አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 6/ Agafari Se1 Ep6
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
#ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
#besintu
#seifu
#hope
#doneky
#dejaf
#min litazez
#ebc
#etv
#king
#entertainment
#hope
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
This is the official TH-cam channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
በዚህ ፊልም ሱስ የተወጋችሁ ለይኩኝ
ውድ ባማ ቲዮብ በታምሪን ቲውብና በአጋፋሪ ክሩ አባለት ስም አመሰግናለው።
Alew ❤❤
እኔም😂
እኔ
❤፡👆🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የመነሻ ሀሳቡ ብስለት ግሩም ነው። ማንኛውንም የህይወት አንግል መመልከት ይችላል። ብዙ ሀሳብ መዳሰስ ቀላል ነው። ብጥልቀት ማስተማር ይቻለዋል። ግሩም ድራማ!
በርቱ ❤
ውድ አሜን ስለሰጡን ሀሳብና አስተያየት ከልብ እናመሸግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ድንቅ ድርሰት፤ምጡቅ ዕይታ፥አስደማሚ የትወና ብቃት።ተባረኩ።
አሜን ውድ ሶለሞን እናመሰግናለን ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Baxama naw yamatasadasatuta baratu baxama naw matasadasatuta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የደራሲዎቹ የፈጠራ ችሎታ እጅግ አስደናቂ ነው
አቤት ስራ ፩ኛ ነው የምን ቃና ያገር ልጅ እጁ ይባረክ
ውድ ቤተሰብ አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዋው ትልቅ አስተማሪ ልብ❤ ያለው ሁሉ የሚማርበት
ውድ ሳሚ ስራችንን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በዉነቱ ትልቅ ሀሳብ ያለው ድራማ ነው በርቱልን እግዚያብሄር ይርዳቹ
Hagere Ethiopia Le zelalemi tinuri❤
ውድ ሽታዬ አሜን ብለናል
የተባረከና አስተዋይ ደራሲ እስኪ ከነጭ ትእዛዝ ይዘዉ ለሚበጠብጡን ለነጭ ቡችላዎች ንገሯቸዉ !!!
የሚገርም ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤
ይሄ ድራማ ከተጀመረ ቦኋላ እሁድ ከቤት አሎጣም ወጪም ቀንሻለሁ **** አመሰግናለሁ ምርጥ ስራ ነው @@@@ ዓለማየሁ ታደሰ የሚደርስብህ የለም።።። 👍👍👍👍
ሀሀሀሀ ውድ ዳኒ ስለሀሳብና አስተያየት እናመሰግናለን
Betam new yemitmechugn
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
I am so impressed with the writing , the different types of characters that represents all people’s life . Love it
Dear welde, thank you for your comment. Don't forget to share, like and subscribe so that our work reaches others. Thank you
👏👏👏👏👏 ትችላላችሁ ብሎ ዝም specially a song part 👌👌👌
ውድ ነቢል ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ገራሚ ፊልም ነው በርቱ በስቱ ዬ ሁሌም ብቃትህ ልዩ ነው
ውድ አወቀ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ውይ ምስር ነብስሽን ይማረው
በዚህ የሀሳብ ድርቀት ዘመን እንዲህ ወዝ ያለው ነገር ማግኘት አሪፍ እድል ነው
That’s What I was going to write ....
ውድ ፅጌ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዋው ዛሬ ደግሞ ስለ ሃገር ደስስስስስስስ ይላል በጣም
ውድ አምሮት ሁሌም ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን
Woow became nw yezarew dess yellow bertulen thinkyou
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
This drama should abroad and wide, its really stunning and has strong issue for the society. I started follow, and share 👍
Dear mikias, Thank you very much
መገመት ደስ ይለኛል የዛሬው ደሞ የውጭ ባንዳ፣ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ማፍያ ይመስለኛል 🤔
ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን
እዉነት ነዉ ሀገር ሀገር ነዉ❤❤❤
ውድ እዝራ እውነት ብለሀል
ይህን ልጅ በሌላ ፊልም አላውቀውምግን ሀሪፍ ተውኖታል ጎበዝ ቀጥልበት በአጠቃላይ የተዋጣለት ድራማ ever go ahead
ውድ ሰለሞን ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለ።
Tinesh edeme endisetegn mileminew lezi dirama biye new❤
ውድ ቤተሰብ በታምሪን ቲውብና በአጋፋሪ ክሩ አባለት ስም አመሰግናለው።
Wow what touchable episode
thank you so mach
እግዝአብሔር ይባርካችሁ ሰው ሞቷል ሰው ልያደን ልያከበር የሚገርም የወንጌል መልእከት 🙏👌
ውድ ቢንያም አሜን ብለናል ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በርቱ❤
ውድ መሲ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እሚገርም ፊልም 🥰🥰
Ere endeze ayenitun derama ayeham alakim teliyalahu degagima new yayewet enamseginalin🙏🙏😘😘
ዋው ግሩምመልክት በዚው ቀጥሉ
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ድንግል ማርያምን!!!
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ።
ኢትዮጲያ ትቅደም
ቀጥሉበት ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤
አሜን ውድ ጊዜ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Sisemaw alekesku.
አንድኛ ነዉ ❤
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የሚገርም የሚደንቅ ድራማ ነው አስተማሪ ነው
ውድ ሰላም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ከሞትም ትምህርት ይገኝአል በርቱ፠፠፠፠
ውድ ተፈሪ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፅድት ያለ ሲድኮም
ውድ ፍፁም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ሁሌም አረጋለሁ
Woow its deep message
እያየን ያለነው ምርጥ ስራ ሲኒማውን አንድ እርምጃ ከፍ የሚያረግ በይዘቱ ለየት ያለ ምርጥ ያልተደጋገመ ታሪክ ከኮከብ ተዋንያኖች ጋር ደራሲውንም ሳላደንቅ አላልፍም ግን ሰብስክራይብ ያንሰዋል የምታዩ ሁላችሁም ላይክም ኮሜንትም አርጉ አትከፍሉበትም እነሱን ግን ያበረታቸዋል ቀናነት ከትንሽ ይጀመር ።
ውድ ቤዛዊት እጅግ በጣም እናመሰግናለን።ስላሰብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ክበሪልን።
ድንቅስራ❤❤❤❤❤
❤
ድንቅ ሰራ🔥🔥
ውድ ቢንያም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Alexeyyyy my no 1 ❤❤❤❤❤❤
ውድ ፈለገ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እንደዚ አይነት ድራማ ስለማታስመለክቱን ከልብ እናመሰግናለን
በርቱልን
ወድ ናታኒም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አለኪሳችን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ታኑርልን ታቆይልን ትጠብቅልን🙏🙏እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በነገራችን ላይ ግብፃውያንን ጥሩና እንዳልበደሉን ማድረጋችሁን እቃወማለሁ።
ጠ ላ ቶ ቻ ች ን ናቸው።
ሄይይይ ይሰማል 👂👂👂👂👂👂👂👂
ውድ ዮኒ እንደዛ የሚል ሀሳብ የለውም
" ሰው ሞቷል ሰውን ሊያድን ሰውን ሊያከብር"
ውድ ሰብለ እናመሰግናለን
ምን አይነት ጉዶች ናችሁ ግን! የምር ለእኔማ ከጭንቅላቴ በላይ እኮ ነው የምትሆኑብኝ በቃ ጥበብ ከፈጣሪ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ታስብላላችሁ!! ከግል ችሎታችሁ በላይ ጥምረታችሁ!.... ተባረኩ አቦ…
በሰላም ኑ ጥንቅሹ ናፍቆኛል
ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን
ከድራማ በላይ
ውድ ጊዜ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አቦ ይመቻችሁ!!!!
ውድ ዎናስ አንተም ይመችህ
እውነት እሚገርም ነው
ውድ መሒ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
በጣም አርፍ ስራ ነዉ❤❤❤
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እውነት ነው ቦንዱን እነሱም ቢገዙት ያተርፉበታል።
አጋፋሪ እንደስሙ ትልቅ ስራ!!!
ውድ ብርሀኑ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
why this series have less veiws it deserve much veiw and recognition
❤❤❤❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@@tamrinstudio eshi
Are 7❤ NB
ተለቋል ቤተሰብ
በጉጉት ነው ምጠብቀው
ውድ ጌትዬ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Woye xinqishu
ውድ bufo እናመሸግናለን
ይሄን የመሰለ ፊልም እይታዉ 100ሺ እንኮዋን አልገባም ግራ የገባዉ ህዝብ
ውድ ቤተሰብ ሁሉም በጊዜው ይሆናል።ሰለተጨነቁልን እግዚሐብሔር ይስጥልዎ።
በጉጉት እየጠበኩ ነው
ውድ ረድየት እናመሰግናለን
tinkishum mutanochun yawara enji
ውድ ሀብተወልድ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
😂😂😂 tinkishu bezi awelawelu 4kilon biyatseda tiru neber
ሀሀሀሀሀ ውድ ሰላም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ጥንቅሹ ትችላለህ 😄😄😄😄
በዚህ ክፍል ግን የግብፃዊው እግር ሲገንዙት ተንቀሳቅሷል 😂😂😂😂😂😂
ለአጋፋሪ ብቻ የሚታየው ሟች ከእብደት የመጣ መሆኑን ድራማው መጠቆም አለበት።
ውድ ታዴ ስለአሰተያየትዎ እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ውድድሮች ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ቅድምያ ቤተሰብ ከዛ ሃገር መሆን ኣለበት : ሃገር ሃገር እያላችሁ ወላጅ አልባ ማህበረሰብ በዛ
ውድ ምስክር ጭንቀትህ የኛም ጭንቀት ነው ።ቢሆንም አገር ሲኖር ነው ሁሉም የሚኖረው ።
የዛሬው ልዩ ነው ተመቸኝ
ውድ ቢኬ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Sirachu konjio new tinkishum gin tetitom behon yawaralin mutanochun
ውድ ሀብቴ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አፍሪካውያን እርስ በራስ የተሳሰርን ነን
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ይሄ ትርጉም ያስፈልገዋል
ውድ ሙሉቀን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ሁላችንም ሟች ነን እህ ዛሬ ነገ ከነገ ወዲያ ብቻ
ውድ ቤተሰብ በተራችን መምጣቱ አይቀርም ።ቤታችንን እናፅዳ
❤❤❤❤
Sorry tenkishu no coffee today for you
joseph Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
ጥንቅሽ ግን በመስተረሻ እንዳያብድ....
ውድ ፍቃዱ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ጥቅሹ..እዴት..እደምታሳዝነኝ
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አይገርምም አሁን ያለሁበት ሀገር ሱቅ ሄጄ ካሸሩ ግብፃዊ ነው ውሀ የለንም አለኝ ለምን አትለቁልንም አላለም አሁን ሳይ ትዝ አለኝ
ውድ ራሔላ ያጋጠመሽን ልምድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የዚህ ክፍል ድራማ የገባው አለ?
ውድ አልማዝ ደግመሽ ለማየት ሞክሪ
ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆን የምትሰራው ግብፅ ናት የሚል የመንግሥት ዶክመንተሪ እያየሁ ነው የመሰለኝ....ደግሞ ግብፃዊው ማች ከሰላም በፊት ያስቀደማቹሃቸው ልማት መሳዮች ልክ አይደሉም ማለቱን ማጣጣል ልክ ነው ብዬ አላምንም።
ውድ ቶም ስለ ሀገራችን ችግር ፈጣሪዎችና ታሪካዊ ጠላቶች በቂ መረጃ ያለህ አልመሰለኝም
የመረጃ አለመኖር ነው ብለህ ነው? ከብዙ ምክንያቶች ውስጥ የሌሎች ጣልቃ ገብነት ቢኖርም አሁን ላጣነው ሰላምና ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለውን ችግር ሁሉ በግብፅና ግብፃዊያን ላይ ማላከክና ነው ብሎ መፈረጅ ትክክል አይመስለኝም!
" ብዙ ሀሳቦችን ሊያነሳ የሚችል ሀሳብ ይዞ እንደተነሳ ድራማ እንዲህ ያሉትን የመንግሥት አጀንዳ የሚመስሉ ሀሳቦችን ባያነሳ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ... ማንሳት መብታችሁ መሆኑን ሳልዘነጋ። ጥሩም ይሆን መጥፎ ሀሳብ ማየቴን ሳልተው!
ስብስክርይ እናድርግ ለየት ያለ ድራማ ነው
ውድ እየሩስ በታምሪን ቲውብና በአጋፋሪ ክሩ አባለት ስም አመሰግናለው።
በለው የሌለ ነው
yizarewe bezwochine yimeasetamer hasbe yizo nw yimtawe tewanwe asegrame bekate yitayibe tawenate nw bertwelane fetari genatega yihone
ውድ ኤርሚ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የመንግስትን ተቀባይነት ለማደስ ብላችሁ የሰራችሁት ነው ። ይህንን ባትሰሩ ጥሩ ነበረ። ስለሚፈሰው ውሀ ብቻ ሳይሆን ስለሚፈሰውም ደም ተናገሩ።
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አሽሙሯ ግብጽ ይች ሰልፊሽ
መቼ እና መቼ ነው የሚተላለፍ ?? ቀጣዩ ክፍል ዘገየ ምነው
ውድ ቤተሰብ ዕሁድ 8:00 ሰዓት
@@tamrinstudio ok
Gin eko yesilkun pattern weyim password keyet yamtaw?
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Altcalachum grum drst yzachu eyemtachu new
ውድ ናትናኤል ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የፈረሰች ኣገር ምን ማፍረስ ያስፈልጋታል😅
ውድ ዮሀንስ ሀገር የበለጠ እንዳትፈርስ የበኩላችንን እንወጣ
ይሄን የተወጋ ፖለቲካ ቀቅለህ ብላውውውው.....መጀመሪያ የኔ እምባ ደም መገደብ አለበት!!!
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ይህ እውነተኛ ያለንበትን ነው የነገረን።
ውድ ዘኪ ስለሰጠኸን አሳብና አስተያየት እናመሰግናለን።
እንዴ ይሄ ልጅ ሰውነቱም ቀይ ነው እንዴ ፊቱ ብቻ ይመስለኝ ነበር ቅላቱ ፈረንጅ አይደል እንዴ የሚመስለው ሲገረርም....
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አሁን ግብጽ ብትወረን ወጣቱ ከአብይ ጋር ሚሆን ይመስሏቿል???እኔ አይመስለኝም አረ እንደውም እራሱ አብይም ከግብፅ ጋር ሚሆን ነው ሚመስለኝ
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
በናታችሁ እንደታቆርጡብን በፍቅር ነው የምንጠብቃችሁ
ውድ ዮርዳኖስ እግዚሐብሔር ቢፈቅድ አይቋረጥም።ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግሽን እንዳትረሺ
አባይ የአማራ እና የአማራ ብቻ ነው ከፈጣሪ የተሰጠን
Sick 😫
እምኒ
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በትክክል ኢትዮ እያልን ያለ እረፍት ታርደናል አሁግን አማራ ነን
Ali seid gibtsawi yemehon edilu keftegna new😂
ዶክተር አብይ.. ከዚህ በላይ ስለ ሀገር ማን ተናግሮ አይምሮ ውስጥ ያስቀምጣል? ሊሸለሙ ሊከበሩ አይገባምን!
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በቃ ፅድት ያለ ስራ ነው።
ውድ ታደሰ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በዚህ ፊልም ሱስ የተወጋችሁ
ውድ ግርማ በታምሪን ቲውብና በአጋፋሪ ክሩ አባለት ስም አመሰግናለው።
enam betam enameseginalen betely yezarew lyu neber enbay new yemetaw bezw ketlubet
❤❤❤❤❤❤
ውድ ዳግማዊት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን