የቁርዓን ጉድ// መላእክት ሰውን ሲያመልኩ በቁርዓን / enteyik

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024
  • “ጎንበስ ብሎ በመስገድ ሰውን የሚያመልኩ መላእክት” የቁርዓን ትምህርት በዚህ ቪዲዮ ላይ ይታያል።//The Quranic teaching of angels to bend down and worship a person is shown in this video. #ethiopia #ethiomuslim #mezmur
    • የቁርዓን ጉድ// መላእክት ሰውን ሲ...

ความคิดเห็น • 82

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน +14

    ጥሩ ነው ቁርአንን ማንበብህ ቀጥልበት እስከ መጨረሻው ስለ እየሱስም የሚናገረውንም አንብብ ግን ልብ ብለህ የሰው ልጅ ከጭቃ እንደተጠርን ታምናላችሁ አይደል ስለዚህ ጭቃ የሰው ልጅ የሚጠየፈው እዳይነካን የምንጠነቀቀው ነው አሁን ላይ የማይገማ ከሆነ እንደ ቅባት ፊትህን እራስህን ተቀባ እና ውጣ እስኪ የሚቀርብህ ሰው ካለ እብድ ነው የሚሉህ ከአፈር አደም ነው የተፈጠረው እኛ ደግሞ ከወንድ እና ከሴት ፈሳሽ ነው የተፈጠርነው ፈሳሹስ ሽታ አለው ወይስ የለውም አንተው አሽተው እሰኪ ግን ከጭቃ ብንፈጠረም የተከበርን ነን ለዚህ ነው ስገዱ ያላቸው ሁለተኛ አደም አይደለም ስገዱልኝ ያላቸው አላህ ስገዱለት ስላለ ነው መላእክት የሰገዱት ትእዛዙ የአላህ ሰለሆነ ነው አላህ ካዘዘ እሺ ነው ማለት ያለባቸው እና ደግሞ ጭቃ በውሀ ተበጥብጦ ሲውል እና ሲያድር እንዴት አይገማም በእኔ አካባቢ አሮቃ ይባላል የአሮቃ ሽታ ካወክ በጣም ነው የሚገማው ግን የሰው ልጅ ይገማል ማለት አይደለም የሰው ልጅ ከጋኔን ከመላእክት በላይ የተከበረ ነው ።

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  หลายเดือนก่อน +1

      የቁርዓኑ አላህ አዳምን እንዲያመልኩ መላዕክትን ማሰገዱ ነው የምያስገርመኝ !!!!

    • @SagaSagaa-o1t
      @SagaSagaa-o1t หลายเดือนก่อน +1

      @@እንጠይቅ ለሕታች አብራራላት ወድማችን

    • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
      @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน +1

      @@እንጠይቅ መላእክት ለአዳም የሰገዱት የአምልኮት ስግደት አይደለም የክብር ሰግደት ነው የአምልኮት ቢሆን ኑሮ አሁን ድረስ በሰገዱለት ነበር ከአላህ ውጭ ለማንም አንሰግድም ያንንም የሰገዱት አላህ ስላዘዛቸው ነው የእናንተስ አምላክ ተሰቀለ ተገደለ አይደል እንዴ ለእናንተ ሲል እኳን ክብሩን ከክብር እና ከሩህ የትኛው ነው ከባዱ

    • @HayatSabir-pb9eq
      @HayatSabir-pb9eq หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
      ከቁርዓን የአክብሮት እና የአምልኮት ስግደት የምል ክፍል ሊታሳይን ትችያለሽ? ወይስ ግራ ሲገባችሁ የፈጠራችሁት ነው?
      ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው። ይህንንመ ነቢያት ሁሉ ይናገራሉ ከሀሰተኛው መሐመድ በስተቀር።
      አፈር የራሱ የሆነ የተፈጥሮ ጠረን አለው ገማ የሚባለው እንግዳ ነገር ሲገባበት ነው። ያም መጥፎ ጠረን እንለዋለን።
      ብቻ እስልምና ግራ የገባው ኃይማኖት ነው!!!

    • @EndashagalfatoEnde
      @EndashagalfatoEnde หลายเดือนก่อน +1

      Allah indefelege yemiyaregewu amilak newu maleti newu muslimin lekirisitanoch sigedu kale litisegidu newu ledinigay sigede kalach hulunimi yemilewu litadegu newu😊

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ቁርአንን ጠንቅቀን እናውቃለን አታሽቃብጡ ምድነው የምትደጋግመው አዎ መላኢካዎች ለአደም የክብር ስግደት ሰግደዋል ምን ይጠበስ እናተም አላቹ አደል ሰውን አምላክ አድርጋቹ የምትሰግዱ

  • @ayaanibrahim7622
    @ayaanibrahim7622 หลายเดือนก่อน +1

    ከመደስኮርህ በፊት ብትማር ወይም የተማሩ አዋቂዎችን ጠይቅ! አውቆ ማውራት ይጠቅማል።

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/5sASKswAjRk/w-d-xo.html

  • @ZahraSaeed-w3b
    @ZahraSaeed-w3b หลายเดือนก่อน

    በየትኛዉ እድልህ ሙስሊምን ታገኚዉ አለህ አብደህ መሆን አለበት የምትናገረዉ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ሂዳያ የስጥህ በደንብ አጣርተህ ደጋግመህ አንብብ አላህከወደደህ ቀጥተኛ መንገድ ይስጥ እኛ ቆራዐን ነው የምናምነው

    • @መድናእድረሥ
      @መድናእድረሥ หลายเดือนก่อน

      አወ ሂድያይሥጠዉ እደነሡ በጨትአናምንም ተሠቀለ ተወቀጠ ዳነ የሚልአደለም አላህሡባሀነሁተአላ አልሀምዱሊላ ሙሥሊምላደረገን

  • @Hiku980
    @Hiku980 หลายเดือนก่อน +1

    Allah wekbe
    Allah wekber
    Bergtm esu trat yetegebaw new
    ALHAMDULILAH
    ALHAMDULILAH
    ALHAMDULILAH

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/5sASKswAjRk/w-d-xo.html

  • @AboodAlfalahi-c4p
    @AboodAlfalahi-c4p หลายเดือนก่อน +1

    እሱ እንደሚያስበው አይደለም ዲናቺን ምን አናደዳቺሁ?

  • @خيريهمحسن-ص1ك
    @خيريهمحسن-ص1ك หลายเดือนก่อน

    እስልምናየተጣራሀይማኖትነውአንተውቫ

  • @አአ-ዘ3በ
    @አአ-ዘ3በ หลายเดือนก่อน +1

    Kefo mechem bihon ateredam

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/5sASKswAjRk/w-d-xo.html

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 หลายเดือนก่อน +1

    ጨርሺ አላድምጥህም አትመችም አላዋቂ ሳሚ.... ይለቀልቃል

  • @kebralemtmariam6412
    @kebralemtmariam6412 2 หลายเดือนก่อน +1

    Stay blessed!!

  • @SsAa-gv8vk
    @SsAa-gv8vk หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ስራ ፈት ነዉ በአላህ ስራ የፈታ ከምናባክ እንደተፈጠርክ አታዉቅም ?? አንተም ብሎ ቁርአንን ገምጋሚ ጥንብ

    • @SsAa-gv8vk
      @SsAa-gv8vk หลายเดือนก่อน +1

      ለነዚህ በጭፍን ተጓዥ ተከታዮቻችሁ እንድህ እያላችሁ አሙኟቸዉ እስልምናን እንድጠሉ ግን ሁልህ ካፊር መመለሻህ ወደ አላህ ነዉ ቢመራችሁም ዋጡት

  • @eyobadose5191
    @eyobadose5191 หลายเดือนก่อน

    Ena gematam Adele Esti satetateb hulet wer Koy gematam lemehone shentebat geba check areg

  • @tewabuabebe3755
    @tewabuabebe3755 หลายเดือนก่อน +3

    የሚሰገደው ለአላህ እደሚሰገደው አደለም ትንሽ እውቀት አደጋ አለው አተ ቁራኑን መተርጎም አቅምም እውቀትም የለህም

  • @AsmaAlaldha
    @AsmaAlaldha หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምስኪን አፈጠጠርህን አተውቅም ክርስተኖች ጭቅለት ዬለቹም የምንለው በምክኘነት ነው

  • @tewabuabebe3755
    @tewabuabebe3755 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ሸይጣንን ተከታይ ስለሆንክ የአላህ ቃል አይገባህም

  • @Mersal-k2l
    @Mersal-k2l หลายเดือนก่อน

    Kbre bis yagmah antenu mante af trkrk

  • @Hiku980
    @Hiku980 หลายเดือนก่อน

    Jahil neh wellahi allah trat ygebaw eyameskew lemirezk waante yekiyam ken endet hetah fit endemtkerb wededkem telahm muslim honeh tefetrehal keza tetemkeh new yekeferkew miskin wellahi wellahi ALHAMDULILAH endew endate chka amro lalsetegn Muslim laderegegn ALHAMDULILAH

  • @RahmaDesalig
    @RahmaDesalig หลายเดือนก่อน

    Koshasha sra fet

  • @HawaSeid-b6t
    @HawaSeid-b6t หลายเดือนก่อน +2

    አምላክህ የሴት ጡት ጠብቷል ይገርማል ሉቃስ 11:27😂😂😂

  • @AboodAlfalahi-c4p
    @AboodAlfalahi-c4p หลายเดือนก่อน +1

    አሏህን ፍሩ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አትሳደቡ አንድ ቀን ሊገባው ይችላል ምን አሳወቀን??? ዱአ እናድርግለት እሱም ማንበቡን ይቀጥል

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 หลายเดือนก่อน

    Allah ke adem endisegidu yazezew le kibru nw .be afetater derejaw yeteleye be mehonu nw .ademim keza behalla le Amlak sigeza ena siyagelegil norall

  • @Aomr1Heijdjdi8-pw4nf
    @Aomr1Heijdjdi8-pw4nf หลายเดือนก่อน

    Jile mehaym

  • @خيريهمحسن-ص1ك
    @خيريهمحسن-ص1ك หลายเดือนก่อน

    ድንጋይ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 หลายเดือนก่อน

    ዋነው ነገር ከአፈርመፈጠር አተካድ

  • @Munit-f8l
    @Munit-f8l หลายเดือนก่อน

    Dadab

  • @HusniNura
    @HusniNura หลายเดือนก่อน

    እና ከአፋር አይደል ያታፋጣረካው

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف หลายเดือนก่อน

    ቁረዓንን ማበብህአይከፋም ግን በፁሩንያይሁን. ታልሆነግን. አሁን እደምታቀርበዉተሆነ. የባሥ እዳጠምእፈራልሀለሁ. ቀሥብለህ ወሥጥህን አጥርተህ አብብ ያልገባህንያልተረዳሃዉን.ደሞ አዎቂወችን ፀይቅ ደሞ እኛ ዉሥታዞችን አይደለም የምንከተለዉ እደመጣልህ የምታወራዉ ተራ መፀሃፍአይደለም አተንየፈፀረህ የሆነዉ የአሏህቃልነዉ የማያቁትን ያልተረዱትን እደማዉራት የሜሥፀላነገርየለም እሺ

  • @SonySony-x5l
    @SonySony-x5l หลายเดือนก่อน

    ለሀይማኖቱክብርያለው የሌላሀይማኖትአያቋሺሺምእሺ አተለሀይማኖትህክብርየለለህሰውነህ የገማህስአተ

  • @ፋጡማሀ
    @ፋጡማሀ หลายเดือนก่อน

    አላህ ሂዳውን. ልሰጥህ. ነው. መስል. እየተዋላከፍ መጣህ

    • @azebhdg5106
      @azebhdg5106 หลายเดือนก่อน

      😂እውነትክ ነው ወንድሜ ችኩልነወአላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራው

    • @ፋጡማሀ
      @ፋጡማሀ หลายเดือนก่อน

      ምን ልበልታዳ. ከገሞ ከገሞ ይላልአስጊዜ እሱየተፈጠረው. ከሚስክ. መሠለው እንደ

  • @ፋፊየከላላዋ-ቨ1ወ
    @ፋፊየከላላዋ-ቨ1ወ หลายเดือนก่อน

    እሌላሀይማኖት ውሥጥ ገብተህ ከምታዳክር መጀመሪያ ሥለራሥህ እወቅ ሰለ እየሡሥም በደብ አብብና ተርዳ እሥልምና በማንም አፍእሚነሳ አደሐም ድነል ኢሥላም የተከበርነው ከሠው አምልኮት የፀዳነው

  • @يارببب
    @يارببب หลายเดือนก่อน

    እግዳ አሁንስ ምድነህ ወላሂ አላወክበትም

  • @HawaSeid-b6t
    @HawaSeid-b6t หลายเดือนก่อน

    አንተ ከሴት ማህፀን ለወጣ አምላክ ብለህ እየሠገድክ አታፍርም

  • @sebri-z1y
    @sebri-z1y หลายเดือนก่อน +1

    ante denez esti yerasehen hedek anbeb beyegizew besew bemiberez 🙄🙄🙄🙄 demo endante aynetu denez sle quran ayaweram

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  หลายเดือนก่อน

      Metsihaf kidus silemeberezu yeminager eski and ye Quran kifil asayugn.
      Metsiha kidus tikikil kehone momed wushet sulemihon yefeterachihut teret newu.
      ቁርዓን ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከቱና መልስ ሰጡኝ።

    • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
      @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน +1

      @@እንጠይቅ ቪዶውን አይቸዋለሁ ብዙ መልስ ነበረኝ ግዜ አጣሁ ግን ይሄን ጥያቄህን ልመልስ መበረዙን ከቁርአን አምጡ ስላልክ 2/ ሱረቱል በቀራህ አንቀፅ 75 እና 79 ላይ አንብብ ሌላ 61/ ሱረቱል ሶፈ አንቀፅ 6 ላይ የመሬም ልጅ ኢሳ ከእኔ ቡሀላ መልእክተኛ ይመጣል ሰሙ አህመድ ነው አለ ግን አሁን እናንተ መፅሀፍ ላይ የለም ሰርዘውታል ባለ ታምኑ ነበር ግን ማወቅ ከፈለክ ከኡሰታዞች ጋር ተከራከር እኔ ብዙ አላቅም ጥያቄክ በጣም ቀላል ስለሆነ ነው እንጅ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 19 วันที่ผ่านมา

      @@እንጠይቅ የመፅሀፉ ባለቤት አንድ ጌታችን አላህ ነው ማትም ከቁረአን በፊት የተወረደው ወንጌል(ኢንጅል ቀድሞ የተወረደው ደግሞ ለነብዩሏህ ሙሴ የተሰጠው ኦሪት(ተውራት ከዚህ በፊት ደግሞ ለነብዩሏህ ዳውድ ዘቡር
      ጊዜያቸው የተራራቀ ነው ግን ሁሉም በዘመናቸው ለነበሩ ህዝቦች መመሪያ ከአላህ ከፈጣሪያችን የተወረዱ ናቸው እናምናለን
      ለኛ ዘመን ደሞ መመሪያ ቁረአን ነው
      ከሱበኋላ ወደሀቅ የሚመራ መፅሀፍ አይመጣም የመጨረሻው ነው የነብያቶችም መደምደሚያ ነብዩ ሙሀመድ ናቸው ሶለላሁ አለሂ ወሰለም
      የሳቸው መልእክተኝነት ደርሷቸው እቢ ያለ ያልተቀበለ የመፅሀፉም ባለቤት ብትሆኑም ማለትም የወንጌልና የኦሪት
      ፈጣሪያችሁን ክዳችኋል ማለት ነው
      ተጨማሪ ለማወቅ ቁረአን የማንበብ ፍላጎት ካለችሁ
      ሱረቱል አል ማኢዳ5
      ሱረቱል አል አነአም 6 ያንብቡ
      ከጥላቻ በወጣ መልፈስ ለመረዳት በመሞከር

  • @SUsnetTesfaye
    @SUsnetTesfaye หลายเดือนก่อน

    ግምአንተነህምንአገባህ

  • @chocolat423
    @chocolat423 4 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂። አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የማታዉቀዉን ያልገባህን አይይይ የ

  • @Huda-s4r
    @Huda-s4r หลายเดือนก่อน

    አሁን አንተ እስልምናን ልታቋሽሽ ነዉ?

  • @Hiku980
    @Hiku980 หลายเดือนก่อน

    Enkanm kegm chka fetere ALHAMDULILAH. Biyans yefeteregn allah new biyans yesalkutn alamelkm allah kehulu yetera new ALHAMDULILAH demo kurann tefsir aydelem ante jahil alimum matmem aychlm mejemerey erashn eysti yekereskew tsegdaleh

  • @Huda-s4r
    @Huda-s4r หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ አቀባዥር

  • @SagaSagaa-o1t
    @SagaSagaa-o1t หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም መንገድ የድንግል ማርያም ልጅ ነው

    • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
      @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน +1

      የትኛው ነው የእናንተ ትክክል አምላክ ተሰቀለ ተገደለ የሚለው ነው ወይስ ማርያም አምላክን ወለደች የሚለው ቆይ ማርያም እየሱስን ከመውለዷ በፊት እየሱስ አለ ወይስ የለም አለ ካላችው እንዴት እማርያም ሆድ ውስጥ ገብቶ እንዴት ተወለደ ማርያም ከመውለዷ በፊት እየሱስ ምኗ ነበር ልጇ ወይስ አምላኳ ??? አምላኳ ከሆነ እንዴት ተመልሶ ልጇ ሆነ የለም ካላችሁ ከማርያም በፊት ያሉትን ህዝቦች ማን ፈጠራቸው ?????

    • @SagaSagaa-o1t
      @SagaSagaa-o1t หลายเดือนก่อน +1

      @@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ አወ አልፋና ኦሜጋ ያለውና የነበረው እሱ የድግል ማርያም ልጅ እየሱ ክርስቶስ ነው የተቀለው የሞተው የተነሳው የአለም ቤዛ

    • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
      @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ หลายเดือนก่อน

      @@SagaSagaa-o1t ጥያቄየ ሁሉም አልተመለሰም ግን ሲሰቅሉት ሲገሉት ለምን ከእራሱ ላይ አልተከላከለም አምላክ ከሆነ ከመገደሉ በፊት እሱ ለምን አልገደላቸውም ከሱ በላይ ሀያል የለም አይደል

    • @SagaSagaa-o1t
      @SagaSagaa-o1t หลายเดือนก่อน +3

      @@ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ እሱ የመጣው የአለም ቤዛ ይሆን ዘድ እጅ እደገና ደሞ ለአዳም የገባለትን ይፈፅም ዘድ እጅ አቅቶት አይደለም የተሰቀለው የሞተው ለኛ መሰዋት ሁኖ ነው

    • @hawlet6908
      @hawlet6908 หลายเดือนก่อน

      Liselkel sil yetseleyew enante endatedenu nw?