አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 16 / Agafari Se1 Ep 16

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    #ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
    #besintu
    #seifu
    #hope
    #doneky
    #dejaf
    #min litazez
    #ebc
    #etv
    #king
    #entertainment
    #hope
    This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

ความคิดเห็น • 81

  • @natanalekalu4943
    @natanalekalu4943 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነዉ የምወደዉ የሚያስተምረኝ ፕሮግራም ነዉ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ ሞያዬም ነዉ መሰለኝ ስህት አላልፍም በርግጥ ዋናዉ ማስተማሩ ቢሆንም ግን እንደ ሀሳብ አጋፋሪ የሚያናግራቸዉ በመንፈስ ነዉ ለሌሎች የማይታዩ እናም የማይሰሙ ስለዚህም መንፈሳቸዉን ስለሆነ ሻዶ ሊኖራቸዉ አይችልም ማለትም ጥላቸዉ ከዚህ በፊትም እንዲህያሉ ነገሮች አይቻለሁ ብቻ እንደሀሳብ ነዉ እንደ አጠቃላይ ግን እንደእናተ ያለዉን ያብዛልን 🫡

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሟቿ ስታምር

  • @KaleTube-mp4iz
    @KaleTube-mp4iz 11 หลายเดือนก่อน +14

    Please like ena subscribe እያደረግን

    • @besufekadsiyabara9332
      @besufekadsiyabara9332 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል በነፃ እየኮመኮምን ሼም ነው

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 11 หลายเดือนก่อน +6

    Gemech neber aslekash endahonech the way she dressesd. Thank u 🙏 tamrin studio

  • @Cdabcd
    @Cdabcd 11 หลายเดือนก่อน +11

    your work make me to change the way i thought about Ethiopian Movie.
    I really respect You "Alemayehu/Agafari" and Tiniqsho in the front and behind the seen all the craw .
    You All Teach us our good time make us to correct our bad things comes from different source.
    Do quite this the right time to present such work.
    Thank You all

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ታምሪን ! ግሩም ነው ! ዛሬስ ጥንቅሹ ቅመሙ ለቅሶ ላይ ዳንሱን ዋይ ፣ዋይ እያለ አስንካው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ.....

  • @mimileds7255
    @mimileds7255 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam astemari yehonu dramawochin silemtakerbu misgana yigebachuwal le agafari ina letkishu adnaki mehone yinegerlugn❤❤

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 11 หลายเดือนก่อน +8

    አሌክሶ ለምንድነው ግን ምንም ብትሰራ የሚያምርብህ ?

  • @bitaniatekletsion2707
    @bitaniatekletsion2707 11 หลายเดือนก่อน +5

    I Can't hold my laugh when Tinkshu start Dancing 😂😂😂😂

  • @EVER-sx1ks
    @EVER-sx1ks 11 หลายเดือนก่อน +9

    መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 10 หลายเดือนก่อน +9

    ታምሪን እባካቹ ለቀጣዩ 10 ዓመታት አታቋርጡት pls pls🙏🙏🙏🙏 ህይወቴን ነው የቀየረው ሞች መሆኔን እያስታወሰኝ ግዜዬን እንዳላባክን አንዱ ያስተማረኝ ነው👏👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @samigebretsadk4623
      @samigebretsadk4623 4 หลายเดือนก่อน

      ኡነትህ ነዉ ወንድሜ እሄ ድራማ ማለቅ የለበትም ❤❤❤❤❤

  • @endashawtsige3753
    @endashawtsige3753 11 หลายเดือนก่อน +1

    yezarew yetenesaw rehes temechtognal betam ye musho awchiwoch guday betam arif new musho awchiwa tewenawa yemer new mimeselew degami new yayhut seletemechegne

  • @Birtu21
    @Birtu21 11 หลายเดือนก่อน +36

    እናንተን ለማየት ሳምንቱ አመት የሚሆንብኝ ነገርስ😢😢❤❤

  • @daniwalker5465
    @daniwalker5465 11 หลายเดือนก่อน +4

    ያው ይሄ ነገር ከጀመረ ቦኃላ እሁድ ከቤት አሎጣ እሱን ጥበቃ የእሁድ ወጪዬን መቀነስ ችያለሁ '''"" እስከመጨረሻው ይቀጥልልን ነው።።።

    • @sofolem
      @sofolem 11 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል እኔ ራሱ በድራማው ተመስጬ ወጪዬን ቅንሻለሁ

    • @daniwalker5465
      @daniwalker5465 11 หลายเดือนก่อน

      @@sofolem በቃ አባቴ በዚው መቀጠል ነው

  • @altudz4055
    @altudz4055 11 หลายเดือนก่อน +4

    🥰🥰👏ይመቻቹ ታምሪኖች

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 11 หลายเดือนก่อน +5

    ለየት ያለ ድራማ እጅህ ይባረክ ስብስክራይ ላይክ እያደረግን እናበረታታ ትልቅና አጋፋው እርትሲት ስንል

  • @abicloud3177
    @abicloud3177 11 หลายเดือนก่อน +3

    Gobez
    ❤❤

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yen agafaren buna selmnafkw hulem buna salafla agafaren alkftm❤❤😢😢

  • @tube-ro9mp
    @tube-ro9mp 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንደው አጋፋሪ ያንን ሰይፉ ፋንታሁን አምጣና ገንዝልኝ መለፍለፉን እንዲያቆም አደራህን

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አጋፍዬ ምርጥ ሰው❤

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 11 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም አልቃሽ ያስቀረ እውነት ያለማወቅ ነው I miss አልቃሽ

    • @shalom744
      @shalom744 11 หลายเดือนก่อน

      Ere it's funny

  • @YonasKiros-c3p
    @YonasKiros-c3p 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ene eko yemigeremegn enedzi ayenet mert sitcom temelkachu tinesh mehonu new❤

    • @foziyashifa9173
      @foziyashifa9173 11 หลายเดือนก่อน +1

      Moten selamenfera aymeslehm

    • @foziyashifa9173
      @foziyashifa9173 9 หลายเดือนก่อน +1

      Built enji kumnegar aymachanem

  • @EyuTeshale-e9m
    @EyuTeshale-e9m 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ere agafari ❤❤❤❤

  • @EphremTeshome-e4v
    @EphremTeshome-e4v 11 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ድርሰት 👌

  • @OneLove-zq7ih
    @OneLove-zq7ih 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከተቀመጥኩበት ተነስቼ አመስግኛለው ለዛሬው ብቻ ሳይሆን ላለፉት ስራዎች ከዚህም በኋላም ለምትሰሩት እንደ ሀሳብ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ካልተቻለ የእሁድ ትንሽ ደቂቃዎች ቢጨመር ባይ ነኝ ክብረት ይስጥልን

  • @yohanneszewdey7471
    @yohanneszewdey7471 11 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄ ድራማ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ያለቀ ቀን 😂😂😂 ይመቻቹ

  • @DigitalcellCell-mm4cm
    @DigitalcellCell-mm4cm 11 หลายเดือนก่อน +2

    Eyalekesku sakugn behiwote lemejemeriya gize endezih aynet semet

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 11 หลายเดือนก่อน

    We are love you cont

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd 11 หลายเดือนก่อน +4

    • @Elsa-dq5yd
      @Elsa-dq5yd 11 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደና መጣቹ
      እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን በርቱልን

  • @selameshete7160
    @selameshete7160 11 หลายเดือนก่อน

    Tnkshu dmket new

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746 11 หลายเดือนก่อน +1

    migerme acting Alex and Tenkshu

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 10 หลายเดือนก่อน

    waw❤❤❤

  • @zeketomoka7572
    @zeketomoka7572 11 หลายเดือนก่อน

    Amesegenalehu

  • @aziza2714
    @aziza2714 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጥንቅሹ በጭፈራ አስነካውኮ ግንኮ ያሥጨፍራል 😂😂😂

  • @R.A52
    @R.A52 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቅሹ ዋይ ዋይ ሲልፊቱ😂😂

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ay hazen yedersebit yawekewal besew ager hona hokam alalikis wesetam yetafin hazen al enaten sayi😭😭😭😭😭 bekelin beya

  • @habari4726
    @habari4726 11 หลายเดือนก่อน

    Tenkishu

  • @muradkemal6170
    @muradkemal6170 11 หลายเดือนก่อน

    Arr tleyalachuh guys

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040 7 หลายเดือนก่อน

    እየሳቁ የሚያስለቅሰ ጉድ🙃

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እህ ድራማ እኮ ከመጀመሩ ማለቁ ነው ሚያናድደኝ እባካቹ ትንሽ ሰአት ብጨምሩ ባይ ነኝ እዴት የለ ጥኦም ድራማ እደሆነ

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጥንቅሹ በሙሾ ዳንስ 😂😂😂 ያንተስ ባሰ 😂😂😂

  • @ElleniBekele-z4j
    @ElleniBekele-z4j 11 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው በጣም ያሳዝናል😭 የአባቴን ሃዘን አስታወሰኝ አልቃሾ ትዝ አለችኝ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እዴት..በጉጉት..እደምጠብቅ

  • @shalom744
    @shalom744 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wiy siwedatt..keyet agegnachihuwat?

  • @TsionSamson-u1e
    @TsionSamson-u1e 10 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ሀዘን ላይ ነኝ ድረሰኝ 😂😂😂

  • @muradkemal6170
    @muradkemal6170 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tesfalidettefera7063
    @tesfalidettefera7063 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 หลายเดือนก่อน +1

    1. አስለቃሽ ግን የእውነት ሀዘንን በማቀለል ሂደት ሚና ይኖራቸው ይሆን? የሆነ ጥናት ቢደረግበትስ?
    እውነት ነው አስለቃሽ ታሪክን በስነ ቃል እንደሚያስተላልፉ በአጼ ቴውድሮስ ጊዜ " መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸ በረከተ፣ የሴቱን አናውቀም ወንድ አንድ ሰው ሞተ" የሚለው አባባል፣ በኒሁ ንጉስ ጊዜ ' የኔታ ደጃዝማች ሁልጊዜ ደግነት፣ ዛሬ እንኳን ለደሃው እንባ አስተረፉለት''
    2.ስንቶች ይሆኑ ሞት ቤታቸው የማይደርስ ይመስል በሰው ለቅሶ በሰው ሀዘን ገንዘብ የሚሰሩት? በቪዲዮ የሚያሟርቱት፣ የሞት ጥሩንባ የሚነፉት፣

  • @TechPulsewithAB
    @TechPulsewithAB 4 หลายเดือนก่อน

    እዚ ጋር ነው አሁን በስንቱ ሚያስፈልገን ለምን ለምን? ለሚቀርቱም ሊሚደረጉትም ነገሮች ለምን ማለት ያስፈልገናል that is የተመርኩት ነገር

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 11 หลายเดือนก่อน

    የዛሬዋ እኔም አሳዘነችኝ ሙሾ ላውርድላት ዋይ ዋይ ሊሞሉባት ነው አፈር ሊሞሉባት ነው አፈረ በጆሮ ግንዷ በአይኗ ስር ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ።

  • @sosotete425
    @sosotete425 11 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ በስንቱ ሙቱ ይምጣ

  • @getachewabera3249
    @getachewabera3249 10 หลายเดือนก่อน

    Ketayun afitunutu beterefe siraschun hiwetin yasitemiral alemayehun Ena tikishun salamesegin alalifim Ena yetesatefutin bemulu demo derasihun

  • @liyaasres6420
    @liyaasres6420 11 หลายเดือนก่อน

    Demtsu yet hedo new

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s 11 หลายเดือนก่อน

    enkuan dehna metachu

  • @shalom744
    @shalom744 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 tinkishu besak gedelegn zare

  • @fruit-1h
    @fruit-1h 11 หลายเดือนก่อน

    Begugut nw metebekachu😂

  • @mommom3462
    @mommom3462 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂

  • @abditub5288
    @abditub5288 11 หลายเดือนก่อน +1

    Eeeee

  • @mahiletderese5872
    @mahiletderese5872 11 หลายเดือนก่อน

    Mecheresha lay azinanachun😅

  • @MichaelSamuel-d1v
    @MichaelSamuel-d1v 2 หลายเดือนก่อน

    ምህራፍ 1 እስከ 16 ነው እንዴ አረ ንገሩኝ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  2 หลายเดือนก่อน

      ውድ ቤሰብ ምዕራፍ 1-16 ነው

  • @fruit-1h
    @fruit-1h 11 หลายเดือนก่อน

    Alex mirt yemiretoch mirt neh Amelak bemeheretu kekefu ayebekak alexisha

  • @Ubahkitchin
    @Ubahkitchin 11 หลายเดือนก่อน

    Ene bicha negn ehen drama le mayet samint ye rakebign

  • @henokliyuzema4850
    @henokliyuzema4850 11 หลายเดือนก่อน

    የዚች አክተር ክራሽ ነበረብኝ ድሮ አሁንም ቆንጅዬ ናት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤