ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእናንተ አምላክ ይጠብቀን እባክህ እነሱን በሚዲያ አታውጣቸው ተደብቀው ይኑሩበት
እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ፀሎታቹ ይርዳን
መመረጥ ነዉ እኛ በስደት ወይ ለስጋ ወይ ለነፍስ ስብለን እንቃኛለን😭😭⛪🙏
ወንድማችን እናመሰግናለን እጅ ደግሞ አይጨበጥም ጎንበስ ብለክ ሰላምታ መስጠት ብቻ እነ እማሆይ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን✝️🙏
ወንድማችን እኔ በጣም ደካማ ነኝ ኃጢያተኛ ነኝ ግን ደግሞ ከነድክመቴ የማይ ሆን እያየሁ ዝም ማለት አልችልም አንደኛ ወደሱ ስትሄድ ነጠላ መልበስ ነበረብህከዛ ደግሞ መዝሙር ማረግ ነበረብህ እነዚህ ያሉ እናቶች እንደዝህ ሰላምታ አይባልም ማሰተዋል ነበረብህ እሷቸው ራሱ እጃቸው ቆጥበው ነበር የግድ ሁናቸው ነው ቆይቸው ነው ሰላም ያሉህ ትህትናቸው በቅ ነበር አነጋገሬ ጥፋት ካለኝ ይቅርታ የታየኝ ነው የፃኩከም ከስህተቴም እታረማለሁ
ትክክል❤
ወደቤተክርስት ሄዱ ለምነው ነጠላ ማትለብሱ
እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
ትክክል
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
ገዜጠኛው መንፈሳዊ ቦታ ሆነህ የአለማዊ ክላሲክ መጠቀም በጣም ነውር ነው መዝሙር አጣህ ወንድሜ
ምነው አካበድሽው እናቴ ምንም ማለት አይደለም
@@mesiyebelalij7467 እዴ አካበድሽው ?? ጭራሽ አይ አብሮ መዝፈን ነበረበታ ጉድእኮነው ኧረ በማርያም
ኸረ ነጠላ ቢጤስ ቢያጣፋ ምን ይለው ነበር😕
@@መፍቀሬሰብእ አይገርምሽም አዷ ደሞ ምነው አካበድሽው እያለች ነው እዴ መናኙችን ሄዶ ጨብጡኝ እያለ በስመአብ 🤭
ልክ ነሽ ውዴ
ባሁን ዘመን ሚበጀዉ ይህነዉ 😢😢😢😢 መመረጥ እኮ ነዉ 😢
በእውነት በጣም ነው የተገረምኩት እውነት መታደል ነው ፈጣሪ መርጧቸው ነው አሁን ላይ እኔ እቆጫለው ለዚህ ደስታ ለሌለው አለማዊ ህይወት ብዬ ከፈጣሪ እርቄ አለማዊ የሆንኩበትን ቀን ነው የማዝነው እግዚአብሔር አምላክ ፀሎታችሁን ይቀበልልን
እግዚአብሔር በቤተ ያፅናችሁ💒💒💞♥♥❤
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” - ዮሐንስ 14፥27
ህፃናቶቹ ግን ይሄ አድካሚ አለም በያዩት ይሻላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው
ቅድስት ድንግል ማርያም የህጻናት አምላክ ቸሩ መድህን ዓለም አይለዩአችሁ ፣ጤናውን እድሜውን ይስጧችሁ
ሚዲያላይ ባታወጡአቸዉ ጥሩነዉ ለፈተና ነዉ የምንዳርጋቸዉ
እውነትነውእኛየተዋህዶልጆችንያጠፍንየገደለንሚድያነው
በቤቱ ያፅናችሁ የክርስቶስ ሙሽሮች የእነ ቅድስት አርሴማ የእነ ሙራኤል የሁሉም ቅዱስን በረከት ይደርባችሁ ልክ እንደ ቅድስት እንባ መሪና ሴት ሆና ከወንዶች ገዳም ገብታ የመነነችው ለአባቷ ስትል እናንተም ህፃናት በቤቱ ያፅናችው ከዝች ከረከሰች አለምን የጠላችሁ
ይህንቆሻሻ ዓለም አልፈልግህም ብሎ መናቅ በራሱ መመረጥነውና እመብርሐን በቤቷ ታፅናችሁ
እግዚአብሔር ፣እኛንም ፣ይጥርን፣እግዚአብሔር ፣በቤቱ፣ያፅናችሁ🙏🙏🙏
አሜንይጥራን
በረከታቹህ ይደረብን ምንኛ መታደል ነው እኔማ በስራየ የት ይሆን መግባዬ😢
መታደል ነው መመረጥ ነው በዚህ እድሜ መመነን😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏በጸሎታችሁ አስቡን😍🙏
በመንፈሳዊ ዝግጅት(ቦታ )ላይ ዓለማዊ ዘፈን? አለማወቅ ይሆናል ለወደፊት ይታረም።ልጆቹ ግን እድለኞች ናቸው።በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መታነፅ የወንጌልን ትጥቅ መታጠቅ ይገባቸዋል።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ፅናቱን ይስጣችሁ።❤❤❤
እናቶቸ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እመብርሐን አትለያችሁ 🙏🙏🙏 ጋዜጠኛው ግን በሰላምነው እዴ መነኮሳትን ቃለመጠየቅ እያደረግህ ክላሲካሉ የሙዚቃ ኧረ በስመአብ ምነው ወድሜ በቀልብህ ሁን ስት የምስጋና መዝሙሮሮች እያሉ ስጀምር እራሱ ሰላም ብለህ ጨብጡኝ አይባልም ለመለኮሳት ለሌላ ጊዜህ አስተካክል
አመሰግናለሁ:: ኘሮግራሙ ላይ መዝሙር ያልተጠቀምነው ኮፒ ራይት ስለማይፈቅድ ነው::
@@TameShoww አይ ቢሆንም ያለክላሲክ ብታደርገው ይሻላል ምክንያቱም ለቦታው ስለማይመጥን ወድሜ ካስቀየምሁክ በጣም ይቅርታ ትንሽ ግልፍተኛ ሆንሁኝ መሰለኝ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን 🙏
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ።😢😢 🙏🙏❤
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እየገባችሁ እዩት😢😢😢😊
መመረጥ እኮ እዲህ ነው እኔንም ምረጠኝ ሀጢያተኛይቱ ጌታሆይ 😢😢😢😢
በዚህ በሞተ ግዜ መታደል ነው በቤቱ መኖር በጥበቡ በሞገሥ ያሣድጋችሁ በቤቱ ያጥናችሁ
እግዚአብሔር አማላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው እማምላክ አትለያቺሁ
እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ❤
መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቻሁ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው የኔ አባት መድኀኔዓለምዬ ❤
ምን አይነት መታደል ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋችሁ ያበርታችሁ🙏🙏🙏
እውነት እግዚአብሔር መጨረሻውን የሰምርላችሁ ይቺ አለም ምንም አታጎጎም 😢
አቤት መመረጥ ❤😢😢😮እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድጋችሁ ያጽናችሁ 💒 እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በቤቱ ይምራን 🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ
እግዚአብሔር በቤተ ያፅናችሁ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ መመረጥ ነው እኮ አይ እኛ አለን በስደት የምንከራተተው ወይ ለስጋ ወይ ለንፍስ አልሆን ;
መመረጥ ነው ፈጣሪ ወዳንተ መልስን ለንስሀ እብቃን የኔ አባት መድሀኒያለም
እናቶቻችን የናተ ፀሎት ይጠብቀን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መታደል ነው ማርያምን
እናቶቸ ከናተ ባላውቅም ትዳረመኳ ቅዱስ ነው ደግሞ መመነን ከፈለጋቹህ ከትዳር አጋሪያቹህ ተስማምታቹህ ፍቃድ ጠይቃቹህ ነው የነሱ ሀሳብ ጋር አውርታቹህ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጋዜጠኛው ምን ፈልገህ ቀረጥካቸው ምን አስበህ ነው አስመሳይ
😢🥺😭 በረከታቸው ይደርብን ህፃናቶቹ ስማቻውን እና የ ወደፊት አላማቸውን ሲናገሩ እምባዬ 😢.... 🥺😢😭
መመረፅ ነው😢 አምላካቹ ይጠብቃቹ በረከታቹ ትደርብን ጸሎታቹ ይጠብቀን
ጌታችን አምላካችን እየሱስ (የእመብርሐን ልጅ) መጨረሻችሁን ያሳምር :ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!
እግዚያብሔር ይጠብቃችው የናተ ፆለት ይርዳን መመርጥ ነው አደናተ መሆን በርከታችው ይደርብን አገራችን ሠላም ያዉርድልን
በርከታቸው ይደርብንእግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርልንጋዜጠኛው ግን መጀመሪያ መንፋሳዊ መሆን ነበርብህ ለጥያቄህም ለሁሉም ለመናንያን ቃለ መጠይቅ አድርገህ ማጀቢያ ሙዚቃ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
ሲያሳዝኑ ልጆቹ ምን ያቃሉ እናቶቻቸዉ ኑሮ እና ትዳር ሲመራቸዉ ባረጉት ዉሳኔ ልጆቹ ባልገባቸዉ ነገር ዋጋ ይከፍላሉ የዘላለም አምላክ እና አባቴ አንተ እርዳቸዉ
ህጻናትን ተዋቸው ወድኔ ይምጡ የሚለውን ረስተሽው ነው? ዋጋ ይከፍላሉ? ለመሆኑ ስለ መንፈሳዊነትና ኣለማዊነትን ለይተሽ ታውቂያለሽ? ወይስ በዚ በብልጭልጭ ኣለም አንደዴማስ ተጠልፈሽ መንፈሳዊነት ምን አንደሆነ ሳይገባሽ ሲያሳዝኑ ምናምን ትያለሽ? አባክሽን መጽሐፍ ቅዱስ ኣንብቢ፡ ልቦና ይስጥሽ።
አደል እንዴት አዘነሽላቸው ባክሽ ለራስሽ እዘኚ ከአለም ሁካታ ስለተለዩ አዘንሸ በዚህ እድሜያቸው ዘፋኝ ቢሆኑ ባላዘንሽላቸው
አቺ ደግሞ በጣም ታሳዝኛለሽ ለራስሽ እዘኝ እነሱ ተመርጠው ነው እኔስ እዴት እደቀናሁ በቤቱ ያፅናችሁ።
አንችን ብሎ መቅደስ 🤨ምን ጉድ ነሽ የምታሳዝኝስ አንች ነሽ በነብስ በሥጋ የተጎዳሽ እነዚህ ልጆች ይሄን አስቀያሚ ቀፋፊ አለም ሳያውቁ በገዳም የክርስቶስ ሙሽራ ሁነው መኖራቸው ምኑ ነዉ የሚያሳዝነው ከንቱ ነገር ነሽ ልብ እዲሰጥሽ የቅዱሳንን ገድል እይ አንብቢ ቅድስና አለም ላይ አደለም አስተውይ ምን አለ እኛንም በጠራን የቅዱሳን አምላክ 🙏
በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን
አንድንዴ ስናስበው ከዚ ከተተበላሸ አለም ይሄ ይሻላል ምክንያቱም ምንም መልካምነት ነገር አይሰማም ባለማዊዉ ምድር. ሆኖም ምርጫውን እግዚአብሔር ይርዳቸው
እግዚአብሔር፣በቤቱ፣ያፆናችሁ፣
ፀለታቹ ይርዳን
መጨረሻችውን ያሰምርላችው
ሰላም ለሁላችው ይሁን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው ስልክ ቁጥራቸውን የገዳሙን ብትሰጠን አመሰግናለው እባክህ
ዜማውን ግን በዚህ ባታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ይህ መንፈሳዊ እና ታላቅ የሆነ ጥሪ ያለበት ስለሆነ
መታደል ነው።
እግዚአብሔር አሳድጎ ለዙፋኑ ይሹማቸው🙏
❤❤መታደል መመረጥ ነው
በረካታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤
They are 😢kuid😢😢😢😢❤❤❤I love it them❤
እነዚህ ሰዎች እኮ ይሄንን የሞት ዓለም አንፈልግም ብለው ሸሹ! ለምንድነው እኛ የምንሄድባቸው? ራሱን የቻለ የክፉ ፈተና አለባቸው. እኛ ደሞ ተደርበን ፈተናና መሰናክልን በላያቸው ላይ የምናደርግባቸው??
God blessed this beloved family and wishes long stay🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በረከታችሁ ይደርብን
እግዚአብሔር ይርዳቺሁ
የታደሎ እግዚአብሔር መርጦቸዋል ❤❤❤
ወንድሜ እባክህ ይህ ላንተና አንተን መሰሎች መልዕክት ይሁንልኝ በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄድ እራስህን በደንብ አዘጋጀው ማለቴ ሌላው ቢቀር በዓለም የምታደርጋቸውን ነገሮች ባለማድረግ ለምሳሌ ከጀርባ ያስገባኸው ሙዚቃ ለዚህ ቦታ እና ለዚህ ፕሮግራም የሚገባ አይደለም ሌላው አለም በቃኝ ብሎ ከዓለም የሸሸን ሰው እንደዚህ አውጥተህ ለአለም ማሳየቱ ለአንተ ገንዘብ ልትሰራበት ትችላለህ ለእነርሱ ግን ምንም አይጠቅማቸውም በዛ ላይ የምትጠይቃቸው ጥያቄ የአለም እነዚህ ሰዎች እኮ አለሙን በቃን ብለው ነው እዚህ ቦታ የተቀመጡት አንተ ግን ምን አይነት ገንዘብ መውደድ እንደሆነ ይገርማል:: ምናልባት ልረዳቸው ፈልጌ ነው እንኳን ብትል ለሕዝብ ሳታሳይ በድብቅ መርዳት ነው እንጂ እንደዚህ አታድርጉ እባካችሁ ሌላው አብዛኛው ገዳማት ካሜራ መቅረፅ የተወገዘ( የተከለከለ)ነው እንዴት እንደዚህ እንደፈቀዱላችሁ አላውቅም
አረ ልብ ይስጠው ነው እሚባልው ከባድ ግዜ ደረስን
አለባበሱን እንኳን ቢያስተካክል
“በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።” - ዮሐንስ 16፥33
ለስለት ከል ተሰጡ ልጆች እዴት በዝህ ዕድሜ, ይሞንክሳሉ???. የእግዚአብሔር ፍቅድ እና አባቶችን በጸሎት እግዚአብሔር ጥይቅው ከሆነ ይሁን እንጂ የህ ልጆች ምን አዉቆ ነው, በዕድሜ የሞኖኮሱት??.. ከቺግር አንፃርስ ይመስላል, እናት እንድምቷሯ ከሆነ, ዋይም የዛር መንፈስ ሠራ ነው. ግን እግዚአብሔር ያውቅዋል.
መመረጥነው በእሱቤት መኖር መታደል ነው ፈጣሬ የናተን ያድለኝ🙏🙏🙏🙏
አቤት መታደል ወዮልኝ ለኔ 😢😢😢😢ነብሴ ዋ ላምላክሽ ተገዢ
መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው ::🙏🙏🙏
ወይኔ ደስስስስስ ስትሉ በጣም ቀናሁ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ጥራኝ
የሰውልጅ ክብርህን ጠብቀህ ተገኝ! አለዛ እሳት ይበላሃል. ቁጣው ማንም አይ ቋ ቋ መውም!!!!
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤
❤❤❤❤እግዚአብሔርይጠብቅችሁ❤💒💞
ለምንድን ነው ግን ሚድያ ላይ እምታወጡት እኔ ግን ትክክል ነው ብየ አላምንም
እኮ😢
@@Makdi-e6r ገዳማውያን ማለት በመጄመሪያ ምን ማለት ሆነና ነው ሚድያ ላይ እያወጡ እሚዘርሯቸው😢😢😢እነሱኮ በአምላክ ቸርነት አለምን በቃን ብለዋል እረ በቲክቶክም እያወጧቸው ነው ብቻ ግን እጃ ዘመኑ😢😢😢😢
በትክክል ለምን ውድ ቅዱስ ቦታ እየሄዱ እንደሚቅርፁ አይገባኝም ሁሌም ነው የሚያናድደኝ ገዳማዊያኑን ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቸው
እውነት ነው
ወድሜ እነሱ አለም በቃኝ ብሎ በሄዱበት ገዳም ሄደህ አትፈትናቸዉ ፣መመረጥ ነዉ ለዚህ ክብር መብቃት ፣አለባበስህን አስተካክል፣መርዳት ካለብ እርዳታ ማድረግነዉ የአለም ፈተና አትፈትናቸዉ፣መዝሙር አተህ ነዉ ሙዚቃ ያደረከዉ ፣አስተካክል፣ መጀመሪያ ህግናደብ አክብር፣ጋዜጠኛ ሴቶችገዳም ገብተህ አትፈታተን 😢😢😢😢😢😢😢
የአለም ነገር በጊዜ የገባቸው ታድለው በሚዲያ ባታወጧቸው ጥሩ ነበር
ግን ልጆቹ አለማዊ ትምርትም የሚማሩበት ሁኔታ ቢመቻች እቺ አለም እደሆን ለክርስቶስም አሎነች ክርስቶስንም ሰቅላዋለች 😢
ክርቶስ የተሰቀለው በፈቃዱ ነው ለእኔና ለአንች ሲል እንጅ አለም ክርስቶስን የመስቀል ብቃትሞ ሆነ ስልጣን የላትም።
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ግን ልጆቹ ግን ባይመንኑ መልካም ነው ቢማሩ ጥሩ ነው በምን እዳቸው ልጆቹ ግን ያዛዝናሉ
ልጆችን እኮ ይማራሉ እዛው በዚህ እድሜያቸው እኮ አያመነኩሷቸውም ነብስ ካላወቁ
ማነው እነዚህኔ ልጆች BRAINWASH እያደረገ የሚያሰመለኩሳቸው?
@@rasayifat5726ምንኩስና ነው ብሬንወሽ?
እግዚአብሔር ከምሀፀን ጀምሮም ይመርጣል እረ በእግዚአብሔር አንቡ ትምህርት ስሙ ገድል አንቡ ሰሙ የቅዱስ ገድል አንብቡ ሰሙ እነ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገና ሲወለዱ ነው አብ ወልድ መንፍስ ቅዱስ ያሉት ለእግዚአብሔር የማይቻል የለም ለሰው እንጂ እግዚአብሔርን ውስን አድርጋችሁ አታስቡት
❤❤❤gitaye na medanitae eyesususi kirisitos enanem asibegni
አለም በቃኝ ብለው ለመነኑ መናንያን የጥሞና እና የፅሎት ጊዜ እንስጣቸው።
እነዚህ ህፃናት አለም በቃኝ የሚሉት ምኑን አውቀው ነው ወገን አረ እያሰተዎልን
እግዚኣብሔር ያጽናችሁ❤❤❤❤❤
ታድላችሁ በማርያም
Egzabher yafetsmachu weladit Amlak titebkachu❤
አሁን ጊዜ ትልቅ ጸጋ ኖው እግዚአብሔር ይመስገን ቕጠልም ቆንጆ ምግብ ያደርግዋል እግዚአብሔር ከውግያ መገዳደል ስርቆት ምን ይቀራታል
እባካችሁ በዚህ መንፈሳዊ ቦታ ላይ፣ የአለማዊ ዘፈን አትክተቱበት መንፈሳዊ ቦታን በመንፈሳዊ።
ስንት እህቶች ውን ዓረብ ሃገር ይሮጣሉ ምን እንደሚያገኛቾው እንካን አይታወቅም😢
እናተ ናችሁ ትክክለኛ ምርጫ ይቺን በቆሻሻ የተበከለች አለም እንካን ልትኖሩባት ልትሰማትም ትዘገንናለች እኔም በህፃንነቴ በሰጡኝ ነበር በምን እድሌ አሁን የተገነዘብኩት የዚህ አለም ንሮ ውሸት በቴክ ኖለጂ እየተገዛን ነው እግዚሀብሔር ድረስልኝ አይ አማማቴ ፈራሁ
ለምን በሚዲያ ታወጣቸው አለህ😥
ወንድሜ እንዴት ነው እነዚህን ልጆች መርዳት የምንችለው?
በማወቅም/ባለማወቅም ምናኔ/ምንኩስናቸውን እንዲያፈርሱ እና ወደዚህ የጨለማ ዓለም እንዲመጡ አስተዋፅኦ ማድረግ / ሊሆን ይችላል. ይሄ ደግሞ የነፍስ ተጠያቂነት ያመጣል.
Gazetegnw betam jegnanh mehaym yetesbesb ljoch ablashu
መቼም የኛ ቤት ውስጥ በግለሰቦች ስርዓት እየተሻረ ከመጣ ቆይቷል ! ለመሆኑ ቦታው የት ነው? የትኛው ባህታዊ ነው ገዳም የገደመው? አመክሮ የሚባለው ነገርስ ቀረ? መቼም የትኛውም ገዳም በቤተክርስቲያን ህግ የሚተዳደር ቤተሰብ ትቶ መመንኮስ አይፈቀድም። ባል የነበራትም ሴት ብትሆን ያለ ባልዋ ፈቃድ ልጅ ይዛ መመንኮስ እንኳን ሴት ወንድም አይፈቀድለትም!
😢😢😢😢😢ታድለው እኔ በስደት ለነፍሴ አልሆንኩ ወይ ለስጋየ 😢😢😢
በአሁን ሰአት ልጆቻችንን የት እናርጋቸው የት እንውሰዳቸው ብለን በጭንቀት ባለን ሰአት የነዚህ መታደል ነው ካለም ምን ይገኛል እንደኔ የጨነቀው በላይክ ያሳየኝ
እኔም ጨቆኛል እዴት እደቀናሁባቸው
ወንድሜ የት ነው ቦታው
እፍፍፍፍፍ መታደል ኔው
ለገንዘብ ብለሕ የማትቆፈረዉ ጉድጓድ የለም ደሞስ ዋሽንት አተሕ ነዉ የፈረንጅ ክላሲካል ተዋቸዉ ይኑሩበት
Kidus amanuel bebetu yatsinachu. Lijochunim beferha egiziabher yasadiglin
መታደል ቀናሁ።
ወይ መታደል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእናንተ አምላክ ይጠብቀን እባክህ እነሱን በሚዲያ አታውጣቸው ተደብቀው ይኑሩበት
እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ፀሎታቹ ይርዳን
መመረጥ ነዉ እኛ በስደት ወይ ለስጋ ወይ ለነፍስ ስብለን እንቃኛለን
😭😭⛪🙏
ወንድማችን እናመሰግናለን እጅ ደግሞ አይጨበጥም ጎንበስ ብለክ ሰላምታ መስጠት ብቻ እነ እማሆይ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን✝️🙏
ወንድማችን እኔ በጣም ደካማ ነኝ ኃጢያተኛ ነኝ ግን ደግሞ ከነድክመቴ የማይ ሆን እያየሁ ዝም ማለት አልችልም
አንደኛ ወደሱ ስትሄድ ነጠላ መልበስ ነበረብህ
ከዛ ደግሞ መዝሙር ማረግ ነበረብህ
እነዚህ ያሉ እናቶች እንደዝህ ሰላምታ አይባልም ማሰተዋል ነበረብህ እሷቸው ራሱ እጃቸው ቆጥበው ነበር የግድ ሁናቸው ነው ቆይቸው ነው ሰላም ያሉህ ትህትናቸው በቅ ነበር
አነጋገሬ ጥፋት ካለኝ ይቅርታ የታየኝ ነው የፃኩከም ከስህተቴም እታረማለሁ
ትክክል❤
ወደቤተክርስት ሄዱ ለምነው ነጠላ ማትለብሱ
እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
ትክክል
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
ገዜጠኛው መንፈሳዊ ቦታ ሆነህ የአለማዊ ክላሲክ መጠቀም በጣም ነውር ነው መዝሙር አጣህ ወንድሜ
ምነው አካበድሽው እናቴ ምንም ማለት አይደለም
@@mesiyebelalij7467 እዴ አካበድሽው ?? ጭራሽ አይ አብሮ መዝፈን ነበረበታ ጉድእኮነው ኧረ በማርያም
ኸረ ነጠላ ቢጤስ ቢያጣፋ ምን ይለው ነበር😕
@@መፍቀሬሰብእ አይገርምሽም አዷ ደሞ ምነው አካበድሽው እያለች ነው እዴ መናኙችን ሄዶ ጨብጡኝ እያለ በስመአብ 🤭
ልክ ነሽ ውዴ
ባሁን ዘመን ሚበጀዉ ይህነዉ 😢😢😢😢 መመረጥ እኮ ነዉ 😢
በእውነት በጣም ነው የተገረምኩት እውነት መታደል ነው ፈጣሪ መርጧቸው ነው አሁን ላይ እኔ እቆጫለው ለዚህ ደስታ ለሌለው አለማዊ ህይወት ብዬ ከፈጣሪ እርቄ አለማዊ የሆንኩበትን ቀን ነው የማዝነው እግዚአብሔር አምላክ ፀሎታችሁን ይቀበልልን
እግዚአብሔር በቤተ ያፅናችሁ💒💒💞♥♥❤
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
- ዮሐንስ 14፥27
ህፃናቶቹ ግን ይሄ አድካሚ አለም በያዩት ይሻላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው
ቅድስት ድንግል ማርያም የህጻናት አምላክ ቸሩ መድህን ዓለም አይለዩአችሁ ፣ጤናውን እድሜውን ይስጧችሁ
ሚዲያላይ ባታወጡአቸዉ ጥሩነዉ ለፈተና ነዉ የምንዳርጋቸዉ
እውነትነውእኛየተዋህዶልጆችንያጠፍንየገደለንሚድያነው
በቤቱ ያፅናችሁ የክርስቶስ ሙሽሮች የእነ ቅድስት አርሴማ የእነ ሙራኤል የሁሉም ቅዱስን በረከት ይደርባችሁ ልክ እንደ ቅድስት እንባ መሪና ሴት ሆና ከወንዶች ገዳም ገብታ የመነነችው ለአባቷ ስትል እናንተም ህፃናት በቤቱ ያፅናችው ከዝች ከረከሰች አለምን የጠላችሁ
ይህንቆሻሻ ዓለም አልፈልግህም ብሎ መናቅ በራሱ መመረጥነውና እመብርሐን በቤቷ ታፅናችሁ
እግዚአብሔር ፣እኛንም ፣ይጥርን፣እግዚአብሔር ፣በቤቱ፣ያፅናችሁ🙏🙏🙏
አሜንይጥራን
በረከታቹህ ይደረብን ምንኛ መታደል ነው እኔማ በስራየ የት ይሆን መግባዬ😢
መታደል ነው መመረጥ ነው በዚህ እድሜ መመነን😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏በጸሎታችሁ አስቡን😍🙏
በመንፈሳዊ ዝግጅት(ቦታ )ላይ ዓለማዊ ዘፈን?
አለማወቅ ይሆናል ለወደፊት ይታረም።ልጆቹ ግን እድለኞች ናቸው።በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መታነፅ የወንጌልን ትጥቅ መታጠቅ ይገባቸዋል።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ፅናቱን ይስጣችሁ።❤❤❤
እናቶቸ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እመብርሐን አትለያችሁ 🙏🙏🙏
ጋዜጠኛው ግን በሰላምነው እዴ መነኮሳትን ቃለመጠየቅ እያደረግህ ክላሲካሉ የሙዚቃ ኧረ በስመአብ ምነው ወድሜ በቀልብህ ሁን ስት የምስጋና መዝሙሮሮች እያሉ
ስጀምር እራሱ ሰላም ብለህ ጨብጡኝ አይባልም ለመለኮሳት ለሌላ ጊዜህ አስተካክል
አመሰግናለሁ:: ኘሮግራሙ ላይ መዝሙር ያልተጠቀምነው ኮፒ ራይት ስለማይፈቅድ ነው::
@@TameShoww አይ ቢሆንም ያለክላሲክ ብታደርገው ይሻላል ምክንያቱም ለቦታው ስለማይመጥን ወድሜ ካስቀየምሁክ በጣም ይቅርታ ትንሽ ግልፍተኛ ሆንሁኝ መሰለኝ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን 🙏
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ።😢😢 🙏🙏❤
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እየገባችሁ እዩት😢😢😢😊
መመረጥ እኮ እዲህ ነው እኔንም ምረጠኝ ሀጢያተኛይቱ ጌታሆይ 😢😢😢😢
በዚህ በሞተ ግዜ መታደል ነው በቤቱ መኖር በጥበቡ በሞገሥ ያሣድጋችሁ በቤቱ ያጥናችሁ
እግዚአብሔር አማላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው እማምላክ አትለያቺሁ
እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ❤
መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቻሁ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው የኔ አባት መድኀኔዓለምዬ ❤
ምን አይነት መታደል ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋችሁ ያበርታችሁ🙏🙏🙏
እውነት እግዚአብሔር መጨረሻውን የሰምርላችሁ
ይቺ አለም ምንም አታጎጎም 😢
አቤት መመረጥ ❤😢😢😮እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድጋችሁ ያጽናችሁ 💒 እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በቤቱ ይምራን 🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ
እግዚአብሔር በቤተ ያፅናችሁ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ መመረጥ ነው እኮ አይ እኛ አለን በስደት የምንከራተተው ወይ ለስጋ ወይ ለንፍስ አልሆን ;
መመረጥ ነው ፈጣሪ ወዳንተ መልስን ለንስሀ እብቃን የኔ አባት መድሀኒያለም
እናቶቻችን የናተ ፀሎት ይጠብቀን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መታደል ነው ማርያምን
እናቶቸ ከናተ ባላውቅም ትዳረመኳ ቅዱስ ነው ደግሞ መመነን ከፈለጋቹህ ከትዳር አጋሪያቹህ ተስማምታቹህ ፍቃድ ጠይቃቹህ ነው የነሱ ሀሳብ ጋር አውርታቹህ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጋዜጠኛው ምን ፈልገህ ቀረጥካቸው ምን አስበህ ነው አስመሳይ
😢🥺😭 በረከታቸው ይደርብን ህፃናቶቹ ስማቻውን እና የ ወደፊት አላማቸውን ሲናገሩ እምባዬ 😢.... 🥺😢😭
መመረፅ ነው😢 አምላካቹ ይጠብቃቹ በረከታቹ ትደርብን ጸሎታቹ ይጠብቀን
ጌታችን አምላካችን እየሱስ (የእመብርሐን ልጅ) መጨረሻችሁን ያሳምር :ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!
እግዚያብሔር ይጠብቃችው የናተ ፆለት ይርዳን መመርጥ ነው አደናተ መሆን በርከታችው ይደርብን አገራችን ሠላም ያዉርድልን
በርከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርልን
ጋዜጠኛው ግን መጀመሪያ መንፋሳዊ መሆን ነበርብህ ለጥያቄህም ለሁሉም ለመናንያን ቃለ መጠይቅ አድርገህ ማጀቢያ ሙዚቃ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
ሲያሳዝኑ ልጆቹ ምን ያቃሉ እናቶቻቸዉ ኑሮ እና ትዳር ሲመራቸዉ ባረጉት ዉሳኔ ልጆቹ ባልገባቸዉ ነገር ዋጋ ይከፍላሉ የዘላለም አምላክ እና አባቴ አንተ እርዳቸዉ
ህጻናትን ተዋቸው ወድኔ ይምጡ የሚለውን ረስተሽው ነው? ዋጋ ይከፍላሉ? ለመሆኑ ስለ መንፈሳዊነትና ኣለማዊነትን ለይተሽ ታውቂያለሽ? ወይስ በዚ በብልጭልጭ ኣለም አንደዴማስ ተጠልፈሽ መንፈሳዊነት ምን አንደሆነ ሳይገባሽ ሲያሳዝኑ ምናምን ትያለሽ? አባክሽን መጽሐፍ ቅዱስ ኣንብቢ፡ ልቦና ይስጥሽ።
አደል እንዴት አዘነሽላቸው ባክሽ ለራስሽ እዘኚ ከአለም ሁካታ ስለተለዩ አዘንሸ በዚህ እድሜያቸው ዘፋኝ ቢሆኑ ባላዘንሽላቸው
አቺ ደግሞ በጣም ታሳዝኛለሽ ለራስሽ እዘኝ እነሱ ተመርጠው ነው እኔስ እዴት እደቀናሁ በቤቱ ያፅናችሁ።
አንችን ብሎ መቅደስ 🤨ምን ጉድ ነሽ የምታሳዝኝስ አንች ነሽ በነብስ በሥጋ የተጎዳሽ እነዚህ ልጆች ይሄን አስቀያሚ ቀፋፊ አለም ሳያውቁ በገዳም የክርስቶስ ሙሽራ ሁነው መኖራቸው ምኑ ነዉ የሚያሳዝነው ከንቱ ነገር ነሽ ልብ እዲሰጥሽ የቅዱሳንን ገድል እይ አንብቢ ቅድስና አለም ላይ አደለም አስተውይ ምን አለ እኛንም በጠራን የቅዱሳን አምላክ 🙏
በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን
አንድንዴ ስናስበው ከዚ ከተተበላሸ አለም ይሄ ይሻላል ምክንያቱም ምንም መልካምነት ነገር አይሰማም ባለማዊዉ ምድር. ሆኖም ምርጫውን እግዚአብሔር ይርዳቸው
እግዚአብሔር፣በቤቱ፣ያፆናችሁ፣
ፀለታቹ ይርዳን
መጨረሻችውን ያሰምርላችው
ሰላም ለሁላችው ይሁን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው ስልክ ቁጥራቸውን የገዳሙን ብትሰጠን አመሰግናለው እባክህ
ዜማውን ግን በዚህ ባታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ይህ መንፈሳዊ እና ታላቅ የሆነ ጥሪ ያለበት ስለሆነ
መታደል ነው።
እግዚአብሔር አሳድጎ ለዙፋኑ ይሹማቸው🙏
❤❤መታደል መመረጥ ነው
በረካታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤
They are 😢kuid😢😢😢😢❤❤❤I love it them❤
እነዚህ ሰዎች እኮ ይሄንን የሞት ዓለም አንፈልግም ብለው ሸሹ! ለምንድነው እኛ የምንሄድባቸው? ራሱን የቻለ የክፉ ፈተና አለባቸው. እኛ ደሞ ተደርበን ፈተናና መሰናክልን በላያቸው ላይ የምናደርግባቸው??
God blessed this beloved family and wishes long stay
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በረከታችሁ ይደርብን
እግዚአብሔር ይርዳቺሁ
የታደሎ እግዚአብሔር መርጦቸዋል ❤❤❤
ወንድሜ እባክህ ይህ ላንተና አንተን መሰሎች መልዕክት ይሁንልኝ በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄድ እራስህን በደንብ አዘጋጀው ማለቴ ሌላው ቢቀር በዓለም የምታደርጋቸውን ነገሮች ባለማድረግ ለምሳሌ ከጀርባ ያስገባኸው ሙዚቃ ለዚህ ቦታ እና ለዚህ ፕሮግራም የሚገባ አይደለም ሌላው አለም በቃኝ ብሎ ከዓለም የሸሸን ሰው እንደዚህ አውጥተህ ለአለም ማሳየቱ ለአንተ ገንዘብ ልትሰራበት ትችላለህ ለእነርሱ ግን ምንም አይጠቅማቸውም በዛ ላይ የምትጠይቃቸው ጥያቄ የአለም እነዚህ ሰዎች እኮ አለሙን በቃን ብለው ነው እዚህ ቦታ የተቀመጡት አንተ ግን ምን አይነት ገንዘብ መውደድ እንደሆነ ይገርማል:: ምናልባት ልረዳቸው ፈልጌ ነው እንኳን ብትል ለሕዝብ ሳታሳይ በድብቅ መርዳት ነው እንጂ እንደዚህ አታድርጉ እባካችሁ ሌላው አብዛኛው ገዳማት ካሜራ መቅረፅ የተወገዘ( የተከለከለ)ነው እንዴት እንደዚህ እንደፈቀዱላችሁ አላውቅም
አረ ልብ ይስጠው ነው እሚባልው ከባድ ግዜ ደረስን
አለባበሱን እንኳን ቢያስተካክል
“በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”
- ዮሐንስ 16፥33
ለስለት ከል ተሰጡ ልጆች እዴት በዝህ ዕድሜ, ይሞንክሳሉ???. የእግዚአብሔር ፍቅድ እና አባቶችን በጸሎት እግዚአብሔር ጥይቅው ከሆነ ይሁን እንጂ የህ ልጆች ምን አዉቆ ነው, በዕድሜ የሞኖኮሱት??.. ከቺግር አንፃርስ ይመስላል, እናት እንድምቷሯ ከሆነ, ዋይም የዛር መንፈስ ሠራ ነው. ግን እግዚአብሔር ያውቅዋል.
መመረጥነው በእሱቤት መኖር መታደል ነው ፈጣሬ የናተን ያድለኝ🙏🙏🙏🙏
አቤት መታደል ወዮልኝ ለኔ 😢😢😢😢ነብሴ ዋ ላምላክሽ ተገዢ
መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው ::🙏🙏🙏
ወይኔ ደስስስስስ ስትሉ በጣም ቀናሁ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ጥራኝ
የሰውልጅ ክብርህን ጠብቀህ ተገኝ! አለዛ እሳት ይበላሃል. ቁጣው ማንም አይ ቋ ቋ መውም!!!!
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤
❤❤❤❤እግዚአብሔርይጠብቅችሁ❤💒💞
ለምንድን ነው ግን ሚድያ ላይ እምታወጡት እኔ ግን ትክክል ነው ብየ አላምንም
እኮ😢
@@Makdi-e6r
ገዳማውያን ማለት በመጄመሪያ ምን ማለት ሆነና ነው ሚድያ ላይ እያወጡ እሚዘርሯቸው😢😢😢እነሱኮ በአምላክ ቸርነት አለምን በቃን ብለዋል እረ በቲክቶክም እያወጧቸው ነው ብቻ ግን እጃ ዘመኑ😢😢😢😢
በትክክል ለምን ውድ ቅዱስ ቦታ እየሄዱ እንደሚቅርፁ አይገባኝም ሁሌም ነው የሚያናድደኝ ገዳማዊያኑን ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቸው
እውነት ነው
ወድሜ እነሱ አለም በቃኝ ብሎ በሄዱበት ገዳም ሄደህ አትፈትናቸዉ ፣መመረጥ ነዉ ለዚህ ክብር መብቃት ፣አለባበስህን አስተካክል፣መርዳት ካለብ እርዳታ ማድረግነዉ የአለም ፈተና አትፈትናቸዉ፣መዝሙር አተህ ነዉ ሙዚቃ ያደረከዉ ፣አስተካክል፣ መጀመሪያ ህግናደብ አክብር፣ጋዜጠኛ ሴቶችገዳም ገብተህ አትፈታተን 😢😢😢😢😢😢😢
የአለም ነገር በጊዜ የገባቸው ታድለው በሚዲያ ባታወጧቸው ጥሩ ነበር
ግን ልጆቹ አለማዊ ትምርትም የሚማሩበት ሁኔታ ቢመቻች እቺ አለም እደሆን ለክርስቶስም አሎነች ክርስቶስንም ሰቅላዋለች 😢
ክርቶስ የተሰቀለው በፈቃዱ ነው ለእኔና ለአንች ሲል እንጅ አለም ክርስቶስን የመስቀል ብቃትሞ ሆነ ስልጣን የላትም።
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ግን ልጆቹ ግን ባይመንኑ መልካም ነው ቢማሩ ጥሩ ነው በምን እዳቸው ልጆቹ ግን ያዛዝናሉ
ልጆችን እኮ ይማራሉ እዛው በዚህ እድሜያቸው እኮ አያመነኩሷቸውም ነብስ ካላወቁ
ማነው እነዚህኔ ልጆች BRAINWASH እያደረገ የሚያሰመለኩሳቸው?
@@rasayifat5726ምንኩስና ነው ብሬንወሽ?
እግዚአብሔር ከምሀፀን ጀምሮም ይመርጣል እረ በእግዚአብሔር አንቡ ትምህርት ስሙ ገድል አንቡ ሰሙ የቅዱስ ገድል አንብቡ ሰሙ እነ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገና ሲወለዱ ነው አብ ወልድ መንፍስ ቅዱስ ያሉት ለእግዚአብሔር የማይቻል የለም ለሰው እንጂ እግዚአብሔርን ውስን አድርጋችሁ አታስቡት
❤❤❤gitaye na medanitae eyesususi kirisitos enanem asibegni
አለም በቃኝ ብለው ለመነኑ መናንያን የጥሞና እና የፅሎት ጊዜ እንስጣቸው።
እነዚህ ህፃናት አለም በቃኝ የሚሉት ምኑን አውቀው ነው ወገን አረ እያሰተዎልን
እግዚኣብሔር ያጽናችሁ❤❤❤❤❤
ታድላችሁ በማርያም
Egzabher yafetsmachu weladit Amlak titebkachu❤
አሁን ጊዜ ትልቅ ጸጋ ኖው እግዚአብሔር ይመስገን ቕጠልም ቆንጆ ምግብ ያደርግዋል እግዚአብሔር ከውግያ መገዳደል ስርቆት ምን ይቀራታል
እባካችሁ በዚህ መንፈሳዊ ቦታ ላይ፣ የአለማዊ ዘፈን አትክተቱበት
መንፈሳዊ ቦታን በመንፈሳዊ።
ስንት እህቶች ውን ዓረብ ሃገር ይሮጣሉ ምን እንደሚያገኛቾው እንካን አይታወቅም😢
እናተ ናችሁ ትክክለኛ ምርጫ ይቺን በቆሻሻ የተበከለች አለም እንካን ልትኖሩባት ልትሰማትም ትዘገንናለች እኔም በህፃንነቴ በሰጡኝ ነበር በምን እድሌ አሁን የተገነዘብኩት የዚህ አለም ንሮ ውሸት በቴክ ኖለጂ እየተገዛን ነው እግዚሀብሔር ድረስልኝ አይ አማማቴ ፈራሁ
ለምን በሚዲያ ታወጣቸው አለህ😥
ወንድሜ እንዴት ነው እነዚህን ልጆች መርዳት የምንችለው?
በማወቅም/ባለማወቅም ምናኔ/ምንኩስናቸውን እንዲያፈርሱ እና ወደዚህ የጨለማ ዓለም እንዲመጡ አስተዋፅኦ ማድረግ / ሊሆን ይችላል. ይሄ ደግሞ የነፍስ ተጠያቂነት ያመጣል.
Gazetegnw betam jegnanh mehaym yetesbesb ljoch ablashu
መቼም የኛ ቤት ውስጥ በግለሰቦች ስርዓት እየተሻረ ከመጣ ቆይቷል ! ለመሆኑ ቦታው የት ነው? የትኛው ባህታዊ ነው ገዳም የገደመው?
አመክሮ የሚባለው ነገርስ ቀረ? መቼም የትኛውም ገዳም በቤተክርስቲያን ህግ የሚተዳደር ቤተሰብ ትቶ መመንኮስ አይፈቀድም።
ባል የነበራትም ሴት ብትሆን ያለ ባልዋ ፈቃድ ልጅ ይዛ መመንኮስ እንኳን ሴት ወንድም አይፈቀድለትም!