ህልመኛው // Helemengaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • እግዚአብሔር አምላክ በፍጥረት ተናግሯል። ነበያት፤ ሐዋርያትንና ጸሐፍትን ተጠቅሞ በቃሉም ሲናገር ቆይቷል። በሁኔታዎችና በልዮ ልዮ መንገድም ይናገራል ። በህልምም ደጋግሞ ለልጆቹ እንደሚናገር አውቆ ከእግዚአብሔር የሆነውን ሕልም በማስተዋል ጸንቶ መቆም እንዲቻል የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና!
    “አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው ፤ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ።”(ዘፍ 37፤9)

ความคิดเห็น •