ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሂዊዬ ጎበዝ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የስኬት ማማ ላይ ያድርስሽ የወለድሻቸው ይባረኩልሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤
እናት መሆን ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ ይርዳችህ
እኔ ግን ከዚህ በላይ በቃሽ ነው የምለው በየሚዲያው እየዞርሽ አታውሪ ለልጆችሽ ስነልቦና አስቢ እያደጉ ነው ፀልይ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምርና ነው መልካም የሚሆነው
አረበስመአም በየቦታው እኮ ነው የምታወራው እኔስ ሰለቸኝ ሰውየው እራሱ ወዶ አይደለም ጥሎሽ የሄደው ኤጭ አንጆ ነገር ነሽ
ታሜ እግርህን ተሻለህ አደጋዉ እንደደረሠብህ ከእመቤት ጋር ቀርባችሁ ነበር ያየጛችሁ ከዛ ወዲህ አይተህ አላቅም አሥብህ ነበር ሥላየሁህ ሥለተሻለህ ደሥ ብሎኛል
የእኔ ፍቅር አንቺ እኮ ፍቅር ደርባባ ጨዋ ሴት ነሽ
የኔውይዘሮ ኡይዙሺ ያንች ታሪክ በስማው በስማው አልስለችም
ሂዊዬ የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት❤❤❤
እውነትም ሙዚቃው አያሰማም ሙዚቃው ሲጠፋ እመለሳለሁ
ብዙ ግዜ እኮ ተናግረሻል በቃ ህይወት ይቀጥላል። let it go sistwa
ታሜ ትልቅ ሰው በርታልን
ከመቻልም በላይ መጎዳትነው እውነት ብለሻል
ታሜ ጥሩ ነገር እየሰራህ ነው, በርታ
Hi my sisters thank I see you again u are strong person God help to you.
Please move on በዛ ውይ
ታሜ እንዴት ነሕ በጣም ጠፋሕ በሰላም ነው እግርሕን ተሻለሕ ፕሮግራምሕን በጣም ነው የምወደው
ሙዚቃውን እንስማ የእሷን ቁም ነገር???ለማንኛውም መስማት ስላልቻልኩ ትቼዋለሁ ሌላ ጊዜ አስተካክሉ
የኔ የዋህ 😢
Yna konjo enate ayizone hulume yalfale berche
Ketarikish bizu temirenal silewededkutm degagime aychalew ahun gin bekash bedegagemishiw kutir ADI's hiwetishin mentor atichiym kebad tetsino yasadirbishal lijochim telat yadergushal yih yemechereshash yihun ehite
ሙዚቃው ይብሻል
Ere Beka ehite Move ON
❤❤❤
እህቴ አዲስ ነገር የለሽም? ለማስተማዠር 1 ወይም 2 ሚዲያ ይበቃል፣ሚዲያውን ሁሉ አዳረሽው እኮ ህይወትሽን ቀጥይ፣በየቦታው አታላዠኝ።በሰው ያልደረሰ አልደረስሽም።
አንቺ ቀዳዳ
❤❤❤❤❤
ሂዊዬ ጎበዝ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የስኬት ማማ ላይ ያድርስሽ የወለድሻቸው ይባረኩልሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤
እናት መሆን ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ ይርዳችህ
እኔ ግን ከዚህ በላይ በቃሽ ነው የምለው በየሚዲያው እየዞርሽ አታውሪ ለልጆችሽ ስነልቦና አስቢ እያደጉ ነው
ፀልይ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምርና ነው መልካም የሚሆነው