ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርቱ
ዛሬም የለም የኔ ፍች በቃ ተስፋ ቆረቁ
🥺🙏
የኔ ሴት በርች
😘😘😘
🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ እናቴ ቤት ትጠረጋለች ምንዲነዉእህትነገረኝ 🎉
th-cam.com/video/oJlPZFVlD8U/w-d-xo.htmlsi=BzPHIT-I3Tz8f4zS
❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም እህት በአላህ ፈችልኝ በህልሚ ትምህረት ቤት ልህድ ይመስለኛል እረፈዶብኝ እሮጣለሁ እደት አባያየን ሳለብስ እላለሁ አልመለስ ይረፈድብኛል እያልኩ መግድ ላይ አባያና ቱብ ተሰቅሎ አያለሁ አባያዉን አስች እለብሳለሁ እየህረኩኝ እያለ ሁለት ሴቱች ከህፃን ልጆች ጋረ ቁጭ በለዉ አገኝሆቸዉ ጓደኛየም አብራ ቁጭ ብላለይ አባያይን እረስቸ እምገድ ያገኝሁትን አባያነዉ የለበስኩት እላታለሁ እሶ የኔነዉ ጠቡኝ የፈለገ የዉሰደዉ በየነዉ የስቀመኩት ተለኛለይ እሶ ሙታለች አላህ ይራህማት እና ፈችልኝ ባለትዳረ ነኝ እህት እጠብቅሽ አለሁ🎉🎉🎉
አባያዉ ጥቁረ ከለረ ነዉ
th-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/w-d-xo.htmlsi=ZkQH97p0BxBUeM8E 👈የሷ የሆነ ነገር ትጠቀሚያለሽ ለምሳሌ መልካም አስተሳሰቧን ወይም እሱዋ ስትጠቀምበት የነበረ ነገር
Selamish yibza wude belik photo mayet fichilign
ሀሊማዬ የኔውድ ከፈታሻቸው ህልሞች አይቺ ነበር ግን የሚመሳሰል አይደለም እባክሽ ፍችልኝ በህልሜ ከአፌ ደም ይወጣል የረጋ ቁርጥ ይለደም ከዚይም ወደ አፍጫይ ይመጣል ከዚይም ደሙ እዲቆም በሶፍት እጠራርገዋለው ብዙም አልቆየም ቆመ ባለትዳር ነኝ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው ❤❤❤❤
Yamyaschankishe naget setgalgay new
@@kidist2481 አመሰግናለው የኔ ውድ
❤️❤️👍👍❤️❤️
አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ ሶስት ጊዜ ጠንቋይን ሰው እያየሁ ነው በተለይ ዛሬ ያየሁት ጥቁር ነው የለበሠው ነብዩ ነው ይላሉ ሠዎች እኔ ግን ጠንቋይ ነበር የመሠለኝ ለእናቴ ሰውየው ጠንቋይ ነው ስላት አታምነኝም ግን ሠውየው በትክክል ጠንቋይ ነበር ደግሞ ጠንቋዩ ቁርአን የሚያስቀራ ነበር ከዛ ሰውየው ግን ጠንቋይ ነበር ወንድሜ ሂዶ ሲቀራ እኔግን አልሄድኩም
በአላህ ፍችልኝ
ኢንሻ አላህ
አሰላም አሊኩም መችነዉ የእኔን እምትፈችል አር እባክሽ ከሰዉ ፍት ደምጥ ያልዉ ፈስ ያልማቆርጥ መፈሳት ምንድነዉ ሲስቁ ይቅርታ ብሎ መሄድ አላገባሁም
ከአንድ ግዜ በላይ እንደፈታሁልሽ አስታውሳለው።ፈስሽ መጥፎ ሽታ ካለው ስለ አንች የሚወራ መጥፎ ስም አለ ኬሌለው በማህበራዊ ግንኙነት ውስጥ ተቀባይነት የሌሰው ንግግርን ያሳያል።
አሰላም አሌይኩም እሄቴ ህልሜን ፍቺልኝበህልሜ 6ሲኒ ገዛሁኝ ባለ ትዳር ነኝእናም ደግሞ ለአንዲት ቻይና አረብኛ እያስተረጉምኩኝ አብረን ገጠር ሄደን 2የደሃ ልጆችን ተቀብለን እሱዋ ልተወስዳቸው ነበር 2ቱንም አቅፌያቸው እያለቀስኩኝ አልሰጥም ብያት ልጆችን። እንደያዝኩኝ ነቃሁኝ
በመልካም ስነምግባርሽ የምታገኝውን መልካምነት እና ደስታ ስድስት ቁጥርን ትርጉም ለማወቅ በህልም ቁጥሮች በይና ፃፊ
@@addismedia9882 እሺ የኔ ውድ እህት ሹክረን በርአቺ ጎበዝ ነሽእንደዚህ ቶሎ የምትመልሺልኝ አልመሰለኝም ነበር ካሁን በሁዋላ ቤተሰብ ነው የምሆነው
ሰላም እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ በጨለማ ውስጥ በባዶ እግሬ በኮብል ድንጋይ ላይ ተረከዜን እያመመኝ እራመዳለሁ ትንሽ እንደሄድኩ ከፊት ለፊቴ በብርሀን የተሞላ ቀያይ ሴቶች ላሉበት ሱቅ አገኛለሁ ወደ ሱቁ ሄጄ ነጠላ ጫማ ስጠይቅ ነቃሁ....ህልሙን ካየሁት ቆየት ብሏል ግን ከአይምሮዬ ሊወጣ አልቻለም አስጨንቆኛል እባክሽ በፈጣሪ ፍችልኝ አመሰግናለሁ ❤
th-cam.com/video/FB46MhS6RYo/w-d-xo.htmlsi=kq1SUm1Jp1vNspva
እኔ ግን ያየሁት ስልኬ ሽንት ቤት ስፀዳዳ ሽንት ቤት ውስጥ ስልኬ ወድቆ ምንም ሳይሆን ከላይ ተንሳፈፈና በእጄ አወጣሁት ግን ምንም አልሆነም
ወደመልሽልኝ እኔዛሬአድትሴትስልኬንአስታአልሰጥምአልች በጣምመታኋትደበደብኳትሌላቀይራሰጠችኝአልቀበልምአልኳት ገን ሳሰጠኝነቃሁ በአላሄመልሽልኝ በኬሜት
th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=iwqUNrsmQWSlSD7U 👈 በርግጠኝነት የጥያቄሽ መልስ እዚህ አለ
ሀሊማዬ በሕልም ንፍሮ ማየት ምንድነው የስንዴና የባቄላ ንፍሮ ታናሽ እህቴ በመርዝ ለውሳ ስትሰጠኝ መመረዙን አይቼ መኪናዋ ውስጥ ነበርኩኝ ሳታየኝ በመስኮት መደ መሬት ኮብልስቶን ላይ እበትነዋለሁ እኔ የፈታሁ ነኝ ታናሽ እህቴ ባለትዳር ናት ስለ ንፍሮ የለም የኔ መልካም በኮሜንትም እንደተመቸሽ ፍቺልኝ
አስላም አለኩም እድት ነሽ በህልም ፍቅርናይ ኤሬገዶ ስልክ ሰጠኝ ኪስውስጥ አርጌው ከኔጋ ነበር እሱ ድልዲ አጠገብ ነበር የተቀመጥንብት ዞር በይ እቃ እያየሁ እሱ የልም እደውልለታለው እላለው ወደ ቤት እየሄድኩ ስልኪ ስፈልግ የለም ሌባ ወሰደብን እይልኩ እየሮጠኩ እዛ ቦታ እየህድኩ አስፔልት እገባለው አንድ የማላቀው ሹፌር መኪና አየነዳ ነኝ ግቢ ላዝናናሽ የለናል አይ ስልክ ጠፍቶብናል እለውለው ደርሼ አንድ የማላቀው ሰውይ ያንች ስልክ የቱነው የለናል አንድ የማርም ስእል ነበርው የኔ አይደለም ብይ አንድን ስያሳየን የኔ ነው ብዬ ተቀበልኩት አላገባሁም ከፍቅርናይ ተጣልተኒናል ህልሙ ምድነው የሚለን እባክሽ አልገባንም ሁልንም አይቻቸውለው የተፈቱ ህልሞች
አሊምዬ የተፈቱ ህልሞች አይቼቸዋለው በጣም በትዳር ተፈትናለው እባክሽ ግራ ገብቶን ነው እዳታልፍን ፍችልን ብዙ አመት ጠብቄውለው
አይዞሽ አላህ ወኪል ስልኩ ተሰርቆ ዳግም ሲገኝ የፈለግሽውን ያክል በፍቅረኛሽ ጉዳይ ትደክሚያለሽ ከዛም ወደነበራችሁበት ሰላም ትመለሳላችሁ
@@addismedia9882 ጀዛ ከላ እህቴ
በህልምሥልክእያወሩመህድሣበሠማአአድርጎ
th-cam.com/video/aE7XIE--Fq0/w-d-xo.htmlsi=76Sg4EWgSLjbg3D_
ውዴ እንዴት ነሽ እባክሽ ስለአሰሪ የላክሽልኝን ቪድዬ አይቼአለው ግን ፍቺው አልመጣልኝም በተደጋጋሚ ማዳሜ ወደእኔ ኢትዮፕያ መታ አያታለው ልብስም ሰታኝ ነበር የልጅ ልብስ እና እዛ የቀረሽ እቃ ነው ብላ ግማሽ ዳቦና በርበሬ የተቋጠረ ትንሽ ተልባ ተቀላቅሎት ነበር እናቴ በሂወት የለችም ግን እኔ ቤት ያለች ይመስለኛል የከረመ በርበሬ ቆንጆ ነው ብላ ደስ ይላል እኔ ደሞ ወተት ላኪልኝ ስትሄጂ ስላት ሰው ጠርታ እንዲያመጣልኝ ትልከዋለች ሁለት ግዜ ደሞ የልጇ ሚስት መታ እያለቀስኩ እያባበለች ታቅፈኛለች አንዴ ቤት ውስጥ አንዴ ደሞ ሰልፍ ላይ ሆነን ነበር እና በማዘን ነበር የምታየኝ እባክሽ ሲደጋገምብኝ ነው ባለትዳር ነኝ እባክሽ❤
በፈራሽ ለይ ሆኖ በሆድ መራመድ ምንድነዉ ከዚያ ትላልቅ ፎቆች እና ብዙ ሰዉች ጋር መቀላቀል
አላገባሁም
th-cam.com/video/j5ARVKCT72Q/w-d-xo.htmlsi=MKXECFOhrQPlgsyr 👈th-cam.com/video/HpGu8F6igMM/w-d-xo.htmlsi=Md005SQsZ5oWKDnm 👈
እናቱ ግን ህልም መፍታት በዝምድና ነው እንዴ አንድ ቀን እንኩዋን በስህተት አትፈችልኝም ?
እረ አይባልም አልታየ ይሆናል ወይም ግልፅ ካልሆ ብቻ ነው የማልፈው 🙏 ኢንሻ አላህ ካየሁት
@@addismedia9882 1እሽ ፍቺልኝ ይንን አንድ ወዳጄ ቤት ተከራየልኝ እና እሱ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ዘበኛው ደግሞ ቁሞ ያሳይኛል እኔ ከወደውጭ በሩ ላይ ቁሜ አያለሁ ቤቱ ሰፊ አይደለም አልጋ እና ቡኒ ሶፋ ነው ኪችን ደግሞ የእንጀራ ሞሰብ አለ 2'እና ደግሞ ሁለት ብርቱካን ለአንዲት ሴትዮ አውቃለሁ ሰጥቻት አይ አልበላም ብላ መልሳ ሰጠችኝ ይህንን ፍችልኝ ሁልጊዜ ነው ምከታተለው ህልምሽን ግን አትፍፕችልኝም ስጠይቅሽ
@@addismedia9882 በህልም ቤት መከራየት ምንድነው ሰው ነው የትከራየልኝ ፍቺልኝእና ብርቱካን መቀበል ምንድነው?
በህማወፍካፌስወጣአየሁየሰድርሺትቤትደግትአለለሁአመከሸላዪ
አይነበብም
ከተመቸሽ ለምን ለወንድ ለሴት እያልሽ በደምብ አትሰሪም
ወለይኩምእሰላምወራሕመቱላእሖዱሥጥትላትልንማየትምድነው
በርቱ
ዛሬም የለም የኔ ፍች በቃ ተስፋ ቆረቁ
🥺🙏
የኔ ሴት በርች
😘😘😘
🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ እናቴ ቤት ትጠረጋለች ምንዲነዉእህትነገረኝ 🎉
th-cam.com/video/oJlPZFVlD8U/w-d-xo.htmlsi=BzPHIT-I3Tz8f4zS
❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም እህት በአላህ ፈችልኝ በህልሚ ትምህረት ቤት ልህድ ይመስለኛል እረፈዶብኝ እሮጣለሁ እደት አባያየን ሳለብስ እላለሁ አልመለስ ይረፈድብኛል እያልኩ መግድ ላይ አባያና ቱብ ተሰቅሎ አያለሁ አባያዉን አስች እለብሳለሁ እየህረኩኝ እያለ ሁለት ሴቱች ከህፃን ልጆች ጋረ ቁጭ በለዉ አገኝሆቸዉ ጓደኛየም አብራ ቁጭ ብላለይ አባያይን እረስቸ እምገድ ያገኝሁትን አባያነዉ የለበስኩት እላታለሁ እሶ የኔነዉ ጠቡኝ የፈለገ የዉሰደዉ በየነዉ የስቀመኩት ተለኛለይ እሶ ሙታለች አላህ ይራህማት እና ፈችልኝ ባለትዳረ ነኝ እህት እጠብቅሽ አለሁ🎉🎉🎉
አባያዉ ጥቁረ ከለረ ነዉ
th-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/w-d-xo.htmlsi=ZkQH97p0BxBUeM8E 👈
የሷ የሆነ ነገር ትጠቀሚያለሽ ለምሳሌ መልካም አስተሳሰቧን ወይም እሱዋ ስትጠቀምበት የነበረ ነገር
Selamish yibza wude belik photo mayet fichilign
ሀሊማዬ የኔውድ ከፈታሻቸው ህልሞች አይቺ ነበር ግን የሚመሳሰል አይደለም እባክሽ ፍችልኝ በህልሜ ከአፌ ደም ይወጣል የረጋ ቁርጥ ይለደም ከዚይም ወደ አፍጫይ ይመጣል ከዚይም ደሙ እዲቆም በሶፍት እጠራርገዋለው ብዙም አልቆየም ቆመ ባለትዳር ነኝ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው ❤❤❤❤
Yamyaschankishe naget setgalgay new
@@kidist2481 አመሰግናለው የኔ ውድ
❤️❤️👍👍❤️❤️
አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ ሶስት ጊዜ ጠንቋይን ሰው እያየሁ ነው በተለይ ዛሬ ያየሁት ጥቁር ነው የለበሠው ነብዩ ነው ይላሉ ሠዎች እኔ ግን ጠንቋይ ነበር የመሠለኝ ለእናቴ ሰውየው ጠንቋይ ነው ስላት አታምነኝም ግን ሠውየው በትክክል ጠንቋይ ነበር ደግሞ ጠንቋዩ ቁርአን የሚያስቀራ ነበር ከዛ ሰውየው ግን ጠንቋይ ነበር ወንድሜ ሂዶ ሲቀራ እኔግን አልሄድኩም
በአላህ ፍችልኝ
ኢንሻ አላህ
አሰላም አሊኩም መችነዉ የእኔን እምትፈችል አር እባክሽ ከሰዉ ፍት ደምጥ ያልዉ ፈስ ያልማቆርጥ መፈሳት ምንድነዉ ሲስቁ ይቅርታ ብሎ መሄድ አላገባሁም
ከአንድ ግዜ በላይ እንደፈታሁልሽ አስታውሳለው።
ፈስሽ መጥፎ ሽታ ካለው ስለ አንች የሚወራ መጥፎ ስም አለ ኬሌለው በማህበራዊ ግንኙነት ውስጥ ተቀባይነት የሌሰው ንግግርን ያሳያል።
አሰላም አሌይኩም
እሄቴ ህልሜን ፍቺልኝ
በህልሜ 6ሲኒ ገዛሁኝ ባለ ትዳር ነኝ
እናም ደግሞ ለአንዲት ቻይና አረብኛ እያስተረጉምኩኝ አብረን ገጠር ሄደን 2የደሃ ልጆችን ተቀብለን እሱዋ ልተወስዳቸው ነበር 2ቱንም አቅፌያቸው እያለቀስኩኝ አልሰጥም ብያት ልጆችን። እንደያዝኩኝ ነቃሁኝ
በመልካም ስነምግባርሽ የምታገኝውን መልካምነት እና ደስታ ስድስት ቁጥርን ትርጉም ለማወቅ በህልም ቁጥሮች በይና ፃፊ
@@addismedia9882
እሺ የኔ ውድ እህት ሹክረን
በርአቺ ጎበዝ ነሽ
እንደዚህ ቶሎ የምትመልሺልኝ አልመሰለኝም ነበር ካሁን በሁዋላ ቤተሰብ ነው የምሆነው
ሰላም እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ በጨለማ ውስጥ በባዶ እግሬ በኮብል ድንጋይ ላይ ተረከዜን እያመመኝ እራመዳለሁ ትንሽ እንደሄድኩ ከፊት ለፊቴ በብርሀን የተሞላ ቀያይ ሴቶች ላሉበት ሱቅ አገኛለሁ ወደ ሱቁ ሄጄ ነጠላ ጫማ ስጠይቅ ነቃሁ....ህልሙን ካየሁት ቆየት ብሏል ግን ከአይምሮዬ ሊወጣ አልቻለም አስጨንቆኛል እባክሽ በፈጣሪ ፍችልኝ አመሰግናለሁ ❤
th-cam.com/video/FB46MhS6RYo/w-d-xo.htmlsi=kq1SUm1Jp1vNspva
እኔ ግን ያየሁት ስልኬ ሽንት ቤት ስፀዳዳ ሽንት ቤት ውስጥ ስልኬ ወድቆ ምንም ሳይሆን ከላይ ተንሳፈፈና በእጄ አወጣሁት ግን ምንም አልሆነም
ወደመልሽልኝ እኔዛሬአድትሴትስልኬንአስታአልሰጥምአልች በጣምመታኋትደበደብኳትሌላቀይራሰጠችኝአልቀበልምአልኳት ገን ሳሰጠኝነቃሁ በአላሄመልሽልኝ በኬሜት
th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=iwqUNrsmQWSlSD7U 👈 በርግጠኝነት የጥያቄሽ መልስ እዚህ አለ
ሀሊማዬ በሕልም ንፍሮ ማየት ምንድነው የስንዴና የባቄላ ንፍሮ ታናሽ እህቴ በመርዝ ለውሳ ስትሰጠኝ መመረዙን አይቼ መኪናዋ ውስጥ ነበርኩኝ ሳታየኝ በመስኮት መደ መሬት ኮብልስቶን ላይ እበትነዋለሁ እኔ የፈታሁ ነኝ ታናሽ እህቴ ባለትዳር ናት ስለ ንፍሮ የለም የኔ መልካም በኮሜንትም እንደተመቸሽ ፍቺልኝ
አስላም አለኩም እድት ነሽ በህልም ፍቅርናይ ኤሬገዶ ስልክ ሰጠኝ ኪስውስጥ አርጌው ከኔጋ ነበር እሱ ድልዲ አጠገብ ነበር የተቀመጥንብት ዞር በይ እቃ እያየሁ እሱ የልም እደውልለታለው እላለው ወደ ቤት እየሄድኩ ስልኪ ስፈልግ የለም ሌባ ወሰደብን እይልኩ እየሮጠኩ እዛ ቦታ እየህድኩ አስፔልት እገባለው አንድ የማላቀው ሹፌር መኪና አየነዳ ነኝ ግቢ ላዝናናሽ የለናል አይ ስልክ ጠፍቶብናል እለውለው ደርሼ አንድ የማላቀው ሰውይ ያንች ስልክ የቱነው የለናል አንድ የማርም ስእል ነበርው የኔ አይደለም ብይ አንድን ስያሳየን የኔ ነው ብዬ ተቀበልኩት አላገባሁም ከፍቅርናይ ተጣልተኒናል ህልሙ ምድነው የሚለን እባክሽ አልገባንም ሁልንም አይቻቸውለው የተፈቱ ህልሞች
አሊምዬ የተፈቱ ህልሞች አይቼቸዋለው በጣም በትዳር ተፈትናለው እባክሽ ግራ ገብቶን ነው እዳታልፍን ፍችልን ብዙ አመት ጠብቄውለው
አይዞሽ አላህ ወኪል ስልኩ ተሰርቆ ዳግም ሲገኝ የፈለግሽውን ያክል በፍቅረኛሽ ጉዳይ ትደክሚያለሽ ከዛም ወደነበራችሁበት ሰላም ትመለሳላችሁ
@@addismedia9882 ጀዛ ከላ እህቴ
በህልምሥልክእያወሩመህድሣበሠማአአድርጎ
th-cam.com/video/aE7XIE--Fq0/w-d-xo.htmlsi=76Sg4EWgSLjbg3D_
ውዴ እንዴት ነሽ እባክሽ ስለአሰሪ የላክሽልኝን ቪድዬ አይቼአለው ግን ፍቺው አልመጣልኝም በተደጋጋሚ ማዳሜ ወደእኔ ኢትዮፕያ መታ አያታለው ልብስም ሰታኝ ነበር የልጅ ልብስ እና እዛ የቀረሽ እቃ ነው ብላ ግማሽ ዳቦና በርበሬ የተቋጠረ ትንሽ ተልባ ተቀላቅሎት ነበር እናቴ በሂወት የለችም ግን እኔ ቤት ያለች ይመስለኛል የከረመ በርበሬ ቆንጆ ነው ብላ ደስ ይላል እኔ ደሞ ወተት ላኪልኝ ስትሄጂ ስላት ሰው ጠርታ እንዲያመጣልኝ ትልከዋለች ሁለት ግዜ ደሞ የልጇ ሚስት መታ እያለቀስኩ እያባበለች ታቅፈኛለች አንዴ ቤት ውስጥ አንዴ ደሞ ሰልፍ ላይ ሆነን ነበር እና በማዘን ነበር የምታየኝ እባክሽ ሲደጋገምብኝ ነው ባለትዳር ነኝ እባክሽ❤
በፈራሽ ለይ ሆኖ በሆድ መራመድ ምንድነዉ ከዚያ ትላልቅ ፎቆች እና ብዙ ሰዉች ጋር መቀላቀል
አላገባሁም
th-cam.com/video/j5ARVKCT72Q/w-d-xo.htmlsi=MKXECFOhrQPlgsyr 👈
th-cam.com/video/HpGu8F6igMM/w-d-xo.htmlsi=Md005SQsZ5oWKDnm 👈
እናቱ ግን ህልም መፍታት በዝምድና ነው እንዴ አንድ ቀን እንኩዋን በስህተት አትፈችልኝም ?
እረ አይባልም አልታየ ይሆናል ወይም ግልፅ ካልሆ ብቻ ነው የማልፈው 🙏 ኢንሻ አላህ ካየሁት
@@addismedia9882 1እሽ ፍቺልኝ ይንን አንድ ወዳጄ ቤት ተከራየልኝ እና እሱ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ዘበኛው ደግሞ ቁሞ ያሳይኛል እኔ ከወደውጭ በሩ ላይ ቁሜ አያለሁ ቤቱ ሰፊ አይደለም አልጋ እና ቡኒ ሶፋ ነው ኪችን ደግሞ የእንጀራ ሞሰብ አለ
2'እና ደግሞ ሁለት ብርቱካን ለአንዲት ሴትዮ አውቃለሁ ሰጥቻት አይ አልበላም ብላ መልሳ ሰጠችኝ ይህንን ፍችልኝ ሁልጊዜ ነው ምከታተለው ህልምሽን ግን አትፍፕችልኝም ስጠይቅሽ
@@addismedia9882 በህልም ቤት መከራየት ምንድነው ሰው ነው የትከራየልኝ ፍቺልኝ
እና ብርቱካን መቀበል ምንድነው?
በህማወፍካፌስወጣአየሁየሰድርሺትቤትደግትአለለሁአመከሸላዪ
አይነበብም
ከተመቸሽ ለምን ለወንድ ለሴት እያልሽ በደምብ አትሰሪም
ኢንሻ አላህ
ወለይኩምእሰላምወራሕመቱላእሖዱሥጥትላትልንማየትምድነው