ስጦታው (Setowtaw) // Wolde Dagnachew
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን !
በዚህ መልዕክት ሰጭው መንፈስ ቅዱስ ነው። ዕውቀቱ ትክክል፤ ስሜቱ የርኅራኄ አባት፤ ፈቃዱ ለሁሉም መስጠት ነው። በፍቅር ተሞልቶ፤ ለአመኑት ሁሉ ተስፋ በመሙላት ፤ በጸጋው ለማጽናናትና ፤ በዕውነት ስጦታው ወደ ትክክሉ የሚመራ መሆኑን ለመግለጥ ነው።
(1ኛ ቆሮ 12፤1) “ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።”