- 108
- 2 301 699
Word of Life Amharic Ministry
United States
เข้าร่วมเมื่อ 8 ก.ค. 2015
Situated amongst the largest diaspora of Ethiopians and Eritreans in the world, Word of Life International Church's Amharic Ministry was established at a critical time in order to reach these cultural groups in the greater Washington DC area. We’re determined to tell every tribe, tongue, and nation that Jesus is the answer and offers Eternal Life to all who believe in His Name.
ስጦታው (Setowtaw) // Wolde Dagnachew
የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን !
በዚህ መልዕክት ሰጭው መንፈስ ቅዱስ ነው። ዕውቀቱ ትክክል፤ ስሜቱ የርኅራኄ አባት፤ ፈቃዱ ለሁሉም መስጠት ነው። በፍቅር ተሞልቶ፤ ለአመኑት ሁሉ ተስፋ በመሙላት ፤ በጸጋው ለማጽናናትና ፤ በዕውነት ስጦታው ወደ ትክክሉ የሚመራ መሆኑን ለመግለጥ ነው።
(1ኛ ቆሮ 12፤1) “ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።”
በዚህ መልዕክት ሰጭው መንፈስ ቅዱስ ነው። ዕውቀቱ ትክክል፤ ስሜቱ የርኅራኄ አባት፤ ፈቃዱ ለሁሉም መስጠት ነው። በፍቅር ተሞልቶ፤ ለአመኑት ሁሉ ተስፋ በመሙላት ፤ በጸጋው ለማጽናናትና ፤ በዕውነት ስጦታው ወደ ትክክሉ የሚመራ መሆኑን ለመግለጥ ነው።
(1ኛ ቆሮ 12፤1) “ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።”
มุมมอง: 1 553
วีดีโอ
ተነሥቶአል እንጂ (TENESTOAL ENJE) // Wolde Dagnachew
มุมมอง 7773 ปีที่แล้ว
የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን! ተነሥቶአል እንጂ ! በሚል የቀረበው መልዕክት ንስኃ የመግባት ኃይልና የመንጻት ብቃት ለማግኘት ፤ ከሳሻችንን የሚያዋርድልን፤ለርስት የሚያበቃ እና የመንፈስ ቅዱስን መፍሰስ የሚያስከትልመሆኑን ማረጋገጫ መልዕክትም ነው። “ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”(ሉቋ 24፤6)
ክሪስቶስ ተንስዋል // Easter Service at Word of Life
มุมมอง 4613 ปีที่แล้ว
ክሪስቶስ ተንስዋል // Easter Service at Word of Life
የመብሰል መሰላል (Yemebesele Meselale) // Dr. Tilahun Goshu
มุมมอง 7333 ปีที่แล้ว
የመብሰል መሰላል (Yemebesele Meselale) // Dr. Tilahun Goshu
የማነ ጌታነህ (Amilakawi Iyita) // Yemane Getaneh
มุมมอง 3603 ปีที่แล้ว
የማነ ጌታነህ (Amilakawi Iyita) // Yemane Getaneh
አስብ (Aseb) // Wolde Dagnachew
มุมมอง 1.2K3 ปีที่แล้ว
የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን! እንደ ልቡ! በሚል የቀረበው መልዕክት በእግዚአብሔር ምህረት ተማም የንስኃ ህይወትን ፍሬ እንድንኖር ያስተምረናል። በምስጋና ተሞልቶ ምስጋና የተጋባውን እግዚአብሔርን ስለማንኛውም ነገር ማመስገን እንደልቡ ልንሆንልት የሚያስችል የህይወት ዘይቤ መሆኑን ማረጋገጫ መልዕክትም ነው።
ባርኩ እንጂ (Barku Enje) // Wolde Dagnachew
มุมมอง 5253 ปีที่แล้ว
የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን ! ጥንትም የእምነት አባቶቻችን አሁንም እኛም የዳንነው ለመባረክ ነው። የምንኖረው ለበረከት ነው። የምናስበው የሚባርክ፤ የምንናገረው የሚባርክ፤ የምንሰራው የሚባርክ፤ እንዲሆን ከእግዚአብሔር ቃል ማረጋገጫ መልዕክት ነው። “ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።”(1ኛ ጴጥ 3፤9)
ተስፋችንን እንጠብቅ (Tesfachenen Enetebek) // Wolde Dagnachew
มุมมอง 4323 ปีที่แล้ว
የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን ! አንዳችን ለሌላው ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ በመነቃቃት ፤ አንዳንዶቹ እንደተውት መሰባሰባችን ሳንተው ፤ ተሰፋችን ኢየሱስም በክብር በግርማ እንደሚመጣ በመተማመን እንድንጠባበቅ የሚያስችል መልዕክት ነው። “የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”(ዕብ 10፤23)
አሥር እጅ (Aser Eje) // Wolde Dagnachew
มุมมอง 3433 ปีที่แล้ว
የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን ! በእግዚአብሔር ተማም አምልኮን ባለማቋረጥ በምስጋና ተሞልቶ፤ በጸሎት እየተጉ፤ በእግዚአብሔር ፊት ቅን በሰውም ፊት ጠንቃቃ ሰራተና በመሆን የዓለም ሊቅ ነን ከሚሉት በጥበብና በማስተዋል አሥር እጅ በልጦ መገኘት የሚያስችል ማረጋገጫ መልዕክት ነው። “ ንጉሡም በጠየቃቸው በጥበብና በማስተዋል ነገር ሁሉ በግዛቱ ሁሉ ከሚኖሩ የሕልም ተርጓሚዎችና አስማተኞች ሁሉ እነርሱ አሥር እጅ የበለጡ ሆነው አገኘባቸው።”(ዳን 1፤20)
ትቼ // Teche Part 2
มุมมอง 4153 ปีที่แล้ว
ምህረት ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ! እግዚአብሔር አምላካችንን ለእያንዳንዱ ሰው ለእግዚአብሔር ክብር እና ለሰዎችም በረከት ይሆን ዘንድ ተፈጥሯል። ስለሆነም ለተፈጠርንበት ዓላማ እንኖር ዘንድ ለማብራራት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። “... ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ? አላቸው” (መሳ 9፤ 8-10)
ትቼ // Teche Part I
มุมมอง 3363 ปีที่แล้ว
ምህረት ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ! እግዚአብሔር አምላካችንን ለእያንዳንዱ ሰው ለእግዚአብሔር ክብር እና ለሰዎችም በረከት ይሆን ዘንድ ተፈጥሯል። ስለሆነም ለተፈጠርንበት ዓላማ እንኖር ዘንድ ለማብራራት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። “እግዚአብሔርና ሰዎች በእኔ የሚከበሩበትን ቅባቴን ትቼ በዛፎች ላይ እንድሰፍፍ ልሂድ?” (መሳ 9፤ 8-10)
ምልክት // Meleket
มุมมอง 3363 ปีที่แล้ว
ይህ ምልክት ለእኔና ለእናንተ መጥቷል። ይህ ምልክት ከሰማይ የመጣ ለማዳን ፤ በዓላማ እና ለዘላለማዊ ሕይወት ነው። ይህንም ምልክት አምነን ፤ተቀብለን ስንከተል የሚያስገኘውን በረከት ለማብራራት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። “ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።”(ሉቋ 2፤12)
አንድ ነገር // Anedneger
มุมมอง 5303 ปีที่แล้ว
በመላው ዓለም ከሚታየው አስጨናቂ እን አዋኪ ጉዳይ በመላቀቅ ቅድሚያ ተሰጥቶት ሊታወቅ የሚገባ ጉዳይ ተገልጾአል። አማኞች ሁሉ ከዚህ ትምህርት በመውሰድ ለቃሉ እንዲታዘዙ የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና! “የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።”(ሉቋ 10፤42)
በደሙ // Bedemu
มุมมอง 5333 ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር ደምን ለሥጋ ማኖርያ ብቻ ሳይሆን ለነፍስም ማስተሰሪያ እንዲሆን ስለሰጠው ትልቅ ሥፍራ ይገልጻል። የእሥራኤል እረኛ የሆነው የእግዚአብሔር በግ በደሙ የሚሰራውን በማሳየት ለማበረታታት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።”(ኤፌ 1፤7)
አመስግኑት // Amesgenute
มุมมอง 8103 ปีที่แล้ว
ምህረት ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ! እግዚአብሔር አምላካችንን ለምን እንደምናመልከው፤ እንዴት እንደምናመልከው፤ መቼ ማምለክ እደሚገባንና ፤ይህንም ስናደርግ የሚያስገኘውን በረከት ለማብራራት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። “ሃሌ ሉያ እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤” (መዝ150፤1)
የራስን ወይስ የክርስቶስን? // Yerasene Weyes Yekerestosene
มุมมอง 3334 ปีที่แล้ว
የራስን ወይስ የክርስቶስን? // Yerasene Weyes Yekerestosene
የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 3 // Yemenefese Qedus Heberet Part 3
มุมมอง 2424 ปีที่แล้ว
የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 3 // Yemenefese Qedus Heberet Part 3
የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 2 // Yemenefese Qedus Heberet Part 2
มุมมอง 2324 ปีที่แล้ว
የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 2 // Yemenefese Qedus Heberet Part 2
የመንፈስቅዱስ ኅብረት // Yemenefese Qedus Heberet
มุมมอง 3734 ปีที่แล้ว
የመንፈስቅዱስ ኅብረት // Yemenefese Qedus Heberet
Des yelal betam
amen amen amen
ስለ ቅነታቹ...የጌታ መንፈስ ይባርካቹ
Mesihaf. Masfent.
thank u !God bless you!
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ቃል ያሳማልን ጌታ ስም ይበርክ / ተበርክ ወንድመችን! !!
God bless you and your family.
egziabher ebarkk
thank you so much . it really helps for a person who don't like to read😊
Thanks 🙏 !
Wow amazing I am enjoying to hear it
Egziabher Ybarch
GOD BLESS YOU, YOUR FAMILY AND R/N WITH GOD
እውነት ነው አስተወይ ለመሆን አድምጡት!
May the almighty God bless you.
ጌታ ይባርክ ፓስተር ወልዴ
እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ይሄ የተባረከ ሀሳብ ነው!