You are blessed do what God told you to do. Don’t listen what the gospel say they don’t have anything to do except gosling. You have a dream. That’s what you are doing. Your feature is bright. You are doing what Jesus told you to do. God is with you all the time🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤በትክክል ሰው ከንቱ ፍጡር ነው አስታየት መስጠት አይሰለቸውም አንተ ተዋቸው አላማህን አስቀጥል ተባረክ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ጌታ በልብህ የስቀመጠውን አድርግ
እውነትህን ነው የሰው ወዳጅ የለውም አንተ በመርዳትህ እግዚአብሔር ይደሰታል ስለዚኽ መለገስኽን አታቁም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ ዘመንኽ ይባረክ
ዘመንክ ይባረክ lejen wede sira asegebalegne abate
ጌታ ዘመናህን ይባረክ
ጌታ ይባርክ ልክ ነህ ዘመንክ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አውነትነው ይሔ የሤጣን መልክትነው ተባረክ የኔቢጤ አባት ተባረክ ገብቶካል ልብክን ይጠብቅልህ ነቃህበት የሤጣን ምክር
የተቸገረን መርዳት መልካምነት ነው ጌታ ይደሰታ የተራበን አብሉ የታረዘን አልብሱ፦ ብዙ የጌታ ትዛዞች አሉ እና ይህ ልጅ በረዳ ባገዘ መሰደብ የለበትም ለሰዳቢሆች ጌታ ልቦና ይስጣቸው አንተ መልካምነትክን ቀጥልበት አመሰግናለው ተባረክ ብሩክ ነክ ።
በእውነት ስጥ ይሰጠሀል ነው አንት የተሰጠህን በአግባቡ እየተጠቀምበት ነው እግዚያብሄር ከክፉ ይጠብቅህ
አነተ እኮ የቅን ልብህ አምላክ ስለሰጠህ ነው የተሰጠህን ሳትሰስት ሌሎች የምትሰጠው ገና እግዚአብሔር ከምትሰጠው በላይ ይሰጥሀል ዘመንህ ይባረክ ለችግረኛው ሚስኪን መታስብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤
አሜንበፈጣሪስራየለኚምአተንያራራልኚእየሱስጌታነው
❤❤❤❤Geta Yibarkh Tebarek Fira❤❤❤❤ Bante alama yetamemu 👫👭👭👭👭 sewoch alu kelay kaltesexew sew sile alw lelela share ayadergim ልብ ያስፈልጋል ይሄም የ እግዚአብሔር ስጦታ ነዉና🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት አንተ ጥሩ ሰው ነህ እኔ ልብያ ብኖርም ያንተን ጥሩነት ሳይ ተስፋ ይሰማኛል 😢መልካም ሰው❤🎉
ወንድሜ ለደዘአይነት ሰውች ልቦና ይሰጣቸው አተን ግንአላህ መቻሉን ይሰጥህ በተረፈ እኔን አትርሳ ብታረግልኝ ትባረካለህ ወንድሜ ሺ አመት ኑር❤❤❤❤
እንክዋን ሰላም መታህ አድናቂህ ነኝ የምትወደወ እግዝሃብሄር ይርዳህ መልካምነተህን ቀትል ከተጎዱት ጎን ሁን ጌታ ባወታህው ልክ ይቸምርልህ ላይክ ስብ አርኩ አመስ ግ ናለሁ
መልካምነትህን ሥናይ ከፊለፊታችን መልካም ነገር ይሠማናል በየሡሥም ዘመንህ ይባረክክክክክክክክክክእድሜ ከጤና ጋር🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ተባረክ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ተባረክ። ይሄ ሁሉ ዬሆነው ካንተ ስላልሆነ እ/ር ክብሩን ይውሰድ
❤❤❤❤❤❤ ይባርክ የራሣችንንም ወሥደው እው ጎዳናላይ ነው የምንኖረው ምሣ ቀርሥ እራት የሚባሉ ነገሮችን እረሥተናል እኳ
ተባረክ ፋራዬ እንኳንምየጌታ ሆንክ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የሰው ልጅን ሃሳብ መልካም ነገር ብቻ ስማ ወንድሜ ተባረክ
መስጠት የፈጣሪ ስጦታ ነው ምንግዜም ሰጪ ውን አሚን 😢🙏
አዎ ልክ ነህ ወንድማችን ተባረክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እኔ በጣም እጅግ ሲበዛ ከባድ ስቃይ ውስጥ ነኝ እና ስራ ብፈልግ ምንም ነገር አልሆነልኝም እና ለ6 አመት በእንቅልፍ መደሀኒት ነው የምተኛው እንደሰው እንኳን መተኛት አልችልም እና እንደ ሰው መተኛት በጣም ይናፍቀኛል ግን ልችልም እና ደግሞ ከባዱ ነገር ማንም የሚረዳኝ የለም ማለት ቤተሰብም ጨምሮ ከእኔ የሚፈልጉት ብር ብቻ ነው ወረቀቴ ተበላሽቶብኝ ለ3 አመት ከግማሽ ስራ የለኝም ነበር ግን ማንም ሰው አይረዳኝም ነበር እና በጣም ነው የምታመመው መታከም እፈልጋለው ግን አልችልም 😭ነበር እና አሁን ደግሞ እዚህ ያላቹህ እህቷቼ በዱቤ ወረቀት ወይም ቪዛ አሰርቻለው እግዚአብሔር ረድቶኝ እና እባካችሁ ስራ ፈልጉልኝ ማንኛውም ስራ እሰራለው እንግሊዘኛ አረብኛ እችላለው እና በጣም ጨንቆኛል የማወራውም ሆነ የልቤን የምነግረው ሰው የለኝም ብዙ መናገር እፈልጋለው ግን መፃፍ አልቻልኩም 😭 አመሰግናለው 😭💔🙏
ፊራ የድሀ አባት አንተ የተደገፍከው ሸንበቆ አይደለም ጌታን ስለያዝክ ተሻገራለህ ዋው
ስው ለምን 🤫🤫🤫🤫🤫አይልም ወይም የተቸገረውን መርዳት የሚረዳውን ስው ለምን መናገር አስፈለገ ተባረክ ፍራዬ መልካም ሰው
ጌታ ዘመንክን ይባርክ በርታ❤❤❤
Tebarek abatachin ለደሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ጌታ ዘመንን ይባርክ
ዘመንህህ ይባረክ
አግዛቤሔር ይርዳክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ተባረክ
ፈጣሪ እድሜና ጠና ይስጥህ ፈራየ የኔ ወንድሜ❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ ፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
Jabadhuu jechaa nama hin dhagayii waqaayoo kee qofaa dhagefadhuu ebbifamii barii jirenyaa kee yaa ebbifamuu❤❤❤❤❤🎉
እውነት ነው ቸግሮን ነው የሰው እጅ የምንጠብቀው አንተ የተባረክ ሰው ነህ እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትክክል ወንድሜ❤❤❤❤
እዉነት ብለሃል አንተ ትለያለህ
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ
Ke egziyabher wedajinet yemibelx yelem enkuanm yesi bicha belexebik ❤❤❤ahunim esu bicha wedaj yehunilek 🙌🥰🥰
የእግዝያብሄር ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
Tebareki tileyale wondime ❤️❤️❤️❤️❤️
Ayan kan biri nabarabachisaa fedhaa .kefii fedhaaa waqayoo yo.ta,eee nagargarii firoo koo maloo qashi 5000 qofaa pelss yene wandimi🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ወንድምዬ. ዛሬ ነው ያየውክ. እግዚአብሔር ይባርክክ.
❤❤እውነት ፊራ እዳተያውን እግዚአብሔር ያብዛልን
ለዳሀ የሚሠጥ ለእግዝአብሔር ያበድራላ አንተ ውስጥህን አዳምጥ ሰው አትስማ ወደበረከት ገስግ ተባረክ
❤❤ተባረክ ወንድሜ
ውነት ነው የሰው እጅ እንደማየት በጣም አስቀያሚ ነገር የለም አንተግን ተባረኽ
እውነትነው ፍራዬ ❤❤ ተባረክ
ተባረክ ወንድሜ
ስለበለጥካቸው ነው ቢሰጡም ስለማይወደዱ ነው ፈጣሪ የሰው ፍቅር ሰጠክ እንደግ የወልቂጤው ነኝ ፊራ
እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድሜ በርታ
የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው ለተቸገረ የሚረዳ ጌታ የባረከው ነው አምላክ በብዙ ይባርክ አሜን አሜን
ተባረክ እዳተ ቢሆኑ ሌሎችም ፍራኦል
❤❤❤❤ geta zemenkin yeberkewu🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክክ ዋናው ለሠው ጤና ነው ጤናክን ይስጥክ ውድሜ
አንተ መረዳትህን ቀፅል ፈጣሪ ይጨምርልሀል ትልቁ ❤❤❤❤❤
Ebbifamii barii kee jirenyii haa ebifamuu 🎉
👍👍👍👍👍 dhugaa jete firoo ebifami
yoo fedha rabbii taee naan gargarii maloo buraa naaf ta.ii firaol firaol koooo 🎉🎉🎉
Jabadhuu jabadhuu odduu namaa hin dhagiin attii waqayoo kana jalatta rakkatta gargarii hin ebbifamtaa firii koo ebbifamii
❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ በርታ የነሱን ወሬ አትስማ
ፈጣሪ ይባርክህ ሽ አመት ኑር
አሜን አሜን አዎን እግዝያብሄር ብቻ ነው ወዳጅ ጌታ ይባርክህ
ጌታ ይባርክህ
Tabarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እግዛብሔር ይርዳህ
Zemeni yibareki fira🎉🎉🎉🎉
Oduu namaa in dhaga'in Ati gaarummaa waaqayyo si keessa kaa'e raawwadhu waaqayyo harka guutee siif haa kennu eebbifami🙏🏼
GOD BLESSED YOU MORE.
ትክክል ማን አየልን ብቻ ለሁሉም የምደርስበት አቅም ይስጥህ ❤❤
በትክክል 🎉🎉🎉በአመት ያኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢dhugaa jetee waqaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ebbifamii firo
እውነት ነው የእግዚአብሔር ሰው🙏🙏🙏🙏
ተባረክ❤
እውነትህን ነው ፍራኦል እግዚአብሔር ጤናህን ፣እድሜህን፣ሠላምህን ይስጥህ ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።መቼም ብሩክ ነህ የተባረክ ነህና።እግዚአብሔር አብዝቶ ፣ከሐብት ላይ ሐብት፣ከጤና ላይ ጤና ፣ከእድሜ ላይ አድሜ፣ ከሠላምህ ላይ ሠላምህን አብዝቶ ይስጥህ።ልበ አምላክ እግዚአብሔር ልብህን አብዝቶ ይባርክ።ለዘላለም ኑር።እንወድሃለን !!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 💐💐💐💐💐
እውነት ነው ወንድሜ የሰው ፊት እሳትነው በመሰጠት ደሰታ ያለው እድሜና ጤና ይሰጥክ ሰትሰጥ ኑሮ እንዴ ሚሎትን ተዎቸው ተባረክ
አውነት ነው ተባረክ
ኢግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እባክሕ አጠናክረን የሠራሠውኘ መቀሣቀሻ አነሠኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen tebarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ትክክል,ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ፍራኦል ጀግንነት እንደዘመኑ በጦር ተዋግቶ ማሸነፍ አይደለም ጀግንነት ማለት መልካም ማሠብና ወገንን መርዳት ነው ስለዚህ አንተ እግዚአብሔር የሚወደዉን ጀግንነት እያደረግህ ስለሆነ ምን ጊዜም ጌታ አይለይህምና ተባረክ
ሰለምህ ይብዘ እት እኔንም እዬኝ ልጄ ፍራኮ በጠም ደከሜኝ ሰዉአገር በስተ እርጅነ ደህነትን አሸንፈለዉብዬ እበክህን
Ewenat new, abate Sera men alew yalewm lerasu enji sew lesew techekakeniwal❤❤❤❤❤❤
❤ትክክል ወንድማለም አትፍረድባቸው እነሱ ስላላቸው ወጣት የሚቸግረው አይመስላቸውም በየቤታችን ዲጊሪ ስንት ተምረው ቁጭብለው ስራ አተው ስታችነን በሰውቤት ስራ የምናስተዳድር እና ወንድማለም አንተ ትክክልነህ ኑሮህ ሁሌ በደስታ የተሞላ ይሁን
Firaaye gata be zemeneh hulu yebarekih ewunet egg betam ken wetat neh enodehalen🫶🏻🫶🏻🫶🏻❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
yoon ganan illaalate maloo hadhokoo maloo firaol firaol buraa naaf ta.ii anni yero bayye siif baressen turee maloo hadhokoo maloo naan yaddadhu firaol koooo hadhokoo maloo buraa hojjii koo naan ta.ii ❤❤❤
Amma daabalee daabalee si yaakenuu goftaan🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
you are right god Bless you
Fraol Hunatkin New Tabbarak 🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘
አመሰግናለሁ ተባረክ
God bless you more 👏🙌❤️🌹🔥🔥
Lebehe ylhene aderg anet ytbarke nhe ❤❤❤❤
Firaa anii sabiskirb godheraa❤
You are blessed do what God told you to do. Don’t listen what the gospel say they don’t have anything to do except gosling. You have a dream. That’s what you are doing. Your feature is bright. You are doing what Jesus told you to do. God is with you all the time🙏🙏🙏
You are blessed eko
🥰🥰🥰🥰🥰ante jegina nek sew worgna new tebarkilign💪💪💪💪💪💪💪💪👊👊👊
በመንይ ይባረክ የሰዉ ፊት አሳት ነዉ ካቅምህ በላይ ሲሆን ነዉ ከሰዉ ፊት የምትቀርበዉ