jesus christ ስንቸገር ፈጣሪ ለምን ዝም ብሎ ያየናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025
  • Jesus Christ ፈጣሪ ለምን ይፈትነናል ለምን ለሁላችን ብር አይሰም #fraol #viralvideo #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #shortvideo #abelbirhanuየወይኗልጅ #ታሪክ #onthisday #duet

ความคิดเห็น • 545

  • @MestawetNigusse
    @MestawetNigusse 2 วันที่ผ่านมา +1

    wow ለእግዚያብሄር ቃል ያለህ መረዳት ከህይወት ጋር ከኑሮ ጋር ያስገርማል ምድርላይ የሚያምኑት የማያምኑትም የሚናፍቁት አይነት ሰው ነህ ተባረክ እኔም ጌታ ይረዳኛል አንድቀን በአንተአይነት ፀጋ ይገልጠኛል ለጌታ ክብር ይሁንለት።

  • @BizuneshTefera-o8i
    @BizuneshTefera-o8i 8 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ መልክት ድንቅ ምክር ድንቅ ድምፅ
    ድንቅ ትምህር እግዚአብሔር ይባርክ፣ይህን የቨዲዬ መልክት የጨረስኩት ለራሴ ብዬ ነው ከማማ የተማርኩት ስለስሙ ብለን የምንከፍለው ዋጋ በምድርም ሆነ በሰማይ እጥፍ አርጎ እንደሚክፍለን

  • @debebeyitagesu1704
    @debebeyitagesu1704 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቸር ነው 🙏🙏🙏
    በጣም ምረጥ ትምርህት ነው 💕💕💕💕

  • @ProphetAbiyalew
    @ProphetAbiyalew 5 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek talaki ye egziabher sew

  • @misayetasew9645
    @misayetasew9645 8 วันที่ผ่านมา +1

    በዕውነት በተደጋጋሚ ነው የሰማሁት
    መገራት ያሥተካክላል
    ያለፍኩበትን ህይዎት ነው ያሥተማርከኝ
    ብሩክ ሁን

  • @habtshi16
    @habtshi16 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ።

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባ ተባረክ እንዲህ አይነት እውነት የሆነውን ኖሮ ያለፈበትን አሁን ደግሞ ካንተጋር እየኖረ ያለውን ጣፋጭ ኑሮ ኑሩለት እያለ የሚያስተምረንን ድንቅ ባርያህን ስለሰጠህን ተመስገን አባብዬ ባርያህን ፍራኦልን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩት ሐሌሉያ አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @edensolomon9856
    @edensolomon9856 2 วันที่ผ่านมา +1

    This is a message for me.from God 🙏stay blessed, @Fraol

  • @MestawetNigusse
    @MestawetNigusse 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምንአይነት ድንቅ ሰው ነህ

  • @ህይወቴ
    @ህይወቴ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እዳለ ይሁን የኔ ውድ

  • @HelenZewde-vm4rm
    @HelenZewde-vm4rm 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wow amazing word God bless you

  • @MarthaAssefs
    @MarthaAssefs 5 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ፊራኦል ስታወራ ስሰማህ ሰባኪ ትመሥለኛለኽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለምክርክ እኔን እየተናገርከኝ ነው ስለእውነት ግር ይለኛል የጌታ ስራ በተለያየ ሁኔታ ይናገራል ለጥያቄኼ መልስ አግኝቻለው ጎዶሌሄን እዳውቅ እረድቶኛል ስለቃሉ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድአሜን ፌራ በእውነት ስላተ ጌታ ይመስገን አሜን አሜን ሁሉን አሳምሮ መሰራት መታደል ነው ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdesgetaneh7276
    @mekdesgetaneh7276 2 วันที่ผ่านมา +1

    You are blessed with truth and God's wisdom

  • @zenuzenu8503
    @zenuzenu8503 6 วันที่ผ่านมา

    ለሑሉ ነገር እግዚአብሔር ቀን አለው ወደ እግዚአብሔር መጠበቅ ከጌታ ጋር መገናኘት ነው ለሠው ትእግሥት እናደርጋለን አይደል ጌታን መጠበቅ ያቅተናል ፍርኦል አንደበትህን ሁልጊዜ ይባርክልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 3 วันที่ผ่านมา +1

    Getta Eyesus Abezetoo yibarkek

  • @emabit3582
    @emabit3582 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 7 วันที่ผ่านมา

    እሚገርም ነው አግዚአብሔር ትልቅ መረዳት ነው የሰጠህ ዘመንህ ይባረክ ጌታን መጠበቅ እንድንችል ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @emabit3582
    @emabit3582 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wowwoo waaqayyoo ayyaan kan caaluu siif haa baaya'suu ebbifamii ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamanley-rj2fn
    @abrhamanley-rj2fn 8 วันที่ผ่านมา

    እ/ር ለእሱ የሚሳን ነገር የለም ያየናል ጊዜዉ ገና ሁኖነዉ በሱ ተስፋ ነዉ የምንኖረዉ በያለንበት ይጠብቀን አሜን

  • @MohammedSheeko
    @MohammedSheeko 8 วันที่ผ่านมา +1

    Amin amin ❤❤❤😂😂😂

  • @TesfaHd
    @TesfaHd 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም ጌዜ አለው ብሏል ጥቢቡ ስለሞን
    እግዚአብሔር ቢዘግየም ይመጣል

    • @TesfaHd
      @TesfaHd 3 วันที่ผ่านมา

      በተስፋ እጠብቃለን
      ሽልመንግን ፈርኦል

  • @LaliseFayisa-r4l
    @LaliseFayisa-r4l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misayetasew9645
    @misayetasew9645 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ተባረክ
    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው!!!
    አንዲት ህፃን አለች ደግፋት ቤተሠብ የላትም
    የማይቋረጥ መድሃኒት ትወሥዳለች
    ለህክምና ሥትመጣ ሆሥፒታል ነው የማገኛት በተደጋጋሚ ፅፌልሃለሁ

  • @tsehayregasa
    @tsehayregasa 8 วันที่ผ่านมา

    ልክነህ በመጠበቅዉስጥ ያለዉ መጠበቅ እና አፍጥጦ ፊታችን ላይ የሚቆሙ ነገሮች ትእግስትን ያሳጡናል በተለይ አንተ የምትኖርላቸዉ ሲኖሩህ ቢሆንም ካልፀናን ከጌታ ከሆነዉ ነገር ጋር እንተላለፋለን ጌታ በፊቱ ያፅናን እሩቅ እድንሔድ ተባረክ 🎉🎉

  • @emnetgetahun8127
    @emnetgetahun8127 8 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ተባረክ ጌታ በደንብ እየሰራህ ለሌሎች ምሳሌ ስላረገህ ክብር ለስሙ ይሁን በአንተል ጌታ ብዙ አስተምሮኛል በልጅ ( በወጣቶች) መማር ደግሞ ምንኛ መታደል ነው በርታ ቀጥል የተገለጠልህን ጌታ ግለጠው ለበረከት ሁን!!

  • @ShambelMengistu
    @ShambelMengistu 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስም። አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት።
    የዮሐንስ ወንጌል 2 : 4

  • @GirmaDesta-r2s
    @GirmaDesta-r2s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላምሕይብዛ

  • @BemnetDerese-d4p
    @BemnetDerese-d4p 6 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት መረዳት ነው እኔ አንዳንዴ ነው የማይክ ግን ሠው እንደምትረዳ እና ሀፍታም እንደሆንክ እንጂ እንደዚ አይነት የሚያስቀና መረዳት ይሄን ያክል ጥልቅ የሆነ ከሀፍት ሁሉ የሚበልጥ ሀፍት እንዳለክ አላውቅም ነበር እና አምላኬን ሁሉን ችዬ በትእግስት እንድጠብቀው አድርገኸኛል ካለህ ትልቁ ሀፍትህ ስላካፈልከኝ አመሠግናለሁ ተባረክ የኔ ንጉስ ሁሉን ቻይ እንደሆነና ሁሉ በእጁ እንዳለ አውቃለው ግን አንዳንዴ ሢከብደኝ ወይ ሂይወቴን ቀይር ወይ ና ወይ ደሞ ውሠደኝ ብዬ ሁሌ ይሄንን ሶስት ነገር ነው የምለምነው አሁን ግን ሁሉም ነገር በምክንያት እንደሆነ አስተማርከኝ እና ንጉሤን እጠብቀዋለው ለሁሉም ጊዜ አለው ተባረክ ወድሜ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነው ሁሌ ባዳመጥኩህ ቁጥር ድንቅ ይለኛል እምትናገረው ነገር ሁሉ እኔ ከእግዚአብሔር ጋር እማወራውን ግራ ገብቶኝ የምጠይቀውን ነው ብርክርክ በልልኝ የእግዚአብሔር ባሪያ ስታወራ እንዴት እየጣፈጠኝ የጌታን ድምፅ ካንተ እንደምሰማ ብታይ ፍራኦል አንዳንዴ ጀምሬ የሞላሁት ዳታ ሲያልቅ እና ሲቋረጥ እናደዳለሁ። በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @MarMark-o4f
    @MarMark-o4f 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው ተባርክ ፍራ! አሜን አሜን አጨራራሳችን ያሰሚርልን አሜን አሜን ቀና ብሎ ያየኛል አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን ትክክል እግዚአብሔር እኛ በምንጠብቀው መንገድ ሳይሆን በምንጠብቀው በኩል ይመጣል ፡አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሱን ይዞ ያፈረ የለም ሁሉንም

  • @TigistZerihun-w1q
    @TigistZerihun-w1q 3 วันที่ผ่านมา +1

    Mekerhe becha yebekal tebark.❤❤❤

  • @SmretKassahun
    @SmretKassahun 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሔር እውነትነው ዝምታው ግን ቆየብን በጣም አሁንም እሡያውቃል ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥክ የኔቢጤዎቸች አባት ተባረክ

  • @misretateshome1646
    @misretateshome1646 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንንንን❤

  • @LemlemDaniel
    @LemlemDaniel 7 วันที่ผ่านมา

    የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ እግዚአብሔር በስራው አዋቂ ነው እርሱ ፃዲቅ ነው ሁሉ ጊዜ ትክክል ነው ስሕተት አያውቀዉም ዝም ሲልም አዋቂ ነው ሲሰራም አዋቂ ነው የጌታ የዝምታው መንገድ እርሱ ይኑርበት እንጂ ከመልካም ነገር ሁሉ አትጎድልም ለምን ባልነው ነገሮች ላይ እርሱ ይገለጣል ጌታም የሚከብርበት ይሆናል በብዙዎች ሰዎች ዘንድ ጌታ እንዲከብር ያደርገዋል ተባረኩ

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላምህ ይብዛ ጌታ ይባርክህ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ አንተን ተጠቅሞ ብዙ ትምህርተ ነን ስለ አስተማረ ኝ አመሰግናለሁ በረሃ መንፈስ ስተአብራራ አይምሮዬ በቀላሉ ተቀበለ ለመጀመርያ ግዜ እባክህእንደዚህ እየመጣህ የመንፈስን ወቅት አጣን ተበረክ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @Baryouth
    @Baryouth 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agonafirhaile-q1y
    @Agonafirhaile-q1y 5 วันที่ผ่านมา

    ፊራ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @frehiwetgezahegn4180
    @frehiwetgezahegn4180 5 วันที่ผ่านมา +1

    Selam lant yhun

  • @ZinashSolomon-qt2cx
    @ZinashSolomon-qt2cx 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቸር ነው ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
    እናመሰግናለን በጣም ምረጥ ትምርህት ነው ❤❤

  • @EyobEyobdesalge
    @EyobEyobdesalge 8 วันที่ผ่านมา

    እግዛሐቤሔር እኛአን ከነ አፂያአታችን ከነ ክፋታችን የኛአን ይጠብቀናል አይገርምም እደዚ አይነት አባት እያለን ለምን እኛ ተኮወል ተኮወሉን እናስባለን ግን የሰማይ አባአትን ደስ እዲለው እኛ ለም አናመሰግነውም ግን እኛ ከእስሳአ የተለየ አምሮ ስቶን መልካም መልካሙን ለምን አናይም ግን በእመም ስንያዝ ብቻ እሱን አንማፀናለን ግን ለምን በጣአም ከበደኝ አፂያአቴ አባቴ ሸክሜን አውርድልኝ አባቴ እኔ ከሱሴ እና ከክፋት አውጣኝ አባቴ እኔ ያተ ባርያ አድርገኝ አምላኬ አተ ሰሚ ነክ አባቴ እኔ አተን መለምንክ አብት ንብረት አይደለም ጥሩ ልቦወና ስጠኝ አባቴ እደዚ የማይከፈልበት ንፁ አየር ሰተኝ ላት ትንሽ ምስጋና ከለከልኩ አውን አንተ ወደድጅ ምራኝ አባቴ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏

  • @EmebetMulatu
    @EmebetMulatu 8 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ እድለኛ ነህ እግዚያብሔርን በመስጠት ብቻ ሳይሆን ወንጌል በመስበክም ታገለግላለህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ::

  • @bilisumadadi-k8v
    @bilisumadadi-k8v 8 วันที่ผ่านมา

    ፍራኦል ያነት ሰጦታ ከ አግዛበእህር የተላከ ነው አግዛበእህር አንተን ሰጠን ባለሀበት ጤና እና አደሜ የስተህ

  • @etet-d2d
    @etet-d2d 8 วันที่ผ่านมา

    የእኔም ጥያቄ እግዜአብሔር መልስ እንዲሰጠኝ ነው ብዙ ታሪክ አለኝ ከምንም በላይ ግን በጣም ደስ የሚለኝ ከፍቶኝ ሳለቅስ ሲርበኝ ሲጠማኝ ድምፅ የለኝም እና ድምፄ እባዬ ነው ፈጣሪን የማዋይበት የምነግርበት የሚገርመው ግን ሰዎች ሰታማክራቸው ችግርህ ላይ ችግር ነው የሚጨምሩት እግዚአብሔር ግን ለፈተና ችግር ይሰጥሃል እጥፍ ድርብ ፀጋውን ያለብስሀል❤❤❤❤❤❤ አሜን ሀሌሉያ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kasahun-u3v
    @Kasahun-u3v 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔፍራውልእግዛቤርንነምልህከኔከኔየባሰካለስጠውግንበዝችምድርላይእደኔየሆነካለእኔጃምንብየልገርህአንደኛእናትህታማለችሁለተኛአተችግርለይነህወይከራስህጋርሆነህእናትህንአላዳንህእኔመቸእግዛቤርመቸበቃህእደሚለኝአላውቅምምንእደማረግአላውቅም

  • @MekdesKasu-gu3vl
    @MekdesKasu-gu3vl 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክ

  • @TigistZerihun-w1q
    @TigistZerihun-w1q 3 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek mekerhe bcha ybekl❤❤❤

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን ፊራዬ ተባረክ እንወድሃለን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @MareguYonas
    @MareguYonas 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሺ አመት ያኑርልን አቦ የደጎች ደግግግግግግግግ ፍሬሬሬሬሬ

  • @SintayehuAdmasu-s6w
    @SintayehuAdmasu-s6w 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmiWorku
    @EmiWorku 6 วันที่ผ่านมา

    ወይ አይ ሰው መሆን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር እንኳን አበቃህ ከፍ ከፍ ብልልኝ ተባረክ❤❤❤❤

  • @hibertbogale9952
    @hibertbogale9952 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @hayletsionmehari8119
    @hayletsionmehari8119 8 วันที่ผ่านมา +1

    Zare yene tera new isu kalenew eshi

  • @DagmawitAklilu-i5o
    @DagmawitAklilu-i5o 2 วันที่ผ่านมา +1

    Aman

  • @EmuEmu-d3f
    @EmuEmu-d3f 8 วันที่ผ่านมา +1

    Aman❤❤❤❤❤❤

  • @EmiWorku
    @EmiWorku 6 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ግን አግብተሃል ወልደሀል ከወለድክም ልጆችህን ይባረክልህ ትዳር የተባረከ ይሁን ካላገባህም አግባ ልጆችም ዉለድ ቤትህም ዉስጥህም ዉጭህም እግዚአብሔር በደስታ በበረከት ይሙላዉ

  • @AlganeshBekele-n7g
    @AlganeshBekele-n7g 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ZalelamiTiramo-x1j
    @ZalelamiTiramo-x1j 3 วันที่ผ่านมา +1

    Tbrki,tmrti,turuno

  • @misayetasew9645
    @misayetasew9645 8 วันที่ผ่านมา

    ለተረዳው ትልቅ መልዕክት ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክ

  • @FeraFera-l1h
    @FeraFera-l1h 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 8 วันที่ผ่านมา

    ፍሬ የዛሬዉ ትምህርትህ ትክክል ነዉ የሰዉ ልጅ ስለሆንን እንቾክላለን ጌታግን ስራዉን ይሰራል😢😢😢

  • @WudWork
    @WudWork 7 วันที่ผ่านมา

    ፍራወል ስለ እኔ ነው ጌታ የተናገረው ተባረክ።

  • @hayletsionmehari8119
    @hayletsionmehari8119 8 วันที่ผ่านมา +1

    Fira live eyayehu new betam lene tiru timhirt new 10qw

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ትዕግስተኛ መሆን አለብን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፊራዬ እናመሰግናለን ወደ ነብሴ ስለመለስከኝ አመሰግናሎህ ተስፋ አልቆርጥም ደሞ ፊራዬ እበረታሎህ አመሰግናሎህ አሜን አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤

  • @AnnoyedGym-un3ny
    @AnnoyedGym-un3ny 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እግዚአብሔርን ሳወራው ልክ እንደ ጋደኛ አብሮኝ አጠገቤ እንዳለ ልስቅም ላለቅስም እችላለሁ 2014 ልክ መስከረም ወር ላይ ሁሉ ነገር ጨልሞብኝ ትዝ ይለኛል እያለቀስኩ የጮውኩትን መቼም አልረሳውም ግን ለካ የጌታ ጊዜ አለ እናም ጥያቄ ጥቅምት 15 ተመለሰና ያኔ ያለቀስኩትን ሳስታውስ ድጋሚ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልኝ እንደዘገየ ሳስብ በደስታም አለቀስኩት ማለት ነው

  • @GenetGmail
    @GenetGmail 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BinyamwondmagenAsefa
    @BinyamwondmagenAsefa 5 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ሁሌም ልክ ነው እግዛበሔርይ ባርክህ ፀሎት አድርግልኝ

  • @Tsegereda-b9h
    @Tsegereda-b9h 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistashenafi3915
    @kidistashenafi3915 8 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም መገለጥ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ

  • @Kidist-r5f
    @Kidist-r5f 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ፊራ ገብስ ካልተፈተገ ቆሎ መባል አይችልም እዲሁ የምናልፍ ቢያም ፡ለውበት ነው መጨረሻዬ እዲያምር ነው ለሌሎች መትረፍ እድችል ነው ወድሜ፡፡ በህይወቴ እርግጠኛ ፡መሆን የምፈልገው እግዛብሔር ከኔጋር መሆኑን አብሮነትነው በቃ የማይለወጥ እጠብቀዋሁ ጌታ ድንገት ይመጣል ፡

  • @hananwejra-6315
    @hananwejra-6315 8 วันที่ผ่านมา

    በትክክል🎉🎉

  • @jarrymoki9411
    @jarrymoki9411 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያዘጋጀው ይበልጣል ጊዜ አለው ጌታ እኛ ስለምንቸኩል ነው

  • @SintayehuAdmasu-s6w
    @SintayehuAdmasu-s6w 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ወርቅ ወርቅነቱ የሚታወቀው በእሳት ተፈትኖ ነው ።

  • @YoditabebeHAYIL
    @YoditabebeHAYIL 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው

  • @Messi-d8j
    @Messi-d8j 7 วันที่ผ่านมา

    እዉነትህን ነዉ ከሚሆንልን በላይ የሚሆንብንን እናማርራለን አምላኬ ሆይ ትግስትህን ስጠን🙏

  • @ShambelMengistu
    @ShambelMengistu 8 วันที่ผ่านมา

    ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።
    መጽሐፈ መክብብ 3 : 1

  • @tiruzewude2696
    @tiruzewude2696 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeAlango
    @AbebeAlango 5 วันที่ผ่านมา

    ለስእለት ልስጣዉ በጌታ አንድም ትባረካለህ የእዉነት ነዉ በእግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተረዳኝ በጌታ ????

  • @Hazard-F4Y
    @Hazard-F4Y 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጠሪ ትግስቱን ይስጣን። ፊራ ጌታ ይባርክ....❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TiegstNegus
    @TiegstNegus 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንተ ፊራኦሎ እበኪን እቴህን እሪደት ቤሩት ነው የለች ስምንት አመት ኦናት እና ወረቀት የለትም ልጅ አለት ሁሌም ለፊራኦል ፀፍልኝ ትኛለች እኔም ፁፍ አልችም እሰም ምንም መፃፍ አትችልም ለዘ ነው የመትፂፊል በጠም ተጨቀለች ቡዙ ቦታ ኤደለች ለልጅወ ወረቀት ልታሰራ 😢 እቀማ እየጣቋት ለታሰራለት አልቸለም እና የጠፈችበት ሴትዮ ደሞ ከስምሽ አሩጅልኝ ስትለት

  • @getachewzewdu9838
    @getachewzewdu9838 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁሌም በውስጤ ማስበውን ነው የተናገርከው ሁሌም ሁሌም ለምን ለኔስ ለምን ብየ እጠይቀዋለሁ

  • @debisena
    @debisena วันที่ผ่านมา

    ጌታ ታማኝ ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @GenetGmail
    @GenetGmail 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን yes

  • @ZelalemShalamo
    @ZelalemShalamo 5 วันที่ผ่านมา

    ስታማከር ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤

  • @BirkeSeid
    @BirkeSeid 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tarikee-nb2vd
    @Tarikee-nb2vd 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SolomonGebre-t2k
    @SolomonGebre-t2k 8 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ለዘመናት የነበረኝ ጥያቄዬ መልስ አገኘሁ ሁሌ በእግዚአብሔር እበሳጭ ነበር ዛሬ ግን መልስ አገኘሁ ተባረክ አቦ

  • @FoziaEsuleman
    @FoziaEsuleman 8 วันที่ผ่านมา

    እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን፣በዚህ ዘመን በዘር; በጎሳ; በሀይማኖት የሚባላ ትውልድ ባለበት ያንተ መኖር ምክንያት አለው አላህ ይጠብቅህ.

  • @TenuAbera
    @TenuAbera 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብ ይመሥገን ጥሩ ትምሕርት አሠተማርከኝ ፈጣሪ ይባርክሕ

  • @EmiWorku
    @EmiWorku 6 วันที่ผ่านมา

    እዉነት

  • @AbebeAlango
    @AbebeAlango 5 วันที่ผ่านมา

    ፈራኦል በእግዚአብሔር እረደኝ ለእግዚአብሔር ቤት የሳልሁት ስእለት አለብኝ ክህነት የተነሣ የእዉነት ከ10 ከአስር ዓመት በላይ በጌታ አግዝኝ??????

  • @EmiWorku
    @EmiWorku 6 วันที่ผ่านมา

    እዉነት እዉነት

  • @netsanet3235
    @netsanet3235 8 วันที่ผ่านมา

    እወነት ነው አግዚአብሔር አሳቡ አይክለ ክልም እሱ ትክክል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤

  • @TecnoTecno-d5m
    @TecnoTecno-d5m 8 วันที่ผ่านมา

    Wayinee ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @SofiyaLulu
    @SofiyaLulu 8 วันที่ผ่านมา +1

    Liyasitemiren new ::

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 8 วันที่ผ่านมา

    እንደእግዚአብሄር የሚደንቅ የሚገርም ማንም የለም❤❤❤❤❤

  • @pastormengeshahayle511
    @pastormengeshahayle511 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @EmiWorku
    @EmiWorku 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @MuluFeyisa-s6k
    @MuluFeyisa-s6k 5 วันที่ผ่านมา

    እውነት እውነት