Each episode is carefully written to teach all of us. These series have elevated acting to a different level. More power to each of the people who are involved in this series. God bless
Tell them that they should know how they make you feel and tell them that you want to better future than the situation you are in. Save some money for yourself and try to work on your better future
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገሬን አስባት ብዙ ጅራፍ ገረፋት እዘንላት 😭😭
አሜን
የዚ ድራማ ደራሲ የእይያታ ምናቡ ያስደንቃል በርታ !!!!!
ውድ ሔኖክ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አስተማሪ ድራማ የሚመስል እውነታን ያዘለ ነው በርቱልን እናመሰግናለን።
አሪፍ ሥራ ነው ***** በርቱ በርቱ ታምሪን ስቱድዮ የተለየ ነገር ነው ይዞ የቀረበልን '''
ክብረት ይስጥልን ውድ ዳኒዋከር ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
እየጠበቅን ነው እንደው በሳምንት ሁለቴ ብታረጉልን በተለይ የሳምንቷ ምርጥ ነበረች
የአጋፉሪ የሙት መንፈስ ማናገር የጥንቅሹ መወዛገብ ያስገርመኛል በተረፈው እግዚአብሔር በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን one love ❤
አሜን ውድ shewashon ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ውይይይይይ ይሄንንስ አረብ ሀገር ያሉ ልጆች እንዳያዩት ተመኘሁ።። እኔም አንዷ ተጎጂው ነበርኩ። ፈጣሪ ይመስገን እሱ ታሪኬን ቀየረው።።። እያለቀስኩ በምስጠት ነው ያየሁት።
ውድ ሰላም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
😢😢😢 የ ብዙዎች ታሪክ ነው😢😢😢
ውድ ሒሩት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
በጣም ያሳዝናለ የኛ ነገር የእውነት በጣም አስተባሪ ድራማ ነው😢😢😢😢
አምላኪ የኛስ መጨረሻ ምን ይሁን መጨረሻችንን አሳምረው ሳንጉድል የናታችን እጅ አስገባን
አሜን ውድ sosotete ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
amen😢😢
ውይ ጥንቅሹሼ የኔ ወለላ ውድድድድድድድድ ጎበዝ ተዋናይ
ድራማ ቢሆንም የብዙዎችን በር ያንኳኳ እውነታ መድሀኒያለም ሀገራችንነ የስብልን በርቱ
የማህበርሰቡን አንገብጋቢ ጉዳይ ነቅሳችሁ አሳያችሁ እኛም ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ትለምልም !!!
ዘሌ እዉነት ትችልበታለክ ዋዉ አሌክሶ❤❤❤
እንደሁሌም ምርጥ ስክሪፕት ምርጥ ትወና ነው፡፡
ባጥ ጣሪያ መሆኑን እኔ ራሱ አላውቀም ነበር፡፡
ፈጣሪ በስደት ያሉትን ሁሉ ያስባቸው፡፡ ድህነትና ስደት እስካለ እንደዚህ አይነት ታሪክ የምንሰማበት ቀን መች ታሪክ ይሆን ይሆን?
ሴትነት ከባድ ፈተና ነው ፤ ሴትነታችን ከሰውነታችን ቀድሞ እየመጣ ለመከራ ይዳርጋል፣( አይ ሴት መሆን)
በስደት ያሉ ወገኖቻችን ከሚልኩት ገንዘብ ይልቅ ደህንነታቸውን የምናስቀድም ያርገን
አሜን ውድ ቲጂ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ሁሌም ግሩምና ድንቅ ነው። የምር ጀግና ናችሁ በርቱ
ውድ DHT ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
እጅግ ግሩም።ተባረኩ።ልብ ያለዉ ልብ ይበል።
የሚገርም ድራማ እኮ ነው
ክላሲካሉን ስሰማማ ልቤም አዕምሮዬም ይክዱኛል
ውድ ራሔል ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ጥልቅ ፊልም ነው በርቱ በርቱ
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
የብዙዎቻችን ታሪክ ነው 😢😢😢😢😢😥
😢 የኔ ሚስኪን ከርታታ😢 የኛ ታሪክ አይ እማማ ኢትዮጵያ
ውድ savelaneti ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@@tamrinstudio እሺ የተቻለኝን እያደረኩኝ ነውበጣም ነው ሼር የማደርገው አሁንም ሳልታክት አካፍላለሁኝ እሺ
አይ ህይወት የዛሬው ደግሞ ምን ይሆን ህይወት ምን እንደሆነች የሚያስተምር ትልቅ ድራማ
She very good acting number 1❤
ይህች ናት እህትህ😢😢😢 ይህችህ ናት እናት😢😢😢 ፍቅረኛህ😢😢😢 ሚስትህ😢😢😢😢 ግን ምን ያደርጋል ካልተሰደድክ አይገባህ😢😢😢
ይሄ ድራማ የእውነት ነው ብዬ ውስጤን አሳምኜ ነው የማየው ሟች በመንፈስ እንደሚያዩን
አጋፋሪን እና ጥንቅሹን ግን ስወዳቸው 🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ውድ ሰብለ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ድንቅ ድርሰት እና ትወና
ዛሬ ባጥ ምን ማለት እንደሆነ ተማርኩ
እኔም
እኔም እንደአጋፋሪ ግራ ነው የገባኝ ለባለአደራዋ የገንዘቡ አረካከብ ማለት ነው:: ብቻ በጣም ስሜታዊ ያደርጋል በሀገራችን ውስጥ የገባውን ችግር ቀዳዳ ለመድፈን ወንፊት ስለሆነ ማዘን ማላዘናችን ይቀጥላል በተለይ በስደት የሚታየው ሰቆቃን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን::
እውነት የኛ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም በሰላም ወደ ሀገራችን ይምልሰን ሀገራ ችንን ሰላም ያርግለን 😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው የማደንቃቹ የሀሳቡ ትልቅነት ሁሌም ይገርመኛል በርቱልኝ ።ድራማውን ሳየው ሁሌም እኔ ምን ላይ ነኝ ነገዬስ ምንድነው ....እራሴን እዳይ ስለሚያረገኝ የማከብረው ድራማ ነው። በርቱ ። ኤባ ነኝ
ውድ hirpassaeba ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
በሳኡዲ እየተሰቃዩ የሞቱ ነው እባካችሁ ፍትህ ሳውዲ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Ahunma yagafarin buna ☕️ say enem tolo bey buna metad hon sray bertuln hulem gerame hasb❤
Each episode is carefully written to teach all of us. These series have elevated acting to a different level. More power to each of the people who are involved in this series. God bless
Enekan dena metahu betam asetimare new metakeribulin enamseginalin🙏 begugit nebir metebikachu😘😘
አለን ኑልን ቱሉ
በጣም የዛዝናል እውነት እምባዬ መቆጣጠር ኣልቻልኩም 😭😭😭
I mis Agafari's Coffee.
ውድ caddesignስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ሁሌ ሚገርም እይታ በርቱ
ውድ samigo ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ሱዳን/ጥንቅሹ አጋፍዬ ጥበብ ደማችሁ ውስጥ ነው ያለው!
ውድ ባማ ቲዮብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
Suffer after suffer strangle after strangle many challenges no government no humanity cry after cry. God keep my people safe 😢😢😢
-እውነት አሁን ያልከውን አንተ ነህ የተናገርከው?
_ታዲያስ!
-እኔኮ ባፍህ የተናገሩበት ነበር የመሰለኝ?
የሁላችን ታሪክ😢
ውድ ቲጂ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
የዛሬው ደሞ የኛው መከራ ነው አይ ስደት
❤❤❤❤😅😂😂
የኔ ውዶች🎉🎉🎉wlcame
የእህቶቻችንን የስደት ስቃይ ያስቃኘን ስራ ነው በርቱልኝ 👏👏👏👌👌👌👌
ነባችን እናመሰግናለን
አቤት ትወና የእውነት ትችላላችሁ
የዛሬው ያሳዝናል አሰለቀሰችኝ የኛ ነገር
ውድ fenny ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
የስደተኞች የኛ ታሪክ😭😭አምላኬ አደራ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን😢
አሜን ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ሰላም ጤናስጥልኝ
ሃገሬን የገደላት ያአባቶቻችን እዶ ነው😢😢😢
እኳን ሰላም መጣችሁ 🎉🎉 የሳምት ሰው ይበለን
የሰቱ እድሜ ሰደት በላው
ባየቋረጥ በይ ነኝ
ውድ rombil mamስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
🙏🙏🙏
enkuan dehna metachu wudoche❤❤❤❤
😢😢😢yezarew demo migerm naw indenga sidet lay yalachu irasachun tebiku
Amesegenalehu
እፍፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል የኛ ስደተኞች ነገር በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ስደት ላይ አንድ ላይ ነበርን እና ሞተች 😢ለሀገሯ አፈር እንኳን አልበቃችም የኮረና ወረርሺኝ የገባ ሰሞን ስለነበር የሞተችው እዚሁ ተቀበርች እንዴት ያማል እፍፍፍፍፍ
😢😢😢 wayi tikikilegna ye arebuni hiwot yasaye great drarama
1Degna
የአጋፋሪን ምስጢር የተረዳ ለታ😅😅ጥንቅሹ በሩጫ ይገባል ሰንበታ😂❤
😂😂😂
Uffff😢😢😢😢😢the story 🙏
Hulgizem endezi aynet astemari programoch biseru ye bizu sew aymiro mekeyer yichalal ..fetari kenantega yihun bertu
❤❤❤😢😢😢
ውድ ሒሩት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ማነው እንደኔ ይህንን ፊልም ለማየት ቲፈልግ ለማልቀስ ዝግጁ ሆኖ የሚይ ሰዎች እንዳያወኝ ተደብቄ ነው እማየው ሁሌም 😭😭😭😭😭😭😱
16:00 kome yalagegnehutin kibir
አይ ስደት ስንቱን አሳየን 😢
እረ ስብስክራይብ ያንሰዋል!!!!!!
እውነት ነው በጣም ያሰዋል
የዛሬው በጣም ያሳዝናል ምስኪን ስደተኛ ስደት የስንቱን ቤት አፈረሰ ምስኪን እህቴ
አይዞኝ ውድ ቆንጂት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ውዶቼ እንኳን ደህና መጣቹ ተናፋቂዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ላይ በምንም ሁኔታ መፍረድ ትክክል አለመሆኑን እንረዳበት😭😭ህይዎት ከንቱ
Besdet yalachut tenkara ehtoche wendmoche fetari lehagerachu yabkachu betkat anketshn yedefash ehte bcha lesetoch work be easy sifeten new werknetu miyastawkew berchi fetari demo kega ga new
ውድ ሔርሜላ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
እያዋዙ ምክር እያዋዙ ትምህርት፣
ተችሯችኋል እንድትጠበቁ በጉጉት።
❤❤❤❤❤❤❤
አጋፍዬን እንዴት እንደምወዳቸው በጉጉት ነው የምጠብቀው
አዳፍታ አይኔን ከድኚ በተለይ በሊቢያ እና በየ አረባት ሀገሩ ያሉ ወገኖቼን አሰብኩኚ እኔ እጂግ ልቢ ተሰበረ😭😭😭😭😭
Yehe yemecheresha part endayhon ena bezaw endatefu please❤❤❤😢
እውነት ነው ነውር እራሱ ነውር ሆኖ ቀረ
yehe film ketayetu asefelagi ayedelm coz andayenet asabe new i think 10 mihraf bekiwe neber
konjo new gen mingerw tarik gen end of story new
አይሰማም - some of the dialog (lady's voice) is hard to hear. Volume please
Menal besamnt 2 ❤❤❤❤❤
ይሄ ጥበብ አደለም የሟችን ነብስ መተንፈስ ነው
ከንቱ የከንቱ ከንቱ። በስደት በመከራ በሞት መካከል ሆኖም ለቤተሰብም መጨነቅ።😢
አጋፋሪ ግን ከጥንቅሹ ጋር ሲያወሩ ጆሮአቸው በደንብ አይሰማም
Agafari. Yawlumi beti yalnw yasazinali
ውድ GnG ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
❤❤❤😢
ውድ ዮሴፍ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ታሳዝናለች በጣም ህይወት እደዚ ናት እውነታነው የኔም ወድሞች የኔን መመለስ ያይሆን ብረ ነው የሚፈልጉት እመጣለው ስል አመመኝ ስላቸው ኸረ እዛው ሁኝ ይሉኛል ግዜው ነው ወይስ ከቤተሰቦቻችን ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
Tell them that they should know how they make you feel and tell them that you want to better future than the situation you are in. Save some money for yourself and try to work on your better future
አሁንን ኑሪ ለራስሽ ህይወት መንፈሳዊ አግብቶ መውለድ ትዳር አጣጥሚ እነሱ በቃን አይሉም ተያቸዎ
በ ጉጉት ነዉ ምጠብቃቹ🎉
😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰብስክራይብ አድርጉ
😢😢
😢😢😢😢😢😢
ማህሌት ።።። የት ጠፍተሽ ነው???❤❤❤
ውድ ሰላም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
Ye muhur sera yehulachinm eta fanta new 😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔💔💔
ኧረ በፈጠራችሁ የሰራን እናበረታታ ሰብስክራይብ የለውም !!!!
ውድ ባማ ቲዮብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ሰው የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩት ያህል ይስቃል አይደል የሚባል የአረብ ሀገርን ችግር በጥቂቱ ለማሳየት ስለሞከራቹ አመሰግናለሁ ስደት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የቀመሰ ያውቀዋል በተለይ አረብ ሀገር ቀመስነው አሁንም አለን ልጅነታችንን ቀማን እህህህ😢😢😢😢
ጥሩ ነገር ዕድሜ የለውም አቦ በሳምንቱ ሁለቴ አድርጉት😢 Please
ሰላም ባማ
🥹🥹🥹🥹🥹💔💔💔💔
ውሃ ልኩ ፈሰሰ?😂😂
እኔ ራሱ ሰለአእናንተ አንድ ሲን መስራት አለብኝ። አረ አፍጥኑት