ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችኝ እንኳይ ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያምር ለፀጉራችን ተስማሚ የሆነ የፀጉር ማስኮችን የው እያሳየሽን ያለሽው በእውነት እእናመሰግናል
የኔውድ ሂና ስቀባ ቆዳየን ያሣክከኛል ምንድነው ምክንያቱ ንገሪኝ እሥኪ ካወቅሽ
አላርጂክ አለብሽ ማለት ነው አትቀቢ ይቅርብሽ ውዴ
አሰቱዬ እንዴት ነሽ ደህነና ነሸ እኔ ኬሪ ቅጠሉ የለኝ ፖውደሩ ነው የለኝ ይሆናል ወይ
ሰላም ነኝ ውዴ አዎ ይሆናል
ኬሪ ቅጠል የት ነው የሚገኘው ሱፐር ማርኬት ይገኛል????
ህንዶች ሱቅ ውዴ
ቅጠሉእህቴምድነዉባማርኛየሚባለዉ
በአረብኛ ምንድን ነው ስሙ ቅጡሉ እህቴ ንገሪኝ
ኬሪ ይባላል ውዴ
አስቱ የኬሪ ዱቄቱ ነው ያለኝ ይሆናል ወይ መልሽልኝ እባክሽ
ይሆናል አሪፍ ነው ውዴ
ሰላም እህቴ ቅጠሉ ምን አይነትነውው
ኢትዮ አለ ሽታው ጫትጫት ይላል ከኢትዮ ውጪ ከሆንሽ ህዶች ሱቅ ታገኛለሽ ውዴ
አረኢትዮጵያዉሥጥነኝ
ሥሙንበማርኛፃፊልኝ
Yeqxlenu weha newe weyse new pilse melishlge
የቅጠሉን ስም በእንግሊዘኛ ፃፊልኝ እባክሽ❤❤
Carry ይባላል ውዴ
ቀሢልነዉእህቴ
አይደለም ውዴ ከሪ ይባላል ህንዶች ሱቅ ታገኛለሽ
የቅጠሉምድነዉጫትነዉ
የቀቀልሽዉቅጠልምድነዉባማርኛ
ሂናዉቀሢልነዉያልገባኝየቅጠሉሥምምድነዉ
እኔም ያሣከኛል😢
ለሚያሳክክ ሰርቻለው ውዴ
Salam.Eheta.Kari..Ethiopya.Yate.Yegaynal
በየደኑ ይገኛል ሽታው ጫት ጫት ይላል ውዴ
ኬሪ ባረብኛ ነዉ@@ASTUTUBE21
ባማርኛምንይባላል
የኬሪዉሀማለትምድነዉ
እባክሽእህቴየኬሪቅጠልምንማለትነዉ
ውዴ የኬሪ ቅጠል ህንዶች ሱቅ ታገኛለሽ ከኢትዮ ውጪ ከሆንሽ አረቦችን ብጠይቂ ይነጉርሻል
እባክሽእህቴኬሪዉሀምድነዉ
ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሀውዏ
የምትጠቀሚውን ቅባትም ሆነ ቲሪትመት በፀጉርሽ አይነት ከሆነ አይነቃቀልም ውዴ
❤ቀጠሉን አሳያን እህቴ
እሺ ውዴ
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሂና ከቀለም በበለጠ ሽበት ያበዛል አሉኝ
አረ ውዴ ሂና ሸበት አያመጣም
😂
😅በታጠበ ፀጉር ላይ ነው መቀባት ያለብን ወይንስ በቆሸሸ ፀጉር ላይ ተቀብተን ከዛ በሻምፖ መታጠብ ነው ?
ሳትታጠቢ መቀባት ትችያለሽ ውዴ