ፀጉር በአጭር ጊዜ የሚያሳድግ ለሐበሻ ፀጉር ተስማሚ ከኬሚካል ነፃ /ASTU TUBE / Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @-yesetochguada
    @-yesetochguada 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጧ በርቺልኝ ......... ሳውዲ ላሉ እህት ወድሞቺ ፍትህ እጠይቃለሁ በስደትም ላሉ እፀልያለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 እናንተስ ውዶቼ?

    • @solomebereket3373
      @solomebereket3373 2 ปีที่แล้ว +1

      አለም ፍትህ የላትም መጸለዩ ይሻላል

    • @memememe4276
      @memememe4276 2 ปีที่แล้ว +1

      Oh. Aulle.

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽልን፣የጠፋሽው፣በሰላም፣ነው፣ሰላም፣ከሆንሽ፣ምንም፣አይደለም፣እግዝያብሔር፣ሰላምሽን፣ያብዛልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለው በሰላም ነው ማርዬ 😘

  • @الحمداللهالكلحال-ظ9ل
    @الحمداللهالكلحال-ظ9ل 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰቱ ምርጧ በመጨረሻ የሰራሽው በጣም አሪፍ ነው የኮኮናት ወተት ወይም ወተት ጨምሩበት

  • @BlackEditz.11
    @BlackEditz.11 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchi betam new yemwedish yemadenkish

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በጣም እና መሰግናለን ጎበዝ በርቺ ቆይቷል ከአንቺ የወሰድኩት ትምህርት ውጤት አለው የሰጋ መጥበሻና ሂና የምንፈልገው ዘይት አድርጌ ልክ አንቺ ባልሸው መሰረት ተጠቅሜ በጣም ለውጥ አይቻለው አመሰግናለሁ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      😊😘🙏

    • @HanaChane-dr5ww
      @HanaChane-dr5ww ปีที่แล้ว

      እውነት ፀጉርሽ ለውጥአለው

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው የኔ ቆንጆ በርቺልኝ

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንኮን ደህና መጣሽ ጠፋሽ እጅሽ ይባረክ እሞኩረዋሎ ንሻአላህ በርቺ

  • @netsanettafese6654
    @netsanettafese6654 2 ปีที่แล้ว +1

    Selame astu tsegure yederkale yesebaberale yenkelale men laderge

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ማርዬ የፀጉርሽ አይነት ምንድነው ?

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +1

    ረዘም ላለ ፀጉር አንቺ ካሳየሽን መጠን ጨመር አርገን ብንጠቀመዉ ምንም ችግር የለዉም አይደል። ስላሳየሽን ነገር ተባረኪ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ማርዬ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ በጣም መልካም ነሽ ተባረኪ ተልባ አላገኝም በባሚያ ጀል ቢሆን ምን ችግር አለው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว +1

      የባሚያ ጄልም አሪፍ ነው ለፀጉር ማርዬ

  • @solomebereket3373
    @solomebereket3373 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 ปีที่แล้ว +1

    ማር ሂና እና ቡና እንዴት እንጠቀመው ንገሪኝ እስኪ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  ปีที่แล้ว

      ማርዬ የተፈጨ ቡና በምግብ ማንኪያ አንድ በውሃ ታፈያለሽ ቀዝቀዝ ሲል ታጣሪና ሂና ጨምረሽበት ትበጠብጫለሽ አንድ ማንኪያ ማር ትጨምሪበትና ለአምስት ደቂቃ አቆይተሽ ትቀቢያለሽ

    • @rosefakre6277
      @rosefakre6277 ปีที่แล้ว

      @@ASTUTUBE21 እሺ የኔ ውድ እኔ ምልሽ ማር ሽበት ያወጣል ይባላል እኮ ችግር የለውም ወይ

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውደ እኳንደህናመጣሽ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉሬ ከርዳዳ ነዉ እቁላል ስጠቀም ነጩን አለየዉም ያደርቃልዴ???

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ቢጫውን አስኳሉን ብቻ ተጠቀሚ ማርዬ

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆጀ የጎቴንልጀነውየምትመስሊውድምጥሽ

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጥያቄን ልጠይቅሸ ፈልጌን ነበር
    ፀጉሬን,ኣጪር,ኮርዳዳ ሃይለኛ ብዛት ያለው
    ሰታጠብ በጣም የሚያቸግር
    ሲበጠርም ጪምር
    እና ፀጉሬን ብዛት ለመቀነሰ እና ለመለሰለሰ
    ምን መጠቀም ኣለቢን ማሬዋን
    ካላሰቸገርኩሸ መልሰ ሰጥኝ እባክሸን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ማርዬ ብዛት የሚቀንስ ሳይሆን የሚያለሰልስ ብዙ ሰርቻለው ወደታች ቪዲዮ ተመልከቺ በምትታጠቢበት ጊዜ ሻንፖና ኮዲሽነር ደባልቀሽ ታጠቢ አይደርቅብሽም ይለሰልሳል

    • @الحمداللهالكلحال-ظ9ل
      @الحمداللهالكلحال-ظ9ل 2 ปีที่แล้ว

      እስቲ እኔም የጠቀመኝ ልንገርሽ ተልባ ተቀቅሎ ውሃው ብቻ ከዛም አቦካዶ ቅባት የሚመችሽ የሬት ጄል ሙዝ ካለሽ እንቁላል እነዚህ አደባልቀሽ መጠቀም ብዛት እንደ ፀጉርሽ ነው ሻፓ ይቅርብሽ ከቻልሽ ዲፕ ኮንድሽነር በነጭ ሽንኩርት ወይም በካሮት አለ ሚሸጥ በሱ ታጠቢው

  • @mahiige9968
    @mahiige9968 2 ปีที่แล้ว +1

  • @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ
    @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    የሞከራቹሁ ነገሩኝ

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍💚💛❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ3ጨ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቱ ያለእንቁላል አይሆንም
    በተረፈው ብሪቺ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ ማርዬ

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 ปีที่แล้ว +1

    አቺየምረሪውይመቸኛል

  • @ፍቅሩንያሳየኝበመስቀልላይ
    @ፍቅሩንያሳየኝበመስቀልላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥♥

  • @liatekle2642
    @liatekle2642 2 ปีที่แล้ว +1

    🤙🤙🤙🤙🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀ ቡረሰቲምድነው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      የፀጉር አይነት ነው ማርዬ

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 2 ปีที่แล้ว +1

    ይነ ሆድ ማሳደግ ውይም፡ቁመቱ ብቻ ሳይሆን፡ይሚያበዛ ንገርን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ማርዬ ያበዛል ያሳድጋል

  • @wita1813
    @wita1813 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ግን እየተቀባሽ አታሳይንም?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  2 ปีที่แล้ว

      ያለሁበት ሁኔታ ስላልተመቸኝ ነው ማርዬ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 2 ปีที่แล้ว +1

    ለራስሽ እየተቀባሽ ብታሳዬን የተሻለ ይሆን ነበር