ሰብስክራይብ ላደረጉ የብር ሽልማት Jfro2024 | ፊራ | duet | shorts| frol eticha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.8K

  • @kamlakgelebo1941
    @kamlakgelebo1941 19 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
    ብዙ ሰዋችን ስትረዳ አይቼሃለው ሰው የክርስቶስ ልብ
    ያለው ካልሆነ በፍጥረታዊ ሰው ይከብዳል እና ሳሳጥር መልካም ፍቃድህ ከሆነ በጣም የተቸገረች እናት ብትረዳት ብዬ እጠይቅሃለው

    • @biranePetros
      @biranePetros 18 วันที่ผ่านมา

      Yes🎉🎉🎉yetbrke sawuno

  • @HellanFantastic
    @HellanFantastic 22 วันที่ผ่านมา +8

    ይንተ ደስታ ከዚ በላይ ይሁን ምክናያቱም ስዎችን ስለምታስደስት አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @habtshi16
    @habtshi16 8 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት በጣም ቅንና መልካም ሰው ነህ የድግነት ጥግ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ። ወንድማችን ጨምሮ ይስጥህ ።

  • @emahagriemahagri
    @emahagriemahagri 28 วันที่ผ่านมา +12

    ተባረክ ወንድሜ
    ለደግነትህ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    አንድ ነገር ሰወችን ለመርዳት የእ/ርን ድምፅ ስማ ብዙ ችግር ላይ ያሉ ወገኖች አሉ

    • @Amena-r5k
      @Amena-r5k 24 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 22 วันที่ผ่านมา +12

    ፈራወል አንተ ትለያለህ እኛንም አግዘን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretayash335
      @meseretayash335 21 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለወ እጅግ ከብዶኛል እድሜ ሂዷል በሰው አገር ቤተሰቦቼን ልጆቼን እያልኩ አባኮ

    • @meseretayash335
      @meseretayash335 10 วันที่ผ่านมา

      ቁጥርክን አላውቅም ፍራወልዬ በምን ላግኝህ

    • @zebenaybirhanu1540
      @zebenaybirhanu1540 2 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UbUbt
    @UbUbt 27 วันที่ผ่านมา +8

    አንተ የተባረክ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርከው እኔ እጃ ምን ብዬ ልባርክህ አላውቅም ብሩክ ሁን

  • @Azeb1
    @Azeb1 28 วันที่ผ่านมา +12

    ፍራአል የአሰተማሪዋን ህይወት ቀየር ጌታ ይባርክህ ዘመንክ ይባረክ መልካም በጎ የሆነ ስራ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏

    • @beletuButa
      @beletuButa 28 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @azeb4445
      @azeb4445 27 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @HELENDemoize-x7m
    @HELENDemoize-x7m 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንክ ሁሉ ይባረክ የምትሰጠው አትጣ

  • @awekegetahun5771
    @awekegetahun5771 28 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ
    ትንሽ ቢዝነስ ጀምሬ ያልተሟሉ ማሽኖች አሉና እባክህ እርዳኝ ወንድሜ❤

  • @MariamGinna
    @MariamGinna 28 วันที่ผ่านมา +12

    አምላካችን ዕንባ አባሽ ነው በፌራዬ በኩልደኤርሶልሻል ሰሙ ይባረክ።

  • @mubarekkasim-j7m
    @mubarekkasim-j7m 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እያደረክ ያለው ነገር በጎነትህ ነው ።ፈጣሪ ያስደስትህ።።።።፡

  • @Urjjii
    @Urjjii 26 วันที่ผ่านมา +8

    Ebbifamii abbaa iyyesaati ati namni rakkataa gargaree akkaa wani naf liqeseti jedhaa sagalee waqayyoo Ebbifamii!🙏🥰❤️

    • @KamilaShamsu
      @KamilaShamsu 21 วันที่ผ่านมา

      Firnu rabbii jedhi na gargar

    • @KamilaShamsu
      @KamilaShamsu 21 วันที่ผ่านมา

      Rabbii jedhi na gargar Hadar Hadar Hadar Hadar

    • @KamilaShamsu
      @KamilaShamsu 21 วันที่ผ่านมา

      Sikrbi godhi jira

    • @KamilaShamsu
      @KamilaShamsu 21 วันที่ผ่านมา

      Hadar Hadar Hadar na gargari rako guda kesa jira

    • @KamilaShamsu
      @KamilaShamsu 21 วันที่ผ่านมา

      Na debisu na jila hin calisini

  • @BizuneshBusa
    @BizuneshBusa 28 วันที่ผ่านมา +10

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛል ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው

  • @BereketKebede-w9j
    @BereketKebede-w9j 9 วันที่ผ่านมา

    ፍርድ ስለም ነው እደትነህ ወንድም ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባክ እንደዚህ አይነት ድጋፍ ሰው እንንዳለ አላውቅም ተባሪክ

  • @AlmazAdaba
    @AlmazAdaba 28 วันที่ผ่านมา +12

    አንተ የድሆች አባት ተባረክ

  • @Kale-v9h
    @Kale-v9h 28 วันที่ผ่านมา +11

    ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ለምልም በጌታ በኢየሡሰ ስም

  • @HaregKiya
    @HaregKiya 27 วันที่ผ่านมา +14

    ፈራ እግዚአብሔር ይባክህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tigistzeleke-v6y
    @Tigistzeleke-v6y 28 วันที่ผ่านมา +10

    ተባረክ ዘር ይዉጣልህ መስጠት መታደል ነዉ

  • @KibneshiShito-y6j
    @KibneshiShito-y6j 6 วันที่ผ่านมา

    ስጥ ይሰጥሀል ይላል ቃሉ ከዚ በላይ ይስጥህ።❤❤

  • @mamitasgedom
    @mamitasgedom 27 วันที่ผ่านมา +8

    ተመሰገን ለዚ ላደረሰህ ፈጣሪ ላንተ የደረሰ ፈጣሪ ለልጆቼም ያብቃልኝ❤❤❤

    • @AbrahamGossaye-g5x
      @AbrahamGossaye-g5x 26 วันที่ผ่านมา

      firooo

    • @Captin83
      @Captin83 8 วันที่ผ่านมา +1

      yess❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wederjojo
    @wederjojo 28 วันที่ผ่านมา +10

    የሚባርኩ ይባር ካሉ አቦ አንተንም አምላኬ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ይሙላብህ❤

  • @AsteerDilgasu
    @AsteerDilgasu 27 วันที่ผ่านมา +11

    Ebbifami firo Nama jabaa waqayyoo baraafi jirenya kee ha ebisu kanuma calaati dhaloota fi ebbaa tai maqaa yesusin ❤

  • @ZelekeMekonnen-j1g
    @ZelekeMekonnen-j1g 28 วันที่ผ่านมา +11

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእግዚሀብሄር ሰው ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ትለያለህ አብሮነቱ ከአንተ አይለይ ተባረክ ዘለቀ እባላለው የትራክ ሾፌር ነኚ ከቻልክ ብትወስደኚ የእግዚሐብሔር ሰው ከፈጣሪ ታገኛለህ

    • @PlayStor-k6w
      @PlayStor-k6w 25 วันที่ผ่านมา

      ምርጥኢትዊነህ

  • @mesidev2114
    @mesidev2114 28 วันที่ผ่านมา +14

    ዘር ዘላላምህ ይባረክ

  • @SefineshMengeste
    @SefineshMengeste 27 วันที่ผ่านมา +7

    ተባረክ መልካምስረ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bekeluweyesa
    @bekeluweyesa 9 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ፍራ እሠራህ ያለዉን ድንቅ የሆና ስራ ነዉ በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሄር ይባርክህ

  • @TadduuTube
    @TadduuTube 27 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረክ ፍራ Abbaa yiyeessa😍😍😍❤️❤️

  • @Lams-ev6bg
    @Lams-ev6bg 27 วันที่ผ่านมา +6

    አምላክ፣ለሁሉም ሰጪ፣ያድርግክ ፊራዬ

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 28 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ዮመሰገነ

  • @MsaratAl-rd4np
    @MsaratAl-rd4np 28 วันที่ผ่านมา +8

    Firoyee ibakihin anagiregnii bagzaber🙏🙏😢

  • @AbrahamTefera-l1n
    @AbrahamTefera-l1n 27 วันที่ผ่านมา +6

    Abboo waaqayyoo sii haa eebbiisuu fraol sababiin isaas rakkatoota gsrgaaru keef❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birituworkina8408
    @birituworkina8408 28 วันที่ผ่านมา +13

    Yaa obsaa kee kan arjumaa keraa ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Kidist-r5f
    @Kidist-r5f 28 วันที่ผ่านมา +12

    እጅ ይባረክ

  • @BrukSisay-tx4pq
    @BrukSisay-tx4pq 26 วันที่ผ่านมา +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asni-d1o
    @Asni-d1o 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @ChaltuuDibeba
    @ChaltuuDibeba 27 วันที่ผ่านมา +5

    Ati Garuu Ebbifamaa Akkamiti Dhugaa Akkasumaatti Itti Fufii Goftaan Saa Ebbisuu

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 27 วันที่ผ่านมา +9

    ተባረክ መልካምስራ ነው እየሰራክ ያለኸው እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

    • @AyantuAbera-s6m
      @AyantuAbera-s6m 27 วันที่ผ่านมา

      Ye gena setota

    • @DebelaKelbecha
      @DebelaKelbecha 8 วันที่ผ่านมา

      Waqayoo sii haa ebbisuu❤❤❤

  • @sifeniishewaa
    @sifeniishewaa 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @AregashAregash.99
    @AregashAregash.99 28 วันที่ผ่านมา +11

    Betame wodahalewu tebarekeln ❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalemnura
    @Aynalemnura 27 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ nama waaqayyoo

  • @ALEMNESHKIDANWOLD
    @ALEMNESHKIDANWOLD 11 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ የተባረክ ሰው ነህ ዕድሜ ዘመንህ የደስታ ይሁን ።

  • @BurtukanTadesse
    @BurtukanTadesse 29 วันที่ผ่านมา +38

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Fant1234-q7q
      @Fant1234-q7q 28 วันที่ผ่านมา

      Enen gn egzbherm swum ayayegnm😢

    • @ameleworketeferra5330
      @ameleworketeferra5330 28 วันที่ผ่านมา +1

      Wow wow wow -------ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጌታ መሆንህን አላቅም ነበር ግን አንዳድ ነገርህን ሳይ እባርክህ ነበር ጌታ ክብርህን ይውሰድ በብዙ ተባረክ።

    • @hanisa-r3q
      @hanisa-r3q 28 วันที่ผ่านมา

      💋💋💋💋💋💋👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗👍👍👍👍

    • @MekidesGetachw
      @MekidesGetachw 27 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

    • @Hiyoti-h3t
      @Hiyoti-h3t 27 วันที่ผ่านมา +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cvfxvc7385
    @cvfxvc7385 27 วันที่ผ่านมา +5

    🎉🎉🎉🎉🎉 firo waaqayoo si yaa Ebisuuu ... Jirenyaa Kee hojii harkaa Kee yaa Ebifamuu jiradhuu umurii dhera

  • @FireFire-zr5es
    @FireFire-zr5es 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤firaye.geta.yibarkiki

  • @sifeniishewaa
    @sifeniishewaa 7 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ የደሆች አባት

  • @YemsrachShalom
    @YemsrachShalom 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ሰለቸን ሠላም ለሀገራችን።ደቡብ የዲላ ልጅ ነኝ።

  • @Get-AS
    @Get-AS 12 วันที่ผ่านมา +2

    16propertys እዚህ አካዉን ገብተህ የምታገኘው vidoe ከእግዚአብሔር በታች ያተን እርዳታ የሚጠብቅ አንድ ወጣት በደብረ ማርቆስ ከተማ ይገኛል እኔም ሳየዉ ስላሳዘነኝ ነዉ ፊራኦል እንደማታሳፋረኝ አቃለሁ ሰላምህ ይብዛ።!!

  • @AyantuuNugusee
    @AyantuuNugusee 11 วันที่ผ่านมา +2

    Bayyee. Sin. Jaladhaa. hadhoo. Koo. Jabadhuu. Ojii. Kee. Udumaa. Ebbifamii.
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChaltuWakgar
    @ChaltuWakgar 14 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ነው ፍሮ ማዘር እየፀለየችልህ ነው አገልጋይ ነች ወንጌላዊ በቃለህይወት ቤተክርስትያን

  • @TarikGugsa-x4b
    @TarikGugsa-x4b 15 วันที่ผ่านมา +2

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛል ምርጥ የእግዚአብሔር ሰዉ ክመቂ

  • @alemfanta1137
    @alemfanta1137 16 วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AndebetAndebet-u3s
    @AndebetAndebet-u3s 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
    እኔንም አግዘኝ በእግዚአብሔር

  • @SolomonKassa-kd1kn
    @SolomonKassa-kd1kn 19 วันที่ผ่านมา

    ፋራህ ብሮ ይመችህ ለሠዉ የምታረገዉ ነገር ደሥ ይላል እግዚአብሄር ይጨምርልህ ብሮ

  • @SebleworkAlemuMengesha-gi2fi
    @SebleworkAlemuMengesha-gi2fi 18 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @dawitabehine
    @dawitabehine 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ❤️❤️❤️❤️

  • @DfZz-y3r
    @DfZz-y3r 5 วันที่ผ่านมา

    Nagaan waaqayyoo siif baayyatu bara jiraatu keessatti kennaa jiraadhu❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuzerihun-qq5lp
    @sintayehuzerihun-qq5lp 23 วันที่ผ่านมา +2

    መሥጠትን የሚያውቅ ልብ አብዝቶ መቀበልን ከፈጣሪው ዘንድ ያውቃል🎉🎉🎉🎉🎉 አብዝቶ መስጠት አብዝቶ ይቀበላል ተባረክ ፊራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @girmateferi2225
    @girmateferi2225 12 วันที่ผ่านมา

    Fira eebbifami

  • @YosefShimelis-e3g
    @YosefShimelis-e3g 20 วันที่ผ่านมา +1

    ameen ameen ameen

  • @alseyalsey1233
    @alseyalsey1233 8 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤

  • @HananYusuf-g8k
    @HananYusuf-g8k 13 วันที่ผ่านมา

    Masha alh

  • @DVDEME
    @DVDEME 21 วันที่ผ่านมา +2

    Ebake fraol befexari bile anageregn❤❤❤❤❤❤

  • @RozaAdem-x4j
    @RozaAdem-x4j 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወድም ፈጣሪ እርጂም እድሜ ይሰጥህ እኔም አድርጌሃለሁ ሸልመኝ

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 13 วันที่ผ่านมา

    Berta fera tebareki ❤❤❤❤❤

  • @SimretLove
    @SimretLove 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንህ ይባረክ

    • @SimretLove
      @SimretLove 11 วันที่ผ่านมา

      እባክህ ፍራኦል አግዘኝ

  • @Enei3
    @Enei3 21 วันที่ผ่านมา +2

    ፊራዬ እንኮን ያተን የማንንስ እያረገን አደል አተ የተባረክህሰዉ የኔ ጀግናናናና❤❤❤❤❤❤🌹🌹💚💚💚🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹

  • @jemila8408
    @jemila8408 15 วันที่ผ่านมา

    Abba misikana umrii dheradhu umumari kumaa jirfhuu❤❤

  • @MogesDesaleg
    @MogesDesaleg 17 วันที่ผ่านมา +1

    እረ መቼ ነው ለኔ ሚደርሰኝ አዎ ይሰማል❤

  • @ShimelesNuru-i7k
    @ShimelesNuru-i7k 7 วันที่ผ่านมา

    ፊኢራኦል።እኔ በቲክቶክ ነበርየማውቅህአተመልካምሰው ሆይ ልጄንፊኢራአኦል አልኩት ሰለምወደክሰማደንቅ።ሥሙን ፊራኦል

  • @AbisaAbdi
    @AbisaAbdi 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @Tigist-x9k
    @Tigist-x9k 22 วันที่ผ่านมา +1

    ፊራዬ እኔ you tub ሰብስክራይብ አድርጋለሁ tiktok ኮፒ ሊንክ አድሪጋለሁ Happy New year❤❤

  • @benydana9713
    @benydana9713 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ተራ መቼ ነው። ፊራ❤❤❤

  • @wewe21709
    @wewe21709 16 วันที่ผ่านมา

    ፈራኦል እባክሽ የወነ የስራ መስርያ አግዘኝ ስደት ደከመኝ ከወር ቡሀላ ልገባ ነው 🤲🥹

  • @Jonney-m4u
    @Jonney-m4u 16 วันที่ผ่านมา

    ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አተን የስጠ ባለቤቴ የልብ ድካም ታማሚ ነው እባክ እርዳኝ 😢

  • @monetulfata-z4d
    @monetulfata-z4d 11 วันที่ผ่านมา

    firoo waqayyoo dachaan si haa eebbiisuu dhugaa❤

  • @DestaJila-tg8uz
    @DestaJila-tg8uz 22 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በምትኖርበት አድስ ነገር ይስጥ ❤❤❤❤❤❤

  • @girmagemechu3035
    @girmagemechu3035 13 วันที่ผ่านมา

    Hy ትክክለኛ አካውንትህ ነው እግዛብሔር ይባርክህ

  • @SennaitKahssay
    @SennaitKahssay 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥህ ፍራኦል እድሜህ ይርዘም የኢትዮጵያ ደራሽነህ እኮ ወንድሜ

  • @TigistTesfaye-s4d
    @TigistTesfaye-s4d 19 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ይህ የወንጌል ሰራ ነዉ በረታ ወንድሜ❤❤❤

  • @totinureee9610
    @totinureee9610 10 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ሰው

  • @MimiDesta-n3z
    @MimiDesta-n3z 22 วันที่ผ่านมา

    Amen Ameen Ameen

  • @zeharayimam9655
    @zeharayimam9655 21 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ፈጣሪም ያግዝሀል

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 21 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ይቱብ የፍራኦል ነው? በጣም ስርአት ያለው ሰው🎉

  • @Dior768
    @Dior768 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ በወጣ ይተካ brother❤❤❤

  • @Salam-nq3cr
    @Salam-nq3cr 22 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ዘመንህ ይባረክክክ እድሜ ከጤና ጋር

  • @Genetwendimayehu-jd5fj
    @Genetwendimayehu-jd5fj 5 วันที่ผ่านมา

    በጌታ አትለፈኝ በማሪያም አረ በግዚያብሄር

  • @kululeAbaje
    @kululeAbaje 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen

  • @AsefaAsefa-c6y
    @AsefaAsefa-c6y 18 วันที่ผ่านมา

    ፍራኦልየ ወድሜ ምን እደምልሕ አላቅም ለደግነትሕ ተባረክ ጨምሮም ይሥጥሕ ከልቤ እወድሐለው

  • @azeneazene-o5l
    @azeneazene-o5l 19 วันที่ผ่านมา

    ፍራኦል ሰላም ነው
    ወንድሜ ቀንህ
    ይባረክ ወንድሜ

  • @FiregenetMekonen
    @FiregenetMekonen 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @benydana9713
    @benydana9713 13 วันที่ผ่านมา

    Firraa mengistii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SenaitKenea
    @SenaitKenea 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ፋጣሪ ያኑሪህ

  • @HanaNamara-y8n
    @HanaNamara-y8n 20 วันที่ผ่านมา

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ililililiilil haleluuyaa haleluuyaa ebifaamaa namaa waqayoo

  • @taituhailu7293
    @taituhailu7293 21 วันที่ผ่านมา +1

    Amen.zebneh yibarek

  • @HelenBogale-i2y
    @HelenBogale-i2y 22 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክልኝ

  • @frehiwotdemissie-w1q
    @frehiwotdemissie-w1q 21 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ ይባረክ ለመልካም ስራዎች

  • @SeyfedinBediru-y9t
    @SeyfedinBediru-y9t 6 วันที่ผ่านมา

    ፍራኦል ለኔም በኣለህ አንቴ ዘር ሀይማኖት ሳትለይ ምትረዳ ለኔም ይድረሰኝ ፍራዬ

  • @TsedaleGirma-m3l
    @TsedaleGirma-m3l 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @BunignLafto
    @BunignLafto 16 วันที่ผ่านมา

    ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ ኑርልኝ
    1ዮሐ 3:17-18 ምሣሌ 3:27-29
    Jesus is my Lord

  • @DiribeDasale
    @DiribeDasale 14 วันที่ผ่านมา

    Hadhokoo waqaayon si aebisuu jabadhuu gotaa koo ❤❤❤❤❤❤❤❤bayee sijalanaa