ባርኩ እንጂ (Barku Enje) // Wolde Dagnachew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን !
    ጥንትም የእምነት አባቶቻችን አሁንም እኛም የዳንነው ለመባረክ ነው። የምንኖረው ለበረከት ነው። የምናስበው የሚባርክ፤ የምንናገረው የሚባርክ፤ የምንሰራው የሚባርክ፤ እንዲሆን ከእግዚአብሔር ቃል ማረጋገጫ መልዕክት ነው።
    “ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።”(1ኛ ጴጥ 3፤9)

ความคิดเห็น •