ጨቅላ ህፃናት ላይ መደረግ የሌለባቸው 6 ነገሮች | Dr. Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @AshenafeFeleke
    @AshenafeFeleke 16 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @أمةالله-و9س
    @أمةالله-و9س 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @rafikaadildeti
    @rafikaadildeti 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @ZinetMohammed-nw6nc
    @ZinetMohammed-nw6nc 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዶክተር❤❤

  • @MekdiNigusse
    @MekdiNigusse 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @MartaGudina
    @MartaGudina 2 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen🎉

  • @Hani30898
    @Hani30898 2 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr. can you please do review on formula specially the most popular one in US and EU.
    Thank you for giving back your knowledge for your community.

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 2 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen

  • @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
    @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ግን ኮሜንት ብትመልስል ደስ ይለኛል

  • @ManendachiMandi
    @ManendachiMandi 2 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr about marbles skin menenet ena said effects betenegern amesegenalhu

  • @MerimMuhamed
    @MerimMuhamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr leji 5 wor alfotal gn 3 wor lay yewosedchew ketbat tenshi ebetet alwe eskahun men laderge ebakh melselgn

  • @HiwiTeka
    @HiwiTeka 2 หลายเดือนก่อน

    Dr ebakh lje 4weru nw gn beltu wedewst ygebal andande lmn yhon enam mlasum nech yhonal

  • @JituJafer
    @JituJafer 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶክተር ልጄ በእንቅልፍ ወቅት እና ጡት ሲጠባ ከፍተኛ የሆነ ላብ ያልበዋል ከምን የተነሳ እንደሆነ እባክህ አብራራልን

    • @mihrettube9139
      @mihrettube9139 2 หลายเดือนก่อน

      ኖርማል ነው

  • @FrehiwetHagos-j5o
    @FrehiwetHagos-j5o 2 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor lije 5 weru nw migb basejemrew chger alew ende& wuhas mech nw mejemer yalebn

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechleta508
    @abebechleta508 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor lije gena 1wor nat kaka baye 3kan new yetaregew telba ena tenadam bawuha afliche batetat cheger alew

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
    @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አላቅም ነበረ የወለድኩትም በስደትነው እና ወሀ አሰጠዉነበረ እም ባሌም እምናቀዉነገርየለም የአላህጥበቃነው እጂ

    • @አድስህይወትዩቱብ
      @አድስህይወትዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@سبحناللهسبحناللهالحمدالله እኔ ስደት ነኝ ጓደኛየ ካሁኑ ውሀ አስለምጂያት ስታዲግ አታሰቸሺም አልጠጣም ብላ አሠለምጃት ስትለኝ እሠጣት ነበር እና በርበሪ ከበላሺ ስለምታጠቢያት ውሀ ይጠማታል ይሉኝ ነበር

  • @ZebibShifa
    @ZebibShifa 2 หลายเดือนก่อน

    Drye ebakh ngeregn yeweledkut sdet lay new ena ye 9 wer ktbat atasketbu yibalal ena gra gebagn lasketbew weyis ?

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 12 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔልጄን ከወለድኮት ጀምሬ ውሀ እሰጣት ነበር እና ያው ባለማወቅ ማለት ነው አሁን ስድስት ወሮነው ችግሩ በጣም የከፋ ነው?😢

  • @mirsrakearagawe2137
    @mirsrakearagawe2137 2 หลายเดือนก่อน

    Please doc ስለ 9 ወር ክትባት ንገረኝ ምን ምንድነው ክትባቱ

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በ7 ወር ላይ እቦካዶ እና ማንጎ ቀላቅየ እሰጠዋለሁ ችግር አለው?

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👏👏👏

  • @ቤርሳቤህ
    @ቤርሳቤህ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶርዬ የምትሰጠን ትምህርቶች እጅግ ወሳኝ ናቸው እናመሰግናለን እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ሳሳድጋቸውም በተለይ መወዝወዝ ያልከውን እንዳንድ ሰው ምናልባት ሊያደርግ ይችላል ግን አብዛኛው ወላጅ ያደርጋል ብዬ አላስብም ያው በተፈጥሮ እራሱ ውስጣችን ማድረግ እንደሌለብን ይነግረናል😊 ግን የጣሳ ወተት እራሱ fabricated ከመሆኑ አንፃር ለህፃናቱ side effectአይኖረውም ወይ አመሰግናለው❤❤❤

  • @SenaitGoa
    @SenaitGoa 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Thank you gin lela bizu ayinet mitin keminazegaji be bizu nitsina irgo bicha biset gudat yinoral mehal lay tikus wotet ke abokadona inkulal gar bemadireg chigit yifetir yihun????

  • @EthioEducation2023
    @EthioEducation2023 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የጆንሰን የህፃናት የሰውነት ቅባት (baby oil)እና ቨዝሊን መጠቀም ችግር አለው??

  • @seadaborenatube1215
    @seadaborenatube1215 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ በኮሜት አይጠየቅም

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለ ሰጠሄን መረጃ።እኔ ምለው ልጄ 5ወሩ ነው ምግብ ባስጀምረዉስ ?ከታሸጉ ምግቦች ልጀምር ወይንስ ከቤት ?ምን ላስጀምር?❤❤አመሰግናለሁ ።

    • @yemitafere3395
      @yemitafere3395 2 หลายเดือนก่อน +1

      If you really care about your baby always give him a home made food

    • @rahelsolomonKiros
      @rahelsolomonKiros 2 หลายเดือนก่อน

      የታሸጉ ምግቦች አይመከርም አማራጭ ካላጣሽ በስተቀር፡ እቤት ብታዘጋጂለት ነው እሚሻለው

  • @hani6647
    @hani6647 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶር ልጄ ኪሎዋ ትንሽ ነው ብለው የ45ቀን ክትባት አልወሰደችም ከአንድ ወርበኋላ አሉኝ ከሶስት ወሩ ክትባት ጋር መቀራረብ ችግር አያመጣም ወይ?

  • @amaamm-bv5uk
    @amaamm-bv5uk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እኔ ከተወለደች ጀምሬ ዉሀ እሰጣታለሁ ግን አሁን የእዉነት ጠካራ አደለችም 9 ወረ አትባድድም

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 หลายเดือนก่อน

    ዱክተር ልጅ 5ወርነዉ ምግብ ጀምሪላታለሁ ግን ወሀ በቀን አድ እሰጥ ታለሁ ትንሽየ ግን እኔ በጠጣሁ ሰአት በጣም ታለቅሳለች ልጠጣ እያለች

  • @AmarechHabta
    @AmarechHabta 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ህፃናት እስከ ስንት ወር ነው የፀሀይ ብርሃን የሚሞወው?

  • @kananikifle5218
    @kananikifle5218 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ የ9ወሪ ነዉ ዉሃ በጣም መጠጣት ይፈልጋል ምን ትመመክረኛለክ

    • @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
      @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ 2 หลายเดือนก่อน

      ከ6 ወር ቡሀላ ችግር የለዉም ብሏል እሱ ራሱ

  • @NardosDebele
    @NardosDebele 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶር ልጄ ፬ አመቱ ነው ሁልጊዜ ጉንፋን በያዘው ቁጥር አፍንጫው ይደማል ምንይሆን ጨንቆኛል።

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 18 วันที่ผ่านมา

      jema asayewy ebs lay d.r fasil ale

  • @wyohannesroman
    @wyohannesroman 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ፊቶላይ አለርጂ አለባት ስትተኛ ታንኮራፋለች እና ደሞ አፍንጫዉስጥ ሳየዉ ያበጠ ነገር አለዉ አንተጋ ይዣት መጥቼ ነበር ፊቶ ትንሽ ደናነዉ አፍንጫዋግን ባለርጂዉ ምክንያት ይሆን ወይስሌላችግር ይኖረዉ ይሆን 10ወር ናት ባለርጂዉ ምክንያት ይሆን አፍንጫዋ እባክህ መልስልኝ

  • @Aymenita5413
    @Aymenita5413 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሶስት ወሩ ነው ምላሱ እና የላይኛው ከንፈሩ በጣም ነጣብኝ ምን ይሁን?

  • @HirutDamtew-ez6sm
    @HirutDamtew-ez6sm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እኔ ይጣሳል ወተት ለመቀጠል አቅሜ አልቻለም እና የለም ወተት ጀመርኩ ልጄ 4ወር ከፍ10 ቀን ሆኗታል እና አንተ እንደዚህ ስትል ፈራሁ ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @Aymenita5413
      @Aymenita5413 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@HirutDamtew-ez6sm ያአላህ ፈጣሪ ባላሰብሺበት ይስጥሽ እሱ አቸግረውም ግን የላም ወተት ካአንድ አመት በታች አይቻልም አለ ዶክተር ከዚ በፊት ቪዲዮ ላይ ተናግሮዋል ግን ከወተት ይልቅ አክልቶች ፈጭተሽ ብትሰጫት የተሻለ ነው ካሮት ኩሳ ድንች እና ደሞ ምጥን ብታስፈጪላት

    • @HirutDamtew-ez6sm
      @HirutDamtew-ez6sm 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ግን እሱስ ዪቻላል በተለይ ምጥን ዪሆናል ለ 4 ወር

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 2 หลายเดือนก่อน

    ከተወለዱ በኃላ ገላቸውን መቸ እንጠባቸው

  • @BitaniaTesfaye
    @BitaniaTesfaye 2 หลายเดือนก่อน

    Dr lije 4wor naw gn እንቅልፍ ሲመጣ ጡት አጠባም። እጇን gn eyetebachi new enkilf yemiwesdat. Yale እጇ መተኛት achilim min ladirg

  • @Tsigegetiye16
    @Tsigegetiye16 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልኝ ዶክተርዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ s26 የጣሳ ወተት ብሰጣት እንደ አማራጭ ልገዛ ፈልጌ ነው ስለ እሱ ልትነግረኝ ትችላለህ??

    • @አድስህይወትዩቱብ
      @አድስህይወትዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው እኔ ሀኪም ቤት ስለሆነ የወለዲኩት እሡን የሠጧት

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የዛሬው እኔ ለልጀ ውሀ እሠጣት ነበር ገና እንደተወለደይ ጀምሮ ወይኔ ጉዴዴዴዴ

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc 2 หลายเดือนก่อน

      አምስትወሩእየሰጠሁትነው ጡት ስለማይጠባ

    • @አድስህይወትዩቱብ
      @አድስህይወትዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      @ZinetMohammed-nw6nc የኔ ልጂ አራተኛ ወሯን ጀምራለይ ጡቴንም የሠደሊይውን ነው እምሠጣት

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
    @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 2 หลายเดือนก่อน

    ከአሁንቡሀላ ለምወልዳቸዉ ልጆቺ ትምህርት እየወሰርኩነው እኔ እጨነቅነበረ ለልጄን ይጠመዋልእያልኩ በጡጦ ወሃእሰጠዉነብር

  • @EndaluAbuhay-b9n
    @EndaluAbuhay-b9n 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ ልጀ የሚመጣው ሚያዚያ አራት አመት ይሆናታል ጥርሷ ሁሉም የተበላቹ ናቸው የፊት ጥርሷ አብሷ ወድቃ ተሰብሮል ተሰብሮ ግን ሙሉ ለሙሉ አልወለወም ከስር ብቻ ነው የቀረው በጣም ተበላሽቶል እድሜዋ ሲደርስ ይወልቅ ይሆን ወላ ምን ላድርገው ልጅቶ የተጎዳች ልጅ ናት የተወለደችበት አካባቢ በወቅቱ ጦርነት ነበር ስትወለድ ክትባት በ 45 ቀን እና በወሩ ብቻ ነው የተከተበች ሌላውን ክታቦት አልወሰደችም እና ብዙ ጊዜ ትታመምብኛለች አንድ አንድ አካባቢ አንገቶ አከባቢ ብዙ ቦታ ትንንሽ ስትነካቸው ሸርተት ሸርተት የሚሉ እበጦች ይወጡባታል ህክምና ስወስዳት ስታድግ ይጠፋል ይሉኛል እበጦችን ጥርሷን ምን ላድርግ በህክምና ላስወጣው ወይስ ልተወው በእድሜው ይወጣል ዶክተር መልስህን እጠብቃለሁ አይተህ ትመልስልኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የምኖረው በስደት ግብፅ ሀገር ነው

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 18 วันที่ผ่านมา

      asewelkiwu

  • @lewamyohannes7670
    @lewamyohannes7670 2 หลายเดือนก่อน

    Docter betam enamesegnalen lijoche menta nachewu 5 wer ke 1 samnt lay mgb asjemerkachewu ena mnm wuha metekem yelebgn??tute slemaybekachewu formula etekemalewu please endatalfegn

  • @GFf-se6te
    @GFf-se6te 2 หลายเดือนก่อน

    ልልጀ ጡቴን አልጠባ አለች በዛላይ ብዙ የለዉም ገና አራስ ነኝ የጣሳ ወተት ነዉ እምሰጣት ምን ትለኝ አለክ

  • @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
    @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጄ 5 ወሯን ጨርሳለች አቮካዶ ባስጀምራት ችግር አለው ከሌላ ምግብ ጎን ለጎን ችግር ከሌለዉ ብትነግረኝ በትትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

    • @alemayeh
      @alemayeh 2 หลายเดือนก่อน

      Avocado beyanys 9 wor

    • @mekonentesfamichael402
      @mekonentesfamichael402 2 หลายเดือนก่อน

      ሌሎች ስለምግብ የሰራቸውን ቪዲዮዎችን ተመልከቺ

    • @CabdiXirsi-s3y
      @CabdiXirsi-s3y 10 วันที่ผ่านมา

      avocado ke 4 wer jmro yechalale

  • @HidayaRejeb
    @HidayaRejeb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በናትክ መልስልኝ ልጄ 4ወሩዋ ነው እና በምላሱዋ የታችም የላይም ከፈሩዋን ትመጣለች ምን ይሆን

  • @HayuSeid-s8t
    @HayuSeid-s8t 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዶክተርልጁየጣሳወተትእናጡትነውየሚጠባውሆዱንይቁርጠዋልመንታናቸው አንዱደህናነውምንምቁርጠትየለበትምምንተመክረኛለህ

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 2 หลายเดือนก่อน

    EGZYABHAR ystlgn

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 2 หลายเดือนก่อน

    Thank u Dr

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @selam6806
    @selam6806 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🙏