ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስላም ለዚህ ቤት አዘጋጅቼ ባሳድረው ለሚቀጥለው ቀን ይቻላል ማክሬ አላቅም እስቲ ልማክር 🙏
ትችያለሽ ማርዬ
በጣም ቆንጆ ማስክ ነው ያዘጋጀሽው ውዴ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️
😘🙏
እናመሰግናለን እሞክረዋሎ በርቺ
😗🙏
ሰላም እእቴ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ግን ስለ ሻንፓ አንድ ነገር ልንገርሽ ከዚ በፊት እንደዚህ አንድ ሻንፖ ለሀበሻ ጸጉር ቆንጆ ነዉ ብለሽ ኦላይን ገብቼ አገኘሁት እና እናት ሻንፖ እና ኮንድሽነር አንድ ላይ የተቀላቀለ ነው 2 in 1 የሚል ጹፍ ካለበት የትኛውም ሻንፓ ኮንድሽነር የተቀላቀለ ነው ለዛ ነው ቶሎ ጸጉር የሚለሰልሰው ለቆዳ ግን ጥሩ አይደለም ኮንድሽነር ለጸጉራችን ዘለላ ብቻ ነው ጥሩ ከሻንፖው ጋር አንድ ላይ ሲሆን ቆዳችንን ያገኘዋል 🥰
ማርዬ ሻንፖና ኮንዲሽነር በፍጹም ተቀላቅሎ አይሰራም 2in1 ማለት ያፀዳል ያለሰልሳል ለማለት ነው 😘🙏
@@ASTUTUBE21 በደንብ ነው የሚቀላቀለው እማ ጠይቅ ወይም ከኋላ ሻንፖው ላይ አለልሽ ሙሉ መረጃው 2 in 1 ማለት ያጸዳል ሰይሆ አንድ ነገር ውስጥ ሌላ ተጨማሪ ሲኖረው ነው እንደዛ የሚባለው ውዴ 🥰
Please bemenden newe tsegurachen low medium ena high mehonun yemnawekwe betam techegerayalhu
ይሄው ማርዬ 👇 m.th-cam.com/video/YCkNOEbAJD0/w-d-xo.html
ዋዉ ከአንድ አይን ወደ ሙሉ ቀየርሽዉ ጎበዝ በቪዶዎ አሳይን ለአስተማማኝነቱ
ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ። አሪፍ ይመስላል እሞክረዋለዉ
M
እንኳን ሰላም መጣሽ
በማራም እህት ለመታ ፀጉር በናትሽ እንዳታልፊኝ ንገሪኝ እባክሽ እህት
ማርዬ መንታ የሚሆነው ፀጉር ሲደርቅ ነው ጫፉን ጭቃ ቅባት ቀቢው
@@ASTUTUBE21 በጣም እቀባዋለሁ ግን ምንም ለዉጥ አላሳየኝም እባክሽ እህት የምታዉቂዉ ቅባት ካለሽ አሳይኝ እንደዉ በማራም ከመላጨት አድኝኝ
Tolo awiry benatsh
Mar xegur lemiderks mn ltekem pls Mels
ማርዬ ለሚደርቅ ፀጉር ብዙ ያሳየሁት አለ ወደታች ቪዲዮ አለልሽ
ለደረቅ ፀጉር እንዴት ልጠቀም እናቴ
ለህፃናት ይሆናል?
አዎ ይሆናል ማርዬ
እንኳን ደናመጣሽ አሥቱ ❤️❤️❤️
ይቅርታ vedio አጠር ለማድረግ ሞክሪ
አስቱ እንካን ደና መጣሽ
ሰላምሽ ይብዛ እህቴእህት ሎው,ሚዲየም ያልሽው አልገባኝምእኔ ያለሁት ዱባይ ነው እዚህ ከመምጣቴ በፊት ሰጉሬ በጣም ብዙ እሚያምርና ረጅም ነበርዓሁን በጣም ከምልሽ በላይ ሳላበጥረው በጄ ስነካው በጣም ይወጣል ግራ ገባኝእባክሽ መፍትሄ ካለሽ እርጂኝበፊት ከብዛቱ የተነሳ ለማበጠር እሳቀቅ ነበርዓሁን ሳስቶ የጭንቅላተ ቆዳ ይታያልእባክሽ ምታውቂውን ነገር እርጂኝ
ማርዬ ምን አይነት ፀጉር እንዳለሽና ለምን እንደሳሳ መልሱን ይሄን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልከቼ 👉m.th-cam.com/video/YCkNOEbAJD0/w-d-xo.html
@@ASTUTUBE21 እህት በጣም አመሰግናለሁ ባልሽኝ መሰረት አድርጌ አየሁት ሰጉሬ እላይ ነው የተንሳፈፈውሚገርመው ነገር በተቃራኒ ነበር ሁሉንም ምጠቀመው በቀዝቃዛ ከመታጠብ --ፕሮቲን ቅባቶች መጠቀምእና እህቴ ከአልመንድ ውጭ ጭቃ ቅባትም ሆነ ፈሳሽ እንዲሁም ምጠቀማቸውንየጸጉር ማስኮች ላስቸግርሽ ሳፊልኝየእውነት በሰጉሬ መርገፍና ማለቅ ምን ሆኘ ይሆን ብዬ ጭንቀት ሞቻለሁ ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ 🙏
@@MimiMimi-on6xu ማርዬ ለጊዜው ፀጉርሽ መነቀሉን አቁሞ እስኪጠነክር ውህዶችን አትጠቀሚ በወር አንዴ ሁለት ማንኪያ ሂና እና ሁለት ማንኪያ የተፈጨ አብሽ አረንጓዴ ሻይ ቅጠል አፍልተሽ ሲቀዘቅዝ በውሃው በጥብጠሽ ተቀቢ ፣ Mega hair food ፣ African gold hair food ፣ Natural herbal oil ከሦስቱ አንዱን ጭቃ ቅባት ገዝተሽ ተጠቀሚ የፀጉርሽን ከታጠብሽ በኋላ
@@ASTUTUBE21 እማ የእውነት በጣም ነው ማመሰግነውስለመልካምነትሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ 🙏🙏🙏
ሰላም ይብዛ ማር
ስላም ለዚህ ቤት አዘጋጅቼ ባሳድረው ለሚቀጥለው ቀን ይቻላል ማክሬ አላቅም እስቲ ልማክር 🙏
ትችያለሽ ማርዬ
በጣም ቆንጆ ማስክ ነው ያዘጋጀሽው ውዴ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️
😘🙏
እናመሰግናለን እሞክረዋሎ በርቺ
😗🙏
ሰላም እእቴ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ግን ስለ ሻንፓ አንድ ነገር ልንገርሽ ከዚ በፊት እንደዚህ አንድ ሻንፖ ለሀበሻ ጸጉር ቆንጆ ነዉ ብለሽ ኦላይን ገብቼ አገኘሁት እና እናት ሻንፖ እና ኮንድሽነር አንድ ላይ የተቀላቀለ ነው 2 in 1 የሚል ጹፍ ካለበት የትኛውም ሻንፓ ኮንድሽነር የተቀላቀለ ነው ለዛ ነው ቶሎ ጸጉር የሚለሰልሰው ለቆዳ ግን ጥሩ አይደለም ኮንድሽነር ለጸጉራችን ዘለላ ብቻ ነው ጥሩ ከሻንፖው ጋር አንድ ላይ ሲሆን ቆዳችንን ያገኘዋል 🥰
ማርዬ ሻንፖና ኮንዲሽነር በፍጹም ተቀላቅሎ አይሰራም 2in1 ማለት ያፀዳል ያለሰልሳል ለማለት ነው 😘🙏
@@ASTUTUBE21 በደንብ ነው የሚቀላቀለው እማ ጠይቅ ወይም ከኋላ ሻንፖው ላይ አለልሽ ሙሉ መረጃው 2 in 1 ማለት ያጸዳል ሰይሆ አንድ ነገር ውስጥ ሌላ ተጨማሪ ሲኖረው ነው እንደዛ የሚባለው ውዴ 🥰
Please bemenden newe tsegurachen low medium ena high mehonun yemnawekwe betam techegerayalhu
ይሄው ማርዬ 👇 m.th-cam.com/video/YCkNOEbAJD0/w-d-xo.html
ዋዉ ከአንድ አይን ወደ ሙሉ ቀየርሽዉ ጎበዝ በቪዶዎ አሳይን ለአስተማማኝነቱ
😘🙏
ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ። አሪፍ ይመስላል እሞክረዋለዉ
😘🙏
M
እንኳን ሰላም መጣሽ
በማራም እህት ለመታ ፀጉር በናትሽ እንዳታልፊኝ ንገሪኝ እባክሽ እህት
ማርዬ መንታ የሚሆነው ፀጉር ሲደርቅ ነው ጫፉን ጭቃ ቅባት ቀቢው
@@ASTUTUBE21 በጣም እቀባዋለሁ ግን ምንም ለዉጥ አላሳየኝም እባክሽ እህት የምታዉቂዉ ቅባት ካለሽ አሳይኝ እንደዉ በማራም ከመላጨት አድኝኝ
Tolo awiry benatsh
Mar xegur lemiderks mn ltekem pls Mels
ማርዬ ለሚደርቅ ፀጉር ብዙ ያሳየሁት አለ ወደታች ቪዲዮ አለልሽ
ለደረቅ ፀጉር እንዴት ልጠቀም እናቴ
ለህፃናት ይሆናል?
አዎ ይሆናል ማርዬ
እንኳን ደናመጣሽ አሥቱ ❤️❤️❤️
😘🙏
ይቅርታ vedio አጠር ለማድረግ ሞክሪ
አስቱ እንካን ደና መጣሽ
😘🙏
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ
እህት ሎው,ሚዲየም ያልሽው አልገባኝም
እኔ ያለሁት ዱባይ ነው እዚህ ከመምጣቴ በፊት ሰጉሬ በጣም ብዙ እሚያምርና ረጅም ነበር
ዓሁን በጣም ከምልሽ በላይ ሳላበጥረው በጄ ስነካው በጣም ይወጣል ግራ ገባኝ
እባክሽ መፍትሄ ካለሽ እርጂኝ
በፊት ከብዛቱ የተነሳ ለማበጠር እሳቀቅ ነበር
ዓሁን ሳስቶ የጭንቅላተ ቆዳ ይታያል
እባክሽ ምታውቂውን ነገር እርጂኝ
ማርዬ ምን አይነት ፀጉር እንዳለሽና ለምን እንደሳሳ መልሱን ይሄን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልከቼ 👉m.th-cam.com/video/YCkNOEbAJD0/w-d-xo.html
@@ASTUTUBE21 እህት በጣም አመሰግናለሁ ባልሽኝ መሰረት አድርጌ አየሁት ሰጉሬ እላይ ነው የተንሳፈፈው
ሚገርመው ነገር በተቃራኒ ነበር ሁሉንም ምጠቀመው በቀዝቃዛ ከመታጠብ --ፕሮቲን ቅባቶች መጠቀም
እና እህቴ ከአልመንድ ውጭ ጭቃ ቅባትም ሆነ ፈሳሽ እንዲሁም ምጠቀማቸውንየጸጉር ማስኮች ላስቸግርሽ ሳፊልኝ
የእውነት በሰጉሬ መርገፍና ማለቅ ምን ሆኘ ይሆን ብዬ ጭንቀት ሞቻለሁ ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ 🙏
@@MimiMimi-on6xu ማርዬ ለጊዜው ፀጉርሽ መነቀሉን አቁሞ እስኪጠነክር ውህዶችን አትጠቀሚ በወር አንዴ ሁለት ማንኪያ ሂና እና ሁለት ማንኪያ የተፈጨ አብሽ አረንጓዴ ሻይ ቅጠል አፍልተሽ ሲቀዘቅዝ በውሃው በጥብጠሽ ተቀቢ ፣ Mega hair food ፣ African gold hair food ፣ Natural herbal oil ከሦስቱ አንዱን ጭቃ ቅባት ገዝተሽ ተጠቀሚ የፀጉርሽን ከታጠብሽ በኋላ
@@ASTUTUBE21 እማ የእውነት በጣም ነው ማመሰግነው
ስለመልካምነትሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ 🙏🙏🙏
ሰላም ይብዛ ማር