🔴 አነጋጋሪው የዳዊት ፅጌ ዘፈን ማቆምና የእዩ ጩፋ ክስ በእሸቱ መለሰ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 135

  • @aklilnews
    @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +9

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 5 วันที่ผ่านมา +14

    ለዳዊት ፅጌ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳው❤❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      እጅግዬ❤🙏

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዳዊት ለሌሎችም ዘፋኞች አርዓያ እንደምትሆን ተስፋ እናረጋለን እንኳን ደስ ያለህ እንላለን ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 6 วันที่ผ่านมา +7

    የእዩ ጩውፋ መሰለቹ ስያይ የኤርትራ መሪዎቻችን ኣመስግናቸው ኣለው🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +2

      ትርሃስዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ኤርትራ ውስጥ መናፍቃን የሉም እንዴ?

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ከዘፈን አለም የገላግለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 5 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ለሁላችሁም አሪፍ መረጃነው አጠር ያለ ነው እንጅ እናመሰግናለን ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 วันที่ผ่านมา +5

    እግዛብሔር ይመሥገን ወንድሜ እንኳን ደሕና መጣሕ 💚💛❤ሠላም ለምዬ ኢትዮጵያ

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      ሀኒዬ❤🙏

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 5 วันที่ผ่านมา +5

    ቀልድም ቁም ነገርም ደስ ይላል ወድማችን በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 6 วันที่ผ่านมา +6

    🎉ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልኝ🔥🥰❤🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደህና ቆየሀኝ በሴ❤🙏

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u 5 วันที่ผ่านมา +2

    ክፉዎች ሺ ጊዜ ቢጎነጉኑ እግዚአብሔር ግን ስራቸውን ያፈርሳል ወንድማችን እሼ እመብርሃን ትጠብቀዉ ለዳዊት እና ለቴዲ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላደረገ ❤❤❤❤

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 5 วันที่ผ่านมา +6

    ለመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 5 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @EyobBrane
      @EyobBrane 3 วันที่ผ่านมา

      ዳዊት ፀጊ ፈጣሪ ይርዳክ በጣም ደሰ ይላል

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 5 วันที่ผ่านมา +4

    Dawit Tsiga bless you !❤❤❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      መጨረሻውን ያሳምርለት ብዙ እንዲህ ይወስኑና ተመልሰው ገንዘቡ አጓግታቸው ሳይቆዩ እዛው ይገኛሉ ፈጣሪ ቆራጥ ልብ ይስጠው❤🙏

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere1882 3 วันที่ผ่านมา

    ተዲ መዘመር ላይቀር ለኢየሱስ ዘምር ከገዳም ይልቅ እቤትህ ጥሞና ያዝ! ክብር ዝማሬ ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ

  • @Seble7
    @Seble7 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዳዊት እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን

  • @ngsti277
    @ngsti277 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ነው ሳብስክራይብ ያደረኩህ ወንድማችን በጣም ደስ የምል ዝግጁት ነው በተለይ የማጋጭዎች ቅጣት😅😅😅😅😅😅 በኣገራችንም እንድህ ብጀመር ደስ ይለኝ ነበር

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 5 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ንግስቲ እኛጋ ቢጀመርም መንገዱ ሁሉ በአንድ ሱሪ ውስጥ ተከቶ የሚራመደው ብዛት ሳስበው😂😂😂

    • @ngsti277
      @ngsti277 5 วันที่ผ่านมา

      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ kkkkkkkkkk

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሔር ይመሥገን ሠላም ዋልክ ወንድሜ ❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ሀኒዬ❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላምህ ይብዛልኝ አክሊልዬ የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣክልኝ በጋሽ መሀሙድ እኔም ደስተኛ አልነበርኩም ምክንያቱም አሁን ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ የሰጣቸው ለንስሃ እንጂ ለዘፈን ሽኝት አይደለም እና ምንም ጅማሬያቸው ያማረ ባይሆንም ፍፃሜውን ቢያስተካክሉ መልካም ነበር ሌላው የዳዊት ፅጌ በጣም ነው ደስ ያለኝ መጨረሻውን ያሳምርለት እዩ ጩፋ የሚባል የኦርቶዶክስ ጠላት ሃይማኖተኞች ሲበጠበጡ አየው የሚል አሁን ደግሞ ቁልፍ የተባሉትን ሊያስለቅም ነው በቆፈርከው ጉድጓድ እንዳትገባበት!!🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ሲናዬ❤🙏

  • @ElisaAsress-e9u
    @ElisaAsress-e9u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነብሱን አዳነ ዳዊትዬ

    • @aklilnews
      @aklilnews  4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል ኤልሲዬ ፍፃሜውን ያሳምርለት

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ እንኳን ሰላም መጠሸ የኔቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Leulmikal16
    @Leulmikal16 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ake bro des ሚል አቀራረብ 👍👍

  • @Azeb1
    @Azeb1 6 วันที่ผ่านมา +2

    selam betseb enekan deamexh berita❤❤❤🎉🎉🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      አዚታዬ❤🙏

  • @KebebushEnsermu
    @KebebushEnsermu 4 วันที่ผ่านมา

    ThanKs To Almighty

  • @xohszgd
    @xohszgd 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸቱ እናመግናለን ❤❤🎉🎉🎉

  • @BeteketZewde
    @BeteketZewde 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ስለዳዊት አመስግኛለው እሰይ

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 5 วันที่ผ่านมา

    Egzaber yimesigen ❤❤❤

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 5 วันที่ผ่านมา +3

    እዪ ጩፋ አይደለም ስለሌላው ልያውቅ ቀርቶ ስለራሱም አያውቅም።

  • @liliasgedom
    @liliasgedom วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ቴዲና ዳዊት ዘላለማዊ የሆነውን ማሠብ ነው።

  • @ayutube17
    @ayutube17 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አክሊልዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 5 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፃዊ ዳዊት ከመባል ዘማሪ ዳዊት ለመባል ክርሰቶስ ይርዳህ ቴዲ ንጉሱም በልባችን እንደነገስክ የንጉሦች ሁሉ ንጉስ ለሆነው እግዚአብሔር ለአምልኮቱ ቆመህ እንድትዘምርለት እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ ታበርታህ

  • @wudieyirdaw1162
    @wudieyirdaw1162 5 วันที่ผ่านมา

    መድሀኒአለም ይርዳህ ወንድማችን ዳዊት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሙሀሙድ በስተርጅና ዘፈን በጣም ያሳዝናሉ ወጣቶቹ ዘፈን እያቆሙ ባሉበት ሰአት

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +2

      ራሔልዬ ልክ ብለሻል ፈጣሪ የንስሃ እድሜን ጨምሮ ስላቆያቸው ማመስገን እንጂ እንዲህ ባለ ቦታ ላይ መገኘታቸው መልካም አይደለም❤🙏

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 5 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዘናል😢 programu ሰለ ዘፈን ነዉ ወይስ ሀይማኖት ነዉ ?

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ እዩጩፉ በዋላ አንተ በለኩስከው እሳት አንተ እስርቤት እዳትገቦ እዩጩፉ ዳዌት እግዚአብሔር ይመስገን ዘፍን በማቁምክ. ውንድም ሴትም ሴያማግጡ ከተገኙ ሳውዲና ናይጄሬያ በል ውንድሜ ሽልማቱን እዳትርሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ ታዛዥ ሁሉ ሰላም❤🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂ወይኔ መልእክት የሚልክላቸው በፅሑፍ መሥሎኘ ደግሜ ሣይነው የገባኘ ወይ እንደሣኩ ይመችሕ

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      ሀኒዬ ፍልቅልቋ ሳቂልኝ❤🙏😂

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 3 วันที่ผ่านมา

    የፈጣሪ ያለህ ዝሙት የሠሩት ልጆች በአደባባይ ጥሩ አገር ነች

  • @moreteco1217
    @moreteco1217 6 วันที่ผ่านมา +1

    1:40 አልገባኝም፣ ምን እያደረጉ ነው? እባክህ ምላሽ ስጥ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      ጥያቄው ግልፅ አይደለም ምን እያረጉ ነው ማለት?

  • @agezedekemo8896
    @agezedekemo8896 5 วันที่ผ่านมา

    አለማዊ ዘፋኞች መናፍቃን ማለት የእግዚአብሔርን ቃል የማይወዱ ፍጡርንና ፈጣርን አቀላቅለው የሚያመልኩ ናቸዉ ከገባህ ወንድሜ

    • @ZedH-p1l
      @ZedH-p1l 3 วันที่ผ่านมา

      ቢያንሰ ሰው በወረቀትና በእርሳስ ለሳለው ምስል ፀሎታችን ይሰማል ብለን አንሰግድም :::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agezedekemo8896
    @agezedekemo8896 5 วันที่ผ่านมา

    ዳዊት ፈጣሪ ይርዳህ

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 5 วันที่ผ่านมา +2

    Viva Eshetu you are right 100% there are false prophets like eyuu chuko kite fit

  • @ErmiasKero
    @ErmiasKero 5 วันที่ผ่านมา +1

    🇨🇲Cameroon

  • @agezedekemo8896
    @agezedekemo8896 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሃል ።
    ፊትህን ወደ ጌታችን ወደ መድሃንታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @KebebushEnsermu
    @KebebushEnsermu 4 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @fetarihoy27tebkegn
    @fetarihoy27tebkegn 5 วันที่ผ่านมา

    እዩጩፋን ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም በሉልኝ😊😊

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 5 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይርዳህ ወደእግዛብሄር ቤት እንሂድ ሲሉኝ ደሰ አለኝ።😊

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጴንጤነት አያድንም ልያድነም አይችልም።

    • @geraratube12
      @geraratube12 5 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 5 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እንዃን አቆመ ዘፈን ምንም አይጠቅመውም ለነፍሱ አይሆነውም

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ራሔልዬ ትርፉ ጥፋት ነው❤🙏

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 5 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ፓስተር ታዲያ እዩ ነዉ እንዴ? እንዴት መክሰስ ይችላል?

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 5 วันที่ผ่านมา +1

    እናም አትሸወዱ

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 5 วันที่ผ่านมา

    ኮሜዲያኑ ኮሜዲያኑን ከሰሰው ነው ምትሉኝ

  • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
    @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 5 วันที่ผ่านมา +1

    እዩ ጩፋ ዱርዬ ነው😂

  • @BoontuOromo-h8m
    @BoontuOromo-h8m 4 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ይርዳ

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምነዉ ዲዲንና ሆሊውድን አይተዉ ፈሩ እንዴ😂

    • @geraratube12
      @geraratube12 5 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

  • @AsterAster-mc6uh
    @AsterAster-mc6uh 4 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yirdah dawit tse

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 4 วันที่ผ่านมา

    አዎ ዳዊት የእግዚአብሔር አገልገይ ነበር ዳዊት ፅጌም ይዘምር ዘፈኝና ሠካራም መንግስተ ሠማያትን አይወርሱም

  • @BoontuOromo-h8m
    @BoontuOromo-h8m 4 วันที่ผ่านมา

    8:11

  • @Jameela-y8x
    @Jameela-y8x 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂the 😂😂😂😂😂😂😂

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wiy Dawit Egzebher yirdah wisaneh des yilal

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ፈጣሪ ይርዳው ፍፃሜውን ያሳምርለት ገና ሁሉም ዘፋኞች ከዚህ የኃጢአት ህይወት ወጥተው በዝማሬ ፈጣሪያቸውን ያገለግላሉ🙏

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 วันที่ผ่านมา

    ወይ አንድ ብር

  • @SintayehuAyalewAbera
    @SintayehuAyalewAbera 6 วันที่ผ่านมา

    Don't lie he is singing in Dallas this week

    • @Sinatube1
      @Sinatube1 6 วันที่ผ่านมา

      Now he is not in dallas sinte he is in ethiopia at this time

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዘፈኝ ሁሉ እኮ ኦርቶዶክስ ነው ምንድን ነው ምትለው - ...

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 5 วันที่ผ่านมา

      ከዘፋኝ እስከ ፖርን ባለማሀተሞች ናቸው አንድ ቀን ያ ሁሉ ውሸት ገሀድ ይወጣባቸዋል ባህል ሲሆን ግልብ ተብሎ ሀይማኖተኛ መስለው ይታያሉ ማታ ሊጠጡና ሊገናኙ ይጠራራሉ ጠዋት ነጠላ ለብሰው ጧፉ እያበሩ ያስቀድሳሉ ይህ ድግግሞሽ ተመችቷቸዋል እውነት ኢየሱስ ይሰበካል ወይስ ዳር ዳሩን ነው የሚሰብኩት?ጨው ጣፉጥ ሰውም ነፉስህን አድን አለዛ ሲኦል ትጣላለህ በመፆምህ፣ክርስቲያን በመምሰልህ አትጠየቅም አትድንም ነገር ግን ኢየሱስን አምነህ በደሙ መዳንህን መስክረህ አንደ መሀተምህ ዘወትር ካላመንከው እረኛ የለህምና በምድር ሳለህ ጠፉተሀል አንተ መስቀል፣ፆሞ፣ህንፆ፣ስእል፣እጣን፣ግድግዳ አንዲሁም ፆዲቅ ታመልካለህ ትሰግዳለህ
      ወገኔ እመነው 😢ደሙን
      አስብ ስቃዮ ይሰማክ ላንተና ለኔ ነው የተበረጋገደው😢ተወግተህ ካላወክ ተፈንክተህ ታውቅ እንደሆን አላዞረህም እሱ የአገር ድንጋይ ነው የወረደበት ጠማኝ ሲል መች ውሀ ሰጡት አረ ጎበዝ የቆጡን ላውርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳንሆን 😢እጎዛብሄርን ከወደዳቹህ የልጁን ስቃይ ዘወትር አስቡ ሚካኤል ወይ ገብሬል አይደለም በስጋ ሲወገር የነበሩ እባካቹህ አስቡበት ሀይማኖት የደሞዝተኞች
      መድረክ ነች ድሮሞ ለኢየሱስ የሰሩ በጣት ቢቆጠሩ ነው ሀይማኖት አናምልክ ወንዝ አያሻግርም እንኳን ሲኦልን አሻግሮ መንግስተ ሰማይ ሊያስገባ

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 5 วันที่ผ่านมา

    ሲያስጠሉ

  • @KebebushEnsermu
    @KebebushEnsermu 4 วันที่ผ่านมา

    Who Are You??????

  • @Mery-f9m
    @Mery-f9m 5 วันที่ผ่านมา

    ያልተፃፈ አታንብ በመረጃ አውራ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 5 วันที่ผ่านมา

    አይ ጩፋ በቀሳውስት ፖፖሳት አልበቃ ብሎት በእሼ መጣ ይሔ ቡዳ ቅናት እኮ ነው ሰው ሲድን መናፍቃን አይወዱም መጥፊያህን ያልማሉ እሼ አንደኛ ነው ለተቸገሩት የሚረዳ ቀማኛ ያልሆነ የውሸት ጥንቢት የሌለው የማይጠነቁል ወይ ዘንድሮ😮😮😮

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 5 วันที่ผ่านมา

    ስሜቱን መቆጣጠር ሲያቅተዉ 6 ፈለፈለ ደሞዙም እንዲፈለፍል ነው እንዴ የተፈለገዉ።

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b 5 วันที่ผ่านมา

    ሸርሙጣ ና የኢትዮጲያ ዘፋፋኞች አንድ ናቸው። ሸርሙጦች ኮማሪት ሆነው ጠላ ቤት ሲከፍቱ ዘፋኞች ደግሞ የፍገራ ዘማሪ ይሆናሉ።

  • @Chaina88
    @Chaina88 3 วันที่ผ่านมา

    እዩ ጩፋ አርፎ ይቀመጥ እሱ ከተደገፈው እሸቱ የተመካበት ኃያል ነው ከእሳት ጋ አትጫወት በሉልኝ እሸቱ ከፈጣሪው በታች 60 ሚሊየን በፀሎት ያግዘዋል

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንተም ባቅምህ የሀይማኖትት ግጭትና ልዩነትን እሰበክ ነው? የዛር ውላጅ!

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +2

      ተሳዳቢዎች መንግስቱን አይወርሱም የምትሰሩትን ነገር ደግሞ ከመናገር ወደ ኃላ አልልም አጀንዳችሁ ትውልድ መበከል ነው በኃይማኖት ሽፋን አርጋቹ!!

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንካንአንዴ አስሬ ይክሰሱት ምንም አይመጡም ውሸት አልተናገረ የማይረብ ናቸው

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም አያመጡም ያው እሱ ጊዜውን ለመጠቀም ብሎ እንጂ እንደ እዩ ጩፋ ሊያበጣብጥ ነገር ሲሸርብ የሚያድር ማን አለ በአንድ ወቅት ላይ ካስታወሳቹ '' ኃይማኖተኞች ይበጠበጣሉ እያለ ሲተነብይ ነበር''

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 3 วันที่ผ่านมา

    ለእሸቱ አድርሱ፦ ያንተን ጠንቋዮች ባይሆን አንተ ለእውቅና አስጠንቁል እንጂ እውቅና የሚሰጠው እያለ ጠንቋዮችና አስማተኞች ጋ ለመሄድ የጴንጤ ስራ አይደለም ። ፈቃድ ለሚጠየቀው ማነው ? ዘፀ 20:4-5 ላይ ያለውን የእግዚአብሔር ትእዛዝ ክዶ አምልኮና ስግደትን ለፍጡራን ወደ ሰጠው ? መጥቆራን የፈረጎን ልጅ አጋንንትን አፅድቄያለሁ ብሎ ታቦት ቀርፆ በቤ/ክ አስቀምጦ አቡነ ፄዋለፅድቅ ብሎ ሰይሞ ወደ ሚያመልከው ? ወዴት ነው ፈቃድ የሚጠየቀው ? አስማተኞች ፣ ጠንቋዮችና ደጋሚዎችን አትንኩብኝ ያለውጋ ? ወዴት ወንድሜ ? መላእክትን ፣ እግዚአብሔርን ፣ ጥምቀትን ክዶ ማርያምን ያመለከ ይድናል ብሎ የስህተት ትምህርት ወደ ሚያስተምረው ? ኧረ ! ወዴት ? 2ኛቆሮ 3:1-18 ያለው ላይ የሙሴን አገልግሎት የሞት አገልግሎት ብሎ "ቁጥር 14 "ላይ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና ይላል ። ዕብ8:10 ህጌን በልቡናቸው አኖራለሁ ፥ በልባቸውም እፅፈዋለሁ ።" ይላል፤ ታዲያ ለራሳቸው የተሻረውን ቀንበርና የሞት አገልግሎት ወደ ሚያገለግሉት ነፃ ለመውጣት ፈቃዳቸውን ላልሰጡ በጨለማ ወዳሉ እንዴት በክርስቶስ ነፃ የወጣ ሰው ይሄዳል ? ገላ5:21 ላይ ያለውን እግዚአብሔር ሀጢአት ነው ያለውን "ዘፋኝነት" ፅድቅ ነው ወደሚሉ ከጨለማ ወዳልወጡ ወደ እነዚህ የሰይጣንን እቅድ ወደሚፈፅሙ እንዴት ይኬዳል ።እሸቱ ፦ አንተ አባቶችህ ከዚህም በላይ ሀጢአት ቢሰራ ግድ የሌላቸው እነሱም ስለሚፈፅሙ ስላላስተማሩህ ህዝቡን መረን ስለለቀቁ እነዚህን አባቶችህን ብትደግፍ አይፈረድብህም ! ምክንያቱም አንተም መረን ከተለቀቁት አንዱ ነህና ። መፅሀፍ ቅዱስን አንብበህ ብትናገር ጥሩ ነበር ፤ ግን አንተም እንደ አባቶችህ በጨለማ ስላለህ የምትናገረውን አታስተውልም ። ለማንኛውም መፅሀፍ ቅዱስን አንብብህ ማንን መተቸት እንዳለብህ ታውቃለህ ። ለእሸቱ መለሰና ለመሰሎቹ ሁሉ ይድረስ!!!!!

  • @TigsetaTigseta
    @TigsetaTigseta 5 วันที่ผ่านมา +1

    በምትሰሩት ስር ላይ የሰው እምነት አትኩ የሰራው ስራ ጥሩ ቢሖንም በማይመለከተው ግድያ መግባት የለበትም የራሳችሑን እንደምታከብሩ የሰውንም አክብሩ

  • @TarikuYinebeb
    @TarikuYinebeb 2 วันที่ผ่านมา

    እዩ እልሙናንተ ነው

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 5 วันที่ผ่านมา

    አፍህ ሲያስጠላ ነብይ ማለት ትርጉሙ ሳይገባህ አፍህን መክፈትሕ ሲያስጠላ

    • @aklilnews
      @aklilnews  5 วันที่ผ่านมา +1

      ነብይ ማነው በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ?

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 5 วันที่ผ่านมา

    የቴዲአለመኖርአይግረምህጋሽአህሙድእብደትነዉለምንበዝማረረአይሰናበቱም

  • @SosinaBirhanTesfaye
    @SosinaBirhanTesfaye 5 วันที่ผ่านมา

    አረ ይድፋህ

  • @MoosaEthi
    @MoosaEthi 3 วันที่ผ่านมา

    እሸቱ ክፍት አፍህ አማረልኝ ብለህ አትበርገድ የአንተ ደጋሚዎችስ

  • @KokebeDamene
    @KokebeDamene 4 วันที่ผ่านมา

    Men agenak yrsen debetan awera

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 5 วันที่ผ่านมา

    እሸቱ ፎግረህ ብላ በመሱድ ያረከው ነገር ተጠቀምከበት፦

  • @freworkbekele315
    @freworkbekele315 6 วันที่ผ่านมา

    እሸቱ አርፈህ ተቀመጥ እግዚአብሔር የቀባቸው ራሱ ይጠይቃቸው ንሰሀ ግባ እሸቱ

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +2

      ራሳቸውን በራሳቸው ነው የቀቡት እህቴ አትሳሳቺ🙏

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 5 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር የቀባቸው አረ ተው😂😂😂

  • @BeyeneDsalegn
    @BeyeneDsalegn 6 วันที่ผ่านมา

    እሼቱ እንደዝህ የምገርም መሀይም ነበረ ወይ ይገርማል

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 วันที่ผ่านมา +1

      ማለት ምኑ ጋር ነው መሀይምነቱ ሀሰተኛ ነብያቱን መናገሩ?

    • @ketemawelde7793
      @ketemawelde7793 5 วันที่ผ่านมา

      ሌቦችን ዘይት ነጋዴዎችን ስላጋለጠ

  • @MillionTeshale
    @MillionTeshale 5 วันที่ผ่านมา

    አንተ ራስክ አነጋገርህን አስተካክል

  • @TadeGetahun
    @TadeGetahun 5 วันที่ผ่านมา

    አሸቱ ምንም ጥፋት የለውም

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 5 วันที่ผ่านมา

    እሸቱ መለሰ ነብያቶች አለ እንጂ እዩ ጩፋ ብሎ ስም ኣጠቀሰም
    ስለዚህም መክሰስ አይችልም ።

  • @KebebushEnsermu
    @KebebushEnsermu 4 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @fetarihoy27tebkegn
    @fetarihoy27tebkegn 5 วันที่ผ่านมา

    እዩጩፋን ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም በሉልኝ😊😊

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 วันที่ผ่านมา

    ወይ አንድ ብር

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 วันที่ผ่านมา

    ወይ አንድ ብር

    • @aklilnews
      @aklilnews  วันที่ผ่านมา

      አንድ ብር ስትል አልገባኝም?