- 31
- 1 761 827
Tameshow
United States
เข้าร่วมเมื่อ 1 มี.ค. 2021
Tame show /ታሜ ሾው / is an entertainment show which presented by former Etv entertainment show host and Fana tv documentary producer Tamiru Mammo . We bring out standing country men’s and women’s who did best for there country from entertainment industry and also other fields. In addition we also travel to all over the country to show you Ethiopian tourism fortunes.
Address
Facebook : Tameshow
Twitter. :
Instagram :
LinkedIn :Tamiru mammo
Telegram : tame1980
Messenger : Tamiru mammo
Address
Facebook : Tameshow
Twitter. :
Instagram :
LinkedIn :Tamiru mammo
Telegram : tame1980
Messenger : Tamiru mammo
ሶሊያናና ሄራን ከህክምና መልስ ለመጀመሪያ ጊዜ : ለእናታቸው ያቀረቡት ከባድ ጥያቄ #abbaytv #ebstv #seyfuonebs
#abbaytv #habesha #ebstv #duet #ethioforumኢትዮፎረም #ebstv #love #seyfuonebs #parenting #fano#animation
มุมมอง: 30 028
วีดีโอ
ያለ ሽምግልና ማግባቴ ጎድቶኛል : በኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለሁ: የሸዊት #life #lovestory #lifelessons
มุมมอง 3.8K14 วันที่ผ่านมา
አንባሻ እና አነባበሮ ለማዘዝ 0926153927 የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን ሸዊት ወልደ ገብርኤል ትባላለች ገና በልጅነት እድሜዋ ነበር ወላጅ እናቷን በወሊድ ምክንያት በሞት ያጣቺው የእናቷን ማጣት የከበዳት ሸዊት ገና የእናቷ ሀዘን ሳይወጣላት በ አምስት አመቷ ታናናሽ ወንድሟን እና እህቷን ከ አባቷ ጋር ሆና ወደ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት አስገብተው ከአባቷ ጋር ሆና ወደ ቤታቸው ተመለሱ ሆኖም የእናቷን የሙት ዓመት ተስካር ለማውጣት ዝግጅት እያደረጉ ድንገት ወድቆ ባለቤቱ ባረፈች በዓመቱ አባቷም በሞት ተለያት። በዚህ ሸዊት ከነበረችበት የገጠር ከተማ ከ አባቷ የበፊት ባለቤቱ የመኖር ግዴታ ተጣለባት የእንጀራ እናቷ...
"ለልጆቼ የማልናገረው ሚስጥር አለ " ከደቡብ አፍሪካ እስከ ታይላንድ ምን ተፈጠረ?#abbaytv #ebstv #seyfuonebs
มุมมอง 72K14 วันที่ผ่านมา
#abbaytv #ebstv #ethioforumኢትዮፎረም #ebs #seyfuonebs #love #donkeytube
እኔም የምለው አለኝ :ዘማሪት አስቴር ግርማ ከአመታት በኋላ #Ethiopia #ebs #abbaytv #ebstv #donkytube #Eyoha media
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
#ebs #abbaytv #ebstv #ethioforumኢትዮፎረም #seyfufantahun #ethiopianmusic #donkeytube#marakiwog#astergirma#Eyoha media
"ልጄ ወታደር እንዲሆን እፈልግ ነበር ":የሰለሞን እናት በሳቅ ገደሉን : #seifuonebs #comedianeshetu #አንዲትእናት#ebstv #etv
มุมมอง 112K11 หลายเดือนก่อน
well known Actor solomon bogale mother tell as about her son childhood life. #seifuonebs #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ebs #abelbirhanu #ebc #comedianeshetu #tamirumammo#solomonbogle#amharicmusic #ebstv #ethiopiafilm #ethiopiamusuc #fano #eritrea #tigray #addisababa
ልጄ በሶስት ቀን ህመም ሞተብኝ: የ70 አመቷ የራይድ ሹፌር ወደ ጎንደር ለምን ?#seifuonebs #comedianeshetu #አንዲትእናት#ድንቅልጆች #ebs
มุมมอง 39Kปีที่แล้ว
The story about one strong 70 years old mother who out to the road with her auto for ride. she helps her ill son with little income. #seifuonebs #እሁድንበኢቢኤስ #ድንቅልጆች abelbirhanu #ebc #comedianeshetu #artstvworld #ebstv #fano #tigraynews #amharicmusic #ethiopiannews #ethiopianfilm
የአስራ አራት አመታት የውሸት ትዳሬ መጨረሻ: የአርቲስቷ ፊልም የሚመስለው የህይወት ጉዞ #comedianeshetu #እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #እናት
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
#እሁድንበኢቢስ #ድንቅልጆች #seifuonebs #ebs #abelbirhanu #comedianeshetu #ebc #አንዲትእናት#ህይወትጥላሁን
አለም በቃኝ ያሉት ህፃናት: መናኝ መሆን ነው የምንፈልገው #seifuonebs #ድንቅልጆች #ebs #እሁድንበኢቢኤስ #artstvworld #ebstv
มุมมอง 71Kปีที่แล้ว
#አንዲትእናት #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #እሁድንበኢቢኤስ #ድንቅልጆች #ebc #anchormedia #seifuonebs
ዜማ ያሬድ እናቷን አስተዋወቀችን: "ለኮሜዲያን እሸቱ መልዕክት አለኝ"#seifuonebs #ድንቅልጆች#ebs #አንዲትእናት #ethiopianmusic
มุมมอง 135Kปีที่แล้ว
#seifuonebs #ድንቅልጆች #ebs #ethiopianfilm #fano #ethiopianewmusic #ethiopia #etv #fanatv#haletatv
"ማንም የፈለገውን ይበል እኔ ጀግና ነኝ" አርቲስት የትናየት የሀብት ምንጫ ?#ebs #seifuonebs#ድንቅልጆች #አንዲትእናት#እናት #ethiopianfilm
มุมมอง 34Kปีที่แล้ว
#ድንቅልጆች #ebs #seifuonebs #እናቴ mother #ethiopianewmusic #ethiopia #እናቴእወድሻለሁ#ebstv #etvnews #etv
ጀግናዋ እናት ተሸለመች: ቀሪ ህይወቴን ለልጄ ሰጥቻለሁ#ድንቅልጆች #ebs #seifuonebs #mother #አንዲትእናት
มุมมอง 28Kปีที่แล้ว
#seifuonebs #ebs #ድንቅልጆች#ethiopianfilm #mother#fano #እናቴ #አንዲትእናት #አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን#የቤተሰብጊዜ #ድንቅእናቶች #የእናትነገር #እናቴናፈቅሽኝ
// የቤተሰብ ጉዳይ// እናቴ እንዳትሞትብኝ ፀልዩልኝ በጣም ከብዶኛል:ከአረብ ሀገር መልስ #ebs #ድንቅልጆች #seifuonebs #አንዲትእናት #tameshow
มุมมอง 4.9Kปีที่แล้ว
#saterdayafternoonshow #ethiopianTvshow #ebstv #ድንቅልጆች #seifuonebs #እናቴ #ethiopia #fano #ebstvworldwide #mother #bisratsurafel #abelbirhanu #አንዲትእናት#ድንቅእናቶች #ethiopianewmusic #ethiopianfilm
የአርቲስቶቹ ያልተሰሙ የልጅነት ታሪኮች: በአምስቱ አርቲስቶች እናት #ebs#seifuonebs #ድንቅልጆች #አንዲትእናት: እናቴ :#ብስራትሱራፌል July 25
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
#ebs #እናቴ #seifuonebs #ድንቅልጆች #ድንቅእናቶች:#ethiopia #mother #ethiopianfilm #ebstvworldwide #ብስራትሱራፌል#marakiwog#ethiopianewmusic #ethiopianews #ድንቅ
//የቤተሰብ ጉዳይ//አርቲስት የትናየት እናቷ ፊት አለቀሰች:ስለ እናቴ ብዙ የምለው አለኝ #ድንቅእናቶች#ebs #seifuonebs #tameshow
มุมมอง 139Kปีที่แล้ว
#እናቴ #ebs #ebstvworldwide #ድንቅልጆች #ድንቅእናቶች#ethiopianfilm #seifuonebs #የእናትነገር#የእናትውለታዋ#ethiopia #ethiopian #ethiopianewmusic #ethiopianewmusic #ethiopiadrama #ethiopiamusic2023
ሞት ከመጣ ከልጄ ጋር ይውሰደኝ: ለ34 አመታት ልጃቸውን በጀርባቸው ያዘሉ እናት አስገራሚ ህይወት
มุมมอง 100Kปีที่แล้ว
ሞት ከመጣ ከልጄ ጋር ይውሰደኝ: ለ34 አመታት ልጃቸውን በጀርባቸው ያዘሉ እናት አስገራሚ ህይወት
"ልጄ ሚስት እንዲያገባ አልፈልግም":የእንጨት ለቃሚዋ አስገራሚ አዲስ ህይወት #ድንቅ እናቶች#ድንቅልጆች #እናቴ# አንዲት እናት June 25, 2023
มุมมอง 137Kปีที่แล้ว
"ልጄ ሚስት እንዲያገባ አልፈልግም":የእንጨት ለቃሚዋ አስገራሚ አዲስ ህይወት #ድንቅ እናቶች#ድንቅልጆች #እናቴ# አንዲት እናት June 25, 2023
በእናቶች የተከፈለ ዋጋ :" አንዲት እናት " አዲስ የእናቶች ኘሮግራም ሊጀመር ነው
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
በእናቶች የተከፈለ ዋጋ :" አንዲት እናት " አዲስ የእናቶች ኘሮግራም ሊጀመር ነው
እመቤት (እሙ) ሰርኘራይዝ አደረገችኝ/ አካል ጉዳተኛ ሆኜ የምቀር መስሎኝ ነበር
มุมมอง 54K2 ปีที่แล้ว
እመቤት (እሙ) ሰርኘራይዝ አደረገችኝ/ አካል ጉዳተኛ ሆኜ የምቀር መስሎኝ ነበር
እመቤት(እሙ) ተደስታለች : የትውናና ሙዚቃው ነገር : tamestow December 30, 2021
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
እመቤት(እሙ) ተደስታለች : የትውናና ሙዚቃው ነገር : tamestow December 30, 2021
ታሪኩ ዲሽታጊና : tariku Dishtagina new|በጩቤ ተጣልቻለው |እስር ቤት ቤቴ ነበር | tameshow | 18 June 2021
มุมมอง 4.4K3 ปีที่แล้ว
ታሪኩ ዲሽታጊና : tariku Dishtagina new|በጩቤ ተጣልቻለው |እስር ቤት ቤቴ ነበር | tameshow | 18 June 2021
ዲሽታ ጊና:እርሻዬ ይሻለኛል| ኢንጂነር ስመኘው አልሞተም |ታሜሾው | tameshow| ታሪኩ ጋንካሲ| 18 May 2021
มุมมอง 23K3 ปีที่แล้ว
ዲሽታ ጊና:እርሻዬ ይሻለኛል| ኢንጂነር ስመኘው አልሞተም |ታሜሾው | tameshow| ታሪኩ ጋንካሲ| 18 May 2021
ስጋውን ላይበላው ለምን ወንድሙን ገደለው? ሙዚቃው ከተሰራ አመት አልፎታል | ታሪኩ ጋንካሲ | ዲሽታ ጊና | 20 April 2021
มุมมอง 84K3 ปีที่แล้ว
ስጋውን ላይበላው ለምን ወንድሙን ገደለው? ሙዚቃው ከተሰራ አመት አልፎታል | ታሪኩ ጋንካሲ | ዲሽታ ጊና | 20 April 2021
በአፍረካ ቀዳሚዋ ቆንጆ ተብዬ ሀገሬን አኩርቻለሁ። የቁነጅና ውድድር አሸናፊዋ ሞዴል ቤዛይት | tame show| April 12, 2021
มุมมอง 11K3 ปีที่แล้ว
በአፍረካ ቀዳሚዋ ቆንጆ ተብዬ ሀገሬን አኩርቻለሁ። የቁነጅና ውድድር አሸናፊዋ ሞዴል ቤዛይት | tame show| April 12, 2021
ጫካ ገብቻለሁ | ያገኘኃቸው አስገራሚ ሰዎች | Tameshow |April 9, 2021
มุมมอง 3.6K3 ปีที่แล้ว
ጫካ ገብቻለሁ | ያገኘኃቸው አስገራሚ ሰዎች | Tameshow |April 9, 2021
ልጁን አስወርጂ ብሎኝ ነበር| እናቴ ከልጄ አባት ጋር የምኖር ይመስላታል|እመቤት ካሳ |እሙ |April 5, 2021
มุมมอง 201K3 ปีที่แล้ว
ልጁን አስወርጂ ብሎኝ ነበር| እናቴ ከልጄ አባት ጋር የምኖር ይመስላታል|እመቤት ካሳ |እሙ |April 5, 2021
ዜና አንባቢው ሰርፕራይዝ ተደረገ| ከሀያ አመት በኋላ ዳግም| ድብቅ ችሎታዎች* |TameShow| April 1, 2021
มุมมอง 96K3 ปีที่แล้ว
ዜና አንባቢው ሰርፕራይዝ ተደረገ| ከሀያ አመት በኋላ ዳግም| ድብቅ ችሎታዎች* |TameShow| April 1, 2021
እህቴ ቤት አላቃጠለችም | በቂም በቀል ሰምንት ወር ታስራለች | 22 March 2021
มุมมอง 4.5K3 ปีที่แล้ว
እህቴ ቤት አላቃጠለችም | በቂም በቀል ሰምንት ወር ታስራለች | 22 March 2021
እንግዳችን: በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ቃለ መጠይቅ| ለታሜ ሾው ለመጨረሻ ጊዜ |አቶ ልደቱ አያሌው| Ato Lidetu Ayalew |TameShow
มุมมอง 22K3 ปีที่แล้ว
እንግዳችን: በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ቃለ መጠይቅ| ለታሜ ሾው ለመጨረሻ ጊዜ |አቶ ልደቱ አያሌው| Ato Lidetu Ayalew |TameShow
እመቤት(እሙን) የሰደባት ማን ነዉ?|የሀገር ቤት ጨዋታና የፍቅር ጉዞ አስቂኝ ጉዳዬች| Tameshow
มุมมอง 55K3 ปีที่แล้ว
እመቤት(እሙን) የሰደባት ማን ነዉ?|የሀገር ቤት ጨዋታና የፍቅር ጉዞ አስቂኝ ጉዳዬች| Tameshow
መአለበተ አታልቅሽበተላት
Egiyabiher yerasu menged aleé😢
ሌላው ልምከርሺ ስው ሲጨርሥ እግዜብሄር ይጀምራል ለሠው የማይቻል ለእግዜብሄር ይችላል እመኚ
እህት ሥለሠጠሺ እነዚህልጆች ጌታን አመሥግኚ እና እንደኔ አይን በርቶ የልብ ብርሐን ከሌለው ምንዋጋ አለው እኔ በጣም ነው የገረመኚ እነዚህ ልጆች ትልቅ ቦታ ንው የሚደርሱት
ክዋክብት❤❤❤❤
Tgiye you are so smart. Soli & Heri love you so much.
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እግዚአብሔር መልስ አለው ።
ኣውነት ነው እግዝሐቤር አይሳሳትም ጨርሶ ይዳብሳቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
አንቺ ጀኛ እናት እግዚአብሄር ይወድሻል ልጆችሽን አሳድጎልሻል ተመስገን ማለት አለብሽ የመጀመሪያው ልጅ ጤነኛ ነው ተጉዋዳኝ ህመም አለው? ወይስ ሙሉ ጠነኛ ነው ማለት ነው አይደል? እግዚአብሄር ሁሉንም በጥበብ ያሳድግልሽ አይዞሽ እስካሁንም ታምነሻል አሁንም ያለሻቸው አንቺ ስለሆንሽ ተስፋ አትቁረጪ በርቺና ወደ ፀበል ውሰጃቸው በግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥምና ጊዜ ሳትሰጪ ፀበል ሂጅ
በርሜል ምንድነው ፈውስ ወይንም ለመዳን የኢየሱስ ስም ብቻውን በቂ ነው
Yenaziretu.yesus.yifewosish
M552
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ውዶች አላህ ያስጋቹ ❤❤❤❤
Ortdox präsentiert andu Jesus Christus nw ymadnw prfart zkaryas be Jesus Christus sem yslyelhwal beim bye Jesus Christus be egzhberm blau Jesus Christus hedu Aynahw ybral Jesus Christus yhelal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Swura maryam hoy
yene.jegena.enat.ayezosh.egezabahr.yerdash.mechershachen.yasamerew.❤❤❤❤
ብሩህ ልጆች አይዞሽ ለበጎ ነው በምድር የሌለች ታላቋ እናት ነሽ ፀበልም ውሰጃቸው
ሄራን እምትባለው ከእድሜዋ በላይ በላይ በላይ!!! እኔ በራሴ አፈርኩ!!
በጣም በጣም በጣጣጣጣጣም የበሰሉ ናቸው ዋውዋው!!
እናትየው ድርብብ ያለች ናት ደስ ስትል!!!
ኦቭየስ ሊ እነዚህ ልጆች ግን 7 አመታቸው ነው???? ዋው እሚያስደነጡ ናቸው ሲናገሩ!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
❤❤❤
Emma Ayzoch geta mn ysanewal
የኔ እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
Abatachew yelem Ede
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ በጣም ብሩ አእምሮ ያላቸው ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔማሮች አድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ያበቃን ነገር እንዳዲስ የሚቀጥል ኢየሱስ አለ እርሱን ወደቤታችሁ ጋብዙት ያድናል ይታደግማል።
ጀግና እናት ነሽ በእ/ር ስለሆነ መዳንበልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድናሉ።
የኔ ደግ እናት ስርዓትሽ ደግሞ ደስ ይላል።
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በእነዚህ ልጆች ላይ የሚሰራው ነገር አለ:: እስከመጨረሻው መፅናት መልካም ነው ብርታቱንም ሰጥቶሻል:: አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የውጭ ሀገር በጎ አድራጊ ድርጅቶች ስፖንሰር እንዲያደርጓት ብትፈልግ ጥሩ ነበር ። ቢቻል ምንአልባት እግዚአብሔር ክብሩን ልገልፅባቸው ፈልጎ ይሆናል ወደ ፕሮቴስታንት ቸርች ብትወስጂአቸው ጥሩ ነበር ። እንደ ነብይ እዩ ጬፋ ነብይ ዘካርያስ ወንድሙ የመሳሰሉ ቸርቾች ውሰጂያቸው። ጌታ ይረዳሻል
Egziabher ychilal be egziabher yemiyalk : yemiyabeka negr neger yelm
❤❤❤
❤ጀግና እናትማሚ❤❤❤❤❤❤
በነፃ እየሱስ ክርስቶስ ያዱናል ይፍዉሳል እየሱስ አይነስዉር የፍወስ እየሱስ ብቻ ነዉ በነፃ የምፍዉስ አምጫቻቸዉ ይፀልይላቸዉ እየሱስ ያድናል
በጣምነውፍቅራቸው ያስደሰተኝለሳቸው ሲል መዳንያለምቆማ ለመሄድ ያብቃሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ይረዳል ይደግፋል
እግዚአብሔር ይመስገን ይረዳል ይደግፋል 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዞያብሒር ለወግ ለማረግ ያብቃችሁ ግን እግዚያብሒር በነሱለይ ተአምር ይሰራል ታያለሽ እህቴ
ትክክል
በጣም ቆንጆ ሆናቹዋል ጎበዞች
God blessed you and your lovely kids. God blessed both family.
አይዞሽ እመቤቴ መጨረሻቸውን ታሳምርልሽ እግዚአብሄር ምክንያት አለው የኔ እህት አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ አሁንም ቢሆን።