የይገረም ደጀኔ አዲስ የደብረ ታቦር (ቡሄ) መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @abrashkasahun6389
    @abrashkasahun6389 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @edenwelde236
    @edenwelde236 2 ปีที่แล้ว

    መዠሙር ደስየሚል ለትውልድ የሚጠቅምነው ማያረሳነው ቡሄበሉ መዝሙር እናመሰግናለን ጥሩነገር ስላደረክ እግዚአብሔር እረዴኤቱን ያባርክ አሜን

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኮን አደርሳችሁ ለደብር ታቦቱ ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @eyeursjerry9972
    @eyeursjerry9972 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን የፈቀደልን እምላክ ሀገርችንን ስላም ያር ግልን

  • @belaynsha8921
    @belaynsha8921 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemarey melaket yasemaln yamet sew yebeln hagrachn Ethiopian selam yadergln amen::

  • @tutusis1029
    @tutusis1029 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

    • @samosamo5896
      @samosamo5896 5 ปีที่แล้ว

      እሜንአሜንአሜንንንንን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
    @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያመቱን ያድርሰን እንደ ዛሬ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesitube7186
    @mesitube7186 5 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልል እንኳን ለአውዳአመቱ ለቡሄ በአል በሠላም አደረሠን አደረሣችሁ ።

  • @ግነዩለእግዚአብሔርለአኃዜ
    @ግነዩለእግዚአብሔርለአኃዜ 4 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶን ያኑርልን

  • @wagagentashoma9744
    @wagagentashoma9744 5 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም dhis የሚል now ፈጣሪ ይባርክህ

  • @bedilugossaye845
    @bedilugossaye845 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SalamSalam-kn2mg
    @SalamSalam-kn2mg 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤

  • @እሌኒእናቴንናፋቂ
    @እሌኒእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርግምላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🌻🌻🌻🌻

  • @tigestawagu1775
    @tigestawagu1775 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ብለን ተስፋ ነው እልልልልልልልልል

  • @ውዴየድግልማርያምልጅ
    @ውዴየድግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልል የኛእቁ ወድሞች የተዋህዳ

  • @addisabay9111
    @addisabay9111 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @fanosijordan4275
    @fanosijordan4275 ปีที่แล้ว

    Des sil unkan adresen tawidoche buhe ❤❤❤❤❤❤❤❤ hitay birhanu dabra tabor

  • @እግዚብሄርፍቅርነው
    @እግዚብሄርፍቅርነው 5 ปีที่แล้ว +2

    ዚማሬ መላክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኮን አደረሳቺሁ የተዋህዶ ልጆቺ

  • @mabruaboona2054
    @mabruaboona2054 3 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልል 👏👏👏💛❤💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿💝💒💒💒 አሜን አሜን አሜን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ
    @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ባላቹበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ አመት ለመት በሰላም በጤና ያድርሰን

  • @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
    @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 ปีที่แล้ว

      Ellllllllelllllllllllellllllllllllllllllllllamenamenamen

  • @tirueyyemareyamlij7601
    @tirueyyemareyamlij7601 5 ปีที่แล้ว

    ያመት ሰው ይበለን

  • @SaraSara-lg5jh
    @SaraSara-lg5jh 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላዕክትንያሰማልን

  • @fikinesheth6658
    @fikinesheth6658 2 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልአንኳን አደረሳችሁ የትዋዳልጅች አመበቴ ማሪያም ትጠብቃችሁ

  • @meazimarhabengebre6316
    @meazimarhabengebre6316 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @lemilemi9765
    @lemilemi9765 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💘💘💘💘💘

  • @እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
    @እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 5 ปีที่แล้ว

    zimari melakitn yasemalin wendimachin enkan aderesachuhu wud yetewahido lijich

  • @filikilikyamareyamlije8462
    @filikilikyamareyamlije8462 7 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelele, 👏👏👏👏👏👏zemareye malahiketen yasamalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 ปีที่แล้ว

    Wow beautiful mezmur jesus christ our lord bless you and Ethiopian

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 ปีที่แล้ว

    Zimara meleyeket yasemalen yamete sew yeblen

  • @kidanmhirtienataaam9678
    @kidanmhirtienataaam9678 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen enkan a bro adirsen

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 5 ปีที่แล้ว

      ቃላትም የለኝ እንዲሕ ብዬ ለመናገር እግዚአብሔር ብቻ ለቤተክርስቲያናችን ረጀም እድሜና ጤና አገልግሎት ይስጥል።
      አውደ አመት እኔንም በሐገሬ እንዳከብር የብቃኝ
      አሜን

  • @zinbziinb7182
    @zinbziinb7182 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን

  • @mulualemethiotube792
    @mulualemethiotube792 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @titititi8003
    @titititi8003 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekedesaelene3493
    @mekedesaelene3493 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን

  • @fa-pf4lc
    @fa-pf4lc 5 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 5 ปีที่แล้ว

    zimare meleakt yasemaln

  • @hzhzbznzn8014
    @hzhzbznzn8014 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband9470 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልሰስ

  • @diegoohussein6400
    @diegoohussein6400 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል

  • @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
    @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ለዚች ቀን አደረሰን ዎገኖቸ

  • @MyLove-uf7ls
    @MyLove-uf7ls 5 ปีที่แล้ว

    😍🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ
    @ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ አንተ ሠው ሆይ/2/
    ቡሄ መድረሡን ሠምተሀል ወይ
    ሀሌ ሉያ አንተ ሠው ሆይ
    መሥማቱንማ ሠምቸ ነበር
    ሀሌ ሉያ አንተ ሠዉ ሆይ
    እዚያ ቢያደርሠኝ ልኡል እግዚአብሔር
    ሀሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ
    እናቴ ሆይ--ሆ--ይህን ባየሻ--ሆ
    ለቁርማ ዳቦ--ሆ--ሲጥለኝ ውሻ--ሆ
    ደጓጫማዋን--ሆ-አውልቃዋለች-ሆ
    ውሃ ሲጠማ-ሆ-ታጠጣዋለች-ሆ
    የእርሷ ውዳሴ-ሆ-ሁኖኛል ወይኔ-ሆ
    ዛሬም ልዘምር-ሆ-እኖራለሁኝ-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናውን አንሳ ×2*
    በእምነት እንውጣ-ሆ-ከተራራው ላይ-ሆ
    ይታይ ብርሀኑ-ሆ-ክብሩ ኤልሻዳይ
    ሙሴን እንጠይቅ-ሆ-የጥንቱን ነገር-ሆ
    ምን እንደሚለው-ሆ-ጌታን ሲያናግር-ሆ
    ድምፁን እንስማ-ሆ-የጌትነቱን-ሆ
    እንቀበለው-ሆ-እኛም በትሩን-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ ×2*
    *ተቀኙለት በእልልታ ለጌታ ላዳኙ ጌታ*
    ተራራውማ-ሆ-ነውና አምሳል-ሆ
    ለቤተክርስትያን-ሆ-መንበረ ልዑል-ሆ
    ወጥተን እንጠይቅ-ሆ-ኤልያስን-ሆ
    እንድንዳስሰው-ሆ-ፀጓር ክንዱን-ሆ
    ሰማይ ብትለጉም-ሆ-ባህር ብትከፍል-ሆ
    እሳት ብታወርድ-ሆ-ጠላት እንዲርድ-ሆ
    በሰረገላ -ሆ-የተነጠከው-ሆ
    ይህ ሁሉ ክብር-ሆ-በማን ስልጣን ነው-ሆ
    *ለሁላችን መልካም ነው በዚህ መኖር ×2*
    የእመ ብርሃን-ሆ-የእምየ ልጅ-ሆ
    ተጥሎ ላይቀር-ሆ-ተረስቶ ደጅ-ሆ
    ስአሊ ለነ-ሆ-ባለበት አፉ-ሆ
    የጭንቁን እለት-ሆ-ተሰብሮ ሰልፉ-ሆ
    እንደ አባቶቹ-ሆ-ቅኔ ተቀኘ-ሆ
    ድንግል ስትረዳው -ሆ-አይኑ ስላየ-ሆ
    *ተፈስሂ ደብረ ታቦር*
    *ተፈስሂ አርሞንኤም*
    ባንቺ ላይ ታየ እግዚአብሔር
    ተፈስሂ ደብረ ታቦር
    ሙሴ ስላለ-ሆ-መና ያወርዳል-ሆ
    ቅዱስ ኤልያስ-ሆ-ስጋ ያመጣልል..ሆ
    ዮሐንስንም-ሆ-ጌታን ይወዳል-ሆ
    መድኃኒታችን-ሆ ፈውስ ይሆነናል-ሆ
    እዚህ እንድንኖር-ሆ-ራሱን ጥለናል-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ ×2*
    አባቴ ቤት-ሆ-አለኝ ነከት-ሆ
    እናቴ ቤት-ሆ-አለኝ ነከት-ሆ
    ፍልሰታ ስትወድ -ሆ-የቆምኩባት-ሆ
    በደብረ ታቦር-ሆ-ያጌጥኩባት-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ*
    *ተቀኙለት በእልልታ ላዳኙ ጌታ*
    አመት አውዳመት ድገመና አመት ድገመና
    የአባብየን ቤት ድገመና አመት ድገመና ድገመና
    ይግባ በረከት ድገመና አመት ድገመና
    የእማምየ ቤት ድገመና አመት ድገመና
    የትረፍረፍ በእውነት ድገመና አመት ድገመና
    *ኑሩ በሀይማኖት ፅኑ በፀሎት በተዋህዶ ቤት ፪*
    የሰማይ ሰራዊት በእምነት ያድርጋላችሁ በእምነት አማኑኤል በፀጋ በእምነት ያኑራችሁ በእምነት ለስጋ ወደሙ በእምነት ያድላችሁ በእምነት ዘርን እንደ አብረሃም በእምነት ያድላችሁ በእምነት ይባረክ በእግዚአብሔር በእምነት ዘመናችሁ በእምነት እድሜ ና ጤናውን በእምነት ያድላችሁ በእምነት*ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ*
    *ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል

  • @ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ
    @ሰላምጋልቓሽእንድሁምየተዋ 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልል👏💐👏🕊🕊🕊🌹🌹👏💐💐💐👏🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾እልልልልልልል💐🌾🌾🕊🕊🌾🌾👏👏👏👏👏💐🌾🌾🕊🕊🕊እልልልል

  • @mekuriafikir3158
    @mekuriafikir3158 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን

  • @titititi8003
    @titititi8003 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል

  • @kidestyemareyamlej3845
    @kidestyemareyamlej3845 5 ปีที่แล้ว

    እልልልል

  • @zinbziinb7182
    @zinbziinb7182 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል

    • @fatmahamed4754
      @fatmahamed4754 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @fatmahamed4754
      @fatmahamed4754 5 ปีที่แล้ว

      🌻🌹አሜን🌻💐ዝማሬ መልክት ንያሠማልን

  • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ
    @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @betibeti3720
    @betibeti3720 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል

  • @ቅዱስገብርኤልአንተጥብቀኝ
    @ቅዱስገብርኤልአንተጥብቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    እልልልል
    እልልልል
    እልልልል