ አላህ ያሳድግልክ እሱአንም ነብሱአን ይማረው😢😢😢😢
የምር ይሄን አባትም እናትም የሆነን ሰው ለልጆቹ እድሜውን ያስረዝመው ሰላምህ ይብዛ አባት ከነልጆችህ 💙💙🌹🌹 ሲቀጥል እንደው ይሄን ኮሜት ካየኸው የምልህ ነገር ቢኖር የቤት ሰራተኛ እንዳትቀጥር ባሁኑ ስአት የቤት ሰራተኞችን የብአድ አምልኮ የሚሰሩ ሰወች ጋር በመጣመር አሰቃቂ አስነዋሪ ተግባር እየሰሩነው ለሸይጧን የሰውን ልጅ እየገበሩ እንደው ፈጣሪ ከነሱ ይሰውረን እጅ ግዜው ተበላሽቷል ከፈጣሪ የሚያጣላ ስራ እየሱሩነው
አይዟችሁ አላህ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያደርስልሀል አብሽር ምርጥ አባትነህ
😥 እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ። የወርቅ ፍልቃቂ የመሰሉ ልጆች አፍርታችኋል። እነርሱን በደስታ ያሳድግልህ። ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን🤲 አይዟችሁ።
ለዚህ ነው ሁሉንም ወንዶች አትውቀሱ የምለው much respect ❤
ነፍስዋን ይማርልን ጀግና አባት ነህ ለልጆችህ እውነት አደራ ግን ልጆችህን ለማንም እንዳትሰጥ ለእናትህ ብቻ ስጥ ስራ ካለብህ
ሁሉ እንደሚወዳት ፈጣሪም ወደዳት የምትቆጭ የማትገኝ ሴት እናት ነበረች እንኳንም እነኚን የመሰሉ ልጆች ሰጠችህ እግዚአብሄር ያሳድግልህ አንተንም ያቆይላቸው ለመላው ቤተሰቦችህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጆችህን ወግ መሀረግ ያሳይህ መልካም አባት ነህ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ጀግና አባት ላንተ ቃላት አጣሁ😢
የኔ ውድድድ ስታምር እናት 😢😢😢 ነብሷን ይማር እግዚአብሔር ያሳድግልህ 😘😘😘የቲክቶክ ስማቸው ማነው
አደመ
Ademelovee
እዮሀዎች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ቤተሰብን አቀረባችሁልን ❤❤❤
ነፍሷን ይማርልን!!!
ጎበዝ አባትም ባልም ነህ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ነህ ወንድማችን ልጆችህን መድሀኒአለም አምላክ ይባርክ ያሳድግ ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይቺን የመሰለች ማር ልጅ እንድትጽናና ሰጥቶካል አይዞህ በርታ አማኑኤልን የድንግልን ልጅ ይዞ መጠገን መበርታት መጽናናት እንጂ መሰበር የለም አይዞህ ወንድም አለም
😢 ያማል አይዞህ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው አብሮ ሚዘለቀው
ዘርዬ መልካም ሰው ብቻ አይገልፅሽም ነብስሽን በገነት ያኑረው አዲዬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ ያሳድግልህ
አተበዉነት በግዜቤረ የጸናህ ብቱሰዉ ነህ አሁንም እግዜቤረ እስከመጨረሸዉ ያጽናህ ልፈትህንሁሉ እግዜቤረ ይቁጠሪልህ ልጆችህን ያሰድግልህ በረታ ለሰዉልጅሁሉምሳሌነህ።።።
በርታ ወንድሜ ጎበዝ መድሀኒያለም አንተንም ልጆችህንም በደሙ ይሸፍን ልደትዬ ድንግል ትጠብቃችው
የተባረከ ባል የተባረከች ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናተው ጅግና አባት ነህ በኡነት ልጆችህ እግዚአብሔር ኣምላክ በጥበቡ ያድግልህ በቤቱ ፀንተው ለቅሙነገር ያብቃቸው ፍጣሪ ኣሜን ረጅም እድሜና ጤና ተመኞሁላቹ
የዘመኔ እንቁ አባት ነህ ወልዶ የሚጥል አባት ባየንበት አንተን አየን ድንግል እስከመጨረሻው ጉዞህን ታሳምርልህ ልጆችህን ላልወለደ የሴት አንጀት እንዳትሰጥ አደራ
እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ መልካም አባት ነህ ነብሰ ይማር ❤️❤️❤️
ጀግና ነህ አሁንም ከዚህ በላይ ያጠንክርህ አንተ ለብዙዎች አርአያ ነህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤
አሁንም እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያበርታህ ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ እግዚአብሔር መርጦሃል ለልመና ሳትወጣ እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ እንዲህ በርትተህ ለሌላው አርአያ መሆንህ ትልቅ ጸጋ ነው።
አንተ ጠንካራ አባት ነህ ፈጣሪ ልጆችህን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያሣድግልህ የኔ አባት ጀግና ነህ በውነት አደራ ልጆችህን ለሠው አምነህ እዳሠጥ😢❤❤❤❤
ወንድሜ ክብር ይገባሃል ልክ ነህ ከዚህ ድካም ዓለም አረፈች ልጆችህን ወላዲተ አምላክ በጥበቧ ታሳድግልህ አሜን
በጣም ጀግና አባትነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥ ዩቱብ ክፈቱ እኛ ሠብስክራይብ እናደርጋለን
ልጅችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ አሜን፫🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ያሳድግልህ ወንድሜ በጣም ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሄር አይለይህ የእህታችንንም ነፍስ ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍል 😢😢😢😢😢
ልጆችህ ሁሉ እንዳንተ ቆንጆ ስርአት ያላቸዉ ናቸዉ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቸዉ
በጣም ያሳዝናል ነብሳን በአጸደ ገነት ያኑረው ለናተም መጽናናትን ይስጥልን ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
አንዳንድ ቆሻሻ አባቶች ካንተ ጋር አብረው አባት ተብለው ይጠራሉ ?ጀግና አባት ነሕ ፈጣሪ ልጆችሕን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሕ እሷንም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😥
እግዚአብሔር ያበርታህ የልጆችህን ወግ ማረግ ያሳይህ በልጆችህ ተደሰት ቤታቹ በበረከት ይሙላ አመቤቴ ትጠብቃቹ ጀግና አባት ነህ በርታ ❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም የምትደነቅ አባት ነህ እድሜ ያስጥህ ነፍሶን በገነት ያኑራት
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
ልጆችህ አድገው ለቁምነገር ያብቃቸው
የጠንካራ አባቶች ምሳሌ ነህ
ጀግና አባት እግዚአብሄር ያበርታህ ወንድሜ ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ 🙏😍
ላያስችል አይሰጥ ጠንካራ አባት ነህ ልጆችህ እድለኛ ናቸው እንዳንተ አይነት አባት ይብዛ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥ እንጂ ለአባት እጅግ በጣም ከባድ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ እደጉ የምትጣፍጥ ታዳጊ ግሩም ድምፅ አለሽ እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው እርሱ ይርዳህ አይዞህ በፀሎት በርታ የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር አዋቂ ነው በዘመንህ ሁሉ በተፅናናህበት መፅናናት አፅናና
መልካም አባት ጀግና አባት ምን ብየ ልግለፅክ በመዳናለም❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
አይ ይቺ አለም አታኮራም ጠንክር ጀግና አባት ነህ አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤
ዜድዬ ያገለገልሻቸው ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጆችሽን ያሳድጉልሽ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን
እግዚአብሄር እድሜናጤናይስጥህ
እግዚአብሄር ልጆችህንያሳድግልህ
ነፍሷንባጠገነትያኑረው
ውይእበየንመቆጣጠርአቃተኝ
ስለ አሟሟቷ ግን ከልጆቿ ፊት ባይወራ እንዴት ፊል እንደሚያደርጉ ሲያወራ አባታቸው በተለይ ትልቋ ሴት ልጁ😭 አንተ ግን ጀግና አባት ነህ እግዚያብሄር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ 😍😍😍😍
I can't imagine what these two kids feel when their dad spoke about how their mom died. I feel sad for them.
አደራህን ወንድሜ ልጆችህን ለባዳ እንዳታሰጠብቅ ጊዜው ከፍቶዋል አላህያሳድግልህ
እውነት
😢liji lesew aysetem mezezu bezu new. Fetari lebachewn as to yasadgelhe.
የኔ ዉንድም ጤናህን እዲሞህን ይስጥ ከነልጆችክ ተባረክ
እግዚአብሔር ያሳድግክ ምርጥ አባት
በእውነት እባዬ አልቆም አለኝ
ለእህታችን ነፍስ ይማር
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
መልካም አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን በሞገስ ያሳድግልህ ። ለባለቤትህ ነፍሷን በቅዱሳን በፃድቃን በሰማእታቱ ጎን ያሳርፋት😢እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው የወደደውን አደረገ።
በጣም የተባረከ ሰው ልጆችህን ያሣድግልህ። አምላኬ ሆይ ለኔም እንደዚህ ያለ ሰው ጠንካራ ሰው አድርገኝ😭😭
ጀግና ባል ነህ እግዚአብሄር ያኑርህ ለልጆችህ ፅኑ ነህ ልጆችህን ክፉ አይንካብህ ድንግል ካንተጋር ትሁን እውነተኛ የፍቅር (የትዳር) ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ❤❤❤
የኔ ጀግና አባት እግዛብሄር ለ ቁም ነገር ያድርስልህ
ጠንካራ አባት ነህ እሷንም ነፍሷን በገነት ያሳርፋት😢😢
እግዚአብሔር ለአባትነት የሚመርጣቸው የተባረኩ ወንዶች አሉ ልክ እንደዚህ ሰውታድለው ልጆቹ
እንዲያው ሚስቱ የሞተችበት ባል አዲሷ ሚስቱን አንቺም ትሞቺ ይሆን አላት አሉ እንዲያው አንተም ባል አባት ትባል ይሆን እግዚአብሄር ዘመንኽን ሁሉ ይባርከው ልጆችህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ብርክ በል የጨዋ መነሻ ነህ አንተ
የእህታችንን ከቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፍልን!
ወንድማችን ጀግና አባት ነህ እነኝህን ፍሬዎቿችሁን አሳድገህ ለቁምነገር አብቅተህ የእናታቸውን በእውነት ነፍሳን አስደስታ በጣም ጎበዝ ነህ ጀግና አባት!!!