እህቴ ቤት አላቃጠለችም | በቂም በቀል ሰምንት ወር ታስራለች | 22 March 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว

    የምወደዉን ጋዜጠኛ ስላመጣህልን እናመሰግ ናለን

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘድሮ ምን መግስት አለ እና ፋትህ ይኖራል

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว

    Welcome teme

  • @TotoToto-co2pt
    @TotoToto-co2pt 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች አንድ ምክር አለኝ ሴት የሀሳብ ባለቤት ናት አዕምሮ ዋ ሰፊ ሀሳቦችን ያመነጫል አልችልም አትበሉ ብቻ ሁሉን በሀቅ ላይ ታላችሁ ትረታላችሁ
    ወላህ የኔ እናት 21 ጊዜ ፍርዲ ቤት የቀረበችው ቀበሌ ላይ 17ክስ እረታች
    3ክስ ወርዳ ላይ ያውም ጠበቃ ገዝተውባት እሶ ምንም ስለላት በራሶ ብቻ እረታች
    1ክስ 3አመት ወረዳ በእግሮ እየተመላለሰች ጎቦ እየበላ ወረዳው አልቆጭ አላት በመጨረሻ እረተሻል ቆይ ይሎታል መጨረሻ ዞን ይግባኝ ጠየቀች አመት ከአቃቤ ህግ ጋር ምንም የማታውቅ ገበሬ ሴት እረታቸው ጠበቃውን ግን የሚሳዝነው አቃቤ ህግ የሚወግነው ለጠበቃው ነው ያሳዝናል ግን እረታች
    እናቴ። የደወሎ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለወረዳው ደብዳቤ ፅፍ ፓሊስ ህዶ መሬቱን ያሰጣት አለ ዞን ህደች ወረዳ የሚሳዝነው የወረዳው አመራር 4ፓሊስ መደበ በመንግስት መኪና ነበር የሚህድት መሬቱን ለማየት 2000,ሺብር አምጭ ለአረቄ መጠጫ ተብላ ቴሌ ገብታ ብር ላኪ ብላኛ ያለቀስኩትን አረሳውም አልሰጥም ስትላችው እናስርሻለን አሎት

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ግን እዉነትን አላወጣህዉም እዉነትን አዉጣ እዉነት ተደብቆ አይቀርም መዋሸት ካተ አልጠብቅም ወይ ዘረኝ ነት

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว

    1🙌

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 ปีที่แล้ว +2

    አቃጥላበት ነዉ እሚሆነዉ ዘረኛ ሌባ ማንም አያምንህም

    • @addisalemtesfaye9767
      @addisalemtesfaye9767 3 ปีที่แล้ว

      አወራህ ማለት ነው እንከፍ እረኛ

    • @abiy541
      @abiy541 3 ปีที่แล้ว

      Denkoro doma neh drom oromo animal kingdom

    • @addisalemtesfaye9767
      @addisalemtesfaye9767 3 ปีที่แล้ว

      @@abiy541 ዘረ ለማኝ መተታሞች የጠቋይ ዘር

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 ปีที่แล้ว

    ፖሊሶች ወጥተዉ እንደመከላከል እሷ ቤት ገብተዉሄዱን ይሞላል ሰዉ እየተጨፈጨፈ እየተቃጠለ

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አሁንስ ተፈታች እህትህ

  • @abiy541
    @abiy541 3 ปีที่แล้ว

    Mchem ETV kulkul new edgetu FANA erasu yemot junta station new

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሞ ቤት ማቃጠል ጀግንነት ይመስለዋል አቃጥላ ይሆናል ምድረ ሰዉ አራጅ ሁላ

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሀገር ሚዲያወች ለተረኛው አገልጋዮች ናቸው 4 : :

  • @TotoToto-co2pt
    @TotoToto-co2pt 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ሁለታችሁንም የምወዳችሁ ጋዜጠኙች ናችሁ ለሀገር ለወገን በሀቅ ላይ ስሩ ምክሪ ነው
    ሲቀጥል ጋዜጠኛ ጋሺ አዳነ ምን አለ እንደ አንተ እህት የሚሰቃዮ በየ ክልሉ አሉ በተለይ በደወሎ ዞን። ኩታበር የሚባል ወረዳ መቸም እደረጃ። አይደርስም እዳለ ሌባ ነው ያለ ሙስና ንቅንቅ የለም እባኮችሁ እውት ህዳችሁ። እኔ ልፈርበት ወረዳውን። ሚስኪን ገበሬ ሌባ አመራር ነው ያለው 1939የተቆረቆረ ከተማ የሴት ልጅ እንባ መፍሰሻ ሆነ ከየትም መተው ኩታበር የሌባ ማደሪያ ሁናለች።
    ቤት ተገዝቶ ኮርታ ለማዞር ገንዘብ ይከፈላል መዘጋጃ ይህ ደንብ ነው እሳቸው ግን ከኮርታው ክፍያ ውጭ የእጃችን 15ሺብር አምጡ ብለው ከደላላው ጋር የድሀን ገንዘብ ይበላሉ ለምን እስክርቢቶ እና የወረዳው ማህተብ ስለያዙ ብቻ
    ፍትህ ለኩታበር ወረዳ ህዝብ።