🛑የእህቴ መሞት በሷ ልጅ ምክንያት ነው😭😭 |Hab media /ethiopian movies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr 24 วันที่ผ่านมา +6

    ምን ጉድነው አሁን በማነው ፍርዱ አክስትይዊ ክፉናት የልጂት የዘላለም ጠጠት 😢😢😢😢😢

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 24 วันที่ผ่านมา +10

    ወላሂ ምርጥ አክስት ባሁኑሰአት የሰውልይ በገዘብ በሚጋደልበት ሰአት ገዘብሽ ተርከቢኝ እምትልአክስት😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 23 วันที่ผ่านมา

      💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 24 วันที่ผ่านมา +3

    እያለች ምንም አልመሰላትም ይይኸው ዛሬ ቅጥል አለች የእድሜ ልክ ፀፀት እናት መተኪያ የላትም በናታችን አንደራደር እባካቹን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 24 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያጥናሽ ከባድ ነው የእግር እሳት ነው ምሆንብሽ እመብርሃን ብርታቱን ትስጥሽ ሁላችንም ከዚህ መማር አለብን ድጋሜ ስተት እንዳሰሪ አክስትሽ መልካም ሰው ናት እናትሽ አምልጣሻለች አክስትሽን ካሻት ምትልሽን ስሚ የእናትሽን ነፍስ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ያሳርፋት 😢😢😢😢😢😢

  • @negasiberhe8301
    @negasiberhe8301 23 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ይባርክሽ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 24 วันที่ผ่านมา +4

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😢

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ እወነቱ እንዲህ ደስይላል ጀግና ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቺለሰው እንደምደርሽው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 24 วันที่ผ่านมา +7

    ገለዋት እዳይሆን ለንብረቷ ብለው ግዜው ከፍቷል 😢😢

    • @medhanetruth3149
      @medhanetruth3149 24 วันที่ผ่านมา +2

      Tsion you have to see wider, it looks like something wrong. Her father died first, then she left out and then her mother died? and they access the daughter. I think you should examine very seriously!

    • @BAY3-bl7yj
      @BAY3-bl7yj 24 วันที่ผ่านมา

      እነም እንደሱ እያሰብኩ ነበር​@@medhanetruth3149

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 23 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ገና ምርጥ አክስት ተገኘች😢😢

  • @AbuRimMuhamed
    @AbuRimMuhamed 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛዋ ጺዮን እንደው በፈጠረሽ ይሄ ጸጉርሽ ላይ ያንጠለጠልሽው የፈረስ ጭራ ቢቀርብሽስ ቆንጆ ነሽ ፈጣሪ መጥኖ የሰጠሽ ጸጉር በቂሽ ነው ተመልካቾችሽ ካንቺ ምን እንማር?

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለም ሰለም ፂየ ❤❤❤❤ራሲሺን ጠብቅ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 24 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም አክስት ተባረኪ ❤❤❤አደራሽን ተወጪ ❤❤❤

  • @Eagle106come
    @Eagle106come 24 วันที่ผ่านมา +1

    አክስቷ በእውነቱ እሷ ጥሩ ነች እግዚአብሔር ይባርካት ግን ልጅቷ በዚህ ትጸጸታለች። መጥፎ ባህሪ አላት። ስለዚህ እዚህ ሁላችሁም አስተያየት የሰጣችሁ እባካችሁ ቪዲዮውን አይተው ከመጨረስዎ በፊት አስተያየት አይስጡ

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 23 วันที่ผ่านมา

    ምስኪን እናት እኮ ናት። አይዞሽ እህቴ 😭

  • @AsmadeNure
    @AsmadeNure 24 วันที่ผ่านมา

    አሰመሳይ ሲየላቅስ ደስ ይላል በዚ ግዜ በዚ እድሜዋ እናቷን የመጦ ስድ ሴት

  • @zerihunwelde
    @zerihunwelde 24 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አይ ስለ እናትዋ አማማትዋ መጣራት አለበት ለምን ልጅትዋ በአክስትዋ እምነት የላትም ለምን ባለፎው ሴትጠይቃት አክስትየዋ የተባለቹ የሆነ ሴራ እንዳለ ተናግራ ነበረች

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 22 วันที่ผ่านมา +1

    አክስቴየዋ እያለችያለቺው አደራብላኝነው እያለቺነው ደሞም ገዘብን ትቀበልን እያለቺአይደልእደ ለምንእህቷን ትገላታለቺ ኮሜታተር ተረጋጉ ማስጠርጠር አስፈላጊምነውግን ቢሆንም

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 24 วันที่ผ่านมา

    አይ ፀፀት ቻይው እንግዲ😢😢 ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ ትል ነበር እናቴ ነብስዋንይማርና😢. በጣም ታሳዝናለች እናት እንዳነባች ሞተች😢

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 24 วันที่ผ่านมา +2

    እናትየዋ የሞተች ኣይመስለኝም ሙታም ከሆነች ኣክስት ተብየዋ ሳትገላት ኣትቀርም ይሄኔ ከነልጆቿ ሰብስባቸው ስለነበር ሀብቷን ላለመልቀቅ ኣሳብደዋት ኣልያም ገለዋት ይሆናል

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 23 วันที่ผ่านมา

    Seya enwàdesalane yana jagena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdenaMekonen-xr5xk
    @AdenaMekonen-xr5xk 24 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍ ከባድ በጣም ተቀራርበው እንካን ይቅር ቢባባሉ እህቴ ፍጣሪ ያፅናሽ

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 24 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሽ ስተት ነው የልጅቶን ሚስጥር ለአክስት ትክክል አይደለም አንቺ ግልፅ የሆነችው ሚስጥሮ እንደማይባክን ነው እናት ብትሆን ግድ የለም አክስት ግን ትፋርዳለች እንጂ አትሽሽግም አባቶን ማጣትም ሊሆን ይችላል።

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 23 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ 😭😭😭

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 24 วันที่ผ่านมา

    እታችን ላደረገሹ የሙያ እና የዜግነት ሁለታ ለተመሰገይ ይገባሻል ልፋትሸ ደካምሸ በክነንቱ አለቀረም በዚሁ ቀጠይ በተረፈ ሶፊ ለምን ጠፋ።
    አክሰተየዋ እውነተኛ ፈራ እግዚአብሔር ያደረባቸውን እና አደራቸውን የተውጡ እህት ሰለሆኑ ከእሳቸው ሁላችንም ትልቅ ትህምርትና ታማኝነት ያሳዬ በመሆኑ ፈጣሪ አምላክ ረጅም ዕደሜና ጤና ለሙሉ ቤተሰባቸው ይሰጣቸው ።

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 24 วันที่ผ่านมา

    አይይይ የኔ እናት ልጅትዋ ፀበል ፀበል ዉሰዱት 😢😢

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 23 วันที่ผ่านมา

    Seya tabarke yeha gudaye bezu yatbalsu waxatocene yastamerale

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 18 วันที่ผ่านมา

    አክስትየዉ እህቷን ብትገል ይሄን ሁሉ ጊዜ ልጅትዋ እስከምታድግ አትጠብቅም ነበር አንድ ልጅዋ ጥላት ስትሄድ እንዴት ተቃጥላ አትሞትም አሁንም ንብረትሽን ተቀበይ እያለች ነዉ ለጋዜጠኛዋ እራሱ ከመጀመርያም ንብረቱ የህቴ ነዉ ብላለች ኮመንት ስትጽፉ እያስተዋላችሁ!!!

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q 23 วันที่ผ่านมา

    Fetari ybarkash

  • @fekerkidus
    @fekerkidus 24 วันที่ผ่านมา

    ንሰአ ግቢና ፀበል ተጠመቂ አክስትሽን ይቅርታ ጠይቂና ለወግ ማረግ አብቂያት አክስታ ፀፀት ጥሩነው የናትሽ መቃብር ላይ ኢጅና እርምሽን አውጪና ወደፈጣሪ ተመለሺ

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele2412 22 วันที่ผ่านมา

    Egzabihar yibarikishe

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 24 วันที่ผ่านมา

    ያማል አንድ ከተማ ውስጥ ቁጭ ተብሎ የእናት ሞት ያለመስማት

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል የሞቱትን ነብስ ይማር😢😢😢

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 24 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ የአላህ😢😢😢

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 24 วันที่ผ่านมา

    የሳዝናል ልጅቷን ፀበል ዉሰዷት
    ወዳ አይሆንም ገንዘብ ሳይቸግራት እዚህ ሒወት ላይ
    መቆየት የፈለገችዉ

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 24 วันที่ผ่านมา

    እናት የሌለው ልጅ ስሙ ብዙ ነው

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา +1

    Bhkai ehtahni xenhtuni ysetshi lentaheni egzabhri baxedhi genhti ykeblathi xebhli btathbi erseshni aregagetsi ykrhi tebabhlahu hywteshni kyrhi lerseshi uhi

  • @GodWilling-i1z
    @GodWilling-i1z 24 วันที่ผ่านมา

    ጀግና 🎉🎉🎉🎉

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา

    Xhyi xhyi ekani beslmi matshi ehtaheni edthi nathi abhtysei denai unuo berhi bhyti xhyi berhi❤❤❤❤❤❤

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 24 วันที่ผ่านมา

    Bless you sister 🙏🙏🙏

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 24 วันที่ผ่านมา

    የናት ሞት እንዲ ነው እሚያንገበግበው😢😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 24 วันที่ผ่านมา

    አክሰቱዋ መተት ሰረትበት

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 23 วันที่ผ่านมา

    yezrashiwun metachidi nesha gebe

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 24 วันที่ผ่านมา

    ፀበል ውሰድዋት ? የ እናትዋን ህልም ትፈፅም ? እናት አንዴ አምልጣለች😢

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 23 วันที่ผ่านมา

    Waye sera beto yametsara atmaselme ba allah men ayenate zamane laye darsene ahune mene belase talqsalese

  • @ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ
    @ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @yordanosgirmatsio5835
    @yordanosgirmatsio5835 23 วันที่ผ่านมา

    Akistyee bedenbi yimerimero yiqir linatiwa labatiwam chimir mott merimrochew leligitiwa be metet kebetiwa seyabriwat ayqerom??????

  • @MunaAhmed-z9f
    @MunaAhmed-z9f 22 วันที่ผ่านมา

    Eyilkesch ayedalme

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 24 วันที่ผ่านมา +3

    እፆወት የሴትዬዋን አሟሟት አጣሪ ምን አልባት እህትዬይቱ ደስ አላለችኝም ሴትዬዋን ለገዘቧ ብለው ገለዋት ቢሆን

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 23 วันที่ผ่านมา

    Baya ahune emeyane kayategnawe gabayawe gabaya tegagatalse ayse j.kanate gada yance suse balxabese waye emeya ena leqxalelese

  • @ፊዶስ
    @ፊዶስ 23 วันที่ผ่านมา

    💔😭

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i 23 วันที่ผ่านมา

    ሊሊየምርጥአከሰትአለቺሸፀበልተጠመቂካከሰትሸጋርኑሬ

  • @Hundumak
    @Hundumak 23 วันที่ผ่านมา

    ማናት ሊሊ ???

  • @DiboraWorku-o5k
    @DiboraWorku-o5k 23 วันที่ผ่านมา

    በአናቷ አካውንት ያለው ብር ይጣራላት አደራ አንቺ ጋዜጠኛ እርጃነት😂😂😂

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา

    Erhi ehti tregaghi telki nahew tregagetshi awreyhewi ykrhi tebhbalu besmami zarhi alni nhgei ylnhemi ehti tregaghi

  • @Wubal-r6m
    @Wubal-r6m 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 23 วันที่ผ่านมา

    Yafsasa weha ayetafasme akestwa gene baxame tamagne Nate bazhe zamane endhe ayenate tamagne saw magegnatu yekabedale

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา

    Bewnhti ehtaheni gehni edzhi enhtwai teru kunhei bewnhti ehi ulou tefhti yrghewi bethmi nhew ytsasethew yersynhi satshmaih begydehuhai mengedhi hdehi bethmi tesasetlhi selzi ykrhi ybhlati ehtheni

  • @mamituyai9708
    @mamituyai9708 22 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏💔💔💔😭😭♥️♥️♥️

  • @enanuzeleke9442
    @enanuzeleke9442 24 วันที่ผ่านมา

    የዝሙት። መንፈስ። ነው ጠበል ውሰዱት። ልጁቱ። ወዳ ወዳ አይደለም ጠበል ነው መዳኒቱ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา

    Erhi xyi aregagythi bewnhti serathi yltemi hkei lemnagrhi berhi aysetuhemi belahi tewsedalhi alhathi edtregaghi adergahti

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 23 วันที่ผ่านมา

    beras mahade betseb alemsemat waga yasflgale

  • @Hani-x7j
    @Hani-x7j 24 วันที่ผ่านมา

    ኣይይ ይሀ ነገር ይጣራ

  • @MunaAhmed-z9f
    @MunaAhmed-z9f 22 วันที่ผ่านมา

    Akesto awekinaw

  • @marysam9193
    @marysam9193 22 วันที่ผ่านมา

    ይች ዘልዛላ ዝልዝል ዋጭ ናት እንኳን ለአንች ለእናቷም አልሆነች።

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา

    Bewnhti tashzenlhi enhtyai egzabhri xenhti ysethu lhsami begnhti ynurati bethmi tasazenlhi ymutehew😂😂😂😂😂😂😂

  • @KasiyeLove
    @KasiyeLove 24 วันที่ผ่านมา

    Yene wud

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 23 วันที่ผ่านมา

      💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @AliMohamed-vw2th
    @AliMohamed-vw2th 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 23 วันที่ผ่านมา

    Ehete qadmo nabare enje axno madoqase ahune meme tadargalhe deste xedo malqase banate banatachu yamtwaldu lazce leje tamaru

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j 24 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 24 วันที่ผ่านมา

    Enhthenmi aunhi adhi tesasetlhi selzi ykrhi tebabhlu ytfahewi egzabhri ykrhi ybhlti enhaheni genhi lemyhewi enhti belsi tarhku enhtymi kkebryai edyrefhi enhtyi xebhlemi mewsedhi ysefelgehli selzhi ykrhi tabhballu lehtahenmi hywteyai edkyrhi selzhi tarku

  • @YewinheregeBeterework
    @YewinheregeBeterework 24 วันที่ผ่านมา

    Ayzewas akseatseam terwea sewa neat eandanteas steak neat heblea gbeyea ayzosea egzabherea yerdas

  • @AhmedAli-l5u6j
    @AhmedAli-l5u6j 24 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @BetiAbaraa
    @BetiAbaraa 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @GigitomX
    @GigitomX 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @GigitomX
    @GigitomX 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢