ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ ማድረግ ያለብን 5ቱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +13

    የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927

    • @KindlebirkeTufa
      @KindlebirkeTufa 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዶ/ር አንደ አንድ ግዜ እጊሩና እጅ ላይ ትትንሽ ውሃ የያዘ ነገሮች ይመለልስበተል ምንድነው

    • @AmiraAli-x3c
      @AmiraAli-x3c 2 หลายเดือนก่อน

      Dr yehechanat neser mndnaw chigeru?

    • @ayantueyasu3339
      @ayantueyasu3339 2 หลายเดือนก่อน

      ልጄ 5ወር ሳይ ሞላ ነው ጥርስ ያወጣው አሁን 7 ወሩ ነው በጣም ያነክሰኛል ጡት ማጥባት አልቻልኩም መፈተ ካለ ንገረኝ 😢😢

    • @JemuShemsu
      @JemuShemsu 2 หลายเดือนก่อน

      @@ብሩህkids ሰላም ዶክተር ልጄ 6 ወር ሊሞላው ነው እና ማሀል አናቱላይ በጣም እነደ ፎረፎር ነገር አለበት ፀሀይ ደሞ በሚነካው ሰአት ቦታው ይቀላል ምንድነው ማረግ ያለብኝ peless

  • @JerryNeba-o3d
    @JerryNeba-o3d 2 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ እሚገርመኝ Dr አይምሮዬ ላይ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ ወዲያው ፕሮግራም ሰርተክ ትለቃለክ በጣም ይገርመኛል አመሰግናለው ተባረክ

    • @RadiyaArefu
      @RadiyaArefu 2 หลายเดือนก่อน

      Enem 😂❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +1

      ለሌላውም share ያድርጉ

  • @TigTig-h2o
    @TigTig-h2o 12 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጀግና Drነው ዝረዝረ አድጎ ነው የሚያሰረዳው እ/ር እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ተባረክ።

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለምን ላይክ አርገን አናበረታታውም ይሄን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ እየሰጠን ያየው ሰው ከ 2 ሺ በላይ ላይክ የረገው ግን 2 መቶ ተው ወገን እናበረታታ

    • @SamrawitSamuel-p4l
      @SamrawitSamuel-p4l หลายเดือนก่อน

      አዉነትሽን አኮነው 👍መደረግ አለበት

  • @mekdiendale4620
    @mekdiendale4620 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከወለድኩ ጀምሮ ጊዜዬን እየጠብክ ነው የምትደርስልኝ ተባረክ😍😍😍

  • @elsamebrahatom7990
    @elsamebrahatom7990 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ እውቀት እየሰጠከን ነው ። እግዚአብሔር ይስጥህ። ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

    • @MestawetAbi
      @MestawetAbi 2 หลายเดือนก่อน

      Enameseginalen d/r

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሌ ሚገርመኝ ስለ ልጄ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ ምትመልስልኝ ነገርስ እናመሰግናለን ዶ/ር❤❤❤

  • @AbCoffee-i7g
    @AbCoffee-i7g 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @TSEgaBrhane-m5g
    @TSEgaBrhane-m5g 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስፈላጊ እመሰግናለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HewanAtakility
    @HewanAtakility 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር 🙏🙏

  • @HiwotMebratu-c6q
    @HiwotMebratu-c6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor

  • @MeronAbate-b8j
    @MeronAbate-b8j 20 วันที่ผ่านมา

    tebarek

  • @RozaBeletew
    @RozaBeletew 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarik doctor

  • @AbelBekele-q9k
    @AbelBekele-q9k 29 วันที่ผ่านมา

    Congregations D.r many thanks for ur support I learn lot of things from ur program God bless u❤❤❤

  • @KidistSiyum-n2x
    @KidistSiyum-n2x หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ❤❤❤

  • @MekdiNigusse
    @MekdiNigusse 2 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect dr

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @cherumezegebu1075
    @cherumezegebu1075 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @RahelGech
    @RahelGech 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tank u doc. Tebarek!!

  • @MekdesMelese-t2w
    @MekdesMelese-t2w 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @Menar4573
    @Menar4573 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor ❤

  • @Naju-f3e
    @Naju-f3e 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks alot

  • @DifgMUNER-y6d
    @DifgMUNER-y6d หลายเดือนก่อน

    አመሰግነለው ❤

  • @zinashayele303
    @zinashayele303 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እውቀትህ ይባረክ❤❤

  • @HannaBekele-wz7jy
    @HannaBekele-wz7jy 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክተር ❤❤❤❤

  • @EzedinMuhammed-o8e
    @EzedinMuhammed-o8e 2 หลายเดือนก่อน

    እናማሳግናላን

  • @MahiderSolomon-e7s
    @MahiderSolomon-e7s 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen

  • @BereketTekle-k4t
    @BereketTekle-k4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Tebarek

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 2 หลายเดือนก่อน

    tnx

  • @hadaskebrom3974
    @hadaskebrom3974 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor please can you make video for nasal polyps Thanks

  • @BeynSolemun
    @BeynSolemun 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesgnalen doctor 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @henokJob
    @henokJob 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ 6 ወር ከ10 ቀኑ ነው እናም ከጥርስ ጋር በተያያዘ ያልካቸው ነገሮች ይታዩበታል በተጨማሪም ግን እንቅልፍ በየ 20 እና 30 ደቂቃም እንቅልፍ ያስተኛዋል እናም ከጥርስ ማብቀሉ ጋር የተያያዘ ከሆነ ብታስረዳኝ ዶክተር በተያያዘ ስለልጆች ስለምትሰራልን ሁሉ በጣም ማመስገን እፈልጋሁ

  • @BIRKEM.
    @BIRKEM. 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር የኔ ልጅ አንድ ዓመቱ ነው ግን ምንም ጥርስ የለውም

  • @genetkebede4812
    @genetkebede4812 2 หลายเดือนก่อน

    በምን ቃል ላመስግንክ ዶክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Merciful_kids
    @Merciful_kids หลายเดือนก่อน

    Tsehay eske sint wer new mimokut besamint sint ken new mimokut? yegid Gelachewun metateb alebachew lememok?

  • @Merciful_kids
    @Merciful_kids หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ProtistantMezmurOFFicalVideo
    @ProtistantMezmurOFFicalVideo หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ዶክተር ልጄ አሁን 7 ወር ነው 4በአራት ወር ሁለት ጥርስ በቀለ አሁን ሌሎችም ልበቅል ምልክት አሳይቷል ይህ ኖርማል ነው ወይ???

  • @SabaDebes
    @SabaDebes หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ለህፃናት የዓሳ ዘይት ከስንት ወር ጀምሮ እናስጀምራቸዉ

  • @SelamsolomonSelinafiker-kl7cn
    @SelamsolomonSelinafiker-kl7cn หลายเดือนก่อน

    Ketach Weym kelay saybeqil lela bota libeqil yichlal? Chgir alew.

  • @betelhemsemegnew6198
    @betelhemsemegnew6198 หลายเดือนก่อน

    Doc bemegemeriya amesegnalew lemitseten mikroch bemulu bemeketel gn lije 9wer ke 2samnt honotal ena ketach tirs awtito kelay eyaweta new tekimat, tikusat,wedelay malet, endihum bizu seat metegnat yifelgal yemigb filagot chirash yelewm beza lay gunfan ke 2 wer belay alekekewm eyagereshebet ena mn tilegnaleh tinish miliktochu nemonia kalkew ga temesaselebgnina techeneku ebakh ayteh endatalfegn melsihn etebkalew,,amesegnalew

  • @AntenehShawel-y6w
    @AntenehShawel-y6w หลายเดือนก่อน

    10Q ❤

  • @nuriyamohammed840
    @nuriyamohammed840 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @selamtube4326
    @selamtube4326 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶር እንዴት ነህ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን የኔ ልጅ 3ወር ሊሆነው ነው ግን አሁን ገና ጥርስ እያወጣ ነው ትኩሳት አለው ሀኪም ማሳየት አለብኝ ወይ የዘገየበትን መልስህን እጠብቃለው

  • @TsionAsasie
    @TsionAsasie 2 หลายเดือนก่อน

    selam Dr yene lij 6 werua nw tekimat kejemrat 1 samnt honat eskahun alekomm anit yalekew ayint nw tekimatua mn laderg

  • @YoditNegani
    @YoditNegani หลายเดือนก่อน

    Leje 1 amet ke 2 wer honotal tirse alawetam yekenfer mesentek endihum yeded kiftet getmot neber meramedim algemerem dr mefthewu nigeregn

  • @tigistworku8200
    @tigistworku8200 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalehu

  • @salihatasrar6033
    @salihatasrar6033 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sle injeranat toto video sraln ,ena snastegnachew be jerbachew bcha mehonu be kirtsu lay effect yelewm

  • @Biniyam-e6j
    @Biniyam-e6j 18 วันที่ผ่านมา

    Dokiter Lija 6 wer ke 20 Kenu new Ketchi siyabekil bizum alitechegerkum yelayignawun didu nechi honal Ena yelkewu endle hono yeteleyewu sewunetu shif alebet hakim bat yemiyaskad new

  • @semiraahmde5457
    @semiraahmde5457 2 หลายเดือนก่อน

    Plz dr leja 10 weru nwe terese ylweme hemmu gene alwe

  • @NejatOmer-d7j
    @NejatOmer-d7j 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ልጀ 1አመት ከ3ወሯ ነው ግን 4 ጥርስ ብቻ ነው ያበቀለችው ችግር አለው ወይ

  • @eyueyu2786
    @eyueyu2786 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3 ወሩ ያለንበትንም አካባቢ በጣም ብርዳማ ቦታ ነዉ ግን ልጄ እጅና እግሩ በጣም ነዉ የሚልበዉ ምን ይሻላል እባክ መልስልኝ 🥺

  • @asratmaki2572
    @asratmaki2572 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር የእኔ ልጅ ከተወለደ ጀምሮ ነው ጥርስ ያለው እናም ይህ ነገር ችግር የለውም? ለቀጣይ ለሚወጡት የወተት ጥርስ ችግር የለውም? የወለድኩበት ሆስፒታል ችግር እንደሌለው ነው የነገሩኝ ልጄ አሁን ላይ አምስት ወር ሊሞላው ነው አመስግናለሁ ።

  • @TigistWorku-t8b
    @TigistWorku-t8b 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስለምትሰጠን ት/ት እግዚያብሄር ይስጥህ ዶ/ር ልጄ 11 ወር ነው ሲተኛ በሆዱ ነው ሲወለድ ኪሎው 3.4 ነበረ ከወለድኩ በሃላ ለረጅም ግዜ ታምሜ ሀኪም ቤት ነበርኩ በዛ ምክንያት ፎርሙላ ወተት ነበረ ሚጠቀመው በዚህ መሀል ኪሎው ቀነሰ ት አሁን ግን ያንተን ት/ት እየተከታተልኩ ብመግበውም ኪሎው ሊስተካከልልኝ አልቻለም ፡፡ እናም ዶ/ር አንተጋር ልምጣ ወይስ ምን ትመክረኛለህ አሁን 11 ወር ነው 7.4 ነው ኪሎው

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ ልጂ 5ወሯ ነው ሁለት ሳምንት አለፋት ካካዋ አርጓዴ ከሆነ ምን ሊሆን ይችላል ምክያቱ አመስግናለሁ

  • @LEYLASABIR-nh6dc
    @LEYLASABIR-nh6dc 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @efrataluel
    @efrataluel 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ

  • @elsiwinner6817
    @elsiwinner6817 2 หลายเดือนก่อน

    ከፍ በል ዶክተር እውነት ብዙ አስተማርከኝ

  • @kalkidanWossen
    @kalkidanWossen 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Cv lekialew am a mom looking for a job desperately.

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 2 หลายเดือนก่อน

    ዶር.ተጨንቂያለው መልስልኝ ልጆች የሚፈዙት አልፎ አልፎ ለምንድን ነው? ትላንት አጋጣሚ ስልኬን ስጎረጉር በጣም የሚፈዙ እና ቶሎ የማይመለሱ ልጆች የሚጥል በሽታ እንዳለባቸው ይጠቁማል ይላል የሆነ ማብራሪያ ንገረኝ ዶር.እባክህ

  • @DifgMUNER-y6d
    @DifgMUNER-y6d หลายเดือนก่อน

    ልጄ ከታውለደ አንድ አመት 3 ኛ ውሪ ለይ ነው ልጄ ከታወለደበት ጀምሮ ስገራው እያደከ አስቻግራውል የሰገራው ሰት በጠምም የለቅሰል የለሁበት ሀገር ሀክም ቤትም ወሰድኩት ለግዘው ታሸለው እንጅ መልሶ እንደ መጀራው መሆኑ አልቀራም ችግር ከምን ይሁን አሁን ልጄ ሀገር ልሸኛው ነው በጠም ጨቆኛል የሰገራው ነገር ከምግም ይሁን አለቅም እበክን ዶክር መልስልኝ

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 หลายเดือนก่อน

    ዱክተር በፈጠረህ መልስልኝልጅ6ወርነዉ ፀጉሩ በጣም ይረግፋል ያሳክካታል ምን የሁን ምክኒያቱ ምን ልጠቀመልላት ካላስቸገርኩህ መልስልኝ

  • @WorkeShumi
    @WorkeShumi หลายเดือนก่อน

    Ayi dokter min samen bicha Mojona Adama Akababim gig Eyasfalafalu new ene gin alaswatam
    Biyalew kaErsow bizu ewuket aginchalew.
    ግን ደሞ D/r ጥዬቄ አለኝ
    ልጄ 6ወር ልሞላት 10 ቀን ይቀራታል እናም እስከ አሁን የጣሳ ወተት ነው የምሰጣት
    ወተቱ በጣም ተወዶዋል 1400 ብር liptom ነው የምሰጣት እናም የምቀኒሱ የጣሳ ወተቶች አሉ ስቀየር እንደይከበዳት ብዬ 6 ወር ስትሞላ የላም ጃምራለው ብያለው
    እናም የኔ ጥያቄ ከየላም ወተት የማታገኘውን አይረን በምግብ መሙላት አልችልም ወይ??
    Please በዚህ ዙሪያ video የሰራልን.🙏

  • @HjxJjc
    @HjxJjc 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅ 1 አመት ልሞላት 20 ቀን ተርፋታል ጥርስ አላወጣችም❤

  • @Selamtadese-c5o
    @Selamtadese-c5o 2 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናልን ደ/ር
    ልጀይ 7አመቱ ነዉ የላየኛዉ ጥረረሱ አወለቀ አና 3ወረሆነዉ አልበቀለም በምን ምክንያት ሊሆንይችላል

    • @MelesGeta
      @MelesGeta 4 วันที่ผ่านมา

      ይበቅላል የኔም እዳንች ነበር አሁን አበቀለ

  • @senayt1822
    @senayt1822 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተርየ እንዴት ነህ ብዚ ነገር ነዉ ካንተ የምማረው በጣም አመሰግናለሁ ለኛ ወላጆች እቤት ሆኖ ሰልጆቻችን ተከታትለን ችግራቸውን እንድንፈታ ሰለረዳከን thank you ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 2ወር 17 ቀን ሆኖታል ከ40ቀኑ ቡሃላ ቁርጠት አለበት በተለይ ሰሞኑን የ2ወርቸከ13ቀን ክትባት ቡሃላ በጣም ያለቅሳል ጡት ለማጥባት ጅዋጅዌ እያደረኩ ነዉ የሚጠባው በዛላይ ደረቴ ላይ ሲሆን ይሻላል እጂ ካቀፍኩት በጣም ነው የሚለቅሰው ሆዱም ይጮካል ፈስም አለበት መፍትሄ ያልካቸው ከዚህ በፊት ሰርተውልኛል አአሁን ግን ግዜዊ ዝም ያደርገዋለወ ግን ሊተወው አልቻለም ምምን ላድርግ ዶክተርየ እበሰክህ መልስልኝ

  • @AlimaKasim-v4z
    @AlimaKasim-v4z 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @eshetneshdegefu
    @eshetneshdegefu 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እንዲት ነህ ጥርስ ሲያበቅሉ ጉንፋን እና ሳል አለው

  • @AftaamAftm
    @AftaamAftm หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጀ11ኛ ወሩነው ስልክ በጣም ይወዳል የኢትዮጵያልጆችን ከዩቱብ አውርጀለት እነሱን ሳያይና ሳይሰማ ውሎ አያድርም ስልኩን በማየት ወይም መዝሙሮችን በማየት ካሁኑ ችግር ሊያመጣ ይችላል ብራይቱን ግን እቀንስለታለሁ መልስ እንደምሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ዶ/ር

    • @kibrethanaKibrethana
      @kibrethanaKibrethana หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ፋሲል እንደሚለው ለልጆች ስልክ እና ቲቪ አታሳዩ ማየት ያለባቸው ከ2አመት በኋላ ነው ።ለበለጠ መረጃ Video አለ እይው።

    • @AbebeAlemayoh
      @AbebeAlemayoh หลายเดือนก่อน

      Mayet yelebetim le visual autism Yagaltal Kaun makom alebsh

  • @HaymiBeshane
    @HaymiBeshane 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነኽ ዶክተር ልጄ 10ወሩ ነው ምንም ጥርስ አላወጣም ቫይታሚን D ይወስዳል

  • @EskndrGmedhin
    @EskndrGmedhin หลายเดือนก่อน

    የኔ ልጅ1-6 ወሩ ነዉ ምንም ጥርስ የለውም

  • @AmanAweke-n2d
    @AmanAweke-n2d 2 หลายเดือนก่อน

    የጥያቄ መልስ ሁሉ አንተጋ አለ

  • @salihamohammed-c5k
    @salihamohammed-c5k 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ስወለድ ጥርስ አውጥቼ ነው የተወለድኩት ልጄ ግን 8 ወር ሆናት ግን የለም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማለት ነው ጥርስ አውጥቶ እሚወለድ አለ እንዴ ?

    • @salihamohammed-c5k
      @salihamohammed-c5k 2 หลายเดือนก่อน +1

      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ይህው እኔ አለሁ

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጀ ሁለት አመት ከአምስት ወሩ ነው ግን አያወራም እናም ኖኖኖኖኖ ያበዛም እግሊዘኛ ፊደል እና አረበኛ ፊደል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ይቆጥራል ግን ማማ ይህን ስጭኝ አይልም የሆነ ነገር ከፈለገ እህ እህ እህ ብቻ ነው በምልክት የሚለው የማስተምረውን ነገር ቶሎ ይይዛል ማሻ አላህ ግን የሆነ ነገር ሲፈልግ ለምን ቃላት አላወጣ አለኝ ቆሻሻ ጣል ጫማ ልበስ ስለው ይታዘዛል በብዛት ግን ኖኖኖኖ የሚል ቃል ያበዛል ወደ እናንተ እንዳላመጣው ውጭ ነኝ እዚህ ችግር የለውም በሂደት ያወራል ይሉኛል

  • @BeruktawitGoytom
    @BeruktawitGoytom 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር 🇬🇧 ነው የምኖረው እና መጣም እከታተልህ አለሁ ዶክተር ልጀ 6 ወሩ ነው እና ሲተኝ his shaking his head ለምድነው በእመቤቴ አስረዳኝ

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏